አንድ ነገር - በዶ/ር ምህረት ደበበ || And Neger - By Dr Mihret Debebe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 09. 2021
  • በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ክ
    ከ2014 አዲስ አመት ልዩ አገልግሎት ላይ የተወሰደ
  • Hudba

Komentáře • 75

  • @fikrumarkos7804
    @fikrumarkos7804 Před 2 lety +1

    God bless You
    Tilik ngr nw Geta ybarkh , Eskemechereshawu ytebkh

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 5 měsíci

    Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤✅

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety +16

    “እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
    - መዝሙር 27፥4

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 Před 2 lety +5

    ስለዚህ የጊዜው የእውነት ቃል ጌታ ይባረክ። አንተም ለትውልዱ የሚሆነውን እንድናይ እና ስለጎደለን እውነት እንድናስተውል እንድናውቅ ጌታ ስለተጠቀመብህ ተባረክ።

  • @aregabadada2221
    @aregabadada2221 Před 2 lety +2

    ወንድም ዶክተር ምህረት ስለአንት እግዚአብሔር ን ሁሌ በስማሁህ ግዜ እባርከዋለሁ
    ተባረክ የኔ ወንድም!!

  • @kaldifare796
    @kaldifare796 Před 2 lety

    Gata abezeto yebarkihhh🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endriast2955
    @endriast2955 Před 2 lety +8

    ወንድም ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር በእድሜህ ጊዜ ሁሉ እንደዚህ አፉን ከእናንተ አፍ ጋር ያድርግልህ ብዬ እመኝልሃለሁ
    ስለአንት እግዚአብሔር ን ሁሌ በስማሁህ ግዜ እባርከዋለሁ
    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 Před 2 lety

    Wooow Gera zemenhen yebarek!!!!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 2 lety +7

    ዘላለምን አትርሱ 🙏 አሜን!!

  • @martagetachewhabetselasse7442

    የነበረ፣ያለእና የሚኖር ዘላለማዊ ትምህርት
    እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety +4

    “እርሱም መልሶ፦ ኃጢአተኛ መሆኑን አላውቅም፤ ዕውር እንደ ነበርሁ አሁንም እንዳይ ይህን አንድ ነገር አውቃለሁ አለ።”
    - ዮሐንስ 9፥25

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 2 lety +4

    አሜን እምነት የነፍስ ወከፍ ጉዳይ ነው የግር ግር አይደለም።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 2 lety +2

    ሠላም ለኢትዮጵያችን እንዲቸረን አንድነት እንዲቸረን ፍቅር እንደ ህዝብ እንዲያላብሰን !!!!!!!!!!!!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před 2 lety +5

    ስለዚህ ወቅታዊና መሰረታዊ ቃል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Před rokem

    God bless you Brother!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 2 lety +1

    ዶክተር ምህረት በትምህርትህ በጣም ተባርኬአለሁ ጌታ ዘመንሕን ይባርክ አሁን ከተገለጠልህ በላይ ይገለጥልህ

  • @abrhamag254
    @abrhamag254 Před 2 lety +1

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ራሴን እንዳይ አድርገኸኛል ይጨምርብህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennn Amennn haleluyaaa,kibr legeta yihun Dr tsegawn yabzalik betifu ende and sew teketatay agelglot bihon

  • @binikif287
    @binikif287 Před 2 lety +5

    May the Almighty God bless you richly. Amen & Amen.

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 2 lety +4

    Amen !! God bless you Dr Mihret🙏❤🙏

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Před 2 lety +4

    Dr. Meheret you give us very important tips god bless you abundantly

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 Před 2 lety +2

    God bless you dr meheret

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዶር ምህረት

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před 2 lety +2

    God bless you somuch Hallelujah hallelujah praise the lord !!!

  • @ebaayele43
    @ebaayele43 Před 2 lety

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnn

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 2 lety +1

    Tebarek wondimachin betam yichemerlh AMMMMMMEN 🙏

  • @denekegastet3609
    @denekegastet3609 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ የህይወት ቃል

  • @emuasfaw1269
    @emuasfaw1269 Před 2 lety +2

    It's amazing God bless you more and more doctor mert

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před 2 lety +1

    Eigzabher ybarki Tebarek Tebarek

  • @ruhamaalemu31
    @ruhamaalemu31 Před 2 lety +2

    May God bless you with eternal life,Dr

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 Před 2 lety

    yetebeb astemar neh Dr geta zemanehen yeberek cherchum yebarek bezu entebekelen lamelimelin shallom

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety +3

    wow God Bless you pastor

  • @IFFYSPIFFY678
    @IFFYSPIFFY678 Před 2 lety +2

    God blesses you, Dr. Mihret!

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 2 lety +2

    Woow so amazing preaching God bless you 🙏🙏🙏

  • @meronbedru888
    @meronbedru888 Před 2 lety

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY! AMEN YEMESEBSEB,YEMETIRAT AMET YIHUNILIN! 🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 lety +1

    Egziabeher ybarkeh

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety

    ዶክተር ልዑል ይባርክህ ጌታ ጠቅሞኛል

  • @asratshanka3656
    @asratshanka3656 Před 2 lety

    God is good all the time

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před 2 lety +1

    Dr these all I read but not clear for me, now I learn from you thank you so much

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 Před 2 lety

    እኔ ብጠየቅ ሰላምና ፍትህ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 lety +8

    Dr. Mehreteab, a very unique & well analyzed message. I think this is beneficial for each & everyone of us. You are so wonderful, serving Ethiopians both in the spiritual & worldly sphere. Thank you!

  • @ruthmulugeta5818
    @ruthmulugeta5818 Před 2 lety +1

    Amen 🙏, STAT BLESSED

  • @aselefezerihun1382
    @aselefezerihun1382 Před 2 lety +1

    God bless you Dr mehret
    Amen geta segawn yabzalen!

  • @bahiruadisu930
    @bahiruadisu930 Před 2 lety +3

    Impressively attended! thank you Dr. Mihret, God bless you!

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 Před 2 lety +1

    God bless you

  • @mehariterefeofficial9353

    በዚህ ዘመን ለሕዝባችን ለምድራችን የሚያስፈልገው የአስተሳሰብ ለውጥ ነው ።

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 Před 2 lety

    YE EGZIABHAIR GETE TEBAREK!

  • @mahletkuma9434
    @mahletkuma9434 Před 2 lety +2

    Received it.....stay blessed 🙌

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @meem3233
    @meem3233 Před 2 lety

    አስተማሪ መካሪ መልዕክት ነው። ተባረክ ወንድማችን

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog Před 2 lety +1

    Stay blessed

  • @nahusenaymetaferia1806

    ክቡር ዶክተር ደቀመዝሙርዎን ወደ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትና ሀቀኝነት እንዲናገር ምከሩት ጸልዩለት።

  • @meretwork
    @meretwork Před 2 lety

    ዉየ ጉድ አንድ ነገር የኔ ጥያቂ ክፋና ጨካኝ ደም አፍሳሽ መርጠው አማራን የሚያርዱ አጥፋልን ነው

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety +1

    ፊልጵስዩስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² አሁን እንዳገኘሁ ወይም አሁን ፍጹም እንደ ሆንሁ አይደለም፥ ነገር ግን ስለ እርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ የተያዝሁበትን ያን ደግሞ እይዛለሁ ብዬ እፈጥናለሁ።
    ¹³ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥

  • @rutasalsawi2344
    @rutasalsawi2344 Před 2 lety

    Don't cheat the people of God.
    Stop drinking alcohol before preaching the holy word of the Lord.
    Doctor Mihiret
    I'll pray for u that the Lord may deliver u.

  • @mesfindesalegn2195
    @mesfindesalegn2195 Před 2 lety

    Dr Sanbatin kedis bilo yele?

  • @bogalehaile7970
    @bogalehaile7970 Před 2 lety

    መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:9
    እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ ሰው በኃይሉ አይበረታምና።

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety

    2ኛ ጴጥሮስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፥ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን እንደ ሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱ።
    ⁹ ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።

  • @seblekebede1789
    @seblekebede1789 Před 2 lety

    እግዚአብህረ ይባርክህ ግሩም ነው ተባርኬበታለሁ፡፡ ግን ዶ/ር አንተ ስለ አራተኛው ትእዛዝ ምን ሀሳብ አለህ;

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety

    ማርቆስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና፦ አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መስቀሉንም ተሸክመህ ና፥ ተከተለኝ አለው።
    ²² ነገር ግን ስለዚህ ነገር ፊቱ ጠቈረ፥ ብዙ ንብረት ነበረውና እያዘነም ሄደ።

  • @adwatigray
    @adwatigray Před 2 lety

    ዶክተር ምህረት በአንድ አጋጣሚ አውቅሃለሁ፡፡ እውነተኛ ክርስቲያን ትመስለኝ ነበር፡፡ አሁን ግ ን በሁለት ቢላ እየበላህ ነው፡፡ የትግራይን ህዝብ እየጨፈፈጨፈ ያለውን ሴቶች የተደፈሩት በወንድ ነው ወታደሮቻችን እኮ በሳንጃ ነው የተደፈሩት በማለት የእናቶችን መደፈር እንደቀላል የቆጠረ ክፉ የትግራይ ሴቶችን በኤርትራ ወታደሮች ያስጨፈጨፈና ያስደፈረ የዘመናችን ሂትለር የሆነ መሪን ደግፈህ በመቆምህ ተስፋ አስቆረጥከኝ፡፡ እንደዚህ ዓይነት አ እምሮ የሌለው መሪ ሲመጣ ልትመክርና ልታርም ሲገባ ጭራሽ ደጋፊው መሆንህን ሳይ እጅግ ልቤ ተሰበረ፡፡ ጭራሽ እዚህ ቆመህ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስበክ አለማፈርህ ይገርማል፡፡ ለነገሩ የምትደግፈውስ መሪ ጴንጤ ነኝ የሚልና ሰባኪ አይደል? እናንተና በሂትለር የነበሩትን የጀርመን ፓስተሮች ሳስብ እጅግ ይገርመኛል፡፡ ወንጌል እናውቃለን ትላላችሁ ከኛ ወዲያ ክርስቲያን ላሳር ትላላችሁ ነገር ግን የአምባ ገነኖች ደጋፊዎች ናችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ቢተ ክርስቲያን ከአቢይ ጋር በመቆም ታሪክዋን አበላሽታለች፡፡ ከእንግዲህ የናንተን ስብከት መስማት አይደለም ፊታችሁን ማየት የሚፈልግ የትግራይ ህዝብ እንደሌለ ስንነግራችሁ ግን በብዙ ኃዘን ነው ፡፡ በአንድ እጅ እየሰበካችሁ በሌላ እጃችሁ የትግራይን ህዝብ ጭፍጨፋ የምትደግፉ ሐሰተኞች፡፡ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ስለሆነ ፍርዱን ለእናንተም ይሰጣል፡፡

  • @missym5961
    @missym5961 Před 2 lety

    ሉቃስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁸ ሲሄዱም እርሱ ወደ አንዲት መንደር ገባ፤ ማርታ የተባለች አንዲት ሴትም በቤትዋ ተቀበለችው።
    ³⁹ ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች።
    ⁴⁰ ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው።
    ⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥
    ⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety +1

    isaa dubakoo iranfadhe.. isa fundura.....kanani itti qabame sana... qabachufan dhamaáa!!!! Ayani waqayoo kana cala siif haa bayatuu !!!

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 Před 2 lety

      Hulu bemyredaw kuankua tetekemy

    • @BirtukanKebededemise
      @BirtukanKebededemise Před 2 lety

      @@mulualembaye6127 ebifami ..qoqini rako hin qabuu ...tebareki qanqi chigir yelewm.. melmed tichiyalesh ... and alama silalen beteleyaye qaniqa bininager.. anchi hulun atiwekiyim.. hulun mawek litekimish yichilal...

    • @abenezerkassahun9387
      @abenezerkassahun9387 Před 2 lety

      Ignorant

    • @BirtukanKebededemise
      @BirtukanKebededemise Před 2 lety

      kanka andi bayihon sew kebetesebu yet yihid? sagale waqayo dhagahun dhufe!/kal lemesmat new /

  • @carlyle25
    @carlyle25 Před 2 lety +1

    ወይ ጉድ . አንቺም ጴንጤ ነሽ

    • @MitikuDesta2070
      @MitikuDesta2070 Před 2 lety

      ፈርሳዊ ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ! ከንቱ ትምከት ምንም አይጠቅምም ቶሎ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለስ።

    • @carlyle25
      @carlyle25 Před 2 lety +1

      @@MitikuDesta2070 እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Lid757
    @Lid757 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ከዚ ሁሉ ከፔንጤ የዉሸት አስተማሪ አንተን አስነሳ ልን