Video není dostupné.
Omlouváme se.

አቤል አቡና ለነብይ ጆሲ ሃሳቡን አጋራ | faithline | abel abuna | aman shalom | phrophet jossy kidane | ኤል ቃል tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 226

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 26 dny +25

    የእምነታችን መሠረቱ ኢየሱስ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 26 dny +15

    ካንተ ወዴት እሄዳለሁ አንተ እኮ የዘላለም የህይወት ቃል አልህ ነው ያለው ሃዋሪያው ዼጥሮስ

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 26 dny +20

    ጌታን ለመተው ምንም ምክንያት የለንም።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 26 dny +12

    እኔ ብዙ ግዜ በአማኝ በደል ዉርደት ደርሶብኛ ከአማኝ ይልቅ ለእኔ የክርስቶስ ታቃዋሚ ለኔ ሲራሩልኝ በዘመኔ አይቻለዉ ነገር ግን እኔ በግል ክርስቶስን አቀዋለዉ ከሱ ማንም ሊለየኝአይችልም ክብር ለጌታይሁን❤

    • @Lisalove.-yz9xl
      @Lisalove.-yz9xl Před 25 dny +1

      ልክ ነህ ኢየሱስን ከማንም ከምንም ጋር እናገናኘውም ። እኔ የገረመኝ ግን እንዴት ነው በወንድሞች መሃል እንዲህ ፍቅር የጠፋው ? ከወገንህ ይልቅ ሌሎችን ያስመረጠህ ምንድነው ? የመንፈስ ፍሬ የጠፋብን ለምንድነው ? በክርስቶስ ስናምንኮ እግዚአብሔርን ለመምሰል ህይወት ነው ።

  • @abedegu
    @abedegu Před 26 dny +9

    ሕይወት ሳይገባቸው ራሳቸወን"ነብይ"እያሉ የሰየሙ/የሾሙ መጨረሻቸው ይኸውና ከዚህም የከፋ ይሆናልና ሁላችንም እውነትን በፍቅር ከመግለጽ ወጥተናልና በንስሃ መመለስ ይሁንልን።አሜን

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před 26 dny +9

    የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ አቡናዬ ዘመንህ የበረከት ይሁን 🙏🙏❤️

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Před 26 dny +1

      አዎ የብዙ የኦርቶዶክስ ደጋፊዎች አሉ ወገኖች ስድብ ሲያዋርድ ደስ የሚለው ታድያ ያልዳኑት የክርስቶስ ፍቅር ያልገባቸውም ጭምር በገንዘብ ገዝተውት ነው ይህ ላንቃውን ሲከፍት የሚውለው።

  • @user-kq9dl4jc8s
    @user-kq9dl4jc8s Před 26 dny +2

    እውነት እውነት የልቤን ሀሳብ ነው የተናገርከው ትክክል ተባረክ ወንድሜ ለእንደዚህ አይነቱ መዳኒት ስለሆንክ እናም ትልቅ ትምህርት አለው የሚሰማ ካለ ጃሮ ያለው ይስማ ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው ተባርክ ተባረክ ተባረክ።

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤ጌታን ተደግፈን ወዴትም ንቅንቅ የለም አቡናዬ ፀጋና ሰላም ይብዛልክ❤❤❤❤

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 26 dny +6

    እባካችሁ ቅዱሳን ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ!!!

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 Před 26 dny +1

    አቤላ ተባረክ:: ያስተማርከውን ትምህርት በጣም ወድጄዋለሁ::

  • @AbelGetahun-i2h
    @AbelGetahun-i2h Před 26 dny +11

    መሰረታችን ዓለት ነው!!!!

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Před 26 dny +3

    እኔ እንደውም በእምነቴ በእየሱስ ተቃውሞ ሲደርስበኝ የጌታ አብሮነት ከእኔ ጋር መኖሩን መረጋገጫ መለያዬ ነው ኖርክም በጌታ ለራስህ ነው ሄድክም ጌታን አይደለም ማንንም አትጎዳም አታሰፈራራ ይልቅ ከቻልክ ምሽግ ግባ ከተማውን እስቲ ለቀቅ አድርጋትና

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před 26 dny +6

    ተባረክ ወንድማለም

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Před 26 dny +3

    ስራ ኣገኘህ 😢😢😢 ሰውነው ሊደክም ይችላል ጻድቅ ሰባት ግዜ ወድቆ ይነሳል ።ኣንተም እኮ ከእግዚኣብሄር ቤትነህ ወደ ኣለም ወደሱስ የተመለስክ ግን እግዚኣብሄር ማሃሪ ስለሆነ ደግመህ ተነስተህ እያገለገልክነው ፡ኣሁንም ቃሉ ስለገባህ ብቻ ኣደለህም ከክርስቶስጋ ያለህ ጸጋው እና ምህረቱ ስለበዛልህ ነው ። ሰው ባኣደባባይ ደከመኝ ስላለ ድጋሜ ዱላ ፡ምንኣይነት ክርስትያን ነህ ኣንተ 😢😢😢 ባንተ በጣምነው ማዝነው ወንድም ጆሲ ኣሁንም ጌታ ያስነሳዋል ኣምላካችን የንደገና ኣምላክ ነው

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs Před 26 dny +2

    ኣሜን ኣቤልዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጥሩ መልክት ነው ጌታ ሆይ ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን ኣንተ የህይወት ቃል አለህ ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Před 26 dny

      ምንም ቢሆን ጆሲ እኮ ጌታ ተጠቅሞበታል አቤል ግን የወንድሞች ሙቀጫ ነው

    • @sarakebede5102
      @sarakebede5102 Před 24 dny

      አቤል ለእሱ መጠየቂያ ምክንያት መሆኑ አልገባውም

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před 26 dny +5

    ሰላምህ ይብዛልን አቡናዬ ❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @user-ik1zj4qe5o
    @user-ik1zj4qe5o Před 26 dny +2

    ሰላም አቡናዬ ማንም የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ወንድምህ ተሳስቶ ደክሞ ብታየው በእልፍኝህ በጌታ ፊት ልትፀልይለት ይገባህ ነበር፡ ተው ደስ አይበልህ ከቆመ መኪና እየሄደ የሚጋጭ ይሻላል። በዚህ ያንተ ባልሆነ ትንፋሽ እርሱ ያውራበት ።

  • @eleni311
    @eleni311 Před 26 dny +4

    ሳትጠራ የመጣህ ሰለሆነ ነው ወንድሜ ብትጠራና ኢየሱስ ቢገባህ ድርጅት አታይም ነበር በጣም ያሳዝናል ጆሲ እውነት ለመናገር ድሮም ኢየሱስን የሚመሰል ነገር ምንም የለህም ይቅርታ አድርግልኝ ተረጋጋ ወንጌል አልጋ ባልጋ አይደለም ከሚደነቅ ልዩ ብርሀን ወደ ድቅድቅ ጬለማ መመለሰ ከፈለክ በደህና ግባ ወንድማችን ተባረክ አቡና 🙏❤

    • @AberaMeberatu
      @AberaMeberatu Před 26 dny

      የአዞ ዕንባ ሲያነባ ቀጥሎም ያነባለትን ግለሰብ ሲያብጠለጥል በአንድ አፍ ሁለት ምላስ መሆኑን ታዝበነው ነበር ፥ ራስ ቀብ " ነብይ " የቲክቶክ ቀፋይ መሆኑን እናውቃለን

    • @eleni311
      @eleni311 Před 26 dny

      @@AberaMeberatu የሚገርመኝ ለምን በሚዲያ ልንመለሰነው ብለው ያለቅሳሉ ? ከተመለሱ መመለሰ እንዴ ቢድን ለራሱ ነው እግዚአብሄር ከክብሩ አይጎል እኔ ባለፈውም በጣም ሲሳደብ እና ደሞ ብር በኮንቴ አሰገቡልኝ ሲል ሰምቼው ውንዴ ጤነኛ ነው ልጁ ሰል ነበር አሁን ደሞ እንደዚህ እግዚአብሄር ያረጋጋው እንጂ ልጁ ብዙ ነገር ነው የማያወራው ይሄ ጌታን የሚያውቅሰው መንፈሰ አይደለም በጌታ በኢየሱስ ሰም

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před 26 dny +5

    አቤላ ስጠብቅህ ነበረ

  • @senaityemaneab575
    @senaityemaneab575 Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ይባርከህ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 26 dny +5

    አቡና ተባረክ አቦ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት እሄንን ነው ኦርቶዶክስ ባጣ ቆይኝ??? እረ አደለችም 😴

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 25 dny

      በትክክል የማንም ልቅምቅም ሌባ ቆሻሻ ሰብሳቢ አይደለችም አቡና አማን እናመሰግናለን ኦርቶ የማንም ሌባ መታጎሪያ አይደለችም ሰላላቹ እናመሰግናለን እኛጋር ቢዝነሰ የለም ቢዝነሰ ሲኖር እየሱሰ እየሱሰ ሲጠር ወደ እናት ቤተክርሰትያን😅😅😅 ሌባ ሁላ እዚያው ተግማሙ

  • @AdmasuAdmasu-ww1xc
    @AdmasuAdmasu-ww1xc Před 26 dny

    ዋው ! በክርስትናችን በዚህ አይነት መረዳት ነው ልንፀና የሚገባን።

  • @dunesguesthouse800
    @dunesguesthouse800 Před 19 dny

    We love you Abu, go ahead and preach ❤❤❤

  • @tsegayemelis5388
    @tsegayemelis5388 Před 26 dny +3

    ማናችንም ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ ብርቱ ነኝ ልንል አይገባም ምናልባት ብለን ከሆነ ግን የደገፈንን እጅ አላወቅነውም ማለት ነው። እኛን ሳይሆን ራሱን ተማምኖ ነው የመረጠን። ክብር ለናዝሬቱ ኢየሱስ!!!

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 26 dny

      ምን ሆነህ ነው? በራሳችን ቆምን አለዴ? ችግር አለብህ?

  • @Tsss646
    @Tsss646 Před 25 dny

    አቡና ❤🙏 ሁሌ እንዲህ አይነት ሰዎች ሳይ ትዝ የሚለኝ
    ማቴዎስ 7: 24-27 ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም። ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል። ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
    በአሸዋ ላይ የቆሙ ለሿሿ የመጡ የኢየሱስ ስም ነጋዴዎች ይገለጣሉ:: ተባረክ አቡና

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 24 dny

    Tekekel behehal brother. God bless.

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤አቡ እና ተጉ ተባረኩ

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 Před 26 dny +1

    ትክክል ነህወንድም አቡና ተባረክ

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před 26 dny +5

    ጆሲ መላ ፍለጋ ነው ነገ ትንቢት ሲናገር ትሰሙታላችው የዎህ የሆኑ የአረብ ሀገር ሴቶች ብር ይልኩለታል ያኔ ሌላ ድራማ ይሰራል

  • @Tsegaye-b1o
    @Tsegaye-b1o Před 24 dny

    ዛሬ ትክክል አገልግሎት በዎጄብና በአዉሎ ነፋስ አልፎ መገኘትና ለመንጊስቱ መኖር ነዉ እንጂ ማሞ ሰደበኝ እኔ ለገሴ አሞካሹኝ ከይሰራም። ዛሬ ይመለሱ ከፈለገ ወደ አበቱ ጋ ይህድ ጀግና ይወለዳል በሱ ሰዉ የዳነ የለም። የዳነዉን አሳተ አንጂ

  • @heavenendessa5745
    @heavenendessa5745 Před 26 dny +4

    ሲጀመር መችም በጌታ ቤት አልነበረም

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Před 26 dny +11

    brother go ahead......praise God

  • @user-pl3lj5uc5y
    @user-pl3lj5uc5y Před 19 dny

    Kegeta eyesus wuchi hiwotem mengedem yelem bekefanem belemanem wedednem telanem Lela menged yelem keyesus wuchi aymanot bicha enji aymanot keyesus wuchi gedayi new.eyesus bemekera wustem bichawun yadenal 🙏🙏🙏

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 Před 26 dny +1

    That's true brother. God bless you

  • @deborahsinknehkassaye7063

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před 25 dny

    አስፈቅደው ነው የምመለስ ማን ይከለክላል ወይስ እንደትመለስ ብሎ ይለምኑኝ ነው ጌታ ሆይ ማረን

  • @kidanee687
    @kidanee687 Před 26 dny

    ብዙ ሰው እንደ ምንስትሪ ፈተና እርሳስ ኣጉል እየሾለ ድንገት እየተሰበረ እያየን ተቸገርን ። ቅርብ ወራጆች በዙሳ.....ዝም ብለን ጌታን እናገልግል
    ወገን
    ዓይኔን አንስቼ ከሌላው ላይ
    ሾምኩህ ጌታዬ በልቤ ላይ......
    ............

  • @mesfinwondimulemma9916

    ታችኛው ሊግ ይሻለዋል።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 26 dny +1

    እናንተ በፍቅር ተገለጡ እባካችሁ የክርስቶስ ልብ ይኑራችሁ ሰዎችን የሚያንፅ ቃል ካፋችሁ ይውጣ ሰከን በሉ አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @user-gk1oi4od2p
    @user-gk1oi4od2p Před 26 dny +5

    ሲደላው እየሱስ ሲከፋው ኦርቶ እንወደዋለን ወንድማችን ነው ወንጌል ሲሰብክ ሰምቼው አላቅም ሲያላግጥ እንጂ እሱ እና እሱን መሰሎች ወንጌል ይዘው መንገድ ከሚዘጉ ቶሎ ቢለቁ ጥሩ ነው ፣መሰረታችን ሰው ሳይሆን እየሱስ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 25 dny

      😅😅😅😅 ትራፎክ ነበር እንዴ ጆሲ ቢዝነሱ ሲጠርባቸው ኦርቶ😅😅

    • @user-gk1oi4od2p
      @user-gk1oi4od2p Před 25 dny

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass እና አሁን ማን ይሸወዳል ተነቃባቸው እኮ

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Před 26 dny +2

    ወይ ጉድ ጋዜጣዊ መግለጫው ተመችቶኛል በጣም ይገርማል እኮ ወንጌል አልጋ በአልጋ አይደለም ወንድሜ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Před 26 dny

    ጆሲ ተመለስ እግዚ/ር ይርዳህና ተፋታን

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před 26 dny +2

    አትጥፋብን ወንድማችን

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 26 dny

    Abel you know your God well,I will fellow the the God you believed in gives more sense. Thank you.

  • @sebledumessa9451
    @sebledumessa9451 Před 26 dny

    ተባረክ!!

  • @genetkebede1728
    @genetkebede1728 Před 26 dny +1

    Sela Sela Abuna

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 25 dny +1

    4 እንዲህም ትላቸዋለሁ፡- እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን?

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 Před 26 dny +2

    it's ur choice sir josi

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Před 22 dny

    ለክነህ ወድሜ ነብይ ጆሲ በሰማም ይገርማል አቤት እምነት እኔ የገርመኝ ሚዳያላይ ያወራዉ ምድነዉ እሰተዛሬ በምድያ ነዉ እምነቱ

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 Před 26 dny +7

    ተባረክ አቤላዬ ናፍቀህኝ ነበር🙏❤️

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 25 dny

    አሁን ስለዚህ ሰው ነፍስ እንፀልይ በንሰሃ እንዲመለስ

  • @aziebwelderufael3960
    @aziebwelderufael3960 Před 26 dny

    እስይ ኣቤላ ተባረኽ ❤❤

  • @GetahunKora
    @GetahunKora Před 26 dny +3

    A🎉

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 26 dny

    ሹፊሩ አማኝ ካልሆነ ወንጌል እየሰማ ነዉ😅❤

  • @nafkottaddese7606
    @nafkottaddese7606 Před 26 dny

    አባከህ ወነጌልን ሰበክ ይብቃህ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 26 dny +2

      እየሰማህ ነው ግን ? ምን በወጣህ ያቺ የዘይት ጥቅም እያለች እሷ ናትወንጌል ለአንተ።

    • @lidetugalchu5460
      @lidetugalchu5460 Před 25 dny

      መሠረት በሆነው አለት ላይ እየሱስ ክርስቶስ ላይ እምነታችን ይሁን እያለ እየሰማ

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Před 26 dny

    Gn idezh malet aygebanm malet linraralet ygebanal aytifabn ayshalm

  • @user-yo4in9jt2u
    @user-yo4in9jt2u Před 26 dny

    Yes❤ bro

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fjfn-zk7ls
    @Fjfn-zk7ls Před 26 dny +1

    አስ አቡናበምድነዉ ምትቀቀለዉ በገሀነም

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash Před 26 dny +3

    እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Před 26 dny

    አቡና እወድህ ነበር የፈለገ ቢሆን በአገልግሎቱ ላልቀበለው ላትቀበለው ትችላለህ ነገርግ የክርስቶስ ልብ የሚባለው ምንድ ነው አዝናለሁ ከውጪ መስክረን እያመጣን እንዴት በቤት ላለው ሰው ልብ አጣን ጌታ ያስበን ሁላችንም እንደወደቅን ያሳያል። ተባረኩ።

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před 26 dny +1

      ቀባጣሪ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 26 dny +1

      ምን ሆነሀል ? የሚናገረው አልገባህም ? ደሞ እወድህ ነበር አልክ አሁን ጠላኸው ምን ባጠፋ? ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ ገዳይ ነው። አስብበት።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 26 dny +1

      ​@@SagePro1ነህ666

  • @ZeluZola-g5k
    @ZeluZola-g5k Před 26 dny +1

    ምን እያልክ ነው እዛው አዳራሻችሁ ውስጥ ተለፋደዱ እኛ አንፈልግም

  • @Emenetyohans
    @Emenetyohans Před 26 dny

    Yesedebe afe yetekebelachihu nachihu sera fetoche nachihu

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 Před 20 dny

    ኦርቶዶክስ የጥንብ መጣያ አይደለችም። እዛው ባለህበት ወንድም።

  • @MohammedShemisu-oc4kh
    @MohammedShemisu-oc4kh Před 25 dny

    Ba zarewu wodjehalew. Tru new berta

  • @ZaidLegese
    @ZaidLegese Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SilvanusDeneb
    @SilvanusDeneb Před 26 dny

    ስለስሜ ትሰደባላችሁ ወይ ትወደደላችሁነው የተፃፈው?

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 26 dny

    Setastelah

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 Před 26 dny

    Abela selamih yibza!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ያላለውን አለ እያላችሁ ያታለላችሁት ህዝብ ሲነቃ ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ ብሎ ማስፈራራት ሞኝነት ነው!!!
    ወደ እግዚአብሔር በንሰሀ ተመለስ! ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ መልስ ሊሆንህ አችልም!

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před 26 dny

    በምን ሁኔታ እንዳለ ስለማናቅ እንደ ወንድም ደውላችሁ አጽናኑት ችግሩን ተረዱለት ወጥታችሁ ትንታኔ ከመስጠት እባካችሁ አንነካከስ

  • @AndaregeAbera
    @AndaregeAbera Před 26 dny

    Abuna enidet sitisebik des tilaleh temesigen!

  • @eliaspagana9056
    @eliaspagana9056 Před 26 dny

    እዲ እደሚመልስ ጠብቀን ነበር ግን ሰው ነው ሊደክም ብዙሊል ይችላል እረ ቅረቡትና አውሩት

  • @user-rc5be2kp7l
    @user-rc5be2kp7l Před 18 dny

    ምናለ መራራት ካልቻልክ የባስ በንግግር ለማቁሰል ባትወጣ ዝምምምምም ብትልስ ጆሲ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před 26 dny

    የሚያሳዝነዉ ሰይጣን ስንፍናዉ ከአፉ ስለሰማ ሁሌ ሲቸገር ይኖራል: ሲቸግረዉ ሁሉጊዜ ለመመለስ ይገፋፋዋል🤔

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 Před 26 dny

    Ere TEWWWWU Enante besew lij Atashofu. Sew ketesasate endet memeles silematichilu tewuuuuu. Ere egziabher tsadik feraj new. Ere tew abuna be endih aydelem. Ere Tewu egziabherin firu!!!

  • @fekaduabebaye5081
    @fekaduabebaye5081 Před 25 dny +1

    እናቱን ጥሎ የመጣው እዚህ ምን ስላየ ነው ለንግድ ካልሆነ ንግዱ ቀንሷል መሰለኝ ሊመለስ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 25 dny

      በትክክል ቡርቴ ቢዝነሳቸው ሲቀንሰ ወደ ኦርቶዶክሰ የማንም ሌባ መጠራቀሚያ አይደለችም እዚያው ተግማሙ አንፍልጋችውም ምድር አሰመሳይ ይሁዳ ሁላ😅

  • @yetmworkkelile9268
    @yetmworkkelile9268 Před 25 dny

    Abeeet eyesus min eyalk yehone? Mihereth yibzalen….

  • @12120ruth
    @12120ruth Před 26 dny

    አዲስ ክዳንን ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም

  • @hanii533
    @hanii533 Před 23 dny

    Temels min ageban does agelgay naberk defar

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 Před 26 dny

    abel abuna ene mechershak orthodox lihon endamichil etratralw

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před 26 dny

    እግዚያቢሄር ማንም ይጠፍ ዘንድ አይወድም የሳተ ይመለሳል የደከመ ይበረታል

  • @yetnayetsahle4197
    @yetnayetsahle4197 Před 24 dny

    ማውራት ከቻልኩ ብለህ ከምታወራ ዝም ብትልይቀላል ትንሽ ከክርስቶስ የተካፈልከው ስብእና የለህም አታፍርም ወድምህ ደከመኝ ሲል አንተ ስለክርስቶስ ወንጌል እሰብካለሁ የምትለው ማቅናት በርታ ማለት ባትችል ዝም ብትል ይሻልህ ነበር መጀመሪያ ከመተቸትህ በፊት ቃሉን አንብብ ጥላቻህን አስወግድ ከቱ ነገርን አትለፍልፍ በዚህ የምታገኘው ብር አይጠቅምህም

  • @mbekelemelkamu.2684
    @mbekelemelkamu.2684 Před 25 dny

    Josy jegina wushetam newu sewun wushetam.malet alfegn gin josy be afu kal teyaze kebatere wondimachn libh yimeles

  • @henokhadera
    @henokhadera Před 26 dny

    He seeks attention,and he owned it.

  • @helenteklaygebremedhn4263

    Be geta temles man yemgoda meslh

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 26 dny +2

    ልሄድ ነው እያሉ ማስፈራራት ደግሞ ተጀመረ:: የብልጣብልጥ ጴንጤ ዘመን መጣ:: ደግሞ እኮ ወደ ኦርቶዶክስ ይሄዳል ብለው ገንዘብ የሚልኩ እና የሚለማመጡ ይኖራሉ::

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 25 dny

      😅😅😅 ኦርቶዶክሰ እኮ ቢዝነሰ የላትም እኛ ባጣ ቆይ ነን እንዴ ምድር ሌባ ሁላ ኦርቶዶክሰ ባጣ ቆይ ነች እንዴ ያም ጠንቃይ እመለሳለው በቃ በሁለት ካሰ መጫወት ጀመራቹ😅😅😅😅 ኧይ ጴንጤ

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 26 dny

    💯መሰረታቸን ኢየሱስ እንጂ ሰዉ አይደለም

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert Před 26 dny

    Wedtifatu. የሚመልስ. ወሻ. ብቻ. New.

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg Před 26 dny

    It's The Lords plan that we become a born again Christian, it's his plan and uncountable mercy and grace that we're in his love, if a person really grounded in christ there no way absolutely no way we can say I'm going to leave Christianity , because a real born again Christian never have or never see other choice than the lord Jesus christ, brothers and sisters believe me there is no a better choice in this fallen world.

  • @selamawitgebregiorgis4901

    😢😢😢ortodokse yemanim kehadi sebsabi nat ende ezaw seytanachihu wedega endaymeta

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 Před 26 dny

      Kkkkkkkkkkk betu yanchinew?🤣🤣🤣🤣🤣🤣😩👈

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 Před 26 dny

      ቤተ ክርሰቲያን ለሁሉም ለአዳም ልጅ ክፍት ናት አበጣሪው ክርሰቶሰ ነው ሰንዴውን ከእንክርዳድ የሚለይ።

  • @tutugirma7136
    @tutugirma7136 Před 26 dny

    ልክ ነህ አቡና ጌታ ቢገባው ተምዘግዝጎ ሊወርድ አያስበውም ነበር ጥቅማ ጥቅም ነበር የያዘው ልበል?

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka4304 Před 26 dny

    Yehide zeme belew tekorekumo yemelesale endegna tewaredo alkeso yemelesale meslote new hado bemokerew

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 26 dny

    ጆሲ፣ጌታን እንዴት ነው የምታውቀው?በአገልግሎትህ ሰዎች ስለተቹህ "ደከመኝ ጌታን እተዋለሁ"እንዴት ትላለህ?ቆም ብለህ አስብ።ጌታ ከአገልግሎት በላይ ነው።ከምንም በላይ ከጌታ የተቀበልነው ሕይወትን ነው።❤❤❤

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 Před 26 dny

    አተክፉ ለብዝዎች እቅፍት የሆክ ክፉመፈስ ያለብ መፈስ ወረኛ ወድምህን የምትገድል ሰይጣን የምታግል ክፈመርዝ አደበትህ ገዳይ መፈስ የሚጠቀምብህ የምትናገረውን የማታውቅ እቅፍት የሆክ መጀመሪያ ባይብል ተማር ሰውን የምትሞግተ በቃሉነው የዚልጅ መውጣት አተነህተጠያቂ አታመልጥም ክፉመፈስያለብህ እኔ የሚገርመኝ አጠገብህ ያለች ሚስት አትመክር ህም ወይስ እጀራ ገመዳ እዳታጣ ብላነው ስተት እያወቀች ዝምያለችው ከተጠያቂነት አትድንም ሆኖም መርገም ለልጆቻችሁ የምታስቀምጡት የዘራህው በቅርብ ታጭዳለህ ለዮናታ ያልሆክ ለማንም አትሆንም የወጌል እቅፍትነህ ምላውራ ብለነው የምትመጣው ለም አስቤዛ ስለሚጎልብህ አተማለት ሆድአደር ነህ ወሬኛነህ

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před 26 dny

    Ahunim wereh abuna rasehen lemastewawek tenikara negni menamin sele Jossy mawerat balasfelegeh. Jossy and gileseb new gen yantem milas alebet tesfa mekuretu

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 26 dny

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před 26 dny

    ክርስቶስ ራስ የሆነለትን ቤተክርስቲያን በሰው የተመሰረተ ድርጅት እያልክ ጳውሎስ ያሳሰበው ግን የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው ምላስህን አሳምረህ ስታወራ እውነተኝ ትመስላለህ

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Před 22 dny

    ጆሲ አታስፈራራን አንካሣ ዶሮ ሣይቀድምህ ተመለስ። ምእመናንን እየበዘበዝኩ ካልሆነ ጴንጤ አልሆንም ነው ምትለው?

  • @g0disgreatnetsanet947
    @g0disgreatnetsanet947 Před 26 dny

    Tewu hulachihum teregegu sew yidekimal uuuuuuuuu