ካልቪኒስት እና አርመኒያን Calvinist vs Armenian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 02. 2024

Komentáře • 213

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i Před 5 měsíci +11

    ስለየትኛውም ቪው ምንም እውቀት ሳይኖረኝ መፅሐፍ ቅዱሴን ካጠናው በኋላ ...የካልቪኒስት ኮመንተሪዎች ሲያጋጥመኝ ውስጤ ሪጀክት ያደርገው ነበር የካልቪኒስት እይታ እንደሆነ እንኳን አላውቅም ነበር ......... አሁን ባብራራከው መሰረት ለኔ የአርሜኒያኖች ለመፅሐፍ ቅዱስ የቀረበ ነው❤❤❤

    • @FromTheWorldOfKnowledge
      @FromTheWorldOfKnowledge Před 5 měsíci +1

      እኔም እንዳንተው። ካልቪኒዝም ለኔ እንግዳ ነው የሆነብኝ

    • @news3764
      @news3764 Před 5 měsíci

      እንደዛ አይደለም ። ውስጤ ውጬ እየተባለ አይፈረድም ። ነገሩ ጥልቅ ነው ።

  • @YosefTilahun-007
    @YosefTilahun-007 Před 5 měsíci +10

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 5 měsíci +13

    ሰዉ ድነቱን ማጣት ይችላል። ድነታችን ልናጣ ባንችል ኑሮ በዮሐንስ 1ኛ 2÷1 ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን የሚል የለም ነበር። አርመኒያን ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ያጋደለ ነዉ። ተባረክ ሀኑ በረከታችን ነህ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

    • @dhugaaf5397
      @dhugaaf5397 Před 5 měsíci +7

      ጠበቃ ስላላን ነዋ ድነታችን የማናጠው

    • @Dagiforgiven
      @Dagiforgiven Před 5 měsíci +1

      በድነትህ ላይ እርግጠኝነት ከሌለህ ታዲያ የክርስቲያን ልዩነቱስ ምኑ ላይ ነው( ሌላ ክርስቲያን ነን ብለው ከሚያስቡ ሰዎች)

    • @news3764
      @news3764 Před 5 měsíci +1

      ማዳን የእግዚአብሔር ነው ።

  • @user-vk1gb2nb9v
    @user-vk1gb2nb9v Před 4 měsíci +1

    ፀጋው ይብዛልህ ሀኒዬ እኔ አመኒስት ወደ መፀሀፍ ቅዱስ ያጋደለነው ብዬ አምናለው

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat Před 5 měsíci +6

    ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ተባረክ I would say Arminianism is more biblical in my point of view but have nothing against Calvinism. I leave the conversation/debate for the theologian 😁 I’m a follower of Christ and that’s good enough for me

  • @FrewGetachew-gt1uk
    @FrewGetachew-gt1uk Před 3 měsíci

    የሚሉትን በትክክል ብለሃል።ጌታ የይባርክህ ማው ልክ ለሚለው ጥቅሳቸው ቢኖር መጽሐፍ ቅዱስን በተጻፈበት አውድ አይተን መጽሐፍ ቀዱሳውዉን መለየት ይቻል ነበር ። አለዚያ ለእምሮ የተመቸንን ወደ መመረጥ ልመራን ይችላልና ምን...

  • @Girum_difek
    @Girum_difek Před 5 měsíci +3

    Wonderful presentation
    በአመዛኙ ወደ አርሚኒያን❤

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 Před 5 měsíci +3

    ሀንኤል ከተናገርካቸዉ ነገሮች የትኛዉ እዉነት ነዉ ካልከኝ አርመኒያኖች የተናገሩት ዘጠና ከመቶ እቀበላለሁኝ ከእነዛደግሞ አንዳንድ ነገሮች የምቀበለዉ ይኖራል ግን እዉነቱ እየሱስ ለአለም ሁሉ ሞቶዋል መዳን የሚገኘዉ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ለሁሉም የምመክረዉ መፅሐፍ ቅዱስ የሚለዉን መከተል ነዉ ❤መዳን በእምነት ነዉ

    • @dawitmengistie9167
      @dawitmengistie9167 Před 5 měsíci

      ሀኒኤል ሲያወራ አወራሩ ነው እንደሱ እንድታስብ ያደረገህ ብሮ። ሀኒኤል አርሜንያን አቋም እንዳለው መረዳት በጣም ቀላል ነው በከፍተኛ ደረጃ ገለልተኝነት ይጎድለዋል። ካልቪኒዝምም ሆነ አርሜንያኒዝም ጥልቅ ጥናት የሚፈልጉ ሁለት ጎራዎች ናቸው ሀኒኤል እንዳለውም በውስጣቸው ራሱ ብዙ ጎራዎች ያሉዋቸው ናቸው። ነገሩን ለ scholars እና ጥልቅ ጥናት ለማድረግ interested ለሆኑት ብንተውላቸው ባይ ነኝ

    • @solomontekle8393
      @solomontekle8393 Před 5 měsíci +1

      ወንድሜ እኔ የምልህ አርመኒያ ወይም ካልቪኒስት ሁለቱም የራሳቸዉ ዶክትሪን ናቸዉ እዉነቱ ያለዉ ሕያዉ የሆነዉ የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነዉ ስለዚህ እኔ ማምነዉ እየሱስ ለዓለም ሁሉ ሞቶዋል እየሱስ ለዓለም ሁሉ አልሞተም ካሉ የእርሱ መሞት ከንቱ ነዉ ስለዚህ የሰዉን ትምህርት አቁመን እየሱስን መከተል ነዉ መዳን በእምነት ብቻ ነዉ ለሰዉ ሁሉ የሚያበራዉ እዉነተኛ ብርሃን ነዉ እርሱ ብቻ ጌታ እየሱስ ነዉ

    • @dawitmengistie9167
      @dawitmengistie9167 Před 5 měsíci +1

      ትክክል ብለሀል ሁላችንም መከተል ያለብንም ለትምህርትም ለተግሳፅም ራስንም ለማቅናት የሚጠቅመንን የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበትን ባለስልጣን የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን ነው። ካልቪንም ሆነ አርመን በዚህ ያምናሉ። ግን የ አተረጓጐም ም ልዩነት አላቸው። ለምሳልም አንተ ያነሳሀው የ limited atonement ነጥብ ከ total depravity (ከሰው ልጅ አጠቃላይ ውድቀት) የሚነሳ ሲሆን ይህም ማለት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች እንዳለው የ ሰው ልጅ በሀጢያቱና በበደሉ ሙት ነበረ ህይወትን ያገኘነው ኢየሱስ ሲነሳ በትንሳኤው ነው ስለዚህ ምላሽ እንኳ መስጠት የሚችልበት state ላይ አልነበረም ስለዚህ መንፈስቅዱስ ሲነካው ብቻ ነው ነው ምላሽ የምንሰጠው ለማለት ነው። ይሄን ስልህ የክርክር መልክ ለማስያዝ ሳይሆን አንተም በገባህና በተገለጠልህ መጠን እንድትመላለስና ጉዳዩ ሰፊና እስከዛሬ ድረስ ትልልቅ scholars መፍትሄ ያላገኙለት ስለሆነ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት እየመሰከርን ሰወችን ወደ ካልቪንም ሆነ አርመን ሳይሆን ወደ ኢየሱስ እየማረክን እንድናመጣ እና በክርክር ተይዘን እንዳንቀር ለማለት ነው።👍👍

    • @solomontekle8393
      @solomontekle8393 Před 5 měsíci

      ወንድሜ ዳዊት ወንጌል ለሰዉ ልጅ ሁሉ ስለሆነ እርሱን እየሱስን እየሰበክን ሰዎችን ከሞት ወደ ህይወት ከጨለማ ወደ ብርሃን ማምጣት ነዉ ተባረክ

  • @olidagdinsa7749
    @olidagdinsa7749 Před 5 měsíci +2

    Conditional salvation detail bitawerabet i would like to hear...

  • @da5661
    @da5661 Před 5 měsíci

    ተባረክ ውድ ወንደሜ መንታ መንገድ የለም፣ እውነትን እንደ ከበረው ሕያው ቃል መንፈስ ቅዱስ እንደገለጠው እንውሰደው።

  • @Eyobed317
    @Eyobed317 Před 5 měsíci +2

    ካልቪኒስት ወደ እኔነት ራስን ከፍ ወደማረግ ስፔሻል የተለየ ወደ ማረግ የሚመራ ይመስላል ብዙ የስህተት ትምህርቶችም ትኩረታቸው ራስ ነው ሰው ነው እኔነት ነው አርመንያን እግዝያብሄርን የእግዚአብሔርን የሚያጎላ ማዕከላዊም የሚያረግ ባላንስ ያደረገ ትህትናን የተላበሰ ይመስላል እና አርመናዊያን ይመስለኛል ትክክለኛውን የሀዋርያት ትምህርት የያዙ ብዬ አምናለሁ

  • @Baladera_with_Barnabas
    @Baladera_with_Barnabas Před 5 měsíci

    እኔ በበኩሌ፥ አስተምህሮን በእምነት አባቶች እየሰየሙ ከመጨቃጨቅ፤ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የዘውትር እና ከመታዘዝ/መሰጠት ያለበት/ የሆነ ሕብረት እያደረጉ፥ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ አንድ ወጥ መልዕክት እንደያዘ መጽሐፍ አድርጎ መቀበል (አለማወሳሰቡ) ያዋጣል። ክርክሩ ለሌላ ስሁት አመለካከት ይዳርጋል። የምታምነውን ብቻ አስተምር።

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 Před 5 měsíci

    Very good explanation, brother!!

  • @user-ip3qi5hx5k
    @user-ip3qi5hx5k Před 5 měsíci +1

    ሁለተኛው የሁሉም ማለትም ለ አራቱም መሰረት ነው ብዬ አስባለው :: ምክንያቱም ከድነትም, የ እግዚአብሔርን ሁሉን አዋቂነት ጋር ይያያዛል ::
    እኔ ከ ሁለቱም የማምንበት እና የማልቀበልበት
    ነገሮች ይኖራሉ ::

  • @menayemeskele3090
    @menayemeskele3090 Před 5 měsíci +1

    Bexam semonu Aspelagi yonu points! God bless you more bro.💚💚

  • @tesfaymichael1754
    @tesfaymichael1754 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጥሩ የሆነ ሓሳብ ነው

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 Před 5 měsíci +2

    ተባርክ❤❤❤

  • @ethio3d554
    @ethio3d554 Před 5 měsíci +2

    arif nw bezih ketel👍👍👍👍👍👍👍👏

  • @EsraelBB
    @EsraelBB Před 3 měsíci

    Berta tebarek

  • @yodittekalign8612
    @yodittekalign8612 Před 5 měsíci +6

    I now understand the distinctions because of your excellent explanation. Though the Armenian will closely resemble to the Bible, I have never placed my Christianity in any of them. I am a follower of Jesus Christ. Many thanks and blessings Hanu.

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @robel_asefa
      @robel_asefa Před 5 měsíci

      You can't claim to be 'His follower' while simultaneously stating, 'I neither adhere to either of them.' This does not exemplify the traits of a true Christian."

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 5 měsíci

      @@robel_asefa What's then the purpose of this video, I would like to ask? How does it edify? How does it revive your spirit? How does it make you to seek after the Lord God? Does it?

  • @user-rw2qm6id8o
    @user-rw2qm6id8o Před 5 měsíci +1

    ተባረክ

  • @Madiba771
    @Madiba771 Před 5 měsíci +2

    More of Armenians. Please make a video on covenant vs dispensational theology.

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 Před 3 měsíci

    ተባረክ❤

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Před 5 měsíci

    ሀንዬ, Thank you for sharing

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před 5 měsíci

    Tebarek

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 Před 5 měsíci

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Durujira77
    @Durujira77 Před 5 měsíci

    Be blessed hani❤️🙏 but Describe by their article

  • @aleazermelese2373
    @aleazermelese2373 Před 5 měsíci

    Bless you Haniel😍😍😍😍

  • @genetzberga8677
    @genetzberga8677 Před 5 měsíci +2

    ፀጋ ይብዛልህ አርመንያን

  • @hundeenkooiyeesuusii7239
    @hundeenkooiyeesuusii7239 Před 5 měsíci

    wowow Ebbiifami haniye❤❤

  • @firehwotbekeleasnake2366
    @firehwotbekeleasnake2366 Před 5 měsíci

    ሀኑ ተባረክ❤❤❤ ዛሬ ባጣም ገብቶኝ ሰማዉክ😊

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h Před 5 měsíci

    excellent explanation

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Před 5 měsíci +2

    tebarek haniel ke kalu gone negn

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Před 5 měsíci

    እኔ አርሜኒያን ከመፅሃፍ ቅዱስ አንፃር ትክክል ይመስሉኛል: እኔ ልዚህ እንደማሳያ የማነሳው አዳም ከወደቀ በኃላ እኮ ለእግዚአብሔር መስዋት ያቀርብ ነበር አቤልና ቃዬልም ማሳያ ናቸው ፈቃዳችን ሙሉ ለሙሉ አልተወስደብንም:: ሃኒ አመሰግናለው በውስጥ ልጠይቅህ እያሰብኩ ነበር ንፅፅሩን ተባረክ

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před 5 měsíci +1

    ሀኑ እባክ ላስቸግርክ የምትችል ከሆነ እነ ካላቪን ነን ባዮች አሁን ለሚያራምዱት አቋም የሚያነሷቸውን ጥቅሶች በተባራሪ ጠቆም ጠቆም አርገኝ!🙏 ብሩክ ነህ ወንድሜ!❤

    • @Girum_difek
      @Girum_difek Před 5 měsíci

      መፅሐፍ ምን ይላል የሚለውን የዩቲዩብ ቻናል ተመልከት

  • @dawitmengistie9167
    @dawitmengistie9167 Před 5 měsíci +1

    ሀኒኤል ስታወራ አወራርህ በከፍተኛ ደረጃ ገለልተኝነት ይጎድለዋል። ለዚህም ማሳያ እንዲሆን ኮሜንት ላይ ገብተህ ሰዎቹ ሁሉ አርሜንያኒዝም ትክክል እንደሆነ የመረጡትን ማዬት በቂ ነው። TULIP ን በደምብ እንዳላብራራሀው ማሳወቅ እዎዳለሁ። ሀኒዬ ካልቪኒዝምም ሆነ አርሜንያኒዝም ጥልቅ ጥናት የሚፈልጉ ሁለት ጎራዎች ናቸው አንተ እንዳልከውም በውስጣቸው ራሱ ብዙ ጎራዎች ያሉዋቸው ናቸው። ነገሩን ለ scholars እና ጥልቅ ጥናት ለማድረግ interested ለሆኑት ብንተውላቸው ባይ ነኝ

    • @FiraolDenuICA-fc9kv
      @FiraolDenuICA-fc9kv Před 5 měsíci +1

      ልክ ነህ። ካልቪንዝምን በደምብ ብያብራራው በዚህ ልክ በቀላሉ አንዱን መምረጥ አስቸጋሪ ያረገው ነበር

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 5 měsíci +1

    ሀኑ የተወደድክ ወንድም

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 5 měsíci

    thank you!!

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Před 5 měsíci

    ሀኑዬ የኔ ትሁት ፅጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @bereketassefa5933
    @bereketassefa5933 Před 5 měsíci

    Excellent

  • @meronshiri6563
    @meronshiri6563 Před 5 měsíci

    አናመስኛለን bro 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @AfterJesus
    @AfterJesus Před 5 měsíci +1

    good eplanation bro!

  • @hailudegefa9710
    @hailudegefa9710 Před 5 měsíci +2

    Haider God blesse you... Its Clear, short easily understandable!!!! The Armenian view More close to the scripture...

  • @mulugetagetachew5061
    @mulugetagetachew5061 Před 5 měsíci +1

    I agree with Aremenian perspective .

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 5 měsíci +3

    Wow Arif mabraria new, it is possible that to say that armen's theory is closed to biblical doctrine but not fully. I'm neither a Calvinist nor armenist I am a Christian and I say what Bible says. God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤

    • @robel_asefa
      @robel_asefa Před 5 měsíci

      What the bible says is:
      - You are incapable of choosing God or contribute to you salvation.
      - And those who will be saved are purely due to His grace and not due to anything deserving in them.
      - God's choice of who to save is not based on any foreseen merit or future faith in individuals but solely on His own sovereign will.
      - True believers will be kept by God's power and will not ultimately fall away.

  • @adisftret1084
    @adisftret1084 Před 5 měsíci +1

    እኔ እንደታየኝ፡ ካልቪኒስት የእግዚያብሄርብ ጽድቅና፡ፍቅርን የጣለ በመሆኑ፡ አንድ አንባገነን ንጉስን ነው የሚያሳየው።

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 5 měsíci

      ጌታን እኔ የታየኝ ነው የታየሽ/ክ😂😂😂😂

  • @abenezerbereketalemu2511
    @abenezerbereketalemu2511 Před 5 měsíci

    ለይቱብ ሲሆን ስሙ ና መዝኑ ቲክታክ ላይ ደግሞ calven የአጋንንት ስትል ሰምቻለሁ ። ለማንኛውም ሰምተን መጽሀፍ ቅዱሳዊውን እንድንወስድ ይሁንልን 🙏🙏🙏

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci

      እኔ "አጋንንታዊ ነው" ያልኩበትን ካመጣህ አደንቅሃለው

  • @AmanualeAyal
    @AmanualeAyal Před 5 měsíci

    አርምንአንን ታቃብየአሎ ሃንዬ ታበረክ 📖📖📖

  • @JohnJohn-ru5bp
    @JohnJohn-ru5bp Před 5 měsíci +2

    I don't decided where i stand on limited atonement yet! But generally i am lenient to Calvinism ......

    • @hhttEthio
      @hhttEthio Před 5 měsíci

      Lol same here ...limited atonement from the definition of reconciliation make sense but from the efficiency universal atonement make sense

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 5 měsíci

    ሁለቱም ገደል ይግቡ የክርስቶስ ጠላት ናቸው

  • @adisftret1084
    @adisftret1084 Před 5 měsíci +1

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    (29 )ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    √ አስቀድሞ ያወቃቸው፡- የሚለው ቃል፡ እግዚያብሄር፡ ሁሉን አዋቂ፡ በመሆኑ፡ ልጁን የሚቀበሉትን አስቀድሞ ማወቁን እንጂ፡ የሚድኑትን፡ መወሰኑን አየስረዳንም። ስለዚህ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    (30 )አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።

  • @bilisuma_b
    @bilisuma_b Před 5 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ 🙏 ሚዛናዊ የሆነ አሪፍ ማብራሪያ።
    በመቀጠል ደሞ ስለ denominations ልዩነት ሰፋ አድርገህ ብታቀርብልን።

  • @onmoduu6981
    @onmoduu6981 Před 5 měsíci +6

    Calvinism tell us sovereignty Of God in free will✅✅✅

    • @betselotkebede9061
      @betselotkebede9061 Před 5 měsíci

      ነፃ ፈቃድ ላይ ሉአላዊ የሆነ አምላክ ካለ ነፃ ፈቃድ የሚባል ነገር የለም 🤗 ሁለቱ ሀሳቦች አንድ ላይ ሊሆኑ በፍጹም አይችሉም 🙏

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 Před 5 měsíci

    በርታ ተናገር

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 Před 5 měsíci +1

    በካልቪኒስቶች አስተምህሮ ጠቅለል አድርጌ ስመለከተው፦ በምድር እስካለህ ድረስ ሀፂያት ብትሰራም፣ባትሰራም ምንም የሚጎድልብህም ወይም የሚጨመርልህ ነገር የለም፣አንዴ ተመርጠሀል የሚል ከመፅሐፍ ቅዱስ (ከእግዚአብሔር ቃል) ጋር ፍፁም የተቃረነ ዕሳቤ ነው።

  • @abiya4813
    @abiya4813 Před 5 měsíci

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    ³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
    ይህ ቃል ካልቪኒስት ልክ ያደርጋል

  • @dalluyoutube8067
    @dalluyoutube8067 Před 5 měsíci

    ተበረክልኝ ሀኒ

  • @mekdelawitshifraw6514
    @mekdelawitshifraw6514 Před 5 měsíci

    ለእኔ እንደ መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነው አርሜኒያዊያን ናቸው ምክንያቱም እግዚአብሔር የነፃ ፍቃድ አምላክ ነው ከዘፍጥረት ጀምሮ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ምርጫ ሰጥቶአል እየሱስ ደሞ ለሁሉ ነው የሞተ ልዪነቱ ያመነው ብቻ ነው ሚድን በመካድ ደሞ ድነት ይጠፋል

  • @user-te3jc4cv4x
    @user-te3jc4cv4x Před 5 měsíci

    So how to reconcile the consept if some one recive the lord acording to God's electoin . Priority God has chosen before Created the creation so why not be the elction is un conditional?

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 Před 5 měsíci +2

    Rip Calvin ❤❤❤,

  • @AkewakMosa-gd4uk
    @AkewakMosa-gd4uk Před 5 měsíci

    Hani selam ina tsega yibzalihi tebarek. Addis kidan commentary indet be soft copy lagegn icilalewugn

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 Před 5 měsíci

    ሉቃ15፣12 ከእነርሱም ታናሹ አባቱን፡- አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ፡ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው።
    13 ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ።
    14 ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር።
    15 ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው።
    16 እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም።
    17 ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፡- እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ።
    18 ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፡- አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
    19 ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ።
    20 ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
    21 ልጁም፡- አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፡ አለው።
    22 አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፡- ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤
    23 የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤
    24 ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 Před 2 měsíci

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በደንብ ገልጸኽዋል እኔ ዘጠና ከመቶ አርሜኒያኒዝምን እቀበላለሁ የተወሰነውን ደግሞ ከካልቪኒዝም እቀበላለሁ ግን ከመጸሀፍ ቅዱስ ምንም ጥቅስ የለም ሀሳቡን ሊደግፍም ሆነ ሊቃወም የሚያስችል

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 5 měsíci +1

    RIP Calvin...😭😭😭😭

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Před 5 měsíci +1

    Hanuye😘

  • @dannytilaye5226
    @dannytilaye5226 Před 5 měsíci

    It's a good idea, brother, for you to come on board and elaborate on these things. The main thing is either way because of our strong commonality, which is salvation is by Grace through faith in Christ alone. These are sufficient enough. Either you are calvinist or Armenia, both groups are saved. One thing I want to add is one thing, though. Roman's 9:13 Jaco I love Esau I hated.

  • @iyubaba
    @iyubaba Před 5 měsíci +1

    Berta qexwlbet......

  • @sarasweet2757
    @sarasweet2757 Před 5 měsíci +1

    Ariminio's true adia ❤👍

  • @user-bl4fw8sc8o
    @user-bl4fw8sc8o Před 5 měsíci +16

    ክርስቶስ ኢየሱስ የሞተው ለሁሉ ነው ።አንድም ስለ ሁሉ ሞተ እናም Calvinism ኢ-መፀሐፍ ቅዱስዊ ናቸው ብዬ አምናለው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ይህን አይስተምረንም።

    • @bereketmeles3298
      @bereketmeles3298 Před 5 měsíci +1

      Anebeb bro hahahah john 3 21

    • @ydidiabitsue4061
      @ydidiabitsue4061 Před 5 měsíci

      ቁጥሩ "አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" ብሎ ያቆመ ሳይሆን ቀጥሎ እንግዲያውስ ሁሉም ሞቱ" ይላል። ተቆርጦ የቀረበው ሙሉውን ትርጉም ሊሰጥ አይችልም። አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ የተባሉት ባንዱ በኢየሱስ ሞት እያንዳንዱ ሰው ሞቷል ማለት ከሆነ፣ ከክርስቶስ ጋር የሞቱት አምነው የሚጠመቁት እንጂ ሁሉም ሰዎች ናቸው እንዴ? ስለዚህ አንዱ ስለ ሁሉም ሞተ የሚለው ብቻውን ነጥሎ መውሰድ ሳይሆን ስለ እነርሱ ሁሉ የሞተላቸው፣ እነርሱም የሞቱ መሆናቸውና አነዚህም አማኞች እንደ ሆኑ መገንዘብ ያስፈልጋል።

    • @wadolahabte3720
      @wadolahabte3720 Před 5 měsíci

      የዳነ ልጠፋ ይችላልስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

    • @robel_asefa
      @robel_asefa Před 5 měsíci +1

      If Jesus died for all humans, why are there many who will go to hell? You might argue, 'because they didn’t believe in Him.' So, are you suggesting that Jesus' sacrifice on the cross isn't sufficient unless the individual doesn't want to be saved?
      One crucial point we must never forget is this: If salvation was 99.99% Jesus and 0.01% us, we would be DAMN.

    • @ydidiabitsue4061
      @ydidiabitsue4061 Před 5 měsíci

      ​@@robel_asefa
      Your arguement is "people are lost because they don't believe". This seems pretty good; however; is faith or belief a gift from God or something that man can have it?

  • @ephremshibru445
    @ephremshibru445 Před 5 měsíci +1

    አርመኒያኖች የእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅድ ውስጥ የሰውን ሉዓላዊነት ለማንገሥ የሄዱት ርቀት እጅግ የሚያሳዝን ነው።

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci +3

      የእግዚአብሔር እቅድ ውስጥየሰውን ሉዓላዊነት ለማንገስ የሄዱበት ነገር የለም:: አርመንያንን አለመደገፍ ትችላለህ የማይሉትን በማለት ግን አትጥላቸው:: በእነርሱ እይታ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅድ እና የሰው ልጅ ፈቃድ የማይጋጩ ነገሮች ናቸው::

    • @habtamusamuel7121
      @habtamusamuel7121 Před 5 měsíci

      በማብራሪያ ላይ ድነት ለሁሉም ብለህ ግን እምነት ለሚያምኑ ወይም ለሚቀበሉት ስትል ነበር ሀሳቡ የካልቪን አደለም እንዴ pontun በnegative ስላየሄው እንጂ ​@@Kaluproject

  • @Christian333_ephi
    @Christian333_ephi Před 5 měsíci

    የተዛባ እና አንድ ወገናዊ አገላለጽ !!

  • @kalkidanmilkias257
    @kalkidanmilkias257 Před 5 měsíci +2

    አርመኒያኖች 👌

  • @dannytilaye5226
    @dannytilaye5226 Před 5 měsíci

    It's not forcefully God that will enter into their house, because of their regenerated heart they can't refuse God's calling that's why we pray to God to remove our stoney heart and replace it with heart of flesh.

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 Před 5 měsíci +1

    ዩሐ 3፣16 እኔ አርመኒያኖች ጋር ነኝ

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 5 měsíci +1

    አርመኒያኖች✅✅✅✅✅

  • @TheNaturalWorldgreat
    @TheNaturalWorldgreat Před 5 měsíci

    እኔ የምለው መንፈስ ቅዱስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ይመራችኋል ይላል ቃሉ ። እየመራን ነው ሁሌ ስትሉ ትሰማለችሁ። ታዲያ እንዴት እስከ ዛሬ ድረስ መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነት ሳይመራችሁ በሁለት ሀሳብ እያነከሳችሁ ኖራችሁ?

  • @asinegaasinega
    @asinegaasinega Před 5 měsíci

    What is it you are trying to accomplish with this video? Was it truly the spirit of God that prompted you to make this?

  • @news3764
    @news3764 Před 5 měsíci

    ነገሩ ቀላል አይደለም ። ነገር ግን መንፈሳዊ ትምህርት አንፃራዊ ወይስ ፍፁማዊ በሆነ መንገድ እንረዳው የሚል ነው? ለማንኛውም ሰዎች ካልቪን አርመን እያሉ እንዲከራከሩ ብሎም ጊዚያቸውን እንዲያባክኑ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ ። አርመን ይሁን ካልቪን የመፅሃፉ ባለቤት አይደሉምና እባካችሁን ውይይቱን መፅሀፍ ቅዱሳዊ አድርጉት ። ህይወትን ከግለስብ አመለካከት ጋር አታያይዙት ።

  • @asnakeboyana9288
    @asnakeboyana9288 Před 5 měsíci

    ሮሜ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
    ²²-²³ ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው?
    ²⁴ የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን።
    ²⁵ እንዲሁ ደግሞ በሆሴዕ፦ ሕዝቤ ያልሆነውን ሕዝቤ ብዬ፥ ያልተወደደችውንም የተወደደችው ብዬ እጠራለሁ፤
    ²⁶ እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም በተባለላቸውም ስፍራ በዚያ የሕያው እግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉ ይላል።
    ²⁷-²⁸ ኢሳይያስም፦ የእስራኤል ልጆች ቁጥር ምንም እንደ ባሕር አሸዋ ቢሆን ቅሬታው ይድናል፤ ጌታ ነገሩን ፈጽሞና ቆርጦ በምድር ላይ ያደርገዋልና ብሎ ስለ እስራኤል ይጮኻል።
    ²⁹ ኢሳይያስም እንደዚሁ፦ ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር ብሎ አስቀድሞ ተናገረ።
    ³⁰ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤
    ³¹ እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም።
    ³²-³³ ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።

  • @generalpsychology1
    @generalpsychology1 Před 5 měsíci +1

    Armenian 100 percent

  • @serkalemamare4422
    @serkalemamare4422 Před 5 měsíci +1

    አርመኒየንዝም ወደ መፅሀፍ ቅዱስ ይጠጋል

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 5 měsíci

    To be deep in history is to cease to be a Protestant.

  • @user-lk8df8bf9m
    @user-lk8df8bf9m Před 5 měsíci +1

    I wholeheartedly affirm the biblical basis of each point in the TULIP doctrine. These truths are rooted in Scripture, which serves as our ultimate source of evidence and authority. The foundational principles of TULIP can be found in the Bible, and we can examine and verify them through a thorough study of God's Word., Romans3:10-18 'as it is written, 'There is none righteous, no, not one: There is none that understandeth, There is none that seeketh after God. They are all gone out of the way, they are together become unprofitable; There is none that doeth good, no, not one. Their throat is an open sepulchre; With their tongues they have used deceit; The poison of asps is under their lips: Whose mouth is full of cursing and bitterness: Their feet are swift to shed blood: Destruction and misery are in their ways: And the way of peace have they not known: There is no fear of God before their eyes.'

    • @yisackshanko
      @yisackshanko Před 5 měsíci

      you are not alone friend. keep awake until the end, though all slumber

  • @rediatgetachew2693
    @rediatgetachew2693 Před 5 měsíci +1

    Armenians

  • @mekonnentadesse645
    @mekonnentadesse645 Před 5 měsíci

    የዋህ ነህ አሊያም ቢዝነስ እየሰራህ ነው ብዬ አምናለው በምትለው መረጃ የሚሰጠው ማጠቃሊያ እግዚአብሔር ደካማ የቀበሌ ሊቀመንበር ነው እያልከነው ለገበያ ይመቻል ነገር ግን እውነቱንን ከተፈፈለገ እሱ ለሁሉ ከሞተ የሚጠፋ አይኖርም አግዚአብሔር የፈለገውን ማድረግ

  • @singerandualemasefa3914
    @singerandualemasefa3914 Před 5 měsíci

    የካልቪን ነጥቦችን ለመረዳት ከበድ ይላል። ግን እውነት ነው። በዚህች 11 ደቂቃ ቪዲዮ ይህ ትክክል ነው ያ ትክክል አይደለም ማለት አትችሉም። መፅሐፍትን መርምሩ። ቅድመ ዕውቀታችሁን አስቀምጡና እንደማታውቁ ሆናችሁ መርምሩ። እኔ እንግዲህ ለብዙ ጊዜ መፅሐፍቅዱሴን ሳጠና የተስማማልኝ ከካልቪን ነጥቦች ጋር ነው። ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @Beluna798
    @Beluna798 Před 5 měsíci +2

    for me ye armennst point le bible yekerbal

  • @sisaibirhanu
    @sisaibirhanu Před 5 měsíci

    The Bible teaches both. It is one of those things which we consider a mystery like the trinity. Both have strong point and weak points. That is why middle knowledge is close to the truth.

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Před 5 měsíci

    ምንድነው ጥቅሙ? በተለይ ዓለም የወንጌል ያለ በሚልበት ጊዜ።

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci

      ጥቅሙን የሚረዳው ጉዳቱን የሚያውቅ ነው

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Před 5 měsíci

      @@Kaluproject እንደዚህ ዓይነት መልስ ከምትመልስ ዝም ብትል አይሻልም? ምንም የሚጨምረው ነገር የለም፡ጥቅም ካለው ጥቅሙን ማስረዳት አይቀልም? ወይም ጉዳቱ ስለምትለው ነገር አትናገርም? ይህ የሚያሳየው ጥቅሙንና ወቅታዊነቱን አስበህ አይደለም ያቀረብከው፡ ከጥቅሙና ጉዳቱ አንፃር ሳይሆን ጋደኞችህ ስለ ተከራከሩበት አንተም አንድ ነገር ልበል ብለህ ነው፡ እንደዚህ ዓይነት ጉዳዮች በአማኞች ዘንድ መከፋፈል ከማምጣት ውጭ ወንጌልን ለማስፋት አይጠቅምም፡ በተለይ የወንጌል ሸክምና ጥሪ በሌላቸው ሰዎች ሲነሣ ወይም እጅ ሲገባ።

  • @EreftuDesta
    @EreftuDesta Před 5 měsíci +1

    I completely disagree Calvinism

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 Před 5 měsíci +2

    Balace altebekm. I'm neither Calvinist nor Armenian. ሚዛን ጠብቀህ ለማብራራት አቅደህ ግን ደግሞ ሚዛንህ ወደ አርሚኒያዊነት ያዘነበለ ነው። በእርግጥ It's always difficult to keep balance while you belong to one of the camps.

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci

      እስኪ በትክክል ያልገለጽኩበትና ያደላሁበትን ነጥብ ጠቁመኝ

  • @burnlies
    @burnlies Před 3 měsíci

    ክልቲኦም ጨንፈር እምነት ክርስትና ኣብ ቅዱስ መጽሓፍ ዝተሞርኮሰ እምነት እኩኣ እንተሃለዎም እቲ ዘፈላልዮም መንፈሳዊ ርድኢት ኣብ ምድሓንን ዘይምድሓንን ሓደ ክርስትያን መሰረታዊ ለውጢ ከምጽእ ኣይክእልን 'ዩ. ኣርመናውያን ነቲ ሓደ ክርስትያን ዝወስዶ ክርስትያናዊ ልምምድ ከም ንእግዚኣብሄር ፍቓድ ምእዛዙ ናቱ እምነታውን ግብራውን ኣስተዋጽኦ ከምዘለዎ ገይሩ ክቖጽር እንከሎ ካልቪኒስታዊ እምነት ግና እምነት ብግብሪ ምግላጽ ዝኣምን ኮይኑ እዚ መስርሕ ድሕነት ክርስትና ድማ ገና ቅድሚ ምፍጣር ዓለም ኣብ ኣእምሮ እግዚኣብሄር ከምዝኸውን ዝተሓንጸጸ ጽሕፍቶ ነፍሲ ወከፍ ወዲ ኹሉ ወዲ ሰብ 'ዩ. መጽሓፈ መክብብን ትንቢተ ኤርምያስን ወሳኒ ስጉምቲ ደቂ ሰባት ኣቐዲሙ ብእግዚኣብሄር ከምዝተሓንጸጸ ይገልጹ.
    # ብኣጠቓላሊ እምነት ኣርመናውያን ሓደ ክርስትያን ኣማኒ ኣብ እምነቱን ድሕነቱን ሓላፍነትን ኣስተዋጽኦን ከምዘለዎ ተሰሚዕዎ ኣብ እምነቱ ክተግህ ከምዘለዎ ከተባብዕ እንከሎ ካልቪንስታውያን ክርስትያን ከኣ ሓደ ክርስትያን ኣብ እምነቱ ዝገብሮ እምነታውን ግብራውን ልምምዳት ኣቐዲሞ እግዚኣብሄር ነዚ ከምዝመደቦን
    ሓይሊ ከምዝሃቦን ይኣምን. ክልቲኦም ጨንፈር ክርስትያናት ዝኽተልዎ ዘራኽቦምን ዘፈላልዮምን እምነት ክርስትና ግና ሓደ ክርስትያን ሰብ ንከይድሕን ዝዓግት ሓሳብ የብሎምን. ዘለኣለማዊ ውጥን እግዚኣብሄር ብምዕምቆት ንዝመርመረ ሰብ ድማ ካልቪኒስት ዝተገንዘብዎ እምነት ቅዱስ መጽሓፋውን ታሪኻዊ መስርሕ እምነት ክርስትናን ብምስትውዓል ነፍሲ ወከፍ ወሳኒ መንገድን ናብራ ህይወትን ደቂ ሰባት በቲ በቲ ዝፈጠሮም መለኮታዊ ሓይሊ ኣቐዲሙ ዝተወሰነ ምዃኑ ምግንዛብ ይከኣል.

  • @samsonabraham8615
    @samsonabraham8615 Před 5 měsíci

    ከእውቀት ብታወራ ጥሩ ነበር። የሰፈር ወሬ አስመሰልከው ይህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው።

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci

      ምኑ ነው የሰፈር ወሬ የሆነብህ? የግድ የscholars ስም ስጠራ ነው እውቀት የሚታይህ? ለሁሉ በሚገባ መንገድ ካላቀለልከው ምኑን አወከው?

  • @robel_asefa
    @robel_asefa Před 5 měsíci

    For God is sovereign over nature, over humanity, and over the whole creation; no one is able to stand in front of Him and tell Him that He is not correct. After Adam's sin, we are all depraved, and our judgment is to go to hell. However, by His mercy, God has chosen those to be redeemed by His Son's blood and allows the rest to face judgment. This aligns with what the Bible teaches in Romans 9. You might not always like the truth, and there may have been times in the past when I myself struggled with this, but we cannot dismiss what the Bible conveys. To me, Arminianism is not merely a heresy; it is also anti-Biblical.

  • @user-qi6kv7qh2z
    @user-qi6kv7qh2z Před 5 měsíci +1

    ብራቮ አርማኒያን

  • @Mihret84
    @Mihret84 Před 5 měsíci +1

    Armenian ✅💯።

  • @sharobabelberhanu
    @sharobabelberhanu Před 5 měsíci +1

    5 point calvinist

  • @user-nw1nm8ku3t
    @user-nw1nm8ku3t Před 5 měsíci

    Calvin

  • @tsigefiseha6875
    @tsigefiseha6875 Před 5 měsíci

    ውድቀታችንን 'partial' ነዉ ካልን ጌታችን የከፈለልን ዋጋም 'partial' ነዉ እንድንል ያደርገናል። ስለዚህ የሰዉ ልጅ ሁለንተናዊ ዉድቀት ገጥሞታል የዳነ ሰዉም ሁለንተናዉን የኢየሱስ ደም አድኖታል።

    • @Kaluproject
      @Kaluproject  Před 5 měsíci +2

      አርመንያን Partial ሲሉ ሰው ሁሉ ሀጢአተኛ እንደሆነ እየካዱ አይደለም። ነገር ግን መልካምም ይሁን ክፉ ማድረግ(መምረጥ) ይችላል ይላሉ:: ምንም ሀጥያተኛ ቢሆንም እግዚአብሔር ለማመንም ላለማመንም ፈቃድ አለው ይላሉ:: ካልቪኒስቶች ግን ሰው መልካም የሆነውን ነገር እንኳን ለመምረጥ እንዳይችል ሆኗል:: እግዚአብሔርን እንኳን መቀበል አይችልም የሚል ሀሳብ አለው::

    • @tsigefiseha6875
      @tsigefiseha6875 Před 5 měsíci

      @@Kaluproject​ከመምረጥ እና መመረጥ ጉዳይ በፊት "partial" ዉድቀት ካለ "partial" ድነት ይኖራል ማለት ነዉ፥ ምክንያቱም መድኃኒት የሚያስፈልገዉ ለበሽታ (ለኃጥአት) እስከሆነ ድረስ። ስለዚህ ግማሽ ዉድቀት (partial depravity) የሚሉትን ነገር በደንብ ማጤን ያስፈልጋል።