ዘፈን መዝፈንና ማዳመጥ ሃጢያት ነውን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ዘፈን መዝፈንና ማዳመጥ ሃጢያት ነውን?

Komentáře • 25

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 Před měsícem

    God bless you my brother!

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před 6 měsíci +2

    Everytime I listen your messages, I always get something unforgatable in my life....also ypu preach in simplest way, you are a real teacher sir. Big respect!🙏

  • @mikiastefferra5460
    @mikiastefferra5460 Před 6 měsíci

    I'm inspired and motivated by your teaching God bless you!!! And I have question for you about gambling is it sinful?

  • @sippieatasgedom2496
    @sippieatasgedom2496 Před 6 měsíci

    ተባረክ

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 Před 6 měsíci

    ጠበቃ አለላችሁ በኃጢአታችን ብንናዘዝ የሚለውን የአንደኛ ዬሃንስ መልእክት እንዴት ታስማማዋለሁ?ኃጢአት አለ

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 6 měsíci

    ውሸትም እኮ ሀጥያት ነው አንተ ግን እውነትን ገልጠሀልና ተባረክ መርጦ መኖር ለራስ እንጅ ለሀጥያት አይደለም

  • @desta9900
    @desta9900 Před 6 měsíci

    ❤❤❤🙏

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Před 6 měsíci

    Awon ale!!!! Ametsi(Kirstos n alemamen hatiat newu!!!!)))

  • @dawitgemechu4837
    @dawitgemechu4837 Před 6 měsíci +2

    A little knowledge is dangerous teacher hailu yohanise

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před 6 měsíci

    የት ሄደ ታድያ? 1የው 1፥7-10

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Před 6 měsíci

    የፈረንጅ ፊልም ማየትስ???

  • @belayabebe476
    @belayabebe476 Před 6 měsíci

    ዘፈንና መጠጥ ወዘተ ላልከን ይኸው እዚህ በግልፅ ተቀምጦልሀል
    ገላትያ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
    ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
    ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus Před 6 měsíci +1

    ኣዎ ሓጥያት ኣለ። ይህ ኣንብበው
    1ኛ ዮሐንስ 1 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ኀጢአት የለብንም ብንል፣ ራሳችንን እናስታለን፤ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    ⁹ ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።
    ¹⁰ ኀጢአት አልሠራንም ብንል፣ እርሱን ሐሰተኛ እናደርገዋለን፤ ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
    ሃጥያት የሌለ ከሆነ ይህ እዚ ይተጻፈ ሃጥያት ከየት የመጣ ነው?

  • @alemayehumekonen4808
    @alemayehumekonen4808 Před 6 měsíci

    ኢየሱስን አለማመን ኃጢአት አይደለም እንዴ???

  • @EmbracetheNature1
    @EmbracetheNature1 Před 6 měsíci +1

    czcams.com/video/nfE99404nkA/video.htmlsi=Tw5pCrZ8-z-wl0i9 🤔🤔🤔🤔 ምንም ጭብጥ የሌለው ሀይማኖት

    • @meharibelayneh6013
      @meharibelayneh6013 Před 2 měsíci

      ሃይማኖተኛ ስለሆንክ ነው ግራ የገባህ። ሃይማኖትን ተው።

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 6 měsíci

    ውይይይ አሁን በዚህ በሙጣጭ ዘመን ላይ ሆነህ ታደራድራለህ??
    ይሄ ሀጢያት ነው አይደለም የሚለው ሀሳብ የሚመነጭበት ሰው በጣጣም የተቸገረ ሰው ነው
    በመጨረሻው ዘመን ወንጌል በሀይል ይሰበካል ተባለ እንጂ ሀጢያት ተብሎ የተፃፈውን አባብልልን አልተባልክም ሊበሏት ያሉትን ........አስታወስከኝ
    ነገ ደግሞ ዝሙት ሀጢያት ነው??
    መዳራት ሀጢያት ነው???ርዕሶችህ ራሱ ለአዕምሮ ተላልፎ የተሰጠ ሰው የሚመነጭ ነው
    በጣም ህዋስህ እያስቸገረህ መሆኑን አስረዳኸን ከመፀለይ ውጪ ምንም ማድረግ አንችልም
    ቸሬ አንተ ቢንያም ሶፊያ ዲጊ ወዳጄነህ ፍቅርሲዝም እህተ ማሪያም የት ነው መሰብሰቢያችሁ ግን??ተሰብስባችሁ የምታብዱበት ድንኳን ይፍረስ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 6 měsíci +1

    አረ አንተ ሰው አሰተውል ሀጥያት የለም ስትል ምንም አይሰማህ???ሰው ሁሉ እግዚኣብሔር እጅግ በሚያዝንበት ሀጢያት ተጥለቅልቆ እያዬህ ለምን ሰውን ታስታለህ(ግራ ታጋባለህ)ውነት የስህተት ትምህርት እንደምታስተምር አመንኩ ለዩቱዩብ ብር ብለህ አሁን ደሞ አበዛህው አይጠቅምህም ገና የዳኑትንም አታሰናክል ጌታ ይጠይቅሀል

    • @tsegayealemu6476
      @tsegayealemu6476 Před 6 měsíci

      ሀሳቡን ካልተቀበልክ አለመከታተል ትችላለህ በቃ።

    • @tsegayealemu6476
      @tsegayealemu6476 Před 6 měsíci

      ሀሳቡን ወይንም አስተምሮቱን ካልተቀበል መተው አለመከታተል ነው

  • @canon2829
    @canon2829 Před 6 měsíci

    አንተ የሲኦል ልጅ ነህ

  • @belayabebe476
    @belayabebe476 Před 6 měsíci

    አቶ ሀይሉ ምን እያልከን ነው?ይሄስ
    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

    • @belayabebe476
      @belayabebe476 Před 6 měsíci

      ሀጢአት የለም ላልከን፣
      1ኛ ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
      ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።

    • @belayabebe476
      @belayabebe476 Před 6 měsíci

      “ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 1፥10