የዘማሪ ቴዲ ታደሰ የፓስተርነት ሹመት!||እውነታውን ያጋለጠችው ግለሰብ...||አቡና ያሳየው የቪዲዮ ማስረጃ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 84

  • @FayisaGadisa
    @FayisaGadisa Před 5 měsíci +5

    God bless you bro

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 5 měsíci +6

    ፀጋ ይብዛልህ እኛ ክርስቲያኖች ቀይ መስመር ማለፋችን እጅግ በዝቷል የሰማዩ አምላክ ይምጣና ቤቱን በማጥራት ይገላግለን

  • @user-mr6vn5wp9n
    @user-mr6vn5wp9n Před 5 měsíci +2

    brother you are 100+100% right .

    • @user-mr6vn5wp9n
      @user-mr6vn5wp9n Před 5 měsíci +1

      የተሠራዉ ድብቅ ሴራ ነዉ ሿሚዉ ለእግዚአብሔር ቤት ግድ የለዉም ሹመቱ ተቀባይነት አይኖረዉም

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks Před 5 měsíci +3

    አቡናዬ ተባረክልኝ በምክንያት ነው እግዚአብሔር አንተን ያስነሳው ግን አደራ እራስክን ጠብቅ በጣም አደገኞች ናቸው

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 Před 5 měsíci +3

    እውነት አንተጋር ከነሙሉ ክብሮ አለች ፈጣሪ ይባርክህ

  • @desalegnamele
    @desalegnamele Před 4 měsíci +4

    ዕረ ክሥህን ትተህ ወንጌል ሥራ ።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 5 měsíci +5

    በጣም የሚገርመው አቡና ባለጌ ተሳዳቢ መሆኑን ስለሚያውቁ የሰውን ገበና ያቀብሉታል እሱ ደግሞ በለመደው ክፍት አፉ ሰውን ይዘልፋል ማለት ነው የጠቀማችሁት መስሏቹ ከሆነ ቀጥሉ ቴዲዬ አይዞክ በአገልግሎትክ በርታ እየሱስ ክርስቶስ ያሳለፈውን ትችትና ዘለፋ አስታውስ በአገልግሎቱ ብዙ ተቃዋሚዋቹን አስተናግዶ አሳይቶን አርጓል እየሱስ ካንተ ጋር ነው በርታ እየተቃወሙ ወደ ከፍታ ሟርተኞችና ወረኞች ወደታች

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 4 měsíci

      በሀሳብ ተከራክራችሁ ሀሳቡን ከማሽነፍ ይልቅ ይሄንን ልጅ ለምን ሚስጥር እጋለጠ ብላችሁ መሳደብ እና (ቴዲዬ ቅብርጥሶ እያላችሁ ማቆለማመጥ ማቆለፓፐስ ምናምን ትታችሁ ....ሀሳብን በሀሳብ እሽንፋ እውነትን ተከተሉ .....እውነት ያሽንፋል.....👈🏽

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Před 4 měsíci

    በርታ...እውነት ለግዜው ትደበቃለች እንጂ ጨርሳ እትጠፋም... 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yonasterefe
    @yonasterefe Před 5 měsíci +3

    ያቺ ሴትዮ እንደዚያ ብላ አወራችብህ ብለህ ያልተጨበጠ ንግግር/ማስረጃ ማቅረብ የማትችልበት/ ማውራትህ አግባብ አይደለም።

  • @messayalemayehu5858
    @messayalemayehu5858 Před 5 měsíci +2

    የተሰጠህ ሹመት ልክ አይደለም ብሎ መቃወም መፍረድ ላይሆን ይችላል ለገንዘብ ነው ፓስተር የሆንከው ማለት ግን መፍረድ አይደለም እንዴ ?አቤል አንተ ሰውን በገንዘብ የመክሰስ የሞራል ብቃት የለህም እራስህ በገንዘብ ተፈተንክ የወደክ አይደለህም?

  • @user-lu8gm5jy4y
    @user-lu8gm5jy4y Před 5 měsíci +6

    ተባረክልኝ አቡና።።።።።።

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před 5 měsíci

      Min malet new tebarek malet? Min sera sera yemiyasbarekew?

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Před 5 měsíci +5

    ሴትዮዋ ቆይ ማነች የት ቸርች ነች ቴዲ ሊያጠፋ ይችላል እሷ ግን አንዳንድ ነገሮች እንደታዘብኩት ለምስከርነት አትበቃም።

    • @s.a.7879
      @s.a.7879 Před 4 měsíci

      I don't know why they believed her, but she is not normal. She has real mental issues. Whatever she said must be filtered. It is sad, Wondim Wondimun yikesal beziam view silmiyagenu income earn yadergalu. It is sad.

  • @tsegayeayele09
    @tsegayeayele09 Před 5 měsíci +7

    እንደምትሉት በዘማሪው ድካም ሊኖር ይችላል ነገር ግን በተጨባጭ በሆነ መንገድ ከናንተ በተሻለ አገልግሎቱ ለኢትዮጵያ ቤ/ክ በረከት ነው። በድካም እንዲበረታ ካለበት ትክክለኛ ካልሆነ እንዲወጣ መፀለይ ነው።

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 4 měsíci

      ግን ለምንድነው ሁሉንም ነገር በሚስጥር ማድረግ የምትፈልጉት....??? እውነት የማያውቀውን ያልገባውን ምስኪን (የእውር መንጋ) ይዘው ሊጠፋ በድፍረት ሀጢያት የሚስሩትን የቤተክርስቲያን ተኩላዎች ጥፋት በእደባባይ ማጋለጥም 100% ትክክል ነው " ይሄ ወንድም የእግዚእብሄር ቃል የሚለውን ነው ያደረገው"..... 👈🏽ተኩላዎቹ ሳያፍሩ በድፍረት ሀጢያት ሲስሩ መንጋውን ይዘው ሲጠፋ ዝም በሉ የሚል የመፆሀፍ ቅዱስ ህግ የለም..... ተኩላን በእደባባይ ማጋለጥ ነው👹⛏️🐉⛏️👹⛏️

  • @eyueldaniel638
    @eyueldaniel638 Před 4 měsíci

    Yalamenu eyetesenakelu new. Yihen eyayu wode eyesus memital ayifeligum. Please beka menekakef tew

  • @EsraelTadele-cm7ic
    @EsraelTadele-cm7ic Před měsícem

    እኛ ምን እናድርግ ታዳ

  • @user-tf8uf5nj3w
    @user-tf8uf5nj3w Před 4 měsíci

    👍👍👍👍👍ewnte nw bemulu

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k Před 5 měsíci +2

    Ye Egziabher bet nekez neh!! degmo wode Tedi hedik!!!! ????

  • @nigatnigussie6625
    @nigatnigussie6625 Před 5 měsíci +2

    አብና ግን ትፀልያለህ?መልሱን ለራስህ

  • @nikodimosalemu5013
    @nikodimosalemu5013 Před 4 měsíci

    አንተ የማይነቀፍ ህይወት አለህ

  • @danielkiross8789
    @danielkiross8789 Před 5 měsíci

    አገልግሎት ተገልጋይነት ሆናል ኢየሱስ የቢዝነስ መስሪያ የንግድ ፈቃድ ስም አድርገውታል😢😢😢

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 5 měsíci +3

    ብቻውን ቀረ እኮ! ዘማሪ ሁሉ ፓስተር ሆነ ልጁ ምን ያድርግ?

  • @almaztezera9823
    @almaztezera9823 Před 2 měsíci

    ኤፌ 4:11 ፀጋው ጥሪን ይናገራል ኦኖጂ ምዕመን መኖር አለበት አይል ማስረጃ በሌለበት የሰው ስም 53:23 እያነሳክ አታጥፋ ወንድሞችን ለመምታት ሰይጣን እየተጠቀመብክ ነው እውነት መናገር በማቅናት መንፈስ በመክሰስ ሳይሆን ያንተ ግን ማስረጃ በሌለበት የጋለሞታ ሴት ወሬ ይዘህ ወሬ አታውራ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ለመስራት አይማከርም ስርአት ቢኖርክ ጥሩ ነው ለእግዚአብሔር የቀናህ በመምሰል ወንድሞችን ለመምታት ጠላት ተጠቀመብክ ራስህ በንስሐ ተመለስ ስለራስህ አውራ ራስህን ፈትሽ ትዕቢተኛ ነህ እውነትን ከማስረጃ ጋር ብታወራ ፅድቅ ነበር የኤልዛቤል ወሬ ሰምተህ ማውራት አትችልም በሰፈር ወሬ ውጣና በራስህ ጉዳይ ጊዜ ውሰድ አንደበት ያልተገራ በጌታ ያልሆንክ አንተ ነክ

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 Před 5 měsíci +3

    በቃ ሆነ እኮ ምን ትሆን ከሳሻችሁ ተጥሎአል ተብሎ ተፀፉል ይብቃህ እስቲ መፀአፉን ስበከው የምንፈልገው ቃሉን እንጂ አሜት ወገራ ውንድምን እህትን መውገር አይደለም ቤቱ ባለቤት አለው እንደስራችን ይከፍለናን እኛ ግን ባንፈር ጥሩ ነው አን ተ እኔ ነገ ምን እንሆን ይሆን የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።

  • @user-wf6ek9yo9y
    @user-wf6ek9yo9y Před 5 měsíci

    አሁን አሁን የሚሰጠው መባ እና አስራት ለወንገል አገልግሎት ነው ወይስ እነዚህ ለከት የሌላቸው ንግግራቸው ካድሬ ካድሬ ለሚሸቱ ሀይ ባይ የሌላቸው የዘመኑ ነቢያቶች፣ሐዋሪያቶች እና ፓስተሮች ያሳዝናል።ምእመኑ ግን ወደ እግዚአብሔር ቃል መመለስ አለበት እላለሁኝ።

  • @asterkasahun
    @asterkasahun Před 5 měsíci

    Agannneent meinaw tenchacha Esu yiteshanefu yewadeka new

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Před 5 měsíci +1

    አዉ

  • @user-qc6wi7vy4x
    @user-qc6wi7vy4x Před 4 měsíci

    Beselam new gen er getan feru

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 Před 5 měsíci

    Yegzyabheren kale yaten teneberew lehiwetu newe weyes leshumet nebere

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Před 5 měsíci

    ምነው እኛ አናሳዝንም አሜሪካኖች

  • @gospeltube22
    @gospeltube22 Před 5 měsíci

    Saudi Arabia Ayasazinim's???????

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l Před 5 měsíci +2

    አቡና ለፈጣሪ መስጠት ነው ከዛ መፀለይ

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u Před 5 měsíci +1

    አሁን ይሄ ሁሉ ምንም ይጠቅመናል ? ትከክለኛዉን መረጃ ነግረህ የምንጠነቀቅ ቢሆን ጥሩ ነዉ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 5 měsíci +1

    BE PASTOR KASAHUN & ENDALE MECHEM SIS N ALAMNATM LELOCHN GN EGNAM ENAQACHEWALEN !

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Před 4 měsíci

    ለምን እውነት ተነገረ ብላችሁ እዚህ መጥታችሁ የምትሳደቡ ስነፎች ልቦና ይስጣችሁ 👈🏽😒

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 5 měsíci +1

    በዚ ዘመን ትልቅ የተባለው ትንሽ ሆነ ያሳዝናል

  • @sadiogode4577
    @sadiogode4577 Před 3 dny

    Who are you to judge people? Temeles wedaje....why don't you focus your self on the word of Bible...don't waste your time

  • @azmarinopress9628
    @azmarinopress9628 Před 5 měsíci

    Ere ante lij biyans misthn smat weys tsegah mesadebb new

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e Před 5 měsíci +7

    አንተ ማነህ አባከና ደጋሚ ነገር ነህ !! ሰነፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 4 měsíci

      ስው ነዋ 👈🏽..... በሀሳብ ተከራክራችሁ ሀሳቡን ከማሽነፍ ይልቅ ይሄንን ልጅ ለምን ሚስጥር እጋለጠ ብላችሁ መሳደብ እና (ቴዲዬ ቅብርጥሶ እያላችሁ ማቆለማመጥ ማቆለፓፐስ ምናምን ትታችሁ ....ሀሳብን በሀሳብ እሽንፋ እውነትን ተከተሉ .....እውነት ያሽንፋል.....👈🏽

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 5 měsíci

    እንዴ ተው እንጂ ወንድሜ እኛ አሜሪካንስ ብናሳዝነው ልክ ነው በሱ አልተጀመረ ሁሉም ነው ለእኛ ሸክም ያለው!!!!!

  • @QaraarsaDheeraa
    @QaraarsaDheeraa Před 5 měsíci +1

    ሰውን እያማይ ዘመንህን አትጨርሰ
    የኖርከውን አውራ

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Před 5 měsíci

    Mental health problem....in Jesus name be healed!

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 Před 5 měsíci

    አጨብጫቢ ህዝብ ኢትዮጲያ ለዚህ በቃች መመርመር የለም

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 5 měsíci +1

    Tinishu Biniam shitaye Malet Abel abuna&Aman shalom yetebalut Wengelin endemesbek ye sew siga sibelu yemiwilu asafar sewoch nachew.

  • @asterkasahun
    @asterkasahun Před 5 měsíci

    Agannet bemot ayitegnm ante geta bekebaw lay afehen letikaftebat atechelem

  • @user-tf8uf5nj3w
    @user-tf8uf5nj3w Před 4 měsíci

    ቀዝቃዛ ስፕራይት ይጠጣል ቴድሮስ

  • @melkamukebamo5632
    @melkamukebamo5632 Před 5 měsíci

    ante lij baka yaldaraskibat yelam tawu tamalas

  • @asterkasahun
    @asterkasahun Před 5 měsíci

    Kesashachen deyablos wadekol

  • @user-tf8uf5nj3w
    @user-tf8uf5nj3w Před 4 měsíci

    ቴድሮስማንን ነው ሚመግበው በናትህ ይሄ ዘላንማፍያ

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Před 5 měsíci +1

    እናንተ በትንሹ ነበር ከዚህ በኋላ የሚወጡት ከናንተ በላይ ማስረጃ በማውጣት እንደሜወጡ ጌታ ተናግሮ ነበር ገና በብዙ ይዘረግፎቸዋል ጌታ ያድነን።

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zo Před 4 měsíci

    ante mane nek yene t tone manya

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před 5 měsíci

    Eyesusen sabkeh mute

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 5 měsíci +4

    ወ/ሮ አቤል ዛሬ ደሞ ምን የቡና ቁርስ ይዘሽ መጣሽ አያልቅብሽ ያው ጋንጃሽ ይሻልሽ ነበር የበግ ለምድ ለብሰህ ነፍሰ ገዳይ ከመሆን

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před 5 měsíci

      ሀሀሀ ጋንጃ ያበራለት ነብይ አባ ና ጰንጤ ለሴት አንደኛ ናቼው 😅😂

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 Před 5 měsíci

      @@Only1God889 ጥርስ ያለው ትመስላለህ ኑሮህ ድራማ ሳቅህ ድራማ መቼ ነው እውነትን የምትኖረው አሳዛኝ

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk Před 5 měsíci +1

    1ኛ ኤግዚብሽን ማእከል ...2 ,ቲዎሎጂ ትምህርት ተምሯል ወይ? 3 ለየትኛው ቸርች ነው ፓስተር የሆነው??

  • @terefamareto1146
    @terefamareto1146 Před 5 měsíci

    Abunaye be ewnat egna eko gira gibit bilonali yih hayimanot wodat wodat eyaheda yihun

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu Před 5 měsíci +2

    አቡናዬ በፊት ለምግብና ለልብስ ነበር አሁን እኮ ለሀብት ፉክክር ለህንፃ ፉክክር ላይ ናቸው

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 Před 5 měsíci +1

      አንተ ምን እያረክ ነው ከራስህ ጀምር ከመንደር ውጣ ለቃቃሚ አትሁን ወደ ጌታ ዞር በል ይረዳሀል በማይመች አካሄድ አትጠመድ

    • @TakeleBizuayehu-gl1hu
      @TakeleBizuayehu-gl1hu Před 5 měsíci

      @@sisayabate6233 ሲስዬ ምን ለቃቀምኩ ከጌታ ገር እየኖርኩ ወዴት ዞር የምለው ? በጌታ ስም ወደ ሚጠነቁሉት ነወ ወደ ገማቾች ወገኖችህ?

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 Před 5 měsíci +2

      @@TakeleBizuayehu-gl1hu ስትጀምር ፍቅር ያለህ ተመስላለህ ምን እንደምትለቃቅም ግዜ ውሰድ ቃሉን አጥና ካልገባህ ራስህን ማግኘት ካቃተህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ልናወራ። በተቀደሰ አንደበት ፈቃደኛ ነኝ ግን በጌታ ታምናለህ የመንፈስ ፍሬ የእምነት ውጤት ነው ጠቆም ላርግህ በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ

  • @bereketalemayehu6817
    @bereketalemayehu6817 Před 4 měsíci

    Abuna Ene bzemene endante lekakamy Dingay ras Hodam Lemagn alaywum.... Bodo korkoro👈 hulem yichohal

  • @eleni311
    @eleni311 Před 2 měsíci

    አቡና ሌባ ባይኖር ምን ሰርቶ ይበላ ነበር

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 Před 5 měsíci

    ሲሲ ብዙ ነገሮ እውነተኛ ነው ።

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Před 5 měsíci +1

    Paስtor ለመሆን በግድ ህዝብ የምትመራው ይኖራል የሚል መጽሃፍ ቁዱስ የለም ፡እሄ እኮ ጸጋ ነው ለበተክርስትያን የሚሰጥ ጸጋ ነው ፡ገና ሳልወለድ ለነቢ ይጠራል ወንጌላዊ ብለው ይጠራል ፡ኣቡና ወደ ቡን እየተቀየርክ ነው ክክክክክክክ

  • @danielkiross8789
    @danielkiross8789 Před 5 měsíci

    ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ ከከፈልከው ችግር የለበትም ዘይቱን ከራስህ ይዘህ ና እንጂ ይቀባሃል አይገልፀውም ይደፋብሃል እንጂ😂😂😂😂😂😂

  • @eromoteketel517
    @eromoteketel517 Před 5 měsíci +1

    Our fault finder....shame on u

    • @melakubogale
      @melakubogale Před 5 měsíci +1

      U got to be sensitive to the kingdom of God

  • @danielkiross8789
    @danielkiross8789 Před 5 měsíci

    ቢሾፕ ዳዊት ባለ እሪልስቴት ባለቤት የሆነውን ነብይ በላይን ሲቀባው የደፋበትን ዘይት አልረሳውም አንድ ሙሉ በግ ይጠበስበት ነበር😂😂😂😂