እኔና ጌታቸው ረዳ! ለቃለመጠይቅ በፕላኔት ሆቴል ውስጥ! - The Betty show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 10. 2021
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 164

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Před 2 lety +13

    Thank you Betty. I appreciate yr Fairnass, concern & Commitment.

  • @tesfayteklehymanot1343
    @tesfayteklehymanot1343 Před 2 lety +8

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ፖለቲከኞቹ ባንቺ መንገድ ተጉዘዉ ቢሆን ኖሮ ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ሁሉ ሰዉና የሃገር ሃብት በላ ጦርነት ባልዳረጉት ። ለኢትዮጵያ ኤርትራ ሱዳን ሰላሙን እመኛለሁ። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ።

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 2 lety +8

    ቤቲየ ጀግና እኮ ነሽ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት አንች ያየሽውና ያሰብሽው አንድም ሳየቀር ሁሉም ሆነ እንኳንም ኖርሽ ለማየት አበቃሽ እስክንድር ነጋን በጥያቄ ስታፋጥጪው ከ አመራ ክልል ብቻ መቶ ሺ የትግራይ ተወላጆች ተፈናቅለዋል ስትይው አልካደም የዛኔ ነው እኔም ጀግናዋ ጋዜጠኛ ብየ ያደነኩሽ አብይ ወደ ስልጣን መቶ የነፍጠኞች ታዛዢ ከሆ ቡሀላ ትግራይን እንደህዝብ ለማጥፋት በውስጥ እያሴሩ እንደነበር በተግባር ለማየት ችለናል የኤርትራው መሪ ኢሳያስም ተጨምሮበት ግን አንችን ለአስተዋይ አስተሳሰብሽና ለእውነተኛነትሽ እጅግ አመሰግንሻለሁ ክበሪልኝ ቤቲየ 💕

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +23

    ቤትይ ኮ ጀግና ና ደፋር የራስ መተማመንሽ አደንቀዋለሁ 🙏

  • @ElsaSolomonTnsae
    @ElsaSolomonTnsae Před 2 lety +9

    Betty, you’re strong. I really appreciated your fairness. Regional and ethnic politics doesn’t succeed. Bless you dear.

  • @chuniilove591
    @chuniilove591 Před 2 lety +7

    Thank you betishaa you are soo strong girl❤

  • @AnasoReliableNews
    @AnasoReliableNews Před 2 lety +18

    This brave & beautiful lady deserve admiration & respect

  • @keryamusa5805
    @keryamusa5805 Před 2 lety +13

    የቀንየልና ቤቢዬ ይሄን የተጋሩ ስሜት ስለተረዳሽው ሌላው ግን እሱ ቤት እማያንካካ መስሎት አልሰማም።አላይም ብሎ ነበር ለማንኛውም ሰላሙን ያውርድልን ለሁሉም እናት ማልቀስ በቃሽ ይበላት

  • @fikruunba5135
    @fikruunba5135 Před 2 lety +8

    አዎ ትክክል ነሽ ቤቲ, ዛሬ ኢትዮጵያን የአለም እፍርታም ያደረጉ አንቺን በሀመት ጭቃው የቀባው የአዋሳ ዩኒቨርሲቲ "ጋዜጤኝነት መምህር" ተቡየው አይነቶች ናቸው።

  • @FikerEkoNew
    @FikerEkoNew Před 2 lety +7

    Betty, you described Getachew Reda very well. Indeed he reads a lot and he could have been useful for both his constituency/Tigrai and the federal Government...... Unfortunately our politics are so toxic they can't even agree to disagree even with a simple issues let alone.......

  • @mekonengetachew6045
    @mekonengetachew6045 Před 2 lety +12

    ቤቲ የሀቅ ሰው።

  • @danielmoges5907
    @danielmoges5907 Před 2 lety +1

    It was interesting, thank you!

  • @Selam_Awit
    @Selam_Awit Před 2 lety +5

    I NEED this book!

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před 2 lety +5

    ልጅቱ። ግን ከድፍረቷ በላይ። ጀግና። ናት። ልበል? የምገርም ናት

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 Před 2 lety +6

    ቤቲ!! ጠንካራ ልጅ ነሽ!! በርቺ። ግን አንድ ነገር ልንገርሽ የአማራ ህዝብ እጅግ ስርዓት ያለው ህዝብ ነው ፤ ሰውን ሰው በመሆኑ (በጣም ዝቅ ካሉ ደግሞ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ) ብቻ ይወዳሉ ይጠላሉ። የኤፍቢ እና የሶሻል ሚዲያ ጩኸቱን ተይው። መልካም የስራ ዘመን።

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před 2 lety +2

      እውነት ነው አማራ ሞቶም ቆሞም አማራ አማራ ነው ማንነቱን የማይከዳ

    • @madeenamadeena6120
      @madeenamadeena6120 Před 2 lety +1

      እዲሜይስጥሺ

    • @saraalbulooshi4072
      @saraalbulooshi4072 Před 2 lety +2

      አወወላአማራታጋሽእሩህሩህዝቦነዉእየሙተምእየተፈናቀለምኢቲዮጵያነዉየሜለው

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před 2 lety

      @@saraalbulooshi4072 አወ ሃያቴ

    • @nunugeb1304
      @nunugeb1304 Před 2 lety +2

      Amhara tiru hizib new

  • @kidodido4981
    @kidodido4981 Před 2 lety +1

    You r real journalists keep the good job.

  • @jamparound68
    @jamparound68 Před 2 lety +3

    Bettyee i don't like politics.
    you are brilliant brave confident so on continue. we love you

  • @danielfitsum982
    @danielfitsum982 Před 2 lety +2

    just wow , smart girl

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Před 2 lety +2

    በቲ አንቺ በጣም ጅግና ነሽ ፍራት ሚባል አታውቅም ለሁላቸውም ስታፈጥጫቸው እንዴት ደስ እንደምትልኝ

  • @hirutgizaw6088
    @hirutgizaw6088 Před 2 lety +1

    ሁላችሁም ያልገባችሁ ነገር ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር አይን አንድ መሆኑ ከአፈር የተሠራን ወደ አፈር የምንገባ እርሱ እንደወደደ የሚያደርገን እንጂ በራሳችን ላይ እንኳን ሥልጣን የሌለን ሰለምንናገረው ነገር ቆም ብለን አስበን እናውራ እንደመጣልን አንናገር።

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +11

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!

  • @helenasore75
    @helenasore75 Před 2 lety +4

    I haven't been following ethiopia situations for a very long time, but now I do pay attention. I can see now how much politics can affect innocent people. People like you have the responsibility to ask the hard questions, I feel you do that. Keep up the good work. Remember we have to look at the big picture. Ethiopia is not only for certain tribe or individuals we all have the responsibility to look beyond the language we speaking or our tribe. I grew up with a neighborhood - Oromo, Tigray, Eritrean, Somalia, Muslims... By the way, even if Getachew paid for everything I wouldn't care as long as you asked the though questions.

  • @kindman4130
    @kindman4130 Před 2 lety +2

    Thank you beety

  • @chuniilove591
    @chuniilove591 Před 2 lety +2

    Wow thank you u are responsibled prophetionalist

  • @MrsLulit
    @MrsLulit Před 2 lety

    Well I admire u my dear 👍
    finally we see an organic Ethiopian lady journalist
    As a Tigrean have u have all my respect 👍👍👍

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 2 lety +1

    Thank you

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Před 2 lety +3

    bety waaww yetgray hzb chwa strong

  • @elemoabdishakur7878
    @elemoabdishakur7878 Před 2 lety +2

    Keep it up Betty !

  • @dawiteyemane1221
    @dawiteyemane1221 Před 2 lety +26

    ቤቲሻ ያቺ አድናቂ በመሆኔ እኮራለው👍👍👍👍👍👍

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Před 2 lety +3

    ወይ ቤቲ ሃጫሉን የማይሆን ጥያቄ እየጠየቃችሁት የገዛ ውንድማችሁን ያስገደላችሁት አቺና መስሎችሽ እንደሆናችሁ አታውቂም አሁን ምን ፈለግሽ ማንን ለማስገደል ?

  • @Barnoota
    @Barnoota Před 2 lety +2

    Go on...keep it up.

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 Před 2 lety +4

    Wow Betisha❤

  • @lenchoberhanu1406
    @lenchoberhanu1406 Před 2 lety

    OMG this book is awesome
    I didn't knew it was this much interesting
    Can you do the whole book this way

  • @mehami2010
    @mehami2010 Před 2 lety +5

    በርቺ ቤቲዬ ጀግኒት ነሽ

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před 2 lety +5

    ስለ ሀገር ይጨነቃሉ ነው ያልሽው??? ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንወርዳለን ያለው ጌታቸው አይደል???

    • @be8cab
      @be8cab Před 2 lety

      እንዴት አትበል የጌታቸው ቡችላ እኮ ናት

  • @mastewalasefa8191
    @mastewalasefa8191 Před 2 lety +2

    They should get married they are very much alike

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus1083 Před 2 lety +1

    በእውነት ደስ ይላል።

  • @tesfalidetfesshaye8778
    @tesfalidetfesshaye8778 Před 2 lety +7

    ቃለመጠይቁ ጥሩ ነዉ ። የትግራይ ሕዝብ የመገለል ሁኔታ ትክክል ነበሩ አሁን የሚታየው አሱ ነዉ ሕዝቡን የኢትዮጵያ መከላከያ የክልሉ ታጣቂዎች የኤርትራ ሰራዊቱ በትግራይ ሕዝብ የተደረገው እየተደረጉ ያሉትን መድሀኒት አህል መዝጋት ምን ይሰማሻል ። ጀነራል ክንፍ ታሰረው አባዱላ በነጻነት መኖር ነዉ ስሕተቶች ያጠፋ መታሰር ከሆኑ ሁሉ ያጠፋ ይታሰራል ይህ ነዉ እዉነተኛ መፈትሔ አለበለዚያ ተላላኪ ነበርኩ ማለት ነጻ አያደርግህም 27 አመት ተላላኪ ነበርኩ አይሰራም

    • @sameeraabdi9160
      @sameeraabdi9160 Před 2 lety +2

      የትግራይ ህዝብ ባዳነዉ በሤት ልጅ ብልት አይላንድ ሚጨምሩ እና የደቡብ ልጅ ነኝ ዘርኛ አይደለኝም

    • @saraalbulooshi4072
      @saraalbulooshi4072 Před 2 lety +1

      @@sameeraabdi9160 አወባዳናቸዉአሁንምበራሳቸዉምክንያትነዉምግብእዳይሀሄድወደአማራናወደአፋርገብተዉያስተጉጎሉትይለቁ

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 Před 2 lety +3

    Wwwoowww you are so beautiful young lady love you 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 Před 2 lety +10

    እናመሰግናለን። በርቱልን። የተለየ ሚዲያና ቡድን እንደምትሆኑ አልጠራጠርም።

  • @mekonnengirma2382
    @mekonnengirma2382 Před 2 lety +3

    Jabduu jabaadhu!!

  • @yetmworkenna3512
    @yetmworkenna3512 Před 2 lety +1

    Anchi mortegna where u have been til today?

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f Před 2 lety +6

    በቲ በጣም ደስ የሚል ነው።በርቺ 👏👏 ለካ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ብቃት የሌላቸው እንደዚህ አይነት አስተማሪ እያስተማራቸው ነው።😏

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před 2 lety +12

    አንቼ በርቼ በጣም ጉበዝ ነሽ ሌላው ቱልቱላ ነው ባክሽ ተማርን የሚሉ አይደል አገር በጥብጠው ሰላም ያሳጡን

  • @helina3753
    @helina3753 Před 2 lety +5

    እወድሻለሁ✊🏾❤️⚫️🔴⚪️

  • @tigestbadorobale2334
    @tigestbadorobale2334 Před 2 lety +2

    Bontu tiyya 🥰 ur my “model”

  • @ash9467
    @ash9467 Před 2 lety +1

    ዋው የእስሩንም ብታቀርቢ ኣዘገጃጀትሽ ይመስጣል

  • @calebsfamilyofficialpage7601

    በጣም አሪፍ እና ግልጽነት ያለበት ዝግጅት ነው 👍👍👍

  • @abdukemissie7657
    @abdukemissie7657 Před 2 lety +2

    Betish anche gobaz nesh tichiyalesh fantastic I like you sis

  • @qindeysaguta2595
    @qindeysaguta2595 Před 2 lety +2

    Welcome

  • @keetik1506
    @keetik1506 Před 2 lety +1

    Wow! Keep it up

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 Před 2 lety +21

    ዋው ደስ የሚል አቀራረብ ነው።ቤቲ በርች ጀግኒት

  • @jason1502
    @jason1502 Před 2 lety +2

    Gobez beti..ye merh sew nesh ..berchi

  • @feruzjima3625
    @feruzjima3625 Před 2 lety +1

    Tank you

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Před 6 měsíci

    Amazing presentation

  • @fetraaman3276
    @fetraaman3276 Před 2 lety +1

    Bettye telobign zem beye wedishalewu

  • @amirabdullahi7019
    @amirabdullahi7019 Před 2 lety +2

    Bety shanyii gotta jabbadhu mee namatacha maratta Abiy dubiisi

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 Před 2 lety +2

    thank u for not asking him who pay the hotel ? cos this is our concern tigray ppl pay for him

  • @mogesregassa9460
    @mogesregassa9460 Před 2 lety +2

    Betsha tiyya always great, never give up. Ye Awasa University memhr aynetun nekersawoch ignore argesh srashn sri! Malkesna and azmarinet cultural maninetachew nw. My baredduu 🥰

  • @zuzuzuzu1399
    @zuzuzuzu1399 Před 2 lety +2

    Bate hero!!!

  • @helentasew5367
    @helentasew5367 Před 2 lety +4

    ❤️❤️👍

  • @dannaurora5647
    @dannaurora5647 Před 2 lety +2

    💓💓💓💓

  • @tdftdf5335
    @tdftdf5335 Před 2 lety +1

    Gecho 💪💪💪

  • @spxcify
    @spxcify Před 2 lety +1

    Ewunet menager is always good yetigray hazb degaa hazb naw

  • @fekadumulnhe3849
    @fekadumulnhe3849 Před 2 lety +3

    አይ ዩኒቨርሲቲ ጋዜጤኝነት መምህር ለዚህ ነው ኢቲቪ እንደዚህ ሆረር የሆነብን ፡፡

  • @Johnsparrow1695
    @Johnsparrow1695 Před měsícem

    ኡፋፋፋፋፋ ያማል ስንቱን ችግር አሳለፋነወ.... ቤቲየ አሁን ግን ተጋሩ እንደ ኢትዬጵያዊነት ስሜት አይሰማንም

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 Před 2 lety +2

    did u miss him? kikiki

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 Před 2 lety +2

    Kkkkkkkkkkkkkk ethiopan amharu Banda.Leba game over ellllllllllllllllll ellllllllllllllllll

  • @shawshee91
    @shawshee91 Před 2 lety +2

    Gobez asteway nesh

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Před 2 lety +1

    እድሜ ለዶ/ር አብይ አህመድ በሱ ጊዜ እንደልብ ማወራት ችለን የለ ይወራል

  • @girmatulu317
    @girmatulu317 Před 2 lety +1

    Best

  • @hanutube332
    @hanutube332 Před 2 lety +3

    👍👍

    • @rona7755
      @rona7755 Před 2 lety

      Now i want bay your book.

  • @embetemariamanchitebkije1953

    Waw waw

  • @simplicity8864
    @simplicity8864 Před 2 lety +1

    Sweet but not too sweet to cheat

  • @leule9684
    @leule9684 Před 2 lety +1

    Wenjelenga hager wist eyenore interview siader mengist behiwet ale weyis yewishet sewin yemadenabir sira eyeserachu new

  • @dharfiathyo6869
    @dharfiathyo6869 Před 2 lety +5

    እውነቴና የእቲዮጲያ ገዜጣና እኔ እሢካሁን ያያሁቲ በቲዬ አንችን ቢቻ ነው በረችለን⚫🔴⚪
    Ye tigrayi hezib nurulen❤️💛🙏

  • @hirutgetu9298
    @hirutgetu9298 Před 2 lety +3

    Yen jagina

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 lety +1

    👍👍👍

  • @amirmohammed9161
    @amirmohammed9161 Před 2 lety +2

    The first comment

  • @roxyjones8335
    @roxyjones8335 Před 2 lety +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayeephrem1953
    @tesfayeephrem1953 Před 2 lety +2

    ለምን ስደት አትሄዱ ?

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 Před 2 lety +3

    Aljenejeneshim lol

  • @mesymolla6460
    @mesymolla6460 Před 2 lety +5

    ሀጫሉ ያለውን ለምንደበቅሽ አላደርገውም የራሳችው ጉዳይ እንዳለሽ እርግጠኝነኝ

  • @demeketasew7493
    @demeketasew7493 Před 2 lety +1

    Bety ahya olfnesh getachew are alabachew

  • @abman8616
    @abman8616 Před 2 lety +1

    Anchi eko altemarshim setasazegi

  • @amsuamsu2885
    @amsuamsu2885 Před 2 lety

    Gimaataam Balaat

  • @wholefamily98
    @wholefamily98 Před 2 lety +2

    You did not convince me without video beautiful girl

  • @Oromo24
    @Oromo24 Před 2 lety +1

    🎶

  • @kidusbiruk3986
    @kidusbiruk3986 Před 2 lety +2

    ቤቲ መንግሥትና የትግራይ ሕዝብ ተጣልተው ያውቃሉ? ይገርማል በዚሁ ጽሑፍሽ እኮ ተያዘ ያልሽው የሕወሓት ባለሥልጣን ነው። ታዲያ መቃቃሩ በምን ስሌት ከህዝብ ጋር ሆነ? በእውነት ምንም ጠብ ያለ ቁም ነገር ሳላገኝበት እንቶ ፈንቶ በሆነ ወሬ 20 ደቂቃዎች ያክል አባከንኩ

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 Před 2 lety +3

    semin will be ok u need to scare of ur own said Ertrians and Amhara r on u know u better concern about ur problem esayas is trying to become Addiss Abeba's king plus Getachew is tigrian this means we r not like u ethiopians

  • @adu-genet
    @adu-genet Před 2 lety +1

    ያነባሉ ይደክማሉ ይለፋሉ ለመስረቅ እና ከሰይጣን ተወዳጅቶ አገር ለማፍረስ ነው 🤔🤔🤔

  • @techaddicted1235
    @techaddicted1235 Před 2 lety +1

    Getachew is a knowledgeable person. Those who know know.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 2 lety +1

    Beti cries in the wrong place. That is very foolish behaviour which terribly misses the fundamental facts. She was not supposed to be in the nonsense she talks about in the first place.

  • @ibsafeyyisa
    @ibsafeyyisa Před 2 lety +1

    Ahun wayis duroo?

  • @oromiajiituu1382
    @oromiajiituu1382 Před 2 lety +2

    መሻ አላህ ጎበዝ ጃግና ሀጬ ምን ብሎሽ ይሁን ለሱ የለሽ ፍቅር የምጋርም ነው ኦሮሞ አልወላደም ጀግና ብሆን እጅ

  • @mihretteklom54
    @mihretteklom54 Před 2 lety +4

    Gechiye anbesa

  • @koroso2004
    @koroso2004 Před 2 lety +2

    ቤቲሻ ሚዘናዊ ለመሆን መሞከርሽ ጥሩ ነበር ፀቡም ከትግራይ ህዝብ ጋር አለመሆኑንና የኦሮሞ ፖለቲከኛችም ሆኑ ሃጫሉን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ እንዲታደስ መሞከርሽ በጣም አስተዋይነትሽን ያሳያል። ነገር ግን የጌቾን አስተዋይነትና ፖለቲካ አዋቂነት ያየሽበት ሚዛን የተንሸዋረረ ይመስለኛል። ሌላው ቢቀር ከአራቱ የኢሕአዴግ ድርጅቶች ውጪ ያሉት የመምረጥም ሆነ የመመረጥ መት አይገባቸውም ብሎ ሲሞግት የነበረን ሰው ፖለቲካ አዋቂና ለሃገር ጠቃሚ ማለትሽ ???? ውስጥ ይግባልኝ ደሞስ ስንት አመት ሙሉ ትግራይን ከወረራም ሆነ ከአምበጣ ሲጠብቀውን የነበረውን ሰራዊት ማስጨፍጨፍ በምን መነጽር አተሽው ነው¿¿¿ ,,,,,

  • @user-wt3ex6ef2i
    @user-wt3ex6ef2i Před 2 lety +1

    ሃያ ኣስቤሽ ሞቴሻል እዬሞቴ ያሎ ሳዉ ኣልባቃ ኣሌሽ ማቶ ካልጋዳሉ እልሽ ምንኦ ባቤትሽ ባጋባ dhuguma yadee dute kanii duaa jiruu sii gawuu didetii kanii biraa akaa ajefamufii odesitaa waqayoo mana kee kaa sensisuu ibidaa biyaa kunii sii yaa gubuu gubadhuu ijii tee osoo agartuu warakee fii yaa godhuu kanii homaa sitii fakachuu didee mana kee sene sitii yaa agrsisuu

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 2 lety +5

    ጠማማ ሴት ስለሆንሽ እውነቱን ሲነግሩሽ አትቀበይም:: አዎ ያለመረጃ አቶ ጌታቸውን ጠይቀሻቸዋል:: ምናልባት ከፍተኛ ጥላቻ በአማራ ህዝብ ላይ ስላለሽ ይሆናል የውሸት መረጃ ይዘሽ የጠየቅሽው:: ቢገባሽ ግን የአማራ ህዝብ እንደማንኛውም ሰው ነው:: እንዲያውም እንደ አማራ ህዝብ ከፍተኛ መከራ የደረሰበት ህዝብ አልነበረም:: በግልፅ አማራ ተብሎ በአንቺ የኦሮሞ ዘሮች ተጨፍጭፏል:: በጉምዝ ህዝቦችም እንዲጨፈጨፍ ተደርጏል:: ከትግራይም ከፍተኛ በደል ደርሶበታል:: ይህንን ሁሉ ችሎ ያለ ህዝብ ነው አማራ:: አማራ እንዲያውም በአካላዊ ጥቃትና በቃላት ጥቃት በእናንተ ኦሮሞዎች በግልፅ ደርሶበታል:: ረጋ ብሎ ላሰበው ግን የአማራ እናት እንደሌላው እናት እንዲያውም በባሰ ሁኔታ ብዙ መከራ ደርሶበታል:: ኦሮሞዎች ግን የሰሜኑን ህዝብ ለማባላት ለትግራይ ያገዙ በማስመሰል የአማራ ህዝብን እንዲበደል አድርገዋል:: ያንን ማሰብ እንደሰው ያሳዝናል:: ህወሀት ትንሽ ከአማራ ጋር ያላትን ነገር ብታስተካክል ኖሮ ጥሩ ነበር:: ግን የአብይ ጣጣ የአማራንና የትግራይ ህዝብን ሰላም አሳጣ:: ትግራይም አሁን ደቀቀች:: የአማራ ጥላቻሽ ብዙ አስቀባጥሮሻል:: ግን አምላክ ካለ እሱ ይጠይቅሽ:: ካንቺ ምንም የአማራ ህዝብ የሚፈልገው የለም:: ባለሽበት ይቅናሽ:: የትግራይ ህዝብም እንደዛው::

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 Před 2 lety +2

    Nuuf jiraadhu