"ይህ ጉዳይ በጣም አስቸጋሪ ነው" | abel abuna | aman shalom | dagi tilahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • "ይህ ጉዳይ በጣም አስቸጋሪ ነው" | abel abuna | aman shalom | dagi tilahun

Komentáře • 223

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před 5 měsíci +10

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ንትርክ ስሰማ የዳግም እጅ እጅ የሚል በጣም ተራና በቅናት የነደደ በከንቱ ጥላቻ የተሞላ ክስ ግን እንደ አንድ ማእከላዊ ሰው ይህ ዳግም የሚባል ዘማሪ የአዝማሪ ቤት ሰው ነው የሚመስለው
    በሃይማኖት ባይመስለኝም አቡና ግን ለወንጌል በሚገባ የሚሰራ ነውና ልትደግፉት ይገባል::

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +13

    አቡና የሠራውን ሁሉ እያየን ነው እየተባረክንበት ተባረክልን ሌላ ምትተክልበት እኔ ልንገርህ አቡናዬ ኦሞ አከባቢ ቀጥልልን።

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Před měsícem +1

    አቤት እውቀት!! አቤት የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ቃል ሲጎል አንዲ ነው ሁለታችሁም በእግዚአብሔር ቃል ሰትፈተሹ ሰትመረመሩ በመጀመሪያ አደማትፀልዩ ነው የተረዳ ነው ።ለማንኛውም በንስሀ ተመለሱ ❤❤

  • @senbetgebre
    @senbetgebre Před 2 měsíci +1

    አቡና በክርስትያናዊ ጨዋነት ተበልጠሃል ።ምክንያቱም ትሳደባልህ ፤ለምትናገረው ንገር መረጃ የለህም፤አዝማሪ ብለህ ስትሳደብ ዳጊን ብቻ አይደለም የተሳደብከው በሱ ዝማሬ እስከ አሁን የተባረኩበትን ቅዱሳንን ሁሉ ነው የተሳደብከው ምክንያቱም አዝማሪ ነው ስናዳምጥ የኖርነው ማለት ነው በአንተ አባባል የሆነው ሆኖ ግን በኋላ ወንድምህንና ቅዱሳንን ሁሉ ይቅርታ እንደምትጠይቅ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ ❤

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +14

    እግዝአብሔ የረዳችው አሁንም እነ አማንና አቡናን ደግፉአቸው ።

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Před měsícem

      አቡናን እንደግፋለሁ የምትሉ ምቀኛ ጠንቅ ዋይ ቀናተኛ አዝላችሁ ዙር

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 5 měsíci +3

    አቤላ ዘመንህ ይባረክ በጣም አኮራን❤❤❤😮😮 የወነጌል አርበኛ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነዉ በርታ ከጎን ነን🙌🙌😓😍😍😍አንተ ቅን ወንድሜ ነህ

    • @user-uz2pt8of2u
      @user-uz2pt8of2u Před 2 měsíci

      Anegagerhugn sedeb yebezabet christiyanawi anegager yelielew lij endiet ke goneh metelew be mn guday new ke gonu methonew be comment bcha ay chrstna

  • @elizabethbirhanu7418
    @elizabethbirhanu7418 Před 5 měsíci +5

    ሰው ብዙ ሲያወራ እየቀለለ ይሄዳል በዳጊ እየሆነ ያለው ይሄ ነው

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 5 měsíci +17

    በዳጊ እፍ ጌታ ሲጠራ ይስቀጥጠኛል!!! እሉባልተኛ ነህ አዝማሪው ዳግም!!!

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem

    ደግ አድረገው አቤል ጀግናዬ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 5 měsíci +4

    ደግ አደረገ

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 5 měsíci +7

    Ayyyyyyyy Dagi OMG 😳 YOU THIS MUCH YOU BEING DOWN 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 PLEASE TAKE SOMETIMES WITH YOUR SELF

  • @meron1567
    @meron1567 Před 5 měsíci +14

    አቡና በርታ ስራ ከፈቱ ሰዎች አትከራከር ቀጥል በርታ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před 5 měsíci +3

    አቡናዬ የኢየሱስ ወታደር ብላቴና ❤ አንተ ጥፋትህ ዳግምን ክርስትያን ነው ብለህ ሀሰተኞች ጋር ለምን ሄድክ ንሰሀ ግባ ማለት ህ ዳግምና ግሩፖቹ ይኸው ፈጣሪን ረስተው እሰከሞት እያሳደዱህ ነው ።ግን ኢየሱስ ጌታ ነው ።በርታ ኢየሱስ ይመጣል አቤላዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraadmassie6096
    @saraadmassie6096 Před měsícem

    Oh my God what is wrobg with you Dagi! Take time with your self ask for God tobfor give you and wisdem pls othe wa.......... geta denget yematal pls

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f Před 2 měsíci +1

    😢😢😢ayyyyyy wagelii inidazi honee💔💔🥹🥹🥹batamii yazazinalii🤲🤲🤲

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Před 5 měsíci +2

    ዳግማዊ አስጠዪ የወንጌል ጠላት

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Před 3 měsíci +1

    I respect Dagi you should listen him

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +5

    አቡና ተው ከነአማን ጋር ያምርብሐል ይህንን ልጅ ተው ጆሮአችን ገለባ ንግግር አይወድም

  • @user-xb5ss9nl8l
    @user-xb5ss9nl8l Před 8 dny

    True

  • @Thetwinintrouble
    @Thetwinintrouble Před 5 měsíci +1

    Dagi 😢 I never expected this from you.

  • @Thetwinintrouble
    @Thetwinintrouble Před 5 měsíci +1

    Jesus please come we had enough 😢

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před 5 měsíci +3

    ዳጊ ግን በጣም ወርደሀል ያሳዝናል

  • @user-er4ko5om9p
    @user-er4ko5om9p Před 5 měsíci +11

    ዳጊ ተመለስ ግትርነትህ መንፈሳዊ ክሳትህን ያባብሳል

  • @MekonenDawana-b5c
    @MekonenDawana-b5c Před 27 dny

    አስተማርወች ወይንስ አሰናካዮች የእውነት አሳፋርወች ናችሁ።

  • @bede6618
    @bede6618 Před 5 měsíci +2

    That's so immature, Dagi please let it go. Leave these guys alone

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረትህ ያድርግላችሁ። እንደዚህ ወርዳችሁ ተገኛችሁ ያሳዝናል።

  • @kidistbarko5938
    @kidistbarko5938 Před 5 měsíci +4

    ከክፉ ሽሹ -------------------------

  • @user-ki1sf9hn9z
    @user-ki1sf9hn9z Před 5 měsíci +8

    ውይይይ ዳጊ ወይዘሮ ሀሜተኛ ታሳፍራለህ

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s Před 2 měsíci

    ያረክሳል መስማት አይጠቅምም ንስሃ ይግባ

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 5 měsíci +4

    ውይይይ ዳጊ ግን አይደክምህም አሳዘንገኝ አሁንስ ጌታን በኢየሱስ ስም ከላይህ ይሂድልህ

  • @natyzike5726
    @natyzike5726 Před 5 měsíci +10

    ወ/ሮ ዳጊ መቼ ነው ሚያድገው ግን

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-ci8li4co1l
    @user-ci8li4co1l Před 5 měsíci +1

    Dagiii betam astelita sew new ,,

  • @liyagashaw4546
    @liyagashaw4546 Před měsícem

    ታላቅ ክርስቶስ ነው የእየሱስ ጠላት ነህ ዳጊ ውይ መንደርተኛ ነህ የሌቦች ጠበቃ ሊሊ እግር ስር ሆነህ ተማር ሲት እኮ ታስንቃለህ የምር😢

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 Před 5 měsíci +6

    ዳጊ አልሳደብም ትላለህ ስድብ ምንድነው የሰው መብት ሞራል እየነካህ እያስመሰልክ ፀባይኛ መስለህ መረዝህን ትረጫለህ ይሁን እንጂ ሁላቹም ጌታ ይቀረባቹ ምን እንላለን ታሳዝናላቹ😮😮😮

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 Před 5 měsíci +2

    እኔ እሄ ብሮግራም አይገባኝም እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 Před 2 měsíci

    መሰዳደባችው ሲገርም ያለመደማመጣችው ደግሞ በጣም የሚገርም ነው

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Před 3 měsíci

    We respect and love Eyu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před 5 měsíci +4

    ዳግም ግን ለምን በዚ ልክ ነገረኛ ተሳዳቢ ጥላቻ ወረረህ እነዚን ብላቴኖች ጠመድካቸው????????? ይብቃህ እስኪ በቃ።

  • @ruteteshome9025
    @ruteteshome9025 Před 5 měsíci +2

    አማኝ ግን ሳያንቀላፋ ነቅቶ መኖር ያለበት
    መውደቅ እንዳለ አይነተኛ ማሳያ ነህ ወንድማችን ዳጊ።ምን የሆነ ያክል እንደተሰበርንብህ እኛ ቅዱሳን ብታስተውል ጥበብ ነው

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Před 5 měsíci +3

    Dagi zeyit shach

  • @user-xj2oh9cv5l
    @user-xj2oh9cv5l Před 5 měsíci +6

    ዳጊ ብቻህን በነፃነት መሳደብ ስለምትፈልግ ነው

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 Před 5 měsíci +5

    የዳጊ ሚስት አሳዘነችኝ

  • @meron1567
    @meron1567 Před 5 měsíci +11

    አሁን ከመዉረድም በላይ ወረድክ ዳጊ ድምፅህ አስጠልቶናል መዝሙርህንም ለመስማት

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 5 měsíci +16

    ዳጊ የሚሉህ ትዳርህን ያፈረስክ የሰው ራዕይ ታፈርሳለህ!

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 5 měsíci +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @abelyilma591
      @abelyilma591 Před 5 měsíci

      እር በዝሞት ነው ማለት ዘሞታበት ነው

    • @emeba951
      @emeba951 Před 28 dny

      እውነት ይመራል፡፡

  • @user-ys2gh8ii8h
    @user-ys2gh8ii8h Před 5 měsíci +4

    ዳጊ ቀለልክ ጌታን

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 Před 5 měsíci +7

    ዳጊ ተበላህ በቃ ዝም ብትል ይሻልሃል

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Před 5 měsíci +3

    ሁለተኛ እናንተን ላለመስማት ወስኛለሁ::

  • @solomonyacob741
    @solomonyacob741 Před 5 měsíci +5

    ኮሜንት ለምን ትፈራለህ የወንድማማችነትን ሕብረት ያፈረስክ ክፉ ሰዉ ነክ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +3

    አቡና ገና ብዙ ይተክላል

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 5 měsíci +1

    ዳጊ ልክ እንደቢንያም ሰው እንዳያወራ ጊዜ አይሰጥም ወይኔ ልቦና ይስጥህ

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 Před 5 měsíci +1

    ዳጊሻ እነ አቡና የሰሩት ወንጌል ካላረካህ ለምን ሀገር ቤት መተህ እራስህ አትሰራም

  • @DejeneWorku-g8g
    @DejeneWorku-g8g Před 2 měsíci +1

    እንካን አንድ ቸርች አልሆናችሁ ቸርችን ትከፍሉ ነበር

  • @saday1261
    @saday1261 Před 2 měsíci

    ሶፊ ምን ልታደርግ ከነዚህ ጋር ተደባለቅክ ግን ይህ ነገር ግርግር እየፈጠራችሁ ለዩተውብ ብዙ ተመልካች እንዱኖራችሁ ነው ዳጊ እራቁትህን የቀህ እፈር ተሸፈን አላማረብህም

  • @user-ki1sf9hn9z
    @user-ki1sf9hn9z Před 5 měsíci +6

    አቡናንና አማንን አትመጥንምም አሉባልተኛ ዳጊ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Před 5 měsíci +2

    Sew atafaj dagi plz plz

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol Před 5 měsíci +1

    Asafariwoch!

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Před 5 měsíci +3

    Dagi balega nah

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal Před 4 měsíci

    Abuna Gena gata eyoses aglgeloteh yebarke Barta zeme belah wagaleh sebak

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Před 3 měsíci

    It’s right Dagi

  • @bede6618
    @bede6618 Před 5 měsíci +2

    This is so shameful, and unexpected for such a respected person.

  • @masreshazeleke5706
    @masreshazeleke5706 Před 5 měsíci +1

    When can we expect Aman and Abuna to exhibit the right behavior? It became evident a year prior when Ermias, Abuna, and Aman mistreated and tarnished the media and Christian audiences that the team would falter, as they were not acting according to Godly principles. If one wishes to advocate for the glory of God, it is imperative to act like the character of Jesus, the Son of God.

    • @Truth658
      @Truth658 Před 5 měsíci

      Atleast they are young they have a lot to learn for abuna n aman but what do you make of this so called singer dagmawi a stubborn mule who will go 100 miles to prove his point right whether it be for glory of God or not how about Ephrame who will pay money to find out people's private bank account is that right do we bribe people to do illegal work for you? This people are atleast 10 years older than them but still a disgrace may God have mercy on us all

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 5 měsíci +1

    Our Family said that when we get older we more gain maturity but this time when people get old they are been un matured like Dagi 😂😂😂😂😂

  • @MeazeAbebu
    @MeazeAbebu Před 2 měsíci

    ደጊ ምናለ ብትተዉ ሞገስ አጣህ አዉነት ነዉ እዩ ቤት ወላይትኛ ይጨፈራል ኢኖክ መድረክ ላይ ይደንሳል ዘፈን ጠቀሰለምትለዉ ልጅ ነወብትተዉ ሶስት ሚስት ለሚለህ መልስ አትሰጥም እዉነት ነዉ ?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 5 měsíci +1

    Enat jiloch syetan eytchawtebachu endhon endet merdat aktachu wanaw pastor tebyew slhon mn enaderg

  • @user-tq7lk8lp6o
    @user-tq7lk8lp6o Před 5 měsíci

    Aytife

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Před 3 měsíci

    ጌታ በቀባው ላይ አትነሳ

  • @user-jj7tg7ih3h
    @user-jj7tg7ih3h Před 5 měsíci +3

    አረ ዳግ ግን በሰላም ነው

  • @user-eg7so6ki5l
    @user-eg7so6ki5l Před 5 měsíci +1

    የግል ችግራችዉን በምድያ እየመጣችዉ አታዉሩ

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 5 měsíci +3

    እንተ በብድር ቴስላ ገዝቶ ተደግፈህ ፎቶ መነሳት ነው ያንተ ክርስትና እርቃኑን ያደክ መስለኝ በክሬድት ካርድ ልብስ እየሽመትክ ፎቶ እየተነሳህ ከሚስትህ ጋር ማች እያደርክ እራቁትህ ያደክ ነው የሚመስለኝ ያንተ ክርስትና እግዚአብሔር ባንተ ቅራቅቦ ማግኘት የእግዚአብሔር በርከት ነው እዳትለኝ ! ይህ ነው ያንተ ክርስትና ሌባ የምትለው ? እኛ የምናቅህ እንደ ሆሊውድ እእክተር ፌስብክላይ ቅራቅቦህን ማሳየት ነው ያንተ ክርስትና የሚስራውን ስው ትሳደባልህ ??? እንተ የነፍሳት ሌባ ነህ ወድ እግዚአብሔር መንግስት እዳይገባ የሴጣን ጉዳይ እስፈፃሚ ነህ!!!

  • @selamshalomasegid
    @selamshalomasegid Před 5 měsíci +3

    ዳጊ ዝም ብለህ ሚስትና እቁባት ላይ ወጥረህ ስራ😂

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p Před 5 měsíci +3

    አንተ ስትገባ የሚወጡት ቀላማጅ የሀሰተኞች አሙቁልኝ ስለሆንክ እግዚአብሔር በሌለበት መድረክ ስታሸበሽብ ስለምትታይ እንጂ ምንም ሆነክ አይደለም😂

  • @TztaAyele-wj6eh
    @TztaAyele-wj6eh Před 2 měsíci

    ሀሰተኛ ምናምን ምትሉ ማነው ፈራጂ ማነው መርማሪ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 5 měsíci

    ወይ ፓስተር ሶፈንያስ ፓስተር ተብዬ 😢ተዎ ማለት እንካን ማትችል፣ ሰዓት ለመያዝ ተቻከልክ😢

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 5 měsíci +6

    ዳጊ ቀምስ ልበስ!!!

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f Před 2 měsíci

    Arrrrr tawii dagii ayimiribihim🥹🥹🥹🥹

  • @MestuJeses
    @MestuJeses Před 5 měsíci +4

    Weyine Dagi Men Honeh New Begeta 😂yegeta Meheretu Yigermal

  • @Biftu-u3x
    @Biftu-u3x Před měsícem +1

    Ere dagi twu mn hone nw beyesusim

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p Před 5 měsíci +4

    Dagi nekeweh eko new yemiwetut

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 5 měsíci +2

    እንተ ዳጊ የምይትባል በቃ መርዝ ለራስህ ብቻ እርገው እባክህ ያንተ ሃሜት እቅለሽልሾናል!!! ምነው ዘመዶችህ ዝም እሉህ እርግጠኛ ነኝ ብለውህ ብለውህ ደርቀህ ነው በልብህ ክፋት መርዝ ሞቶልቶ ፈስስ እገፍግፍግፎናል ይህንን መርዝ ወተት ጋቱት እባካችሁ!!!

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před 5 měsíci +1

    አይ ዳጊ እንደዚህ ወራዳ የውነት በጣም ትሰለቻለሆ😮😮😮😮😮

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před 5 měsíci +4

    ዳግም ሚስት መቀያየር ይፈቀዳል? አፍ አለህ አንተ?😂😂😂😂😂

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +1

    አቡና ይህ ሰው ጠነኛ አይደለም ተወው

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f Před 2 měsíci

    Balii samaa yishalenyali uuff🥺

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +2

    አቡና ከዝህ ሰው ጋር ባትቀርብ ይሻላል ምንም መልካም ነገር የለውም

  • @shelomimengistu2859
    @shelomimengistu2859 Před 5 měsíci +1

    Abel tebarek betam tikikil nek dagi sirat yelewum yasafiral

  • @elisabethgetachew8603
    @elisabethgetachew8603 Před 2 měsíci

    abuna gin min gud neh non stop

  • @user-ys2gh8ii8h
    @user-ys2gh8ii8h Před 5 měsíci +3

    ዳጊ አስጠላብክ ተልከሰከስክ

  • @user-eg7so6ki5l
    @user-eg7so6ki5l Před 5 měsíci +1

    ኤረ ወንጌል አታሰድቡ

  • @bezawitdaniel3348
    @bezawitdaniel3348 Před 4 měsíci +1

    እነዝህ ሰዎች እዚ ደርሰዋል ወይጉድ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem

    ዘማሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nebyattseghezeab810
    @nebyattseghezeab810 Před 5 měsíci

    Dagiye temeles ineza tasleksachew yeneberu sietoch ykrta teykachew zim blek atchawet geta demo yteykhal slezi Abelye tewew atketelew

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 Před 3 měsíci

    Don’t disrespect Eyu Chufa he is amazing profit and the Ethiopia blessing

  • @RozaTek
    @RozaTek Před 5 měsíci +1

    አቡና ወንድሚ ይህ ስውየ በጣም ይቅለበለባል የሐሰተኞ ደጋፊ ነው ignore him he’s too much talking

  • @user-zj3fx3lw5r
    @user-zj3fx3lw5r Před měsícem

    ተው ዘመን አልቋል ነሰሐ እንግባ ተመለሱ ተመለሱ

  • @liyagashaw4546
    @liyagashaw4546 Před měsícem

    ዳጊ በዜህ መልኩ መዋረድ አረ ንስሀ ግባ እየዞርክ ወሬ አከከብድም በቃ ንስሀ ግባ ቆሌህም ተገፎል😢

  • @helenkadrii4394
    @helenkadrii4394 Před 5 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭 Maqaa yesus kunii malii

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci +2

    ዳጊ ከመጣ ወድህ ነው እነ አቡናና ኤርሚ የተለያዩት ፡ ዳጊ ይስተካከል ቅናት ሞልቶበታል ዳጊ ስለነአቡና ባትናገር ይሻልሀል

  • @HanokDon
    @HanokDon Před 2 měsíci

    ወይ ዳጊ ግን ምን ሆናቹ ነው ከዚ ዳቢሎስ አቤል ጋ የምታወሩት

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 Před 5 měsíci +4

    ዳጊ አደገኛ መርዝ ይረጫል ተጠንቀቁ አርሚያስ ጭምር

  • @user-xb2kh3ku2p
    @user-xb2kh3ku2p Před 5 měsíci +1

    ዳጊ የሚሉት ሰውዬ እንደዚህ ክፍት አፍ ነው እንዴ