LTV SHOW: እንኳን የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ የማሊኒም ሙዚቃ አዳምጣለው.......... አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ (ክፍል 2)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 11. 2018
  • Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©

Komentáře • 2,1K

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 5 lety +145

    ....በጣም በጉጉት የጠብቀው ዝግጅት ነበር ቤቲ እንደተለመደው እጠያየቅሽን ለብዙዎች ግራ መስሎ ቢታይም በጣም ተመችቶኛል ህጫሉ የሰጠኸው ቃለ መጠይቅ እውነተኛ ማነትህን እንዳውቅ ረድቶኛል የአገር ፍቅር ስሜትህና ለብዙሀን የምታሰማው ድምፅህ ለአንተ ልዩ አክብሮት እንዲኖረኝ አድርጎኛል.እመሰግናለሁ

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 5 lety +2

      አጠያየቋ በጉሮሮዋ የምትናገረው ነገር ትቢተኛ ያስመስላታል። በዚህ ላይ አንዳንዴ የፖሊስ ጥያቄ አይነት አጠያየቅ ነው የምትጠይቀው።

    • @kalkalu8244
      @kalkalu8244 Před 5 lety

      Betiye Sewadat kkkkkk atyaykuan westwestee Nat

    • @fekaduzerai4633
      @fekaduzerai4633 Před 5 lety +1

      ወንድማችን አንተ ትልቅነክ ግን ያፍጠነች አጠገብ ያለችው ናት ቴዶ ጀለስካ አርያሽ አይደለም ፈጣረሽ ነው አጭክስ ሰገጤ አስተውይ ኧሮሞ ኢትዮጵያ 😯😯😯

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 5 lety

      Fekadu Zerai ...ኸረ ትንሽ ቀለል አርገው አ
      ማርኛውን ጀለሴ ማትሪክ ሆነብኝሳ!

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 5 lety

      Kalkidan Damenaw ....ነገ የሚለቀቀው እምዳያመልጥሽ ነፍስዋ! ይመችሽ

  • @blakbarry5577
    @blakbarry5577 Před 5 lety +82

    በራስ መተማመንክ ዋው ነው respect ✊

  • @leyabejene8237
    @leyabejene8237 Před 4 lety +5

    በጣም ከሚያሳዝነኝ አብዛኛዎቻችን ስለ ሀጫሉ ሀገር ወዳድነት እና ኢትዩጵያዊነት ጀግንነት ያወቅነው ከሞታ በውሀላ መሆኑነው የእውነት ከጥቂት ስተቶቹ በቀር ይሄልጂ ጀግና ነው የተናገራቸው ስተቶችም ቢኖሩም ከነሙሉ ስተቶች ወድጀዋለሁ ሀዘኔ ጥልቅ ነው ሀጨ ነብስህን በገነት ያኑረው ወንድማለም😭😭😭

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +233

    ስለቴዲ ስጠይቂው ለማሳሳት ብትሞክሪም አልተሳሳተም በጣም ጎበዝ ነው የራስ መተማመኑ ይገርማል

    • @ethiopiayene4964
      @ethiopiayene4964 Před 4 lety +4

      በትክክል በጣም ብዙ ጥራለች ለማሳሳት

    • @user-sn9qk7ov5t
      @user-sn9qk7ov5t Před 4 lety +3

      ይገርማል እሷ ግን ውሻ ናት ደሞ ኦነግ ነህ? ስትለው አደለሁም አባባሉ ደስ ሲል አላህ ይመሰርህ

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety +2

      አዎ ትክክል ነው ።guys
      subscribe በማድረግ አበርቱኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @iphoneapple6719
      @iphoneapple6719 Před 3 lety +4

      ቴድ ማለት እኮ ሙስሊሙን የማይድ አጋንት የዳኮን ተላላኪ ነው

    • @igo1071
      @igo1071 Před 2 lety +1

      ትክክል ይቺ ቤቲ ማለት መርዝ መዝ ሴት ናት ኦነግ ነህ ወይ ? ብላ በነገር ጠየቀችው ክፍ ነገረኛ ናት ይገርማል 🙏

  • @user-lg4dh1yg6k
    @user-lg4dh1yg6k Před 4 lety +104

    ሴትዮዋ ግን ጥያቄዋ ሁሉ በጣም የጥላቻ ጥያቄ ይመስላል አላህ ልጆችህን ያሣድግልህ በጣም ያሣዝናል ግን ምን አይነት ጭካኔ ነዉ

  • @zelman202
    @zelman202 Před 4 lety +27

    ለካ ድግሱ የቆየ ነው ወንድም አጫሉ ነብስህን በገነት ቸሩ መድሐኒያለም ያኑርልን።

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety +47

    ይቺ ሴት ከበስተጀርባዋ ምን አለ አጠያየቋ በጣም ነው የምትመርምርው ያልፈለገውን ያስወራዋለች እዴ እሱ ግን ጀግና ነው ኮፊደንሱ የኔ ጀግና ባጭር ቀርህ እኔ ኢትዮጵያ ነኝ

    • @elsanok9311
      @elsanok9311 Před 4 lety

      አወ አስገደሉት ከጀርባማ ነገር ኑሮ ነው ግማሹን ቆርጠው እያስቀሩ ያወጡት

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 Před 4 lety +198

    ምንም ገዘብ ቢኖር የአባትን
    ፍቅር አይተካም ልጆቹን ባዶ አስቀ
    ራቹ ብድር ይድረሳችሁ

    • @user-mr7hx1ec6r
      @user-mr7hx1ec6r Před 4 lety +1

      Tkiki

    • @user-xp8pr1vo6q
      @user-xp8pr1vo6q Před 4 lety +1

      በጣም

    • @user-uz8go2lq7h
      @user-uz8go2lq7h Před 4 lety +1

      በትክክል እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣችሁ ሀጫሉ አልሞተም

    • @ethoipawit1585
      @ethoipawit1585 Před 4 lety +2

      እዉነት ነዉ። የህፃናት ልጆቹ ስሜት
      አመመኝ

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 Před 4 lety +1

      አላህእነሡንምይድፋቸው

  • @mz4290
    @mz4290 Před 5 lety +187

    አጫሉ ጎበዝ ልጅ:: ቤቲ ችግር አለብሽ ለምሳሌ: ስለተዲ ስትጠይቂዉ ብዙ ልታሳስችው ሞከርሽ አጫሉ ግን አስተውሎ ደመኞች አይደለንም እንኳን የሱን የማሊን አዳምጣለው አለሽ :: አጫሉ በርታ አስተዋይ ነኽ:: ቤቲ ትንሽ ብትለወጪ ቅን ጥያቄዎች ብታቀርቢ ጥሩ ነው::

    • @mussajarso8885
      @mussajarso8885 Před 5 lety

      I am very bet

    • @fitsumfikadu6105
      @fitsumfikadu6105 Před 4 lety

      Eko yeche muzi feti

    • @user-xb9zg5jf8b
      @user-xb9zg5jf8b Před 4 lety

      Agasisi nati Beti setani litasasitewu betami eyemokerechi neberi ayinowa Hulu new yemikelawutewu echi eresa Tedi Ewuneti new Tedi demegnawu ayidelemi

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 Před 4 lety

      አውቃነውእምታሥለፈልፈውግንሀጫሉመልካምልጅነውእናምልጆቹንአላህያሣድግለትባለቤቱንምእሚከባከብይሥጣት።

    • @binas8786
      @binas8786 Před 3 lety

      subscribe በማድረግ አበርቱኝ❤❤❤❤

  • @user-sr9ry2zj9v
    @user-sr9ry2zj9v Před 4 lety +37

    እፍፍፍፍፍ ሚስኪን ሲያሳዝንንን እህህህህህህህ ውይ እናትህ አባትህ የኔ ጀግና ሀቅ መና ገር ችግር ነው ይመራል

    • @chakabachore8902
      @chakabachore8902 Před 3 lety

      በጣም ቅንና አዋቂ ነው። ሚዛናዊ ሰው ነው ለዚሁ ነው ያጠመዱት 😭

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety +82

    ኡፍ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር ምንም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረንም በከንቱ ስትሞት አንጀቴ በላኽኝ 😢😢😢😢

  • @kidiy4491
    @kidiy4491 Před 4 lety +10

    Yene geta mariyamn betam asazenkegn 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
    Yene jegina ante lik nbrk oromgna balawukm musicahn gn esemawu nbr iko 💕💕💕💕💕
    Nebishn begenet yanirewu 🙏🙏🙏

  • @nimonanuti8569
    @nimonanuti8569 Před 5 lety +12

    Hacalu thank you so much for your part in our struggle against dictators .👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @barchdereje4360
    @barchdereje4360 Před 5 lety +42

    ጎበዝ በርታ ኃጯሉ

  • @user-ln6hi8gz4y
    @user-ln6hi8gz4y Před 4 lety +86

    የኔ አባት ዛሬ ነው እየን ኺዲዎ ያየውት የምር ልጅን የማይፈልገውን ጥያቄ እየጠየቃችው እያስገደዳችው ለዝች ቀን አበቃችውት የስራችውን ይስጣችው አችና ጀዋር ያለድሜው የልጆቹን ደስታ ነጠቃችውት ክፉ ዎች የምር እየን እተርቢ ስሰማ አስለቀሰኝ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 Před 4 lety +2

      እኔም 😭😭☝️💔

    • @user-vg8vi7wk8g
      @user-vg8vi7wk8g Před 4 lety +2

      አፍፍፍ😭😭😭😭ያማል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety +2

      እኔም ነደድሁ በሉት የኔ ጌታ እኔ ኢትዮቢያ ነኝ እህትህ የኔ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑራት በሉህ እነነብሰ በላ

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 Před 4 lety

      @@rhamahamedyoutube8242 ደምሪኝ ማር

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 Před 4 lety +2

      😭😭😭😭😭😭😭 egzihaber amelak nebsesken begant yanurew 🙏🙏😭😭😭😭

  • @theone2993
    @theone2993 Před 4 lety +1

    ልጅየኮ ድብብቆሽ የማይወድ
    ላመነበት የማያመነታ ምርጥ ሃበሻዊ
    ልክ ማንኛውም ሰው ለብሄሩ ወገን እምደሚጮሁት እና ድምፃቸውን እንድሚያሰሙላቸው ሁሉ ሃጫሉም
    እንደዛ ነው ያደረገው ይሄ ደግም መላው
    ኢትዮዺያዊ ሊያደንቅለት የሚገባ ተግባር ነው! ምርጥ ጨዋታ አዋቂ ሃበሻዊ ነበር🇪🇹

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 Před 5 lety +92

    እኔ ጉራጌ ነኝ ቋቋው ባላቀውም አሊ ቢራና አጫሉ ደስ ትሉኛላቹ

    • @zuriyashimuzmil834
      @zuriyashimuzmil834 Před 5 lety

      @@wubitethiopia1113 ክክክክ ይሆናል

    • @zuriyashimuzmil834
      @zuriyashimuzmil834 Před 5 lety +1

      @@suman6350 ክክክ ባለትዳር ነኝ

    • @suman6350
      @suman6350 Před 5 lety +1

      Hayat Mohamed ውይ በቃ የባልሽ ኮንትራትሲያልቅ እንደሜቴክ ያለጨረታ ደግሞ እንዳያገባሽ እኔም እጫረታለሁ ! እሺ ሙሽሪት

    • @user-pq1jy4tt1h
      @user-pq1jy4tt1h Před 5 lety

      ማለት ጉራጌ ድራሹ ይጥፋም ቢሉሽ አብረሽ ሆይ ሆይ እያልሽ መሞትሽ ነው።

    • @zuriyashimuzmil834
      @zuriyashimuzmil834 Před 5 lety

      @@user-pq1jy4tt1h እዴት አልገባኝም አባባላቹ

  • @dhibaayuelemaa4399
    @dhibaayuelemaa4399 Před 5 lety +11

    hacee koo nuufi jiraadhi......#bety # smart interview.. keep moving forward....God bless both of you

  • @robelkidane9995
    @robelkidane9995 Před 5 lety +28

    i am from tigray...i really loved you

  • @Kiku-ec3xt
    @Kiku-ec3xt Před 4 lety +22

    I feel like he was an honest person,he was a hero it hurts that he died in such a young age

  • @derejehilegorges3519
    @derejehilegorges3519 Před 5 lety +47

    ጀግና ነህ አኮ አጫሉ ለገንዘብ ሳይሆን ለህዝብ የዜምክ ጀግና እንወድሀለን !!

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Před 5 lety +8

    Thank you Hachaloo, I found you very much informed and knowledgeable of what you are talking. Thank you once again.

    • @hiwotteferi780
      @hiwotteferi780 Před 4 lety

      Me too i couldn't expect this way it's really broken my heart. He was brilliant Rest & Peace 😭😭😭

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 Před 4 lety

      የችሙጢ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 4 lety +58

    አንቺን የመሳሰሉ ድንዙዛን ናቸሁ ልጁን ያስበላችሁት።

  • @rosehabesha4822
    @rosehabesha4822 Před 4 lety +6

    ONEG neh Sitlew Adelehum ababalu des Sil , I have watched it 100 time he looks like a little Kid ,, RIP my King , I am Tigre and Amhara , Endezih behiwote Alikeshe Alawukim My heart ❤️ is broken, you have such a pure Soul ,the love you have for your people is Unbelievable,,, Rest in Paradise King 👑 you will always remain in our heart ❤️ I wish I could listen Oromgna ,, Ethiopian people Loves you So much ,,, I wish you could wake up for one Second and see what Ethiopia 🇪🇹 looks like with out you ,, you are truly a legend it will never be the same ,, I Love you so so Much ever though I didn’t understand a single word of your Song

  • @kennaaraggaasaa9587
    @kennaaraggaasaa9587 Před 5 lety +67

    gotaa koo hacee gafaa xiiqii weddd yee oromo lij 💓💓💓sii qabachuu keenyaaf sin bonaa tokichaa qixee namaa kumaa 💕💕💕🌷🌷

  • @abduabdi246
    @abduabdi246 Před 5 lety +17

    You know what he’s true HERO and he’s a legend really

  • @jdudhbdvhs2063
    @jdudhbdvhs2063 Před 4 lety +90

    ቤቲ ስለ ቴድ አጠበቅሽው እሳ ብዙ ልታሳስችው ሞከርሽ ደመኛ አደለንም እስከሚልሽ ድረስ ምን አይነት ተንኮለኛ ሴት ነሽ ግን

    • @alemyadengilmaryemliji4936
      @alemyadengilmaryemliji4936 Před 4 lety +2

      Uufffff endazichi tonkolegn sawo al gin lamennnn

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 4 lety +4

      She is mean! Hope she'll pay for the part she play on his death, I pray!!

    • @abn1008
      @abn1008 Před 4 lety +2

      Yichi ergum setyo kedrom minm yemiweded neger yelelat yeseytan melktegna nat wey atamr wey atafr denez endezich yalu kewket yetsedu sewoch nachew yemiyamsun.

    • @samuelalemayehu9106
      @samuelalemayehu9106 Před 3 lety +1

      Denez

    • @getinetamsalu7894
      @getinetamsalu7894 Před 3 lety

      Ye 666 wa Jezabel! Ke Awrew gar mititayew!

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 4 lety +5

    አጫሉ የኔጌታ ነፍስህን በአፀገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል ለቤተሰብህ ለወዳጆችህም መፅናናቱን ይስጣቸው አቼ ቤቴ የሚሉሽ ሰይጣን ነሽ አጠያየቀሽ ሁሉ በጣም የማይገባነው

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 Před 4 lety +14

    የእውነት ይሄን ቃለ - መጠይቁን መጨረስ አልቻልኩም ፣በጣም ፣እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ።

    • @ramatoyoub9669
      @ramatoyoub9669 Před 4 lety

      በጣም ያሳዝናል መጨራሻላይ ምንአንዳላት ምርመራሽን ቀጥይ አላት ተምድያ ምድያ ሢራሩጡ አሰገደሉት አይ ነብሠ ገዳዬች አሁን እቅልፍ ይይዛችሁ ይሆን የልጆችን አባት ጀግና ኢቱዩጰያ እመገሉአረመኔወች ፈጣሪ ይፍርድበቸው የሀቁ ጌታ

  • @tiyab1168
    @tiyab1168 Před 5 lety +9

    We love and adimire the love and dedication you have for your people. Keep singing in Afaan Oromo. We love you from Eritrea.❤ Oromo people are truly amazing people!

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 4 lety +4

    ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልህ....😢😢😢
    ለዚህ አጭር እድሜያችን ይሄው እያዬን እንኳን ማስተዋል አቅቶናል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @user-jd5gl5pm9d
    @user-jd5gl5pm9d Před 4 lety +6

    ምርመራሽን ቀጥይ አላለም መሰል ልኳን ነገራት አፈር ያቅልልህ ከደጋጓች ጎን ያኑርህ🥺😭💔

  • @amera9206
    @amera9206 Před 4 lety +17

    እውነትም ምርመራ በጣም አሳዘከኝ የኔ ጨዋ ለካ ሰው ሲያጡት ነው ማንነቱ የሚታወቀው ምናለበት ከመጀመሪያም እደዚው ባወኩህና በተረዳውህ ዘፈን አልደግፍም አልሰማም ነገር ግን አተነትህ አጀቴን በላኝ ኦሮሞኳን ባልሆን ልቤን ነካሀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ አሁንስ ፍትህ ለህዝቤ

  • @luqmanibrahem9301
    @luqmanibrahem9301 Před 4 lety +58

    የአስተሳሰቡ ጥልቀት ፍፁም ከገመትኩት በላይ ነው። ሞቱ በጣም አሳዛኝ ነው። ይህን ሰው ኦሮሞ ግዙፍ መሳሪያ ነው ያጣው። እሱን የሚተካ ለማፍራት መጣደፍ ያስፈልጋል።

    • @user-jd5gl5pm9d
      @user-jd5gl5pm9d Před 4 lety +1

      እድሜ ለጅዋር ብትወልድም ማስገደሉ አይቀርም ለራሱ ጥቅም ስል

    • @maranatha391
      @maranatha391 Před 4 lety +1

      እኔም በጣም ነው የተገርምኩት አሁን እያየሁት እንደዚህ አልመሰለኝም

    • @mytube2450
      @mytube2450 Před 4 lety

      Betam!

    • @user-ux5qp7gq4h
      @user-ux5qp7gq4h Před 3 lety

      @@user-jd5gl5pm9d አረ ባክሽ ሌላስ

    • @segnitolessa9225
      @segnitolessa9225 Před 3 lety

      i know its just irreplaceable!!!!

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 Před 4 lety +28

    የኔ አባት ለወደፊት ለመስራት እያስብኮ ነው አለ በአጭር አስቀሩህ አይ ስው 😭😭😭😭😭😭

  • @N48I1UM4R2
    @N48I1UM4R2 Před 4 lety +10

    Rest In Peace ✌️ Young and legend haacaaluu hundeessaa I love you ❤️😘💕Forever Bro. Rest In Peace ✌️ Bro

  • @hawiinetoroshawaash4850
    @hawiinetoroshawaash4850 Před 5 lety +19

    Thank you hacee😗😗😗😗😍😍😍😍😍❤💚❤💚❤

  • @solomonshentema2614
    @solomonshentema2614 Před 5 lety +5

    Achalu Hundesa is our great hero,we're proud of him for the struggle he made,he is influential singer all over the world for empowering freedom of our nation.

  • @mimiamente1177
    @mimiamente1177 Před 4 lety +16

    WHAT A HUMAN BEING. RIP MY HERO

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety +3

    Wow I really didn't know that he was this much genius! I really proud how you answered her strong question! God rest you on peace my brother!

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 5 lety +5

    ሃጫሉ ጀግና ነው ዘረኛም አይደለም አንቺ ግን አጠያቀሽ ያስጠላል ማጋጨት ይመስላል :: ሀጨሉ በርታ ምርጥ ዘፈን እና ድምፅ አለህ ትር ጉሙ አንዳንዱ ቢከብደኝም:: I have your cd music in my car, even your music is the best from the youngest musicians what we hear now. Just for a coment for you please sing your future music beyond one region and sing for Ethiopia like the legend Alibira. The rest we are with you we will eager to hear your voice and music. Keep it up! The things she asked you about Esayas Afowork you have done great, that is not concern you. You are doing great!!!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 4 lety +8

    በጣም ገርና ትሁት እንደሆነ ያስታዉቃል እሄ ክፍ መርዝ ጀዋር መሐመድ አስበላዉ መፅናናት ለናቱ & ለቤተሰቡ እመኛለሁ ያማል በልጅነቱ በሉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 Před 4 lety +5

    አጫሉ በእውነት ጀገና ነበርክ ለኦሮሞ ብዙ ታግለሐል ነብስ ይማር

  • @mambarichneshweykeyoushbed2280

    እሚገርመው በሱ ቦታ ብሞት ደስ ይለኘ ነበር እኔ ስለማረባ

  • @eluelu6166
    @eluelu6166 Před 5 lety +17

    የሁሉም የኢትዮጵያ ዘፋኞች ትልቅ ችግር እውቀትን በማይጠይቅ እና በተፈጥሮ በተገኘ ድምጽና ትንሽ የግጥም ችሎታ ስለታወቁ ሁሉን ያወቁ የመስላቸውና የፖለቲካ የኢኮኖሚ ምናምን ተንታኝ ሆነው ይቀርባሉ። ሃጫሉ ጥሩ ዘፋኝ ነህ ግጥምህም አሪፍ ነው የፖለቲካ እውቀትህ ግን ስሜት የተጫነው የመስላል።

    • @wisdom21all
      @wisdom21all Před 4 lety

      Chiger nw simetin yemiametaw.
      anchi chiger mech ayesh.

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 5 lety +4

    ጋዜጠኛ ቤቲ በርቺ አጠያየቅሽ ለሙያው ያለሽን ብቃት በብዙ ስራወችሽ ያሳየሽ በራስሽ የምተማመኝ የራስሽ ልዩና እውነትን ህዝቦችች እዲውቁ ማንምበድፍረትና መታወቅ ያለበትን በጥበብሽ ተጠቅመሽበት ከራሳቸው እዲናገሩ ማረግ ትልቅ ችሉታ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!! 🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 5 lety +1

      Mimi Kebede ....ምን ላርግሽ የኔ እመቤት? አንድ አርቆ አስተዋይና እውነተኛ የጋዜጠኞችን እውቅ የአጠያየቅ ዘይቤ የሚያውቅ አንቺን አየሁ! ብዙ ግዜ እድሉን ባገኘና አንድ ሰው ይህንን ጥያቄ ቢያቀርብለት ብዬ የምላቸውን ስትጠይቅ አንዳንዴ " ይህች ሰው የሰውን አእምሮ ማንበብ ትችላለች" እስከምል የደረስኩባቸው ግዜዎች ነበር በተለይ ከጌታቸው ረዳ ጋር ያደረገችው ልዩ ቦታ ይይዛል..ይመችሽ

    • @obsetuman4236
      @obsetuman4236 Před 5 lety +2

      ቤትም አጫሉም አንበሶች

  • @thinkbeforeutalk8507
    @thinkbeforeutalk8507 Před 4 lety +13

    I wish I can give you my life bring you back I mean it u are in my heart ❤ forever

  • @user-xd4rj3uw7f
    @user-xd4rj3uw7f Před 4 lety +10

    ልብ ይስጥሽ ለዚህ ምስኪን ሰው ጀግና መሞት ያንችም አስተዋጾኦ አለበት

  • @nourelhassan5235
    @nourelhassan5235 Před 5 lety +14

    Long live hacalu ❤💪👌

  • @user-fi2oe6uw4k
    @user-fi2oe6uw4k Před 5 lety +36

    አንበሳዬ ❤

  • @miskore7228
    @miskore7228 Před 4 lety +7

    ነብስህ በገነት ያኑረው የኔ ወድም

  • @nahomkebede8667
    @nahomkebede8667 Před 4 lety +45

    ይቺ ጋዚጠኛ የሽብርተኞቹ ደጋፊ ነች በህግ መጠየቅም አለባት

  • @user-ic4vd9nn7y
    @user-ic4vd9nn7y Před 5 lety +12

    ሀጫሉ አንተ ጀግና ነህ
    ባንተ ከመጡብኝ ህይወቴን ከመስጠት ወደኃላ አልሽሽም ምክንያቱም እውነታን ነው የምትናገረው አትስማቸው ምድረ
    ጥንብ ዘረኛ አንተን ክፉ በተናገሩት ምላሳቸው አንድቀን ያፍሩበታል
    ነፍ አመት ኑርልን

    • @user-uy4rs4jv7x
      @user-uy4rs4jv7x Před 4 lety +2

      አይ ህይወት መስጠት እኔማ አላውቀውም ነበር ከሞተ ቡሃላ ወደ ቡሃላ ተመልሼ ስለሱ መስማት ጀመርኩ

    • @betireta192
      @betireta192 Před 4 lety

      አሽቃባጭ ሁላ

  • @beminettsegay8726
    @beminettsegay8726 Před 4 lety +13

    Proud of you brother rest in peace 🙏🏾

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha Před 5 lety

    እናቴ እያስተረጎመች ሙዚቃዎችህን እሰማለሁ ደስ ስለሚለኝ። ጎበዝ ልጅ ነህ። በረታ። ገና ብዙ ስራ ትሠራለህ። ወጣት እንደሚሆንህ መጠን

  • @skysk5469
    @skysk5469 Před 5 lety +4

    We love you Hacalu. Don’t listen to those who wants to divide us!!!

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 4 lety +5

    💖💖💖💖💖ከምወዳቸው መሃከል አንተ አንዱ ነክ ሁሌም ለዘላለም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 Před 4 lety +19

    የሷ አጠያየቅ ግን እንደዱ አመላለስ አይደለም እሱ ግን ብትገፋ ብትገፋ ብትገፋው መልሱ ጥላቻ አይደለም በመጨረሻም ምርመራሽን ቀጥይ ብሎ አሹፎባት ሄደ፣ ጋዜጠና ሳትሆን መለክተኛ ነች፣

  • @sadamohamed2455
    @sadamohamed2455 Před 4 lety +1

    ወይ ሀጫሉ ነቅተህባታል ይቺን ደረቅ
    በመጨረሻ ያልካት ነገር ተመቼቺኝ መርመራሺን ቀጥይ ዋው

  • @zaidelbeji431
    @zaidelbeji431 Před 5 lety +1

    Hachalu, really you are genuine and smart!!! God bless you!!!!

  • @mekbebaschalew7883
    @mekbebaschalew7883 Před 5 lety +6

    Thank you Bety for the wonderful interview you had with our beloved artist, Hacaaluu!

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 5 lety +42

    ክክክክክክ ሃጫሉ ተመቸኝ ምርመራሽን ቀጥይ እውነቱን ነው ቤቲ እኮ ጠንካራ መርማሪ ነው ምትመስለኝ ግን አድናቂሽ ነኝ ቤቲዬ በርቺ ጠንካራ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ደሞ ቀልባቸውን አትግፈፊያቸው 😉😉

  • @fsahaghebrehiwet2824
    @fsahaghebrehiwet2824 Před 4 lety +24

    በጣም ጎበዝ ልጅ መርመራሽን ቀጥዪ ኣለሽ ቤቲ ችግር ኣለብሽ RIP ወንድማቺን

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 Před 3 lety

      ሀጫሉ ዘፈኑን አወደዋለሁ በመሀይምነቱ አዝናለሁ ቤቲ የማንነት ችግር ያለባት ናት ፈጣሪ ይማራት።

  • @user-il5nv3mb1e
    @user-il5nv3mb1e Před 4 lety +4

    ምን አይነት ደነዝ ናት በአላህ እኔ ግን እሱንም አሁን ነዉ ያወኩት ግን በጣም አሣዝኖኛል ድፍት ያርጋችሁ የገደላችሁት

  • @hananahmed9194
    @hananahmed9194 Před 5 lety +11

    I love you so much hacee ❤❤❤❤❤✌

  • @Aman-ks2zn
    @Aman-ks2zn Před 5 lety +114

    ጎበዝ ልጅ በርታ ብቻ ሁሌም ዘረኞች ናቸዉ ሰዉን ዘረኛ በማለት ማሸማቀቅ የምፈልጉት ደግነቱ አሁን ማንም አይሰማቸዉ ተባኖባቸዋል።

    • @temeseldesta3249
      @temeseldesta3249 Před 5 lety +10

      raya rayuma ሙዚቃውን በጣም እወደዋልሁ ቋንቋውም ችግር የለም አስተርግሜ እሰማዋለሁ ግን አንተ ከቴዲ ጋር ብትዘፍኑ ኢትዮጵያን ህዝብ ታግባቡት ነበር እናም እስኪ አስቡበትና ስልፍቅርና አብሮነት ሀጫሉ ህንዴሳ ቴድሮስ ካሳሁን መላኩ ቢረዳ አብርሀም እናም ሌሎቻችሁ ከኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ዘረኝነትን የሚያጠፋ ፍቅር ሰላም ያለበት ዘፍናችሁ ለመላው እትዩጵያውያን ተፍናቃዩች ብትረዱ የኢትዮጵያ ህዝብ ለማግባባት ብትጫወቱ በርግጥም የተስፋዋን ምድር ያል ጥላቻ እናያት አለን

    • @nardoskittygamer7176
      @nardoskittygamer7176 Před 5 lety +2

      ታዲያሳ እነዚህ መርዞች ምስጦች

    • @lilybrown7216
      @lilybrown7216 Před 5 lety +1

      I can tell you are already narrow minded person

    • @elsuu3983
      @elsuu3983 Před 5 lety +7

      የኔ ውድ ሲጀመር እሱ ብታ የለውም ለሚንጫጬት እኮ ሀጬ ነብስ ነገርር ❤

    • @matthewbitaniamb673
      @matthewbitaniamb673 Před 5 lety

      raya rayuma awon lake nashi andand doma arsoch alu zare bisa godanochi

  • @lblb5443
    @lblb5443 Před 4 lety +1

    ይሄን ቃለ ምልልስ ካየው በዋላ ስለ አጫሉ ያለኝ አመለካከት ተቀየረ በጣም ትልቅ ሰው ነበርክ እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑረው አንቺ ግን እርካሽ ዘረኛ ምጠይቂው ጥያቄ ሁሉ የዘርኝነት ነው እሱ ግን ከጠበኩት በላይ የበሰለ አስተሳስብ ያለው እንዳቺ ዘረኛ አይደለም በጣም ያሳዝናል አንቺና ጁዋር እያላቹ እሱ መሞቱ

    • @maranatha391
      @maranatha391 Před 4 lety

      በጣም ይገርማል አማርኛ እንኳን የሚችል አልመሰለኝም ነበር

  • @nooradem4158
    @nooradem4158 Před 5 lety

    እኔ አማራ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን የአጫሉ ሙዚቃ ይመቸኛል በጣም ነው የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ ሀጫሉየ አንዳንድ ሠወች አንተና ቴዲን ያወራርዳሉ አንተም ቴዲም የሀገራችን ባለውለታ ናችሁ በዛ ላይ አንድ ላይም ሠርታችሃል ደሥ ሲል ሌላው ያሣቀኝና ያዝናናኝ ነገር ኦረመኛ የተነገረው ሁሉ የኦነግ ካርጋ አይደለም ያለከው ነገር kkkkkkkk

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይፈረድ በጣም ያማል ልጅቱ እወቀት ነበረው 😭 ምን ዋጋለው ባጭሩ አሰቀሩህ እግዚአብሔር የሰራቸውን ይሰጣችሁ😭

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 Před 5 lety +56

    🦁 🦁 ሐጬ አንበሳው, የሺ ስው ግምት 🦁 🦁
    🦁 🦁 ወኔህን አይቶ ይሸበር ጠላት! 🦁 🦁

  • @abdimuhammed4488
    @abdimuhammed4488 Před 5 lety +1

    Long life our beloved artist Haacaalu Hundeessaa! Well done! We love you four ever!

  • @yergalemjimma273
    @yergalemjimma273 Před 4 lety +8

    አንቺና የ omn ጋዜጠኛ ጉዮ ናችሁ የማይሆን ጥያቈ ጠይቃችሁ ያስበላችሁት

  • @aderawadam8683
    @aderawadam8683 Před 5 lety +3

    hachalu mirt tagay new,i love his music.anchi nesh gosegna.mejemeria erasish te gosegnnet wuchi.

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 Před 5 lety +8

    I am so proud of you hachu 😍 I love you
    Haters go hell he is herooooooo

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p Před 4 lety +2

    የኔ ውድ ሀጫሉ ገዳዮችክ አላህ በአጭር ያስቀራቸው ኢንሻ አላህ አላህ እድሜአቸውን ያሳጥራቸዋል ወደ ፊት እሰራለሁ ስትል እንዴት እንዳሳዘንከኝ በቃ ብዙ ዘፋኞች ሞተዋል እንዳንተ ያሳዘነኝ ያበሳጨኝ የለም ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 በአጭር እንዳስቀሩህ አላህ በአጭር ያስቀራቸው 😱😭

  • @zmisganaw
    @zmisganaw Před 4 lety +37

    I was wrong about hichalu, now I understand why ethiopia enemy killed him to destabilize the country! Although I have differ on some issues with him, he stand for what he believed. Ethiopa lost a great person. RIP

    • @sadaahmed114
      @sadaahmed114 Před 4 lety

      🙏🏼

    • @Asmelash2023
      @Asmelash2023 Před 4 lety

      he was the most influential man who was controlled 'Qeerroo', but Nefxegna fear Qeerroo to death, now you can understand the calculation why Nefxegna killed him

    • @user-bd3oo2ej2k
      @user-bd3oo2ej2k Před 4 lety

      @@Asmelash2023 ጃዋርና በቀለ በወያኔ ጉርሻ ከሚኖረው ከኦነግ ሸኔ ጋር ተባብረው በሉት። ሀጫሉ ኢትዮጵያን የሚወድ ልጅ ነበር። አንተ ራስህ ጠላቱ ካልሆንክ በስተቀር ገዳዮቹን ማወቅ አይከብድህም። ኢንተርቪው አደረጉት፣ ቤቲን ሲሰናበታት ፣ ምርመራሽን ቀጥይ ብሎአት ነበር። የጃዋር ቴሌቪዥን ላይም ጋዜጤኛው እንኩዋን ወደምርመራችን መጣህ አለው። ስቱዲዮው ውስጥ የሚያስፈራ ድምፅ የሚሰማ ይመስላል። ፊቱን ደጋግሞ በድንጋጤ ያዞር ነበር። ቆርጠው ከአማራው ጋር ሊያጣላው ይችላል የሚሉትን ለቀቁት። ምናልባት እሱን ባይልላቸው ኖሮ እዛው ሊገሉት ይችሉም ነበር። እግዚአብሔር ሳይውል ሳያድር ፍርዳቸውን ይስጥልን። ሀጫሉ ላመነበት የሚሞት ጀግና ኢትዮጵያዊ የአምቦ ተወላጅ ነበር።

    • @tsehafitaezaz7665
      @tsehafitaezaz7665 Před 3 lety

      @@Asmelash2023 lol ciao juntaw, yall locked him up for 5 years and now wants to act like his friend. His own words in his last interview was ”anyone who are oromo and goes to Mekelle to co-operate with tplf are a great shame”

    • @Asmelash2023
      @Asmelash2023 Před 3 lety

      @@tsehafitaezaz7665 neftegna, locked and killing is two different things.

  • @zabibaabadewiizabibaabadew8311

    I LOVE you hacalu💔

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 Před 5 lety +24

    Moti jiba
    Jabba maltu jibba
    Haccaaluuuu koo
    Haccaaaluuu koo
    Tokkicha Qixeeee
    Namaaa Dhibaa 😘😘😘😘😘
    Yaron dhagefdhu imimni ijara naa yate uuuuufff Rabi umuri koraa hirs'e sif haa dabalu
    Gufun ileee sii hin dhayin haceeeee koo kooo kooo uuuuuu ❤❤❤❤

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 Před 5 lety

      ዶ/ር አብይ ውስጤ ነው
      amen amen raabii aceekeenyaa nuf ya eguu waal mararfachu qabna nuttiii dinii keenyaa waayigedumaan ettii dhagayeemeraa gugubataanii jiiruu👌
      ✔✔💖💖💖❤💪💪

    • @elsuu3983
      @elsuu3983 Před 5 lety

      @@giinchiishawalixaadestakeb1436 Wan ofi koo dhisi issan baran marzi dhugu sababa kenyati oso tedi ta'e kirkirtu du'a 😂😂😂😂😂 hace &oromo long livee 💕👌

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 Před 4 lety +67

    ገና ዛሬ አየሁህ አማረኛ ስታወራ ነፍስ ይማር አጫሉ

    • @biliseetube2776
      @biliseetube2776 Před 4 lety +5

      ወደ ሗለ ተመልሰሽ እይ ቡዙ ግዜ የወራል አለየውም በይ እንጅ አማርኛ አያወራም አትበይ ቋንቋ መግባበ እንጅ ሌለ ትርጉም የለውም

    • @eyobab1229
      @eyobab1229 Před 4 lety +1

      በፊት ስለምያስጠላሽ ነበር

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g Před 3 lety +1

      እኔስ ገና ድሮ አየዋለሁ አማራ ነኝ ጌታን ግን ሙዚቃ የሱ እና የተለያዩ ነገሮች አዳምጣለሁ ገና በወያኔ ጊዜ ከመድረክ ላይ ጎትተው እዳወረዱት ማለት ለህዝቡ መልእክት ለማስተላለፍ ሲሞክር ማለት ነው እና ይህ ሰው በእኩልነት የሚያምን ነው እኔ ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁ ግን ማንም አይረዳኝም ነበር ማንም የማይሞት ልጅ ነው የሞተው ጌታን

    • @yonaskenenisa1594
      @yonaskenenisa1594 Před 3 lety

      anchi betammmmmmmm zeregna nesh.

  • @amsaleyimer
    @amsaleyimer Před 3 lety +4

    በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ አለ ሀጫሉ። ብዙ መስራት ሲችል ቢለየንም በሳል ንግግሮቹ እና ሙዚቃዎቹ በተለይ ጅማ ጅርተቲ አይረሳኝም

  • @monicameleta488
    @monicameleta488 Před 5 lety +129

    እኔ ሙዚቃ አልወድም ግን አድናቂ ነኝ በተለይ ጠላትን ስለምታንጫጫ

  • @gebreegzaber9546
    @gebreegzaber9546 Před 5 lety +83

    I’m not Oromo but I love his music, so he doesn’t have to sing his song in Tigrinya!

    • @gebreegzaber9546
      @gebreegzaber9546 Před 5 lety +1

      medhane girmay: I can tell you are not from Tigray. Tigray people love all ethnic groups in Ethiopia and believes Tigray people is Tigraway Ethiopiawi!

    • @ademaahmed7087
      @ademaahmed7087 Před 5 lety +1

      Aby Gebre we love you bro from oromia❤️💚❤️🇪🇹

    • @gebreegzaber9546
      @gebreegzaber9546 Před 5 lety

      AmharaFirst እንዳንተ አይነት መርዞች ናቸው እንደዛ ያሉት: ሁሉም ብሄር ውስጥ እንዳንተ አይነት አለ:

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 4 lety +148

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ፕሮግራምሽን ብቻ አታስቢ ቴዲ እኮ ወንድሙ ማለት ነው ደማቸው አንድ ነው ወደ ሇላ ቢቆጠር ሁሉም ኢትዮፕያዊ የተዳቀለ ነው።

    • @amygirma7933
      @amygirma7933 Před 4 lety

      Ir sigita nigirenate bimareyame kishime😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @godeliyasegzibertalaqnw3499
      @godeliyasegzibertalaqnw3499 Před 4 lety

      Wanawa eko lijun yasbelachiwu yichi sexan nat

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 4 lety +2

      ያው ቴዲ አፄ ምኒሊክን ስለሚዘክር፣ ኦሮሞዎቹ ደግሞ እሳቸውን ስለሚጠሉ ያችን ለማስታወስ ብላ ይመስለኛል ጥያቄዋ.. ምን ዋጋ አለው ሁሉም ቀረ.. ነብሱን ይማረው። ይቺ አለም ከባድ ናት።

    • @0912764458
      @0912764458 Před 4 lety

      exactly

    • @hdhyhdyeyyeye9478
      @hdhyhdyeyyeye9478 Před 3 lety

      አንቺ ደደብ ነሽ የማይጠየቅ ጥቀያቄ ጠይቀሽ ልጅን አስበላሽው ስጠላሽ ባላይሽ

  • @selamawitbirehanu8108
    @selamawitbirehanu8108 Před 4 lety +8

    እኔ ምንም ማለት አቃቶኛል እግዚአብሔር አምላክ የሠማዩን ቤትህን ያሣምርልክ😂😂

  • @oddatube7428
    @oddatube7428 Před 5 lety +3

    Wow best of best our hero
    Hachalu i am proud of you

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f Před 5 lety +17

    ቴድ እና ሀጫሉ ምን ሆነው ነበር እስኪ የምታቁ አስረዱኝ እኔ ሁሎችም ውስጤ ናቸው

    • @user-ut4jx8ik6c
      @user-ut4jx8ik6c Před 5 lety +7

      ሀጫሉ ቴዲን አይወደዉም ቴዲ ያፄወቹ ደጋፊ ስለሆነ ሀጫሉ ደግሞ አፄወቹን የሚደግፍ ሰዉ አይወድም የኢትዮን ባዲራም አይወድም የኦሮሞ ክልልን ነዉ የሚይዘዉ ሌላ ፀብ የላቼዉም

    • @user-ek7vw9xn9f
      @user-ek7vw9xn9f Před 5 lety +6

      @@user-ut4jx8ik6c ዘረኛውችን ከሀገራችን ያጥፋልን

    • @user-ut4jx8ik6c
      @user-ut4jx8ik6c Před 5 lety +1

      @@user-ek7vw9xn9f አሜን

    • @musafokiisea6840
      @musafokiisea6840 Před 4 lety +3

      Te +Ac= Ethiopian

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 4 lety +1

      @@user-ut4jx8ik6c ጎበዝ በደብ አስረዳሽ

  • @Mengdot
    @Mengdot Před 22 dny

    He was an amazing human being. God bless his soul. You were so fair and a man of principle. Rest in heaven. You were proud of your background. It should be strongly supported there is nothing is wrong with that. You are an Ethiopian hero. United Ethiopia is the answer. We are better together. We all have Oromo in our blood. That is for sure.

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Před 4 lety +1

    What a great personality and confidence you had ........Hachalu rest in peace . You are a hero !!!!

  • @tawo8395
    @tawo8395 Před 5 lety +23

    አምቦ መህፀንህ ይበረክ እንዴነ መራራ ጉድነ እንዴነ ሀጨሉ የሉትን ስለሠጠን

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +91

    ሙዚቃዎችህ ወስጤ ናቸው ኮፊደስህን ሳላደንቅ አላልፍም ነገሮች ተለውጠው አንድ ቀን ኢትዮጲያ የሚል ሙዚቃ እደምታሰማን ተስፋ አደርጋለው

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 Před 5 lety

      Adama quci bilash oromon texayalash gagama

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 Před 5 lety

      ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia
      mejemerya oromo sekeber new wada ethiopia memataw isu👌

    • @weleyewayeshunege5217
      @weleyewayeshunege5217 Před 5 lety

      Eache
      Oromo kema tegegeto new mejemerya oromo emeteyew ere mene teshalachu
      Ethiopia belu eseki

  • @nlb1231
    @nlb1231 Před 3 lety +1

    This guy was very articulate, long sighted and a good orator. On top of that, he is highly acceptable and talented musicians in his community in particular and in the country in general. He was killed by those who are afraid of him, not by random guys or OLF. May God rest his soul.

  • @samg.7861
    @samg.7861 Před 4 lety +18

    መልካም ሰው:: የኦሮሞን ትግል በሰላማዊ መንገድ የሚገልጵ:: የአንተ ንፁ አምላክ እነዚህን ጨቃኞችን ያጋልጣል አይቀርም:: ነብስ ይማር::

  • @hiwidaniel2315
    @hiwidaniel2315 Před 5 lety +5

    I wish he can sing in English or Amharic so everyone can listen to his songs!

  • @kalcherlove6126
    @kalcherlove6126 Před 4 lety +23

    ምን ትመስላለች በፈጣሪ አስተያየቷ እራሱ ሲዘጋ ወድሜዋ ነብስክን ይማርልን አጫሉዬ!!!

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 4 lety

      ላ ጥያቄዋ አሪፍ ነው

    • @meazahagos4725
      @meazahagos4725 Před 4 lety +1

      በጣም እቺየተረገመች የሶቻናልመዘጋት አለበት

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 Před 4 lety

      @@fatumaabdallah2039 ይሄው በሳምት ውስጥ አስደፍት

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 Před 4 lety

      @@meazahagos4725 እሷን ነው መስወገድ ከቻናሉ/ተወግዳለች ካልተመለሰች!!!

    • @hirumajor8524
      @hirumajor8524 Před 3 lety

      Betam

  • @umnoohaman5204
    @umnoohaman5204 Před 4 lety

    I respect you Hachalu 💯. I wish all the best things for your children

  • @tsehayezewede2843
    @tsehayezewede2843 Před 6 měsíci

    ብወቅቱ የነብረው የተሳሰተ ኣመላካከት ይህ ልጅ ብጣም ይሳዝናል ዶ/ር ኣብይ ጨካይ ነው ። እድሉም ኣልተጠቅምበትም

  • @yohannisbirhane7792
    @yohannisbirhane7792 Před 5 lety +9

    hachalu : the true definition of confidence !!! what a man !! what a confident guy

  • @elsaewendy1081
    @elsaewendy1081 Před 4 lety +15

    ምን አይነት የሰው ስይጣን ነች በጌታ

  • @FesehaBule
    @FesehaBule Před 3 měsíci +1

    ሀጫሉ king የቄሮ አባት❤❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety

    ምን አይነት ክፉ ሰውነች ዋው እቺሴት ክፉነች እግዚአብሔር ይገስፅሽ ለመብላት ተዘጋጅታቹ ተስዋላቹ እቺ ክፉ