"ለምን ተፋታችሁ___" በእነዚህ ምክንያቶች ይሆን ___በፓ/ር ቸሬ
Vložit
- čas přidán 23. 04. 2024
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ፓስተር ቼሬ አንተ ለቤተሰብ/ለሀገር እግ/ር የሰጠን በረከት ነህ። ተባረክልን።
እኔም ሳላቅ በ14 አመት አገባዉት አሁን እድመ. 31 አመተነዉ የ15 አመት ልጅ. አለኝ ግን በጣም በትዳረ ዋጋ ከፈልኩት እስካሁን ከቤተሰብ ጋር ሰላም አይደለሁም አሁን ግን ቆጫኝ እባካቹ ኮመንት የምታነቡ ከበተሰብ. ተለይታቹ አለሰማም ብላቹ አታገቡ
kna hiwt gar tmssay nw yanci tdar ❤️
ብዙ ነገር በህይወትሽ ዋጋ ከፍለሽ ይሆናል ግን እዚህ አለም ላይ ስንኖር እግዚአብሄር ከሰጠን ውድ ስጦታ መሀከል አንቺ አለሽ ልጅሽ ስለዚህ እሷ መበርቻሽ መፅናኛሽ ነች በርቺ ሁሉም ሰላም ይሆናል
❤
እኔ ግን በ ቤትሰብ የመጣልኝ አግብቸው ልፍታው አልፍታው ምንም ደስተኛ አይደለሁም ያለውት በሳው ሀገር ቤትም ሰራው ትቸለት ልውጣ እያልኩኝ ነው ጌታን ምን ትሉኛላችሁ 🥹
እግዚአብሄር እኮ የገባሽበትን ትዳር አክብሮት ተቀብሎታል ፍቺን ደሞ ይጠላል ስለዚህ ፀልዪ ሁሉን ነገር እንዲያስተካክልልሽ እሱ እኮ ሁሉን ቻይ ነው ጠንካራ ሁኚ
ፓሰተር ቸሬ ህይወት ካሰተማረችን ይልቅ ያንተን ትምህርት ሰሰማ ብዙ ተምሪያለው ተባረክ ኑርልን🙌
ሁሉም ጴንጤዎች ፓስተሮች እንዳተ በሆኑ ቸርዬ ስለልዩነት ሀይማኖት ሳይሆን ስላንድነት ምትሰብክ ስወድህ ሁሌም ክበርልኝ ኦርቶዶክስም ብሆን አንተን ያለመስማት አልችልም ❤❤❤
Me too ❤❤❤
ለአለም የሚመች ስህተትና ውሽትን ለመወደድ የሚስብክ አሮጊት ነገር ነው አስመሳይ ሌባ
With out access 🫣🫣🫣🫣🫣
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen😢Amen 😢Amen 😢
እግዚያብሄር አንተን ስለሰጠን ስላንተ እርሱ ይክበር ላይክ ሼር እያረጋቹ ብዙ ትውልድ ይዳን❤❤❤
የምትለው የሚመር እውነት ነው ተባረክበዚህ ደረጃ በግልፅ የሚስተምር የለም ትውልድን ላድን ብለህ በመነሳትህ መንገድህን ያቅናልህ ተባረክ
You are not preaching only religious matters, but generational benefits.Thank you and Allah bless you! 👏
እኔ ፓስተር ቸሬን ባገኘው ደስ ይለኛል
አይ ቸሬ የሆዴን የሆዴን ነው ምታወራው እኮ❤
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ ትምህርት ናው ብዘ ትምርሃለሁ. ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
ቸሬዬ እንደ ሰምክ ቸር ተባረክ❤❤❤
100%👍ትክክል ሁሉም 💔
❤❤❤❤
እንደ እግዚአብሔር ያለው መንም የለም አሜንንንንን
ወንድሜ ቸሬ በጣም ነው የማመሰግነው ስለ ፍቺ የሰጠኸን ትምርት ብዙ ግንዛቤ አግኝቸበታለው እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ልብ የሚነካ ቃል ነው
የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክልን🤝🤝🤝♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thank you❤❤❤
Amen
ተባረክ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
Amen 🙏 ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድሜ🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
tebarek Cherye !!!
Ewent tebark sategebi kewend atetegni metelew hasab bedemb like ❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባርክ በእዉነት ሁሌ በሰማሁህ ቁጥር እፈወሳለሁ በብዙ ተባረክ ወንድም አለም ❤❤❤❤❤
I don’t have word thank you so much God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
Ameeen geta yebarek 🙏💖
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ...ደሀን ሁሉ ሰው ይጠለዋል ለምን እሚጋባ እስኪመስል ድረስ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወነድሜ በብዙ ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ጆሮ ያለው ሁሉ ይሰማ ተብሎ ተፅፎል❤❤❤
ፖስተር ቸረ ላተ የሚበቃ ቃል የለኝም እግዚያብሄር ዘበን ይባርክ!!❤❤❤
ብዙ እየተማርኩ እና እየተለወጥኩ ነው ተባረክ😌✍️
Egzabre abzeto yebarkech Pastor it is True Message 🙏❤❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቴ ቸሬ
Thank you. God bless you and your family ❤
Ameeeeeeeen hyle yitades
Amennn kale heyewet yasemalen pastor cheri ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
God bless you More and more!!!!
3*Amen .
Amen amen amen
blessings to you all
thank u
Thank u
ተባረክ
You are Amazing and blessed ❤❤❤🙏🙏🙏
Amen 🙏
Powerful
Tebarek❤❤❤❤
Melkam sew ❤
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤TEBAREK gata YIBRARKH 🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalefe behala meni waga alewe gini maweku teru nebri diro bawekuhi noro tasetemrgn nebri ke mahayemnati nesta taderigegn nebri gini lalagebu lottery new yiha mekiri pastor chriya edima tena yisetihi long live my brother
Lek new yalkew ❤❤❤❤ enem Waga kefiyalehu be 20 agebeche . Ena ahun temerialehu
አሜን🙏
🙏🙏🙏
Amen ante dink sew
Cherr nurlign i am Orthodox good paster
Kk geta yebarkeh
Paster please yagebu wondochen mekerachew bizu setoche hiwote benersu eytebelash new. Bechelma yemhedu bizu wondoch alu. Keza yemwoldew lije yemgtemow chigre qelale aydelm.
Ement lay 👏👏👏👏🙏
❤❤❤❤❤
Pastor chere እኔም በድፉረት ትዳር ዉስጥ ገብቸ 11 አመት ትዳር እየደፈረኝ እገኘለሁ 😢 ያላገባችሁ እባካችሁ ተማሩ❤
ንርልን ቸርየ ወንድሜ ካንተ ስንትተምርያሎህ።
😢😢😢😢 Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Eebifamaa Aaminii Aaminii Aaminii Aaminii Aaminii Aaminii Bayee gudasaa galatomaa dhugaa barumisaa bayee namaa hudaa dhagefachuu qabuu
ይለምን ተፋታችሁ በላይ እንዴት ተጋባችሁ ብሎ መጠየቅ ብልህነት ነውና ም/ክቱም አጀማመራችን ፍፃማያችን ላይ ትልቅ ተፅእኖ አለው
Uffffffff joro yalew yisima😢😢
😂😂😂😂እማዬ አንቺ አጥቢው😂😂😂😂😂 ሞትኩኝ እያሳቀ አስተማሪ ነው🎉
😅አይ ቸሬ በሺምግለይ በንሠሃ ካፈጣርካገራ ተመለስ???
ኢስያስ 1:1:10
Ene 28 amete new ye 5amet lj alegn kefetahu 2amet alefegn bawerak des ylegnal pasterye
በ 0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
paster ebakehen chenkonal tshelot aregelen ena gera gebtonal lalemefatatem lemefatatem eferalew
Yaa kkk awere begeta be eyesus sem
Kelall new siball ygermal
Muzikawen tewut ebakachehu yetseleyebet. Metseley sijemer lemen muzikawen kef tadergutalachehu?????😢
ማዳመጥ አልፈልግም
Betikikl enem salawk new yagebawit
ሁሌ ስለ ትዳር ማስተማር እንዴት ነው...ይሄ ሁሉ ህዝብ ከቤቱ የሚመጣው ስለ ትዳር ሊማር ነው🤔
Sister or brother yihe eko ye egzhiyabher wana hasab new. Egzhiyabher new eko tidarin yefeymterew astweil wyim astewi 😒 🤔
Ofcors ሁሉም ስለሚያውቀው ቢያስረዳን ትውልድ የት በደረሰ I’m orthodox ግን ወንጌል እራሱ ሲሰብክ ቸሬ ይለያል ወይስ በ አካውንትሽ ይገባልሻል ምናምን ይበል 😊😅
በሶስት ስልጣናት ጋብቻ ይፈፀም የሚለው የሰው ስርዓት መፈፀም እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ላይ አልተፃፈም!!! በሶስት ስልጣናት የተፈፀመው ጋብቻስ መች ፀና???! እንደውም ባለው ጥናት መሰረት ሕጋዊ ጋብቻ ነው እኮ እየፍረሰ ያለው!የናንተ ትምህርትስ መች ትዳርን ከመፍረስ አዳነ???! መፍትሄው...
I see your name and it says Jesusis …. Let me ask you. So you said what you said and what is the purpose of ur comment? To get against what he is teaching? The teacher teaches,that is the responsibility, applying the knowledge is our responsibility. Cus people are getting divorced, doesn’t meant mean their teaching is useless. And he is teaching for who listens not for the one like you.
ለማኝ መናፍቅ ቀውስ ውሻ
አይ ቸሬ የሆዴን የሆዴን ነው ምታወራው እኮ❤
Amen
Amen