"አታንዛዙት እጮኝነቱን!" __ በፓ/ር ቸሬ
Vložit
- čas přidán 6. 06. 2023
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
በዚ ሰአት ለትውልዱ አስፈላጊ ሆነክ የተገኘክ የተሰጠክ ሰው ስለሆንክ በየትኛውም ሐይማኖት ውስጥ ብንሆን አንተን መስማት ፍላጎት ሳይሆን ግዴታችንም ነው ...እግዚአብሔር መድሐኒያለም በተሰማራህበት ሁሉ መልካሙን ያጎናፅፍክ መላዕኩ ሚካኤል ይጠብቅልን ረቡኒ ❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የፓስተር ቸሬን ትምህርት በትኩረት ነው ምከታተለው እናም አከብርሀለሁ ውድ ወንድማችን ትምህርቶችህ ልዩ ናቸው በርታ
አንጀት አርስ ነውኮ
Me to wlah lwtatu tlk wlta eywal nw
selam lantr yihun yetewededek pastor chery geta Egizaber yibarekhi bless u
Eebbifama
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ትዳሬን አድነህልኛል :አንተ ትለያለህ❤
እግዚአብሔር ሺህ ትውልድህን ይባርክ! አንተ የትውልድ አባት ነህ በርታልን!!! ሊፈርስ ጫፍ የደረሰውን እጮኝነቴን እንደ ገና አደስክልኝ። ብርክ በልልኝ።❤❤❤❤❤ we love you,
Powerful
አንተ እኮ ትለያለህ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው ብዙ ትምርቶችን ተምሬለም አንድም ያንተ ትምርት አያመርጠኝም በተፈጥሮ ስልቹ ነኝ ያንተን ግን ትምርት አፌን ከፍቼ ነው የምሰማህ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ከነቤተሰባቹ ይስጥህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቸርዬ የህይወት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ሞገስ ጥበብን ያጎናፅፍክ
እንወድሃለን ❤❤❤
ይሄንን ምክር ከእግዚአብሄር እስትንፋስ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ፓስተር ቸሬ ቤተሰብህንም አንተንም እግዚአብሄር በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ❤❤❤
thanks paster chere
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
I am amuslim i respect for you
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
ቸርዬ ፈጣሪ ከነ ሺ ዘርክ ይባረክልክ ትምህርትክ ነፍሴን ያድስልኛል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
Pastor Chere U are a true Blessing for this Generation! Keep Up the Good work!
ፓስቴር ቸሬ ጌታ ይበሪክህ 👐👐❤
ብሩክ ነህ ❤ፓስተር ቸሬ ፀጋ ይብዛልህ
❤❤❤❤❤ፓስተርዬ ልክ በለሀል እኔ አረብ ሀገር ብዙ አመት ቆይችያለሁ እጮኛዬ ትምህርት እያለ ኖሮ ውድነት እያለ መከራ ያሳዬኛል እኔ ደግሞ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ አሁን ትዕግስት ጨርሽያለሁ እና በራሴ ዎስንያሉሁ ለመሄድ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
Paster you are the best teacher you teach me many things ❤
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
ፓስተርዬ ዘመንህ ትዳርህ አገልግሎትህ ልጆችህ ያየህው የነካህው ሁሉ ይባረክ❤❤❤
መስታወል ይስጣን ❤
Like አድርጉ ወገን
Thank you for the good work,
Kindly include English subtitles.
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ
ፓሰተር ቸሬ ሰወድህ
እውነት ነው ቸርዬ የተናገርከው ሁሉ❤❤❤❤
betam bizu ngr astemirehenal tebarekln enem gn begil lamakr yemifelgew guday ale bezihu guday eza metche maggnetna mekafel silemalchl nw
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
Thank u paster cherea tebarek ante bezu nefesn letaden new yemetahew
ዘመንህ ይባረክ
Wow Amen Amen liba safi Bale yadilayh❤🙏🙏
አውነትአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Melkam Astemari melkam neger yastemral Egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤❤❤❤
Gene lepasetere hera layeke yanesewale yewenete ❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው ። አናመሰግናለን ❤
እኔ ግን ቸሬ አንተ ያልከውን ክብሬን ጠብቄ ገደኛ ለመያዝ ብጥርም አብዛኛው ወንዶች ግን በዚ አቀሜ ምክንያት ብቻዬን ቀርቻለሁ እናም ግራ መጋባት ዉስጥ ነኝ ምክንያቱም በጣም ተደጋገመብኝ ክብር መጠበቅ እንደፋራ እየተቀጠረበት እና እጮኛ እንካ ለመያ እና ትዳር ያለዚ አይሆንም የሚባልበት ጊዜ ተደርሳል አኔም በዚ ጉዳይ ተስፋ ቆርጫለሁ
Westum wechum konjo yestegn lesu min yesanewal
Bemn Kal Lbarkh paster Cherye Mnale Andken Bagegnk.
Eyeserak selalehew bet ena beteseb Geta abizito Ybarkih Paster Meseretachin tikikil balemehonu sent waga keflenal geta redan degimom agezen enji 🙏
Gata YIBRARKIH kibir legata yehun ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Taberk taberk amazing nw thanks ❤❤❤
ሁልጊዜ ያለሁበትን ሁኔታ ነው የምታስተምህሮ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያረግህ ቻርዬ ፀጋ በዝቶልሃል የጨመርል ወንድሜ
Geta Eysus yebarak pastor 🙏❤️
God bless you
አስተዳደግ ነው መሰል ያለው ይተማረ እየተባልን አድገን ከባድ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Emtelew hulu ayeselechem eyaznana leb lay yedersal betam astemari new fetari selamehen yabzaw
pastor ❤❤❤ dimteh btm konjo nw ahun dmo be zemarinetu etebkhalew😊😊😊❤❤❤❤
ኢየሱስ ቤቴ ሲገባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😂😂kkkk God bless you
@@hermonfisihaye2731 🤔🤔😂😂😂
ታታዬ part😂😂😂 አይ ፓስተር ቸሬ🥰🥰🥰
10qs
Wey Paster Chere 😂 keldna kumneger ❤. Kale Hiwet yasemaln.
selam paseter cher ekewan Dena mexaklen enewedekalen geta abezeto yebarekeke ene salute areb ager new Ena echogna alegn gen paseter 1 amet beula ager egebalew geta kefekede Ena lenegaba asebenal paseter ene getan ketekebelku 2 amete new Ena denenet temere texemeke new yemexaute selezi chereche wesex bezum alekoyeum paseter Ena edegebaw tedare meyaz new mefelegew esum edezaw esu bexam bezu amet unew getan kagegn Ena benegaba axeyat new wey paseter ebakeken begeta edatalefegn ebakek yeged shemagele melak alebet belek tasebalek kidemeya malet new gen wedezi kememexate befit yesu betesebichi gar edene kelebet aregolegnal Ena paseter axeyat new begeta kedemeya benegaba Enam edet new bemederek lay menegabaw bewenet gera gebetognal paseter egna serege afelegem Ena chegeru kedenew
Ena axeyat new weye egna serege anefelegem paseter Ena edet new bemederek laye menegabaw atelefegn paseter chere
😂❤
uuuuuufeyeeee woyo Ameeeeeen tabarekh siwodo mazmurun😭❤😘😘❤❤😘😘😘👏❤❤😘😭
Kerbe etan ena lubanja ye agant ches aydelm wendm yhen laremh
ምናለ ህይወቴ ብዙ ከመሳቱ በፊት ባወኩህ አሁንም አልረፈደም ይመስለኛል በጣም እናመሰግናለን ቢሮህ የት እንደ ሆነ ባውቅ ደድ ይለኛል ስልኩንም ማግኘት ብችል ተባበሩኝ
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
Great Content! Thank you for your contributing in creating a healthy mindset! በነካ እጃችሁወደኛም ቻነል ጎራ በሉ ህይወት ቀያሪ ሃሳቦች የሚነሱበት ፖድካስት ነው 🙂🙏 Thank you💛💛💚
ቅ
😅
😂😂😂😂
Kkkkkk sofaw
😂😂😂 ለ ሳፋ ቤት ተከራይተውለት
Ante sewye hule sle tdar mawratun tewna sewn yemiteqmewn ewnet menfesawi nger btawera sle Christ biwera yshalal zm blo yetdar psychology kemeleflef ....mn ylal abo weregha liweded bay
የዱርዬ ጴንጤ ኮመንት!
ምነው ግን ዝጉጁ ካልሆንክ ሴቱም ወንዱም ግኑኙኘት ኣትግቡ ተሰብሰቡ
የአንተ ልጅ አንተ ምትለው ያደርጋል???
አዎ
ምን ለማለት ነዉ?
አትታበይ ተማሪ !
ጋሽ በቀለና ልጆች ጫማ ያስጠርጋሉ
ጋሽ በቀለ 50 ሳንቲም ይሰጣሉ ልቻቸው ደግሞ 1ብር ይሰጣሉ
ምነው ጋሼ አለ ጫማ ጠራጊው
እሱ የበቀለ ሞላ ልጅ ነው አሉት
ጋሽ በቀለ ሞላ ያላቸው የሀብት ደረጃ ለመድረስ ብዙ መከራ አይተዎል ልችጃቸውግን በሞላበት ነው የመጣው
@@hei7956 ተረጋጉ ምዕመናን
አዋቂ መሆን ስንወድ እኮ ብዙ ጐዶሎ እዘን ዝም ብለን መማር ሲገባን የማያገባንን መፈትፈት እሄ እድል በፊት ቢኖር ብዙዎች ከጥፋት በተመለሱ ነበር
I myself I learn a lot of things that literally saved my marriage I am blessed that I knew you when I needed but now I'm really worried that I'm going to lose my sister and her marriage because she don't understand what I understand or I don't know how to make her understand because I don't have that blessing please I am sincerely asking your help. I find multiple account of yours which is not true so please reach me out and help me to say my sister's life please. At least send me your real account and let me reach you to discuss furthermore. Thank you🙏
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ።