እግዚአብሔር ርስቱ የሆነው አንድ ሰው (ክፍል 6) | By Dr Mihret Debebe | Zetseat Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2021
  • በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ክ
    ከረቡዕ አገልግሎት ላይ የተወሰደ
  • Hudba

Komentáře • 31

  • @kiyakonjo8002
    @kiyakonjo8002 Před 3 lety

    Amen Amen ! Egezihaber yebark!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ።
    ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !!
    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።

  • @melakumeheret1400
    @melakumeheret1400 Před 3 lety

    May God bless you for the truth you are sharing Dr Meheret

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety

    ተባረክልኝ የኔ ምርጡ አስተማሪዬ። ልዩ ትምህርት ነው።

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před 2 lety

    አስተሞረን፣ ተናገረነን እግዚአብሔር የሞንመቸው ሰው ያደርነናል

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 3 lety +6

    THANK YOU DR. MEHRET. YOU SHOWED ME A DIFFERENT PERSPECTIVE IN THIS SERMON."ONE PERSON"

  • @etm2906
    @etm2906 Před 4 měsíci

    Tebarek wondme!

  • @mellatube4691
    @mellatube4691 Před 3 lety

    I proud you D.r God bless u moreeeee!.

  • @ruhamaalemu31
    @ruhamaalemu31 Před 3 lety

    May God bless you with making you "and sew"

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 Před 3 lety +3

    ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ከአንተ አፍ ብማር ብዬ ተመኝው። I can wait for part 7.

  • @butabati3210
    @butabati3210 Před rokem

    God bless you abundantly!

  • @atninawabi6541
    @atninawabi6541 Před 3 lety

    ተባረክ ዶ\ር

  • @tolesadiriba9151
    @tolesadiriba9151 Před 2 lety

    Woò

  • @millii1
    @millii1 Před 3 lety

    አሜን። በብዙ ተባረክ። እንደመስታውት እራሴንና ግዜውን ነው ያየሁበት።

  • @mesimekiso5954
    @mesimekiso5954 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Dr mihret tebarekilign beagelglotih tebarikiyalehu tsegawn yabzalik

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Wow hallelujah simh yibarek geta endih kalihn endisemaw sileredahegn🙏🙏🙏🙏 Dr tebarekilign

  • @yonasatakelit607
    @yonasatakelit607 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 Před 3 lety

    Egeziabhere abezeto yebarkeh!!!! You are a blessing to Ethiopia 🇪🇹 & this generation!!! May God bless you abundantly! May you finish well ! May God’s grace be on you more than this ! May the Lord rise many people with your anointing! How much I love what God has put in you !! You are a jewel!!!!!!! God bless you! We love you Dr. Mihret!!!!! May the lord keep you and give you health and long life!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 3 lety

    You are our blessing. God bless you abundantly

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 3 lety +1

    Thanks 🙏 a million times

  • @haiokb7063
    @haiokb7063 Před 3 lety

    God bless you Dr.Mehari

  • @elizabhetwoldemariam498

    Wow! May Almighty God bless you more.

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 Před 3 lety +1

    May God bless you dear brother!!"

  • @mekdis2955
    @mekdis2955 Před 3 lety

    Thank you!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 3 lety +1

    ወይ አንድ ሰው!!!

  • @mazzaaweke7353
    @mazzaaweke7353 Před 3 lety

    Stay blessed

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 3 lety

    Is there part 7??? Please

  • @adwatigray
    @adwatigray Před 2 lety

    ዶክተር ምህረት በአንድ አጋጣሚ አውቅሃለሁ፡፡ እውነተኛ ክርስቲያን ትመስለኝ ነበር፡፡ አሁን ግ ን በሁለት ቢላ እየበላህ ነው፡፡ የትግራይን ህዝብ እየጨፈፈጨፈ ያለውን ሴቶች የተደፈሩት በወንድ ነው ወታደሮቻችን እኮ በሳንጃ ነው የተደፈሩት በማለት የእናቶችን መደፈር እንደቀላል የቆጠረ ክፉ የትግራይ ሴቶችን በኤርትራ ወታደሮች ያስጨፈጨፈና ያስደፈረ የዘመናችን ሂትለር የሆነ መሪን ደግፈህ በመቆምህ ተስፋ አስቆረጥከኝ፡፡ እንደዚህ ዓይነት አ እምሮ የሌለው መሪ ሲመጣ ልትመክርና ልታርም ሲገባ ጭራሽ ደጋፊው መሆንህን ሳይ እጅግ ልቤ ተሰበረ፡፡ ጭራሽ እዚህ ቆመህ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስበክ አለማፈርህ ይገርማል፡፡ ለነገሩ የምትደግፈውስ መሪ ጴንጤ ነኝ የሚልና ሰባኪ አይደል? እናንተና በሂትለር የነበሩትን የጀርመን ፓስተሮች ሳስብ እጅግ ይገርመኛል፡፡ ወንጌል እናውቃለን ትላላችሁ ከኛ ወዲያ ክርስቲያን ላሳር ትላላችሁ ነገር ግን የአምባ ገነኖች ደጋፊዎች ናችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ቢተ ክርስቲያን ከአቢይ ጋር በመቆም ታሪክዋን አበላሽታለች፡፡ ከእንግዲህ የናንተን ስብከት መስማት አይደለም ፊታችሁን ማየት የሚፈልግ የትግራይ ህዝብ እንደሌለ ስንነግራችሁ ግን በብዙ ኃዘን ነው ፡፡ በአንድ እጅ እየሰበካችሁ በሌላ እጃችሁ የትግራይን ህዝብ ጭፍጨፋ የምትደግፉ ሐሰተኞች፡፡ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ስለሆነ ፍርዱን ለእናንተም ይሰጣል፡፡

  • @mekdis2955
    @mekdis2955 Před 3 lety

    Thank you!