ልጅህ ከሴቶች ጋር ይሆናል ተብሎ ት/ቤት ተከስሻለሁ - ፓስተር ቸርነት በላይ - ክፍል 2 | The Betty show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2022
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 174

  • @BettyShow
    @BettyShow  Před 2 lety +16

    ክፍል 1 : czcams.com/video/uJi2JcmyR0w/video.html

    • @Ethio36016
      @Ethio36016 Před 2 lety +3

      መጀመሪያ ሰዉ ሁኝ ዘረኛ ጭንጋፍ

    • @faarfannaadurii
      @faarfannaadurii Před 2 lety

      ቤትዬ ተባረክ 😍😍❤️

    • @adisguta184
      @adisguta184 Před 2 lety +1

      አይቤቲ እኔነኝ ምመክርክ ብለሽ ምልመክር ይህን ብዬ ስጠብቅ ቸርነት ግን አልተቻለም በምክር ጎርፍ አጥለቀለቀን እናመሰግናለን ቸርነት ውነትም ቸር ፈጣሪ ይባርክክ ኦርቶዶክስብሆንም ምክርክ ተመችቶኛል

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 Před 2 lety

      ቤቲዬ የተወደድሽ በርቺ ጠንክሪ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      ደመርኝ

  • @bret71
    @bret71 Před 2 lety +44

    ከዚህ በላይ ስብከት የለም ትውልድን የሚያድን የሚያስተምር ትልቅ ትምርት ነወ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 Před 2 lety +11

    ቤትሄ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይስንቱ ቤት እየፈረስ እንደሆነ እግዚአብሔርህ ይርዳህ እባቴ. ቤትዬ የኔ መልካም❤️❤️❤️

  • @kitessalemessa3351
    @kitessalemessa3351 Před 2 lety +13

    ቤቲ ሰላም ላንቺ ይሁን ! ጌታ ይባርክሽ ! መንፈሳዊ ሰዎችን መጋበዝሽበጣም ጥሩ ነው ፡፡ ግን ብዙ ሰው አይቶት እንዲማርበት በቲቪ ፕሮግራም ቢሆን ይመረጣን ምክንያቱም ኢንተርኔት የሚየጠቀም ትንሽ ሰው ስለሆነ ፡፡ ጌታ ይርዳሽ ፡፡

  • @amantsegaye9735
    @amantsegaye9735 Před 2 lety +6

    እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አማኝ ነኝ ያንተ ትምህርቶች ግን ሁሌም ይነኩኛል።

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 2 lety +3

    ቸርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ለምልም ቤቲም ተባረኪ

  • @husseinwajo2441
    @husseinwajo2441 Před 2 lety +2

    ቤቲሻ እና ፓስተር ቸሬ ጥሩ ጊዜ ነበር የሰጠቹሁን! tnx a lot guys god bless you all

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +6

    ተባረኩ ቸሬ እንወድሀለን

  • @meseretbekele7160
    @meseretbekele7160 Před 2 lety +6

    This pastor is very matured!Wow 😮

  • @eectube461
    @eectube461 Před 2 lety +1

    በሃይማኖታዊ ይሁን ፖሎቲካዊ ይምታነሽያቸው ጥያቄዎች፡ ያለብሽ የራስ መተማመን፡ ኣነጋገርሽ ብቻ ብዙ ናቸውና በጣም ነው ደስ የሚለኝና ኣይዞሽ በርቺ እግዚኣብሄር ይባርክሽ እላለሁ ቤቲ፡ እንኳን ተመለስሽ እላለው።

  • @wabifufa7551
    @wabifufa7551 Před 2 lety +5

    I'm always in love with his determination and the way he handles family related issues. For me he is ever best seen family and youths counselor in Ethiopia. Thank you Bethlehem for having him on your show as your show is one of my top five favorite TV shows.

  • @yilem1073
    @yilem1073 Před 2 lety

    ቸሬ በጣም ምርጥ ግንዛቤ ነው የሰጠኸን እናመሰግንሃለን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    ስወድክ በምክንያት ነው ማንንም ፓስተር አዳምጬ አላውቅም ካንተ ውጪ ተባረክ አባቴ ❤🙏

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +3

    ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před 2 lety +6

    ቤቲሻ 🇪🇹🙏💯 ሀገራችንን ፓለቲከኞቹ ሳይሆኑ #እግዚአብሔር ነው #ሚያድናት በርቼ #የሁሉንም እምነት አባቶች በምትችይው አቅም ጋብዥልን እናመስግናለን ❤️🤗

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 2 lety +5

    you are blessed pastor , its true we need teaching this topic

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ መጀመሪያ የመሠረተው ጋብቻን ስለሆነ አንተም በርታ ለቤተክርስቲያን ዕድገት ቤተሠብ መባረክ አለበት በርታ እንደዚህ ነው ወንጌል !
    የሀሰት ትንቢት አያስፈልገንም።
    ቤቲም መጋቢ ቸሬ በብዙ ተባረኩ!

  • @fevenaldiga8951
    @fevenaldiga8951 Před 2 lety +2

    እውነትም የጽናት ምሳሌ ነሽ ቤቲዬ
    በርቺ እንወድሻለን

  • @user-hl8oh2qq6c
    @user-hl8oh2qq6c Před 2 lety +4

    Thank you Bety, its building, maintaining and stong lesson.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +1

    እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም። ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 Před 2 lety

    ጎበዝ ነሽ እኔ በ ጅግና ሴት እቀናለው ባንቺ ና በ pastor ኤዱ እቀናለው በ ኤዱ ብታድርጎ ቦጎ ነገር እና ረጋ ያለች ምሆና ኣንቺ ደሞ ትብዓትሽ ግልጹነትሽ ከጌታ wuchi ምትፈሪው ሰው የለም ና berchi እኔም ካንቺ የሚያማሳስል ቡዙ ነገር አለን እና በጣም ጎበዝ ምሆንሽ ደስ ይበልሽ ተባረኪ 🇪🇷🇪🇷

  • @misrakfeleke5030
    @misrakfeleke5030 Před 2 lety +1

    Thank you Pastor Chere and Betty, am orthodox Christian but I used to listen your sibket....keep the good work!

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 2 lety +1

    ድንቅ ምክር ነው እግዚአብሄር ይስጥልን ፓስተር። ቤቲ እንደሁልጊዜሽ ወሳኝ ጥያቄዎችን ነው ያነሳሽው እኔም በግሌ እያሳሰቡኝ ያሉ ጉዳዮች ናቸው። እናመሰግናለን።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +3

    ቤቲዬ እንደዚ አስተማሪ የሆኑ አባቶችን አምጭልን

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 2 lety

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,,dessssss yemel initervew new tebarekuligni bebizu🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 2 lety +5

    Wow amazing lesson

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +5

    በመጨረሻው ሁላችሁ በአንድ ልብ ሁኑ፥ የሌላው መከራ ለእናንተ እንደሚሆን አድርጉ፥ እንደወንድሞች ተዋደዱ፥ ርኅሩኆችና ትሑታን ሁኑ፤

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety +2

    ቤቲዬ ውዶ እህቴ አምሮብሻል ተባረኪ❤❤❤

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 Před 2 lety

    I trust this guy,he revealed all the ups and downs.Look the way he praised Bettie,nice guy!!

  • @tesfamedia1023
    @tesfamedia1023 Před 2 lety +1

    God bless you Bettye .From Switzerland.

  • @feyisamosisa8828
    @feyisamosisa8828 Před 2 lety +1

    This paster is very amazing person and they way he explaining things is fix a lot of people heart and mind we need like this paster more more!! I following him for about month and change I loved it !!

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 Před 2 lety

    ቤቲ እኔ በፊት L ቲቪ ላይ ብምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም ነበር የጠላሁሽ አሁን ግን በጣም ነው የምወድሽ ለውጥሽን ባጣም አድንቂያለሁ ጎበዝ ለሌሎች አር አያ የሆንሽ ሴት መሆንሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም ሴፋ ሾ ላይም ታሪክሽን ቻለሁ ክበሪልኝ እኛ የሚያምርብን ሁላችንም በፍቅር ተዋደን መኖር ብቻ ፍቅር ያሸንፋል🇪🇹👌🏼👌♥♥ ፓስተር በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ🙏🙏

  • @samrawitwolde2501
    @samrawitwolde2501 Před 2 lety

    Ato Chernet GOD bless you and dear Bety good job sis....

  • @genettigistu2215
    @genettigistu2215 Před 2 lety +3

    ትልቅ እርጋታ እና ቁም ነጋር የተሞላበት ቃለመጠይቅ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +2

    ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።

  • @wazanakumneger-4567
    @wazanakumneger-4567 Před 2 lety

    Betty your approach this time is just a paradigm shift, from antagonistic and degrading to the most humble approach. Stay blessed.

  • @cay7665
    @cay7665 Před 2 lety

    Yehon selam yalbete interview hagere yemiyants kersetosen yemishte nwe Ps Chre & Betty zemenachu yebareke💖

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 2 lety +2

    በጣም በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ !!

  • @Bereda100
    @Bereda100 Před 2 lety +2

    Great pastor👍🏾

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 Před 2 lety +1

    Pastor chare God bless you

  • @biruksileshi8708
    @biruksileshi8708 Před 2 lety

    Pasterye E/gher Zemenehen yebark..Betisha Anchinm ewedshalew tebarekelegn!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    ሁሉም እንዳንተ ቢሆን 🌹አሉ አንዳንድ ጩህታሞች😒እድሜ ይስጥክ!!!🌹🌹🌹

  • @loveDoe1
    @loveDoe1 Před 2 lety +1

    Wow Betty good job beautiful ❤
    Pastor Chere you're blessed 😘

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 Před 2 lety +1

    Great lesson

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    ኃጢአት አድርጋችሁ ስትጎሰሙ ብትታገሡ፥ ምን ክብር አለበት? ነገር ግን መልካም አድርጋችሁ መከራን ስትቀበሉ ብትታገሡ፥ ይህ ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ምስጋና ይገባዋል።

  • @tamiratendris6257
    @tamiratendris6257 Před 2 lety

    Betam arife betye Gbu alot

  • @howa1249
    @howa1249 Před 2 lety

    Bety koo bay'een sii jaladha paster cherenis kenna dhalotati ebbifammaa dacha dachaan😍

  • @mekdeshabte9596
    @mekdeshabte9596 Před 2 lety

    respect you pastor chere

  • @comceil4551
    @comceil4551 Před 2 lety

    God bless you more and more posteriye love you

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 Před 2 lety +1

    ተባረኩ ጰጋ ይብዛላቹ።

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Před 2 lety

    Betty show please interview Eskender. I love to watch how you knock him with your amazing questions 👍

  • @FEKADUFUL
    @FEKADUFUL Před 2 lety +2

    ቤቲ ተጋፊነቷን ቀነስ አድርጋ እንግዶቹዋን በክብር ስትይዝ እንዴት ያማረ አስተማሪ ፕሮግራም መስራት ጀመረች:: በዚሁ ቀጥይ

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 2 lety +2

    ፓስተር ቸርነት የምትገርም ነህ! ነገር ሁሉ ገብቶሃል❤❤❤

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 2 lety +1

    ቤቲ ጠይቀሽ አንቺም ለመመለስ ትሞክሪያለሽ ለማዳመጥ ሞክሪ ጎበዝ ነሽ በርቺ ።

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @mahlettesfaye8436
    @mahlettesfaye8436 Před 2 lety +1

    Stay blessed both of you

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 Před 2 lety +1

    My God bless you bety

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 2 lety

    ትልቅ የእግ/ር ሠው ትልቅ ሥራ!! ተባርካችኃል!!!!!

  • @egzihabermalkamnewu925

    Innamasaginalen Pastor 🙏❤️😘💕

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Před 2 lety

    Omg betiyeee ende eskahun subscriber aladerekushim hooo anchi yaltederegsh man yderegal yene kuru yeset weyzero 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety

    Betam ameseginalehu tebarku

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Před 2 lety +2

    Tewdaje paster Chernet .

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ።

  • @ImEatingWaterRn
    @ImEatingWaterRn Před 2 lety +20

    ከበፕሮቴስታን የሚያስቀናኝ አንዱ ለቤተሰብ መሰባሰብ የምትስጡት ትኩረት ነው በተለይ በትዳር ዙሪያ ነው እኛ የኦርቶዶክሶች አባቶች ተቻቻሉ ከማለት ያለፈ ዘመኑ በሚፈልገው መልኩ አይረዱንም:: አገልግሎትህ ለኦቶዶክሶች ክፍት ነው?

    • @helenmulugta8852
      @helenmulugta8852 Před 2 lety

      ኤጳፍራ የቤተክርስቲያን ዩቱብ ላይ ጠይቂቸው ወይም ፈልግ የራሳቸው ዩቱብ ነው

    • @liyaliya1302
      @liyaliya1302 Před 2 lety

      አዎ ክፍት ነው

  • @melkamuolana1805
    @melkamuolana1805 Před 2 lety +1

    Good job keep it up

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před 2 lety +3

    ቤቲዬ አሳጠርሽው እኮ ኤጭ ሳልጠግበው አለቀ, ☹️☹️

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Před 2 lety

    ቤትዬ እግዚአብሔር ዬባርክሾ
    ጓበዝ ሰዉ ነው ያቀረብሽው

  • @jerusalemfikadu4706
    @jerusalemfikadu4706 Před 2 lety

    errr tebarek zemeneh yekeber

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před 2 lety

    ፓስተር ቹሬ ቤቲ እግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @selometsemru8026
    @selometsemru8026 Před 2 lety

    I love both God bless you❤

  • @azebtilahun4093
    @azebtilahun4093 Před 2 lety

    Betty wude zare demo betam amrobishal upha

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 Před 2 lety

    Be blessed

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 Před 2 lety

    Woooooooow Viv interview sult

  • @kedirmohammed1639
    @kedirmohammed1639 Před 2 lety

    Thank you bettii

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 Před 2 lety +1

    Tebarku

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 2 lety +2

    Betty you look konjo tebarek

  • @alexsime3918
    @alexsime3918 Před 2 lety

    The best!!

  • @tkxviwes5322
    @tkxviwes5322 Před rokem

    ስወደዉ ይሄን ብልህ ሰዉ ።

  • @mekdil6721
    @mekdil6721 Před 2 lety

    ተባረኩ !!!

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +2

    ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥

  • @kaberatube7029
    @kaberatube7029 Před 2 lety

    Bettisha you are the best

  • @emnetasefa3408
    @emnetasefa3408 Před 2 lety

    Konjo tiyakewoch kekonjo melsoch gar thank you Beti

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Sewedew eko pastor cher kefu ayekake lebu teweled fewash new

  • @kiyatamene3764
    @kiyatamene3764 Před 2 lety

    Yene kemam😘

  • @Devlord4622
    @Devlord4622 Před 2 lety

    Yadaa garidhaa beti qonjo jabadhu

  • @meronethiopa6769
    @meronethiopa6769 Před 2 lety

    Cheer dnq neh tebareklgn

  • @abiywbigy6159
    @abiywbigy6159 Před 2 lety

    Betisha please change the beginning music enthro

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 Před 2 lety +1

    betye i love you sis berchj

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 Před 2 lety

    ቤቲዬ ለዝች እንፋሎት ለሆነች ነፍሽ ከጌታ ጋር መጣበቅ እንጂ ዘረኛ መሆን የለብንም

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    እንዲሁም፥ እናንተ ሚስቶች ሆይ፥ ከባሎቻችሁ አንዳንዱ ለትምህርት የማይታዘዙ ቢኖሩ፥ በፍርሃት ያለውን ንጹሑን ኑሮአችሁን እየተመለከቱ ያለ ትምህርት በሚስቶቻቸው ኑሮ እንዲገኙ ተገዙላቸው።

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 Před 2 lety

    Wow ybzalachu

  • @ketelemasa5468
    @ketelemasa5468 Před 2 lety

    Bette yemeger liwite newu gobez

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Před 2 lety

    ድጋሜ ቢጋበዛ ቸሬ በሣል ሰው ነው እባክሽ ቤቲዬ

  • @bethlehemgirma8585
    @bethlehemgirma8585 Před 2 lety +3

    ልብሰሸ ያምራል i like it

  • @danibultum4444
    @danibultum4444 Před 2 lety

    Dansegnaw,,pastor

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 2 lety

    ሰዉ ለመሆን እንደ ሰዉ ማአሰብ የየቻአለ ሰዉ ነዉ

  • @sifanjiragna6689
    @sifanjiragna6689 Před 2 lety

    ❤️❤️

  • @yonaselias3811
    @yonaselias3811 Před 2 lety

    ዘመናችሁ ይለምልም ቸሬና በቲ

  • @birktawitdirelegehare6201

    ፖስተር ቼሬ ብሩክ ነህ!