ሙስሊሞች ጋር የተደረግ ውይይት | aman shalom | ermias abebe | ustaz abu hayder | ተናገር እውነቱን | faithline
Vložit
- čas přidán 29. 07. 2023
- #ተናገር #ዮኒማኛ #ሃንኤል
faithline
to contact 👇
Aman shalom: t.me/Biblos336
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ሙስሊሞች ጋር የተደረግ ውይይት | aman shalom | ermias abebe | ustaz abu hayder | ተናገር እውነቱን | faithline
ሙስሊሞች ጋር የተደረግ ውይይት | aman shalom | ermias abebe | ustaz abu hayder | ተናገር እውነቱን | faithline
ሙስሊሞች ጋር የተደረግ ውይይት | aman shalom | ermias abebe | ustaz abu hayder | ተናገር እውነቱን | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa
#በጋሻው #ዮኒማኛ #ሃንኤል #ድንቅ #ደንኤል አምደ ሚካኤል #daniel amed mikalከስዕላቱ ጀርባ ያለው ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስ ፍቅር #መዝሙር #መስቀል #መሰንቆ #እምነት #እውቀትብርሃንewketbirhan #ተክለሃይማኖት #ተክለሃይማኖት #መድሃኒዐለም #ደብተራ #የእውነት ወንጌል #የእውነት ወንጌል #የብይ #መላእክት #ye ewunet wongele #abele ahuba #youtubeshorts #new #new movie #ye ewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church#አማኑኤል Ammanuel Tube #መምህር #እነሆ_ንጉሳችን
new protestant mezmur
protestant mezmur new 2021
mezmur protestant 2020
Ethiopian protestant mezmur new
ethiopian protestant song
mezmur protestant
protestant mezmur non stop
protestant mezmur Ethiopia
chiristian ethiopia
ክርስቲያን ኢትዮጵያ
marcil tv
Ethiopian Prophet's
Yonatan Aklilu
presence tv
cj tv
ኢትዮጵያ
gospel songs
fana tv
kana tv
kefa mideksa
ashu winner
vot media
Eyu Chufa
Ethiopia
movie
new amharic film
dr abiy ahmed
አማርኛ ፊልም
ዮናታን አክሊሉ
zehabesha
መልካም ወጣት
chiristian funny
Ebenezer Tadesse
Teddy Tadesse
OFFICIAL Epherem Alemu
Official Yishak Sedik
Official DAGI TILAHUN
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Meskerem Getu Official
Dawit Getachew
MARSIL TV WORLDWIDE
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
EBC
Fana Television
Prophet israel dansa
Prophet Eyu Chufa
Zehabesha Official
Balageru Tv
Hope Music Ethiopia
Sodere TV
Nahom Record Inc
Bereket Tesfaye Official
HONEST PICTURES
Teddy Tadesse
OFFICIAL Epherem Alemu
Official Yishak Sedik
Official DAGI TILAHUN
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Meskerem Getu
Official Dawit Getachew
MARSIL TV WORLDWIDE
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
EBC
Fana Television
MARSIL TV WORLDWIDE
YENETA TUBE
ZEHABESHA OFFICIAL
ABEL BIRHANU
DONKEY TUBE
SEIFU ON EBS
SEIFU ON EBS 2
EBS
MIKO MIKEE
KEFA MIDEKSA OFFICIAL
PROPHET ISRAEL DANSA
ABIY AHMED
PRESENCE TV WORLDWIDE
ANDAFTA
KANA TELEVISION
EBC
FANA TELEVISION
ASHU WINNER PRESENCE TV CHANNEL
DAWIT MOLALIGN
PHROPHETESS BIRTIKUAN
ንብይ ብርቲኳን
ነብይት ብርትኳን
ETHIOPIA
RAKEB ALEMAYEWU
ARTS TV WORLDE
ASHAM TUBE
MARSIL TV WORLDWIDE
YENETA TUBE
ZEHABESHA OFFICIAL
ABEL BIRHANU
DONKEY TUBE
HOPE MUSIC ETHIOPIA
SEIFU ON EBS
SEIFU ON EBS 2
EBS
MIKO MIKEE
KEFA MIDEKSA OFFICIAL
PROPHET ISRAEL DANSA
Tekeste Getnet
Awtaru Kebede
Amharic Gospel Song
Wongel
Gospel
Amharic Mezmur
Ephrem Alemu
Yoseph Ayalew
Kefa Mideksa
lily tilahun
Mesfin Gutu
Tesfaye Gabiso
Hana tekle
Jossy Kassa
Samuel Tesfamicheal
Yosef Bekele
Tesfaye Chala
Temesgen Markos
Addisalem Assefa
Azeb Hailu
Mihiret Etafa
Tekeste Getnet
Awtaru Kebede
Amharic Gospel Song
Wongel
Prophet Eyu Chufa
Abiy Taddele Haile
ETHIOPIAN PROPHET'S
Guramayle ጉራማይሌ ዜና
EthioInfo
Mehreteab Asefa
ምህረተአብ አሰፋ Habesha - Zábava
እ/ር ይባርክህ እውቀትህን አደንቃለሁ አንተ ሙሉ እያነበብክ እሷን ለምን ታጣድፋታለህ የምታደርገው ፌር አይደለም ደግሞ አታብጠልጥላት በትግስት ሳትዘልፋት ቢሆን ጌታ ይከበራል ሌላው ፍርዱን ለአድማጭ እያደረክ ብታልፍ መልካም ነው በተረፈ በርቱ እ/ር ይባርካችሁ
Tigist yalawu wiyiyi kahawwi gaar yataragaggachi seti amasginati❤
እውቀት የሌለህ በባዶ ጩኸት በጥላቻ የምትሰቃይ በሽተኛ ነህ
ልጂቱ እረጋ ያለች ናት እሱ ያጣትላል ያብጠለጥላል
የጌታ ኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏❤
ስለ ነብዩ መሓመድ ስትከራከር የነበረች እህታችን በጣመሰ ደስ ምትል ተሁት ናት። ፈጣሪ ሚስጥሩን ይግለጥልን
ትሁት ሚባለው የእግዚአብሔር ቃል ሰምቶ የሚታዘዝ ነው፡፡
ተባረኩ አማኒዬ ዳንዬዬ ደቫዬ ጌታ ኢየሱስ አበስቶ ይባሪካችሁ❤❤❤
ሀቦ እነዚህ እዉር ሙስልሞች ጋር አትዳረቁ ቁራን ብሎ ወራጅ
Hewi ለማወቅ ኢየጣረች ነው ስለዝህ ለማመን ቅርብ ነች! ጌታ ይርዳት!
takalech eyesuse sew endehone yehe dedeb new menem ayakemkafir
ወንድሞቼ ተባረኩ እንኳንም ክርስትያን ሆንኩ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን 🙏
Our so beloved brother Amno we really proud of You stay in bless 🙏
@@elagym5723u😊
ኪኪኪኪ
አማን ታባረክ እንዲሁም ከአማን ጋር ስትወያይ የነበረሽ ሙስሊም እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እዉነቱን እንድታውቅ ጌታ የልብ አይንሽን ያብራልሽ ምክንያቱም የሄዋ ነሽ መልካም በህር ያለሽ እህት ነሽ ምክንያቱም እንዴ ሌሎች አትሳደብም
ወዳድኩሽ እውነቱን እንድታውቅ ጌታ አይንሽን እንዲያባራ ስለ አንችም ስለ ሌሎች ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እፀልይላቹሃሎ
Aman.
Cause she real Ethiopian
ይቅርባት ስላሰብሽላት እናመሠግናለን
አማን እና ሌሎች ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካቻሁ
(አማን ተባረክ)
አማንዬ አተን ጌታ የሰነሳ አውነተኛ ሰው አተነህ በአውቀት ጭምር አደአተ አይነት ልጅ ቢኖረኘ ደሰ ይለኘል አተን የወለደቸ እናት ዘመኗ ሁሉ ነገሯ ይባረክ
ሐዊ ምርጥ ልጅ ነች አድማጭና ትእግስተኛ እባካችሁ አታዋክቧት አድምጧት
Tebarekulign tsega yamizilachu egizhabiher yixebikachu❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ
አማን በጣም ጥሩ አገልግሎት እያገለገልክ ነው በርታ ተባረክ!!!
አንድ ቀን ታመልጣለች ጌታ ኢየሱስ ይርዳን እህቴ ዘመናቹ ይባረክ
Dave you are so amazing I love your passion ,the way you approach ,and your knowledge of hadith and quran .
አሜን
Aman egezabiher kanta gar'yehun ❤
ተባረኩ አማኒዬ ዳንዬ ደቫዬ ጌታ ኢየሱስ አበስቶ ይባረካችሁ
Amanye I love the way you teach and your amazing knowledge!
ሃዊ ወደ ኢየሱስ ነይ ወደ ዘላለም ህይወት❤
አሜ ተባረኩ በርቱ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
አማን እንዲያው እግ/ር ፈጥሮሀል ያኑርህ
ይስማል
May God bless you again//
Tebareku
Dear Hawi, I see that in the near future you will accept Jesus. Be blessed.
ኢየሱስ ህያው ነው❤❤❤
መነሸየነፈቀረ
እባክህ ወንድሜ አታፊዝ: አት ሳቅ: በንቀት አትናግር: ሌሎችን ምንም ቢሳሳቱም ለማናናቅ አትሞክር:: እኛ የጌታ እየሱስ ደቀመዛሙርቶች በፍቅር እውነትን እውነት - እውሸትን ውሽት ብ ለን እናስተምራለን!!! ሁል ጊዜ በፍቅር: በ አክብሮት ስንናገር እውነት በማያዳግም ደምቃ ታበራለ ች ብዙዎችንም ወደ ጌታ ፈጥና ታመጣለች:: አመሰግ ናለሁ::
" በቀትርም ጊዜ ኤልያስ። አምላክ ነውና በታላቅ ቃል ጩኹ፤ ምናልባት አሳብ ይዞታል፥ ወይም ፈቀቅ ብሎአል፥ ወይም ወደ መንገድ ሄዶአል፥ ወይም ተኝቶ እንደ ሆነ መቀስቀስ ያስፈልገዋል እያለ አላገጠባቸው።"
(መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 18:27)
ስለ ሌላ ሀይማኖት የምትሳደቡት የማንንም ሀይማኖት አይወክልም🤷🏽♀️ሁላችንም ፃድቅ ለመምሰል እንታያለን ነገር ግን ስሜታዊ ሆኖ ሌላውን መጥፎ ቃል መናገር የምታምኑትን እየሱስ ማስቀየም ነው የቀኝህን ለመታህ የግራህንም አትከልክለው ስለሚል ቃሉ☝🏽ለእየሱስ መገዛት እና የሱን ቃል ማስተማር ሁሉን ችሎ ነው
Good bless you
Stay blessed, you all sons of God!
May God give you some of those lost souls.
Geta yibarikachu wodachewalew❤
የአበቴ ልጅ በርተልን
the Muslim lady she has real Ethiopian behavior my sister long life we love you❤
GLORY TO GOD!
There is a book which questions the existence of Mohamad which has been out a couple of years ago and to this day, there is no concrete rebuttal to the challenge. Keep up the good work, Aman.
እውነት እየሱስ ነው እሱ ወደእውነት ሰዎችን ሁሉ ያመጣል እየሱስ ያድናል
አማንዬ ወንደሜ ተባርክ
ያተሪክ መፅሀፍትነ ያሀይመኖት መፅሀፍት ያተለየዩ ነቻዉ አንቴ ሰከራም ዶንቆሮ
አማን ጌታ ይጠብቃቹ❤❤❤
Egziyaber tsegawun yabizalachu wondimochachin
❤❤❤❤❤❤
Wawwww 👏 amezin
እንኳን በጌታ ሆንኩ
Awu
እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ ወንድሞች ተባረኩ ቁራን እውር የፃፈው ነው
Geta yebarikachu
ኢየሱስ ያድናል!
Dave you are brave!
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ሴት የልብሽን ዓይን ጌታ ያብራልሽ ትህትናሽ ምርጥ ነው
Ma yestafew tarik
❤❤❤ወንድሞች ተባረኩ❤❤❤❤❤
አለህ ያጠማማዉን መንም አይመልሰዉም
ዱብ አለ ወንድሜ ቁርዓን ከሰማይ በዓላህ ዱብ አላለም። አለ አሉኮ ሙስሊሞቹ።
These our Muslims brothers are all clean from knowledge as our orthodox brothers.
May God help you in these exhausting discussions.
በኤደን ገነት ውስጥ ሴቲቱን አትሞቱም ብሎ የተናገራት ያ እባብ አሁን ዘንዶ ሆኖ መጥቶ ኢየሱስ አልሞተም እያለን ነው። አንሰማም!!!
ሀዊ መቼ ገብቷት ነው ላተ ጥያቄ የምትመልሰው ሀዊ ሳስብሽ ቃሉ በሙላት ሲኖርብሽ ነው መመለስ የምትችይው የእግዚአብሔርን ቃል ካጣመምሽው ይጣመማል ለመረዳት ይከብድሻል ስለዚ መፀሐፍ ቅድስን ሳታውቂ ቁራንን ብቻ አውቀሽ መመለስ አትችይም በተረፈ ሀዊ ፈጣሪ ለመረዳት ልብሽን ይክፈት ትእግስትሽን አደቃለው ጌታ ይባርክሽ
ayisamame
❤️😍😍😍😍
ጌታ ይርዳህ በርታ
በእየሱስ ስም 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😕😕😕😢😢
እየሱስ ጌታ ነው
የመድሀኒአለም ዪባርክህ በርታልን
Enanteko sew honachu sew mitamelku fixuroch nachu😂😂😂alhamdulilah bephotom hone befilm lemaytayew getaye Allah subhane weteallah muslim larekem keximet menged lawexahegn❤❤
የሰጣን ቅስሙ ይሴበር እየሱስን ጌታ ነዉ
ሰይጣን ከኢየሱስ ስም እንደሚሸሽ በመሐመሐድ ስም ሰይጣን ጮኾና ወይም ሰዎች በዚህ ስም ከምን ክፋት ነጻ ወጥተው ያውቃሉ?
ይችን ልጅ እንኳን ማሳመን ያልቻለ ደናቁርት መጮህ እንጂ እውቀት አልባ እንደሆንክ ይቺን ልጅ እንኳን ማሳመን አልተረዳህም:: እነ ሳላህ እና አብዱልከሪም ስንቴ ነው የለመኑህ ፈሪ
Eko😊
Amanye endezi staweru des tlalachihu beka megesets yalebachihun endemigeba lememeles adrgachihu gestsu gn wengelun hulu bedenb awrut tebarek
ሙስሊሞች..... አስተውሉና መርምሩ ❤❤❤
3:03
አጅብ ነው የእውቀት ጥግ አለህ ነጭ ውሽት የወይት አዋቂ መጣህልን በዚህ አያያዝ እኔንም ኢቶ ውይ እማደለሽ ይለኛን ወድ ከሆክ አቡ ሀይደርን ፈልገህ አውራ ካተ መፀሀፍ አለ ከድሮው መፀሀፍ አለ አሁን ግን አተ ከያዝክው መፃሀፍ የለም
The anterior fontanelle (bregmatic fontanelle, frontal fontanelle) is the largest fontanelle, and is placed at the junction of the sagittal suture, coronal suture, and frontal suture; it is lozenge-shaped, and measures about 4 cm in its antero-posterior and 2.5 cm in its transverse diameter. The fontanelle allows the skull to deform during birth to ease its passage through the birth canal and for expansion of the brain after birth.
Anterior fontanelle
Hawi gobezi nesh ayasicheresushim barchi
aman berta
ወንድሜ ምርጥ ነው ክርክር አትበል ወይይት የሚፈልግ ይግባ ብለህ በለው።
የጭንቅላት ስኬለተን ተገጣጣሚ በመሆናቸው መሃሉ ክፍት ቦታ ስላለው ያ ቦታ እርግብግቢት ይባላል። በተለይ የህጻናት ጭንቅላት ላይ በደንብ ይታያል።
ልጅትዋ ግን ጀግና ናት እውነትን ለማወቅ መፈለግዋ
Btw Muhammad can write and read. Buhari volume 1 ,book 3 ,number,114. He said that bring me paper and I will write something that will keep you out of astray but Ummar denied him....
Isti ante yemitawqewun nigeregn...ante irasu irasihin tawqaleh?
ጉማሬ የመሰልክ ካፊር የረሱላችንን ስም ስጠራ ተጠቀቅ
ቃላት ምረጡ እንደመጣላችሁ አትናገሩ አላማው ለመማማር ከሆነ
ኩረጃ
Ebakachu tewu beselam menorachen keberachen new tewu mamen alemamen ye hamagenu new tewu nege lela ken new tewu
እውቀቱ ካላቸው ጋር ለምን አትወያይም በባዶ ሜዳ መፎከር ለምን አስፈለገ
Endalema tawuqalek lezam new yelem yalkew
Wezha
Ye lijtoan tihtna betam adenkalew
Erigibgibit tirgum gin lik new weyi? Eras layi yemigegn ayidelem weyi?
Aman Tarik awaki lemehon kefelek sira yemibalu bizu tsehafiwoch yetsafut ale anibib
Not only Logics, whatever events happening under the sun witness Bible is real holy scripture !
በትክክል አልኮረጀም
አማን አሪፍ ነው ግን ምክንያት እንዳይኖራቸው አስጨርሳቸው ማውራት አልቻልንም እንዳይሉ
Mejemeria yerasehen mesehaf tereda
እነ ኡስታስ አቡ ሐይደር የት ናቹ ይሓንን ባሌጌ አፉን አታሲዙልንም
Ye Aman Confidence gn ymechegnal
Aman teregaga ina awarat
Dave thank you for making your profile picture 'Nabeel Qureshi'. His death news was shocking me when I heard in the morning of his death. I was very captivated in his expression expression of Trinity ....
I think it has been more than 8 or 9 years may be more since announced his death 😢brother
አላህ፡ምን፡አገባውናነው፡ታውራትንየሚሰጠው