አቤላ እና ዳጊ በሶፊ ቤት ተገናኙ | abel abuna | dagi tilahun | pastor sofonias | aman shalom | faithline

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    አቤላ እና ዳጊ በሶፊ ቤት ተገናኙ | abel abuna | dagi tilahun | pastor sofonias | aman shalom | faithline
    አቤላ እና ዳጊ በሶፊ ቤት ተገናኙ | abel abuna | dagi tilahun | pastor sofonias | aman shalom | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 656

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 4 měsíci +35

    የቤቱ ባለቤት ሶፎንያስ ሲጨቅጨቁ ለወንጌል እንቅፋት ሲሆኑ ዝም ብሎ የሚያየው አንደበቱ ተቆልፎ እጁ ሽባ ሆኖ ሳይሆን ብዙ ሰው ፕሮግራሙን ባየ ቁጥር ብዙ ገንዘብ ስለሚያግኝ ነው : ይህ የአመታት ባህሪው ነው 🔥🔥 በስጋ የሚዘራን በስጋ ማሳጨድ የሚያውቅበት ጌታ አለ💥💥💥

    • @YididiyaGizaw
      @YididiyaGizaw Před 3 měsíci

      sewye or setyo enin sewoch medrek eko new eyesexe yalew sent gizeyachew endiw siterarebu tiktok lay afehin weyim afishin kemekfetik befit esti andande 10 second tages esti gd yelem yiredahal

  • @yainymarsha1435
    @yainymarsha1435 Před 4 měsíci +28

    ዳጊ ከአንተ የበለጠ ባለጌ የለሞ አንተ መጀመርያ የስለቀሦከቻዉን ሴቶቹን ይቅርታ ጠይቅ ህፃናት ክን ሠብስብ ንስሐ ግባ ከማለት መጀመሪያ እራስክ ንስሐ ግባ ጌታ ሊመጣ ነዉ

  • @samuelk6721
    @samuelk6721 Před 4 měsíci +39

    ዳጊ ነክሰህ ቀረህ ።ልጆቹ ይስሩበት ተዋቸው ።

    • @KinfeTesma-uz7yg
      @KinfeTesma-uz7yg Před 5 dny

      አንተ ከአብና ጋር ሰው የምታማ ሰለሆንክ ነው የምን ስራ ወሬ ሰነፎች

  • @Badeg96
    @Badeg96 Před 4 měsíci +6

    እኔ አንተን የማቅህ 1996 ዓ.ም ከዚህ ከአ.አ ወደ 500ኪሜ አካባቢ በሚትገኝ ጋሞ ጎፍ ሳውላ ከተማ ሙ.ወ ቤ/ክ ያን ኮንፈረንስ ላይ ስታገለግል ኮንፍረንሱ እስክያልቅ ቆሜን እንዳልጨረሰን፣ተባርከንብህ ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንና፣ከዚያን ግዜ ጀምሮ ያንተን መዝሙር በእኔ ምክንያት ብዙ ጓደኞቼም ጭምር ስባረኩበት አይችያለሁ።አሁን አልሰማም ብዬ የለሎች ስከፈት እዛ አለህ! እኔ ደግም ቆየት ያለ መዝሙር ውስጤ ያድራሉና፣ እኔ አነ እንዳልካቸውን ብከፈት አንተ እዛ ነህ አጃቢ ሆነህ፡ተከስተ ጋ ነህ፡ሳሚ ጋነህ፡ሰናይት ጋ ነህ ፡ቤቲ ፡አውታሩ ፡ዮሴፍ ፡ኤሬ ሁሉም ጋነህ! የዛሬ 20 (እስከ ጎፋ ስትሄድ)ላንተ አገልግሎት የጀመርክበት ግዜ አይደለም ፡ስለሚወድህ አዚህ አ.አ በሆነ ፕሮግራም ካንተ ጋር ፎቶግራፍ ሁሉ አለኝ።ነገር ግን ዳግ አሁን ላይ ለኔ ወረደክብኝ ፣ እኔ አንተን ብሆን ከዚህ ከፍታ አልወረደም ፣ቆይ ዳግ የመ/ቅዱስ ጥናት ከቤተሰብ ጋር የፀሎት መዝሙር የሚቀልበት ግዜ ይኖረው ይሁን?....አቤላ ገና ጀማሪ ለወንጌል በቅናት የተሞለ ነወ፣ያንተ ምክር ብታከልበት ከኡዩ ጩፋ በተጨማሪ ብዙ ገንዘብ ተኮር አገልጋዮችን ያስቀጥላል እንዲሁ አንድ ሞተር ለበረሃው አገልግሎት ብታበረክትለት። አንተ በራስህ ግዜ ጌታ የሰጠህን ፀጋ በነፃ አገልግህ አሁን ገንዜብ ተኮር ሰዎች የሚቃወሙ ሰዎችአትቃወም ።ቆይ ያኔ የዛሬ 25 ዓመት ለአገልግሎት ክፍለሀገር ስትሄድ ስንት ነበረ የሚከፈልህ? ...ዛሬሜ አልጋ ኬልተያዘ WiFi ከሌለ በድርድር ከ20እሺ ብሮ በታች ማን ይሄዳል ?
    ቆይ በእናንተመ/መቅደስ ወንድሙን የሚጠላ ነፈሰ አዳኝ ይላል ?እባክህ ለሚሰሙህ ተጠንቀቅ ።እባካችሁ ወገኖቼ እኛ የመንግስቱ ካህናት ነን።ለወንጌል ለሚድኑ ነፍሳት እንቅፋት እንደንሆ እንጠንቀቅ:( አቡና አማን ደሚሬ ዳግ ኤፊሬምባለቅኔ ከ አፋችሁ የማማወጣው ቃል Which is very offensive )።ከዚህ በፊትም pastor ታርኩ ነበረ ያስታረቃችሁ አሁን ደግሞ የሰውን ሰጋ በጥርስ እስከማላመጥ ይደርሳቸዋል ።ምን ይለን ይሁን ያ ከረታ፣ያ መስቀል ተሸላሚ ፣ያ የሕማም ሰው ፣ያ የማስብ ውበት ደም ግባት የሌለው ፣ያ በሰዎች የተናቀ የተጠላ የተባለለት ፣ነገር ግን ስለ መተላሌፍችን ተወጋ ስለ በደላችን ደቀቀ ኢሳ 53
    ......አቤት ማራናታ !.......
    አገራችን ልጆች አሉዋት ሚድያ የማያቃቸው ወንገል ያተኮሩ እስክ ይመክሩን ይጠሩ እነ ደ/ር ማሙሻ፥ወንጌላዊ ያረድ፥ደ/ር ሮቤል ፥ደር አብርሃም አባቶች እነ ተስፋዬ ጋቢስ
    ወይስ unsubscribed አድርገን ትንሽ ግዜ እንፀልይ ?😢😢

  • @GorillaYouTube466
    @GorillaYouTube466 Před 4 měsíci +31

    ይሄ የሊሊ እና የዶ/ር ላሊ ወንድም ዳጊ ነው? አቤት ውርደት

    • @zinashzeleke5038
      @zinashzeleke5038 Před 4 měsíci

      ሁሌ ግራ የሚገባኝ

    • @hadasalemu5378
      @hadasalemu5378 Před 3 měsíci

      Leka menefesawi neger chemer leketema lej and oegeter lej tergumu different new . Dagi yeketema lij selehone geterew tenechacha...

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 4 měsíci +38

    ጌታ ሆይ ትእግስቱን ስጠን ይሄ ዳጊ የተባለ አሽሙረኛ ሰው የማዳመጥ አቅም የለኝም😢

    • @7sabisabi
      @7sabisabi Před 4 měsíci

      Me too

    • @sulamith8910
      @sulamith8910 Před 3 měsíci

      ሴት ያስንቃል እኮ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před 3 měsíci +1

      @@sulamith8910 🙄ቲክ ቶክ የስንቱን ድብቅ ችሎታ እርቃን አስቀረው😁

  • @isrealgebrewold2562
    @isrealgebrewold2562 Před 4 měsíci +31

    ወይ ዳጊ መቅለልህ በገዛ እጅህ
    ባልቴት 😂😂😂😂

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Před 4 měsíci +21

    ወይ ዳጊ ሚስትህ ግን አለች ወይስ አንተ ቲክቶክ ከመጣህ በኋላ ፊልድ ወጥታለች ሆሆ 🤣🤣

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Před 4 měsíci +17

    እኔ ኮሜንት መስጠት አልወድም dagi በመዝሙርህ እንዳልተባረኩ አፈርኩብህ በእውነት ገብተህ በጉዋዳ ንስሀ ግባ በእግዚአብሔር ፊት ወድቀህ ፀልይ

  • @mintes_son
    @mintes_son Před 4 měsíci +13

    አይ ዳጊ, ሰው በዚህ ደረጃ ሲዘቅጥ ይደብራል:: እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ!

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 4 měsíci +13

    የዳጊን ድምጽ የማልሰማበት ወዴት ልሂድ ልቡ ውስጥ ትልቅ ትልቅ ትእቢት ገብቶበታል ያውከኛል

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 4 měsíci +28

    ዳጊ የሚባል ባልቴት ትዳሩን መምራት ያልቻለ አውንም እዚ እየበጠበጠ ነው

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před 4 měsíci +29

    ዳጊ ግን የእውነት ጤነኛ ነህ????

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 Před 4 měsíci +20

    አቡና በርታ ከዚህም የበለጠ ጌታን ለማገልገል ፀጋው ይብዛልህ:: የክርስቲናዊ ዲሲፕሊንህን አድንቄአለሁ

  • @shalomphoto5063
    @shalomphoto5063 Před 4 měsíci +16

    በጣም ታሳዝናላችሁ😢 ለዳነው እና ላልዳነው ሕዝብ ላስቀመጣችሁለት መሰናክል በጌታ ፊት መልስ ትሰጡበታላችሁ

  • @Tigist-ds2xy
    @Tigist-ds2xy Před 4 měsíci +20

    ዳጊ እባክህን እስቲ ተፋታው ልጁን ወንጌል ይስራበት

    • @Ma_Mo663
      @Ma_Mo663 Před 4 měsíci

      እኔ የምለው በርግጥ ዳጊ ለቤክ ገዶት ነው? የሚያወራው ስለገንዘብ እኮ ነው!ሌባ ሁል ጊዜ ሰው ሁሉ ሌባ ይመስለዋል። ስለ ጌታ ገዶት እንዳይመስላችሁ። ለምን ሲያገለግል ስንት እንደሚከፈላቸው አይነግረንም? ህዝቡን እንዴት እንደሚበዘብዙት አይነግረንም

  • @Bettydaniel359
    @Bettydaniel359 Před 4 měsíci +12

    ለካ ዳጊ ምንም አያውቅም አፍ ሲከፈት ባዶ ጭንቅላት ይታያል

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 4 měsíci +31

    ዳጊ ሴታ ሴት መንደርተኛ አሽሙረኛ ነህ ዘማሪ ነህ አንተ ? ደግነቱ ሚስት ስትቀያይር ጀምሮ የአንተን መዝሙር ተብዬ መስማት አቁሜ ነበር ካሴትህ በአሁን ሰአት እጄ ላይ ቢኖር ኖሮ በድንጋይ እሰባብረው ነበር ሰው ነኛ !

    • @ebenezer-fj6lb
      @ebenezer-fj6lb Před 4 měsíci +1

      መዝሙር ከሰው ነው ? ወይ ከመንፈስ ቅዱስ ?
      የዳጊ ብለህ ነው ያዳመጥከው/ያዳመጥሽም ?

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 Před 4 měsíci +25

    ወይኔ ዳጊ ግን ስታስጠላ 😢 እንደዛ የምወዳቸውን መዝሙሮችህን እንዳልሰማ አረከኝ 😢😢😢

  • @yetimendale7275
    @yetimendale7275 Před 4 měsíci +37

    ዳጊ የሚባል ሰው ግን ለምን እንደ መንደሬ ሰው ያወራል

  • @rahelfikadu5310
    @rahelfikadu5310 Před měsícem +2

    Dagi: you are very calm God bless you. Even though you had things to be corrected, I am so respectful for you. I truly respect you.

  • @jesusislord1454
    @jesusislord1454 Před 4 měsíci +15

    አቡና በጣም ታሳዝናለህ እንዴት ከዳግማዊ ጋር ሰራ ፈተህ መልሰ ትመላለሳለህ አርፈህ ወንጌልን እና ሀሰተኞችነሰ ማጋለጥህን አትሰራም ሀሳቡን አትሳቱ አልተባለም በቃ የዳግማዉን ሀሳብ አትሳት ሁለተኛ ከዚህ ሰዉ ጋር ሰታወራዉ እንዳለይ ከዚህ በሃላ መዘመር አይችልም ተቀባይነት እንደሌለዉ ገብቶታል ሰለዚህ አለሁ አለሁ ለማለት ነዉ

    • @KinfeTesma-uz7yg
      @KinfeTesma-uz7yg Před 5 dny

      ሰጀመር አቡና ስራ አለው የቡና ወሬ እነጂ የትኛው የቃሉ እውቀቱ ነው አሜተኛቸ ስታክ ትኖራለህ

  • @Bettydaniel359
    @Bettydaniel359 Před 4 měsíci +18

    ወይኔ ዳጊ ባዶ ነህ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 4 měsíci +13

    ወንድም ኤፍሬም ከዳጊ ጋር ከዛሬ በኋላ አብረኸው እንዳትቆም።

  • @demereweyob9418
    @demereweyob9418 Před 4 měsíci +9

    ይድረሰ ለወይዘሮ ዳጊ
    በጌታ ቤት በቆየ ሳይሆን የክርሰቶሰ ፍቅር በገባው ነው ወንድማችን አቡና ዛሬ መጣ ብለህ ልትገፋው አትችልም ምክንያቱም የቆመበት የተደገፈው በቲቮዜ የማይሰራው ልኡል ሀያሉን ታናሹን የማይንቅ እየሱሰ ይባላል እውነት ዛሬ ላይ የተገለፀ ይመሰላል መሰሪ እና ክፉ እንኳን የዘመረ ያልተጠመቀ እንኳን እንዳንተ በዚህ ልክ ወንድሙን ከሰው ልብ ፍቆ ለማውጣት ይሰባበራል ክርሰትና ይህን ያህል ነው የገባህ ጠላት እንኳን ቢሆን እንደራሰ ውደድ ይላል ቃሉ ምንገብቶህ ነው ታድያ የዘመርከው በዚህ የጥላቻ መርዝ በሚረጨው አፍህ ነገ ማይክ ጨብጠህ መድረክ ላይ ትቆማለህ እየጦዝክ ነው መሰለኝ ቲክ ቶክ የምትገባው የድሮ ማንነትህን አውልቀህ ጥለሀል የመንፈሰ ድርቀት ገጥሞሀል የአንተ ጓደኛ በመሆኔ አዘንኩ እኛ ገንዘብ ያወጣነው አቡናን ሰለምናምነው ምክንያቱም በጌታ ወንድማችን ሰለሆነ አምነን በፍቃዳችን ልከናል ታድያ እኛ ባልወከልንህ ባላማከርህን ይህን የተባረከውን ሀሳው ወንድምህን መውጊያ ሰትጠቀምበት እንደማየት የሚያም ነገር የለም ለጌታቤት የተሰጠ እንጂ አክሲሆን አደለም የገዛነው ጨጓራህን አሞህ ኦሰፒታል እሰክትሄድ ድረሰ ቆመህም ተኝተ በህልም እሰከማውራት እርሲት እርሲት እርሲት ለአንተ ማንም አያሳይህም ምክንያቱም እኛን ነው የሚመለከተን ወደ ራሰህ ተመለሰ እንዳታብድ እንደ ጓደኛ ልምከርህ ድጋሚ የደህንነት ትምህርት ያሰፈልግሀል ምክንያቱም ይሄ አዲሱ ዳግም ነው ቃሉን እረሰተሀል
    እየሱሰ ፍቅር ነው ፡፡

  • @muleebeture7451
    @muleebeture7451 Před 4 měsíci +17

    ከእናንተ ሰው ምን ሊማር ይችላል? በጣም ያሳፍራል።

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Před 4 měsíci +2

    ዳጊዬ ውድ ወንድማችን ማለት የፈለከው በበኩሌ ገብቶኛል ግን ለሌላ ጊዜ ዝም ብትል ይሻላል ብዬ አስባለሁ። አንተ በብዙ ህዝብ የታወቅክ የተወደድክ ስለሆንክ ያንን ማንነትህ ያሆነውን ገፀባህሪይ ሊያሰጥህ ስለሚችል ተዋቸው

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 4 měsíci +10

    ዳጊ አንተ ስትናገር የማንቀበለው እኮ ሙሉ በሙሉ በጥላቻ ውስጥ ነህ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 4 měsíci +45

    ዳጊ ለካ ሳይገባው ነበር የዘመረው

    • @user-ur1rt5on1v
      @user-ur1rt5on1v Před 4 měsíci

      I know esu new yemyasaznew Amagn balhone sew neber yetglegelnew

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před 4 měsíci +6

      I think ላሊ እና ሊሊ እየገጠሙ እየሰጡት መሆን አለብት

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 Před 4 měsíci

      Exactly

    • @saronteame773
      @saronteame773 Před 4 měsíci +2

      ትክክል ሳይገባው ነው የዘመርው እንዴት እንደሚያስጠላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @hadasalemu5378
      @hadasalemu5378 Před 3 měsíci

      Anechis weyem anete gebetohal??? Denezuz eko neh weyem nesh

  • @asterb.e.w.i
    @asterb.e.w.i Před 4 měsíci +13

    ዳጊ ቢቀርብህ ይሻልህ ነበር ወድሜ😅😅😅😅😅😊😊😊

  • @TeketelAdane
    @TeketelAdane Před 4 měsíci +3

    የሁለታችሁም ጎራ ለይቶ ለእግዝአብሔር ጠበቃ መስሎ መሟገት እናንተንም በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ አድርጎ የሚያቆም አይመስለኝም ለሚሰማችሁ የእግዝአብሔር ሕዝብ ደግሞ ግራ የሚያጋባ ነዉ። እባካችሁ የተሰጣችሁንና የተሰጠንን ዕድል አናበክን። የአገልግሎት ጥሪ ካለችሁ እንደ ወንድማችን ፓስተር አሊ ንጹህ የሆነ የሚያንጽ የወንጌል እና የመታነጽ አገልግሎት ይዛችሁ ኑ። በጣም ታሰለቻላችሁ ትባክናለችሁ ታባክናላችሁ። እግዝአብሔር ማስተዋልን ይሰጠን! ዘመናችን በብክነት እንዳያልቅ ይራራልን።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 4 měsíci +10

    እዩ ጩፋ ሀሰተኛ አይደለም አቶ ዳጊ ወንድሞችን አትጨቅጭቅ እዛው አምልክ አበቃ አበቃ።

  • @Bluesky1977
    @Bluesky1977 Před 4 měsíci +9

    ያልገባኝ ነገር እርሱ ለወንጌል ስራ ነው ገንዘቡን የሰበሰበው ደግሞም አሳይቶል እነ እዩ ጩፉ ዘይት እና ሰውን በብዙ ነገር እየበዘበዙ ነው

  • @yonatanseid9503
    @yonatanseid9503 Před 4 měsíci +9

    ከቤላና አማን ውጪ ሌላ መንደርተኛ አሉባልተኞች ናቸው። ሶፉንያስን ጨምሮ

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye Před 3 měsíci +2

    ወይ ወንጌል መቀለጃ ሆነ ምረት አድረግልን ከድፈረት ጠብቀን

  • @7sabisabi
    @7sabisabi Před 4 měsíci +11

    I can’t stand hearing Dagi voices. I have to forward it lord have mercy

  • @globalgospel3655
    @globalgospel3655 Před 4 měsíci +15

    ዳጊ አማኑኤል ሂድና እናስታምህ

  • @nile5492
    @nile5492 Před 4 měsíci +6

    አቡኔ ወንጌል እየሰራህ ነው? ወይስ ለወንጌል እንቅፋት ?

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Před 4 měsíci +2

    በእውነት አፈር ኩባቸው አንድ ሴት እህታችሁ እንደዚህ ያፈርኩባችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀለጃ አደረጋችሁት😢😢😢😢😢 ስንቶቹ ለወንጌል በዘይት ተቀቅለው በመጋዝ ተሰጥቀው የሞቱበትን ወንጌል እናንተ ቀለዳቹበት😢😢😢😢😢

  • @elitaddesse4816
    @elitaddesse4816 Před 4 měsíci +5

    What is the benefit of this video. I don't understand it. Can someone explain

  • @TeddyElias-uk8px
    @TeddyElias-uk8px Před 4 měsíci +6

    አቡናን ግን ከምር አደነኩት የንግግርና የማስረዳት ችሎታው ላይደረስበት ተሰቅሏል ዳጊ ግን አልበሰልሽም

  • @JoBaba-vs8sn
    @JoBaba-vs8sn Před 4 měsíci +4

    ደግሞ እየመጣችሁ በየመንገዱ ጌታን ተቀበሉ ስትሉን አለማፈራችሁ 😊

  • @DagnachewDesalegn
    @DagnachewDesalegn Před 4 měsíci +4

    ተመስገን ተብዬው እኮ የ 4 ዓመት ልጄ ምታውቀውን ዘፍ 1:1 ማያውቅ ዘረጦ ነው!!!¡¡¡

  • @hannagebru
    @hannagebru Před 4 měsíci +3

    የእግዚአብሔር ቃል ኤፌሶን 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁹ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
    ³⁰ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።" ይላል ና በ ሁለታችሁም በኩል ያለው ምልልስ ሞ ሆነ የአወያዩ ፓስተር ሥራ ማን ንሞ ኢያን ዕም ለወንጌል ግን ትልቅ እንቅፋት አስቀምጣችኋላልና መንፈስ ቅዱስ ያዝ ና ልና ንስ ሀ ግቡ ።

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 Před 4 měsíci +5

    ዳጊ የሚባል ሰዬ ግን መካሪ የለውም እንደ ጻድቅ ሰው ሰውን ይወነጅላል አነጋገርህ ደሞ ደስ አይልም የመንደር ሰው ነው የሚመስለው ቲክቶክ እንዲጠላ አደረግህ ሰው እንዴት ለእዩ ጩፋ ይከራከራል

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před 4 měsíci +7

    አቤላ ወንድምነት ከዚ ከዘቀጠ ሰው ጋር ደግመህ አትነጋገር

  • @sileshimenkir8838
    @sileshimenkir8838 Před 4 měsíci +11

    OMG what happened to Dagi? Shame on you Dagi. Sad

  • @user-pv2ib2kc8p
    @user-pv2ib2kc8p Před 4 měsíci +3

    1ኛ ቆሮንቶስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።
    ² ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤
    ³ ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před 4 měsíci +8

    ዳጊ ግን ምን ሆነህ ነው?

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 4 měsíci +22

    ዳጊ ግን ጤነኛነህ ግን ለራስህ ቁም ተሳስተህ ወደ እዩጩፋ ሄደሀል የስህተት መድረክ ላይ ተገኝተሀል ስለራስህ መስክር።

  • @lifetoutos1216
    @lifetoutos1216 Před 4 měsíci +8

    ወዜሮ ዳጊ, የምፈታል ነጠላ አለኝ

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 4 měsíci +2

    ቀኑን በሙሉ ስለ ሰው ሲያወራ የሚለው አቡና ብዙ ባይጥመኝም ዳጊ ግን እንደዚህ ሞጥሟጣና ሸረኛ ንግግሩ በመርዝ የተቀባ አስመሳይ አይመስለኝም ነበር:: ለነገሩ አብዛኞቹ ዘማሪዎች እኮ ከመዝሙር ጋር እንጂ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም:: ለዚህ ነው ወንድም ከወንድሙ ጋር በአደባባይ ሲካሰስና ወንጌልን የአለም መሳቂያ ሲያደረጉት የምናየው:: ሃሰተኞችን ማጋለጥ አንድ ነገር ነው የሰዎችን ስህተት እየመዘዙ ሲተቹ መዋል ግን መንፈሳዊ ህይዎታችሁ እንጭጭ እንደሆነና ሥጋውያን እንደሆናችሁ ብቻ ነው የሚያረጋግጠው:: ሶፎንያስ የምትባለውማ ክርስቲያን ተብለህ እንኳን መጠራት የማይገባህ ክርስትናን ያዋረድክ አሳፋሪ ሰው ነህ:: እግዚአብሔር ይርዳህ::

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Před 4 měsíci +4

    የናንተን አታካራ የጌታ ሕዝብ መስማቱ ውርደት ነው። ተመለሱ ወንድሞች።
    አፈርንባችሁ።

  • @andishman
    @andishman Před 4 měsíci +3

    አቤል God bless you….. Dagi ግን በጣም የወረድክ ነህ። አንተ ከዚህ በኋላ ድምፃዊ እንጂ ዘማሪ አይደለህም።

  • @elsabethzegrum8499
    @elsabethzegrum8499 Před 4 měsíci +5

    ዳጊ ምን ሆኖ ነው????

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Před 4 měsíci +7

    ዳጊ የሚሉት ልጅ ሸዋዬ ነው😎

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 4 měsíci +3

    ሶፎንያስ ምህረት ያድርግልህ እጅግ ታሳፍራላችሁ🙉😭

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 4 měsíci +1

    Abena, I am so proud ofyou and I don’t know how to reach you out please.may God bless you more
    Keep up the good work!!!!!!

  • @user-eu8fk5tb2k
    @user-eu8fk5tb2k Před 4 měsíci +2

    ጌታ መስክሬን አሳፍሪ ናቸው እንቅፋቶች የመጨረሻው ዘመን ደርሷል 😭😭😭😭

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 4 měsíci +5

    አቶ ዳጊ ይቅርታ ተባብላቹ ከጨረሳቹ በጣም ደስ ይለናል ግን ሀሰተኞች ሀሰተኞች ናቸው በምንም እውነተኛ ሊሆኑ አይችሉም እራሳቸው ሀሰተኛ እንደሆኑ ያምናሉ አጫፋሪዎች አጫፍሩ ተዉን ተዉን ።

  • @ambawkifle7250
    @ambawkifle7250 Před 4 měsíci +6

    abuna geta yibarkih ke gonih nen berta be seyxan mefeten yale new.

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 Před 4 měsíci +2

    ዳጊ እኮ ትክክል ነዉ የጠየቀዉ የሰዉ ብር ይሰበሰቡና ትንሽ ብር ይረዱና ሌላዉን ወደ ኪሳቸዉ ነዉ ሚከቱት ስራ አይሰሩም ይህን ቢዝነስ አድርገዉ ይዘዉታል አብዛኞቹ

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 Před 4 měsíci +2

    ጌታ በደጅ ነው የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች። ጌታ ሆይ ድረስላቸው። ቲክቶክ ይዘጋ ከሚሉት ወገን የቆምኩበት ምክንያቱ። መስቀልን ከንቱ እያደረገ ያለ ትውልድ። ጌታ ሆይ ቶሎ ና ግሳግሱን ከቤትህ ጥረግ። አሰናካዮችን አደብ አስገዛቸው፣ ትውድን የናቁ፣ የቤተክርስቲያን መሪዎችን የናቁ፣ ከእንደነዚህ አይነቶች እግዚአብሔር ሆይ ትውልድን ጠብቅ። ሲሰማ እንኳን የሚቀፍ ነው።😢😢😢

  • @dinuzeki.7514
    @dinuzeki.7514 Před 3 měsíci +1

    አቡና ሳይበስል መድረክ ላይ የወጣ ተሳዳቢ ነው ቤተ ክርስቲያን ቁጭ ብሎ መማር ያለበት ታዳጊ ነው ዳጊ በግል ህይወቱ መበላሸት ምክንያት አብዛኛው አድማጭ ያቀረበውን ማስረጃ አልተቀበለውም

  • @getachild1
    @getachild1 Před 4 měsíci +10

    ምነው አሁንስ ይህ ቲክቶክ በተዘጋ አሁንስ ስለቸን እነዚህ ሴታ ሴቶች መካሪ ቤተስብ የላቸውም

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před 4 měsíci

      በመጀመሪያ ለሴት ክብር ይኑርህ ከዛ ቁጭ ብለህ በደንብ አዳምጥደ

    • @jenetwole8628
      @jenetwole8628 Před 4 měsíci

      Setasazenu!!

  • @user-pw3sw8bq1s
    @user-pw3sw8bq1s Před měsícem

    አቡናዬ እንደግፍሃለን ሂድና ወንጌል ስራ

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 4 měsíci +3

    አቡናዬ የኔ የዋህ ተወው አንተ ይቅርታ ብለኸዋል ስለዚህ ከፋዩ እግዚአብሔር ነው ሰው ስላልሆነ ማስረዳት አይጠበቅብህም ለሱ

  • @rute6904
    @rute6904 Před 4 měsíci +2

    ዳጊ; ጌታ ምህረት ያድርግልክ

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Před 4 měsíci +3

    በአህዛብ ፊትለፊት ሙልጭ አርጋችሁ ስትሰዳደቡ አታፍሩም 😢 እንዴት ልትሰብኩ ነዉ ነጌ

  • @betlehemyimam3483
    @betlehemyimam3483 Před 4 měsíci +2

    ዳጊዬ ልጆችህንና ሚስቶችህን ሰብሰብና አስተዳድር እያየሁህ ሚዲያ ላይ የቀለልክ ሰው

  • @yohannesnegussiebejiga4538
    @yohannesnegussiebejiga4538 Před 4 měsíci +2

    የማትረቡ የደህንነት እንቅፋቶች አሁን እንዴት ነው ሠውን ሠብካችሁ ወደ ጌታ ቤት የምታመጡት

  • @melakumolla2053
    @melakumolla2053 Před 4 měsíci +5

    ፂሙን የሚያሻሸው ፓስተር ለምንድን ነው በስርአት ንግግራቸውን የማይመራው ? 😢

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 4 měsíci +1

      እየተዝናናባቸው ነው🤣🤣🤣

    • @user-fy7lo2bl8g
      @user-fy7lo2bl8g Před 4 měsíci

      ፓስተር ሶፎኒያስን ነው እሱ ለኔ እንደሚገባኝ ነገር ማቀሳሰር ይችልበታል

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 Před 4 měsíci

      ይህ አይገባም ነበር ፣ ሲቀጥል ደግሞ በሶፎንያስ መዳኝታችሁ በራሱ 😢 ያሳዝናል

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 Před 4 měsíci +7

    ዳጊ ፔሬድ ላይ ናት😢😅😂

    • @7sabisabi
      @7sabisabi Před 4 měsíci

      You are absolutely right

  • @temesgentesfaye9778
    @temesgentesfaye9778 Před 4 měsíci +2

    አማን ግን አፉ እንኳን ያልተገረዘ መፅሀፍ ቅዱስ የማስተማር አቅም መኖሩ ያሳዝናል 😢😢…… አማን ንስሃ ግባ።

  • @sint9003
    @sint9003 Před 4 měsíci +1

    ለመፈረድ አይደለም ግን አቦናን ግን የክርስትና መለክያ የምታደርጉ ሰውች ግን ደህና ናችው ቲቢት

  • @andishman
    @andishman Před 4 měsíci +13

    አቤል የ እውነት ትክክለኛ ነህ። በርታ። ወንጌል መስራትህን ቀጥልበት ። ወሬን ለወረኞች ተውላቸው።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 4 měsíci +2

    አረ በቃቹ ይሄ ለሰሚውም ሆነ ለእራሳቹም አይጠቅማቹም የእውነት ይደብራል በምድራችን ወንጌል ከሰማው ያልሰማው ይበልጣል። ከዚህ ርዕስ ብትወጡ😢

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf Před 4 měsíci +2

    በጌታ ናችሁ ? ወይስ በጌታቸው? ሁላችሁም?

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 4 měsíci +3

    አቡናዬ ከዚህ ሰው ጋር ለምን ታወራለህ 😢 በጌታ ለምን ልብህን ታደርቃለህ

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před 4 měsíci +1

    አቡና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 3 měsíci +1

    አቤል የሚባል ተሳዳቢ ከጫት ተራ አውጥቶ ለዳረው ለረዳው ለዬናታንም አልሆነም በየቀኑ ቁጭ ብሎ ይሳደባል ቀላል ሰው

  • @mesfin8324
    @mesfin8324 Před 4 měsíci +1

    ወንጌል ስበኩ ኢየሱስ ስበኩ

  • @tsionalemayehu8676
    @tsionalemayehu8676 Před 4 měsíci +1

    ዳጊ በዚ ብልግናው ሚስቱን ባይፈታ ነበር የሚገርመኝ

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 Před 4 měsíci +1

    ዳጊ ግን ምንድን ነው እንደዚህ የሚያንጣጣው እሱ ስድብ ይላል እንጂ ከሱ የባሰ መንደሬ የለም ሁሉም እረጋ ያሉ ናቸው

  • @abebejelamo9094
    @abebejelamo9094 Před 3 měsíci

    ደግ አንቴ አሁንም ታገለግለሌ ሰው ስለሆንክ ተሰስተሀል ፀዲቅ ሠበቴ ዎዲቆ ሠበቴ ይናሰል

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Před 4 měsíci +1

    ስታዛዝኑ እንደዚህ ሆናችሁ እኮ ትፀልዮ ታመልኩ ይሆናል 😭😭😭😭

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 Před 25 dny

    ሰው ስንት ጭለማ ውስጥ ሆኖ መፍትሄ አቷል ምን አለ በዚ አንደበታቹ ወንጌልን ብትሰብኩበት ሰዎችን ከጨለማ ብታድኑ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 4 měsíci +2

    ዳጊ ወይኔ በዚህ ደረጃ መንጣጣት ውይ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Před 4 měsíci +2

    ወንድሞች ይህ ነው ጥሪያችሁ ???

  • @AbrhamDesta-eq1oq
    @AbrhamDesta-eq1oq Před 4 měsíci +1

    በጣም የገረመኝ ግን አቡና ከማን ጋር ነው ጊዜክን የምታቃጥለው

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 Před 4 měsíci +3

    ታሳፍራላችሁ ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ ።

  • @user-pw3sw8bq1s
    @user-pw3sw8bq1s Před měsícem

    ዳግማዊ የሚባል ሰውዬ ድምፁ እራሱ እንዴት እንዳስጠላኝ

  • @tesfayeseyoum3038
    @tesfayeseyoum3038 Před měsícem +1

    ABUNA GREAT MAN

  • @ElaLove1
    @ElaLove1 Před 4 měsíci

    ከዋናው ከቤቱ ባለቤት ጀምሮ የእግዚአብሔርን ስም እንዲህ እዳዋረዳቹህ እግዚአብሔር ያዋርዳቹህ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 4 měsíci +1

    ዳጊ እባክህን እግዚአብሔርን ፍራ :: ክርስቲያኑን አሰለቸህ :: ለመሆኑ ሥራ ትሰራለህ በየቀኑ ለምን ሕዝብ እንዲጠላ ታደርጋለህ? ልጆቹ በቃ ወንጌልን ይስሩበት:: ብቻ እንዴት የጌታን ሕዝብ እንዳቀለላችሁ መለስ ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሹ ::እዉነት ይህ ሰዉ አዉቆ ነዉ የዘመረዉ? መቸሰ እንደአለማዊያን ካሴት ያወጣኼዉ ? አቤል እባክህን እየወጣህ ከሱ ጋር አትመላለስ::

  • @mimimconnen9312
    @mimimconnen9312 Před měsícem

    I really need answer how you guys make money? Or is it just when you represent yourself in churches. I always wanted to know.
    Plus, how do you have time to make these videos, and be always active 8n social media

  • @tehitnamekonnen9259
    @tehitnamekonnen9259 Před 4 měsíci +3

    አቤልዬ መልስ አትስጠው

  • @kidistbekele44
    @kidistbekele44 Před 4 měsíci +2

    Ere Dagi tedebek🤭🤭🤭🤭 ye-baltetoch were naw yemetaweraw. Ene setwa enkwan endante anamam😮😮

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Před 4 měsíci +3

    አሁን ከናንተ ምን እንማር

  • @fg1734
    @fg1734 Před 4 měsíci +2

    ማፈሪያዎች ናችሁ! እንዲህ አይነቱ conversation ሚድያ ላይ ይለቀቃል እንዴ?