Video není dostupné.
Omlouváme se.

በበጋሸዉ ላይ የጀመሩት ጥላቻ ቀጠለ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | ኦርቶዶክስ | egiregnaw media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2024
  • #ሃንኤል #ዮኒማኛ #መዝሙር #ተናገር
    ኤል ቃል tube
    በበጋሸዉ ላይ የጀመሩት ጥላቻ ቀጠለ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | ኦርቶዶክስ | egiregnaw media
    በበጋሸዉ ላይ የጀመሩት ጥላቻ ቀጠለ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | ኦርቶዶክስ | egiregnaw media
    በበጋሸዉ ላይ የጀመሩት ጥላቻ ቀጠለ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | ኦርቶዶክስ | egiregnaw media

Komentáře • 46

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +2

    ሜላ ተባረክ እናፈርሳለን በጋራ ቡቱቶ የሐሰት አስተምሕሮቶችን ሐሰተኞች መልስየላቸውም ትውልድ ንቃ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +9

    ኤርሚዬ እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር አለ በሚዲያም በቤቴም የናተ ትናት የመጣ የሉተር እምነት ነው እያሉ ይላሉ እውነት ከተናገርን እውነቱን እንነጋገር የኛ የወንጌል አማኛች ከኦርቶዶክሰም እምነት በዘመን ይቀድማል ጴንጤ እና ፕሮቴሰታንት የሚለው ሰም ሰለሌለ እንጂ በዛን ጊዜ ሀዋሪያቶቹ ማሪያምም ጭምር ጳውሎሰም የነበረበትን ገዳይ ሀይማኖት ትቶ ወንጌል ያሰተማረው እነዚህ ሁሉ ጴንጤዎች ነበሩ ለምን እነሱ የሰጡንን ወንጌል ነው እኛ የተቀበልነው ወንጌልም ሰለ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰለ ንጉሳችን ነው ወንጌል ያለ ጴንጤ ከሆነ ሀዋሪያቶቹም ጴንጤ ነበሩ ሰለዚህ የሺ ምናምን ዘመን አለኝ የምትለው ኦርቶዶክሰ በቂጧ ቁጭ አለች ማለት ነው ማሪያምም ጴንጤ ነበረች ጉድ በል ጎንደር ሰለዚህ ሉተር ለሚሉ ኦርቶዶክሶች አፋቼውን ሊዘጉ ይገባል ማለት ነው ተባረኩ ኤርሚዬ ሁላችሁም 🙏❤

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před 4 měsíci +2

      ሲጀምር እኮ የይሁዲ እምነት ለ3000 አመት የቆየ እምነት ነው ነገር ግን በቆዩበት ብዛት መፅሀፍ ቅዱስ የሚለውን ትተው በአባቶች ወግ ሄደው ነበረ እናም እየሱስ መጥቶ ተናገራቸው ችግራቸውን በዛ ሰአት የነበሩ አይሁዳውያንና በዚ ሰአት ያሉ ኦርቶዶክሳዊያን አንድ ናቸው በወግ በባህል እንጂ በመፅሐፍ ቅዱስ ማይመሩ ስለዚህ እየሱስ ለአይሁዳዊያኑ ትክክል አይደላችሁም ካለ ለኛዎቹም አያፀድቅም ስለዚህ ምንም ያህል እድሜ ቢቆጠር ከመፅሀፍ ቅዱስ ማንም አይበልጥምና የኦርቶዶክስ እድሜ እግዚአብሔር ጋር ዋጋ የለውም

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 4 měsíci +4

    ቤተክርስቲያንን የገሃነም ደጆች እፕይቋቋሟትም እናተ በርቱ እነሱ ምንም ስላሉ የሚሆን የለም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው !!!

  • @shermekawude
    @shermekawude Před 4 měsíci

    ወንድሞች ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወንጌል ጥንትም በነበሩ አባቶቻችን ላይ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን....በጠላትነት ተነስተው ማጥፋት በተለያዩ ነገሮች ተደርገው ማጥፋት ሳይቻል ቀርቶ ወንጌል እባብና ጊንጡን እየተሻገረና በበለጠ እየተቀጣጠለ እኛ ጋር ስለደረሰ አሁንም በስደት ውስጥ ክርስቶስ በሀይል ይሰበካል ኢየሱስ ጌታ ነው።
    ለዘመናችን የወንጌል ተቃዋሚዎች ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ ቃሉ እንዳይፈፀምባችሁ ተመለሱ።
    እስፒሮስና የመሳሰሉት ተመላላሽ ታካሚ ተሳዳቢዎች መቼ ነው የሚጠጡት መድሃኒት የሚፈውሳቸው ጌታ ይፈውሳችሁ!!!!!

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +1

    እየሱሰ ጌታዬ አማላጄዬ

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 Před 4 měsíci +2

    እየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው ወንድሞች ጌታ ይጠብቃችሁ በደሙ ተሸፍናችዋል ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ ዙሪያችሁ በመንፈስ ቅዱስ እሳት ይታጠር::

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 4 měsíci +2

    በጣም ይገርማል ሰው ለአጋንንታዊ ትምህርት ለመከራከር እንዴት ሽንጡን ገትሮ ይቀርባል ይህ የኢየሱስ ክርሰቶስን አዳኝነት ሙሉ ለሙሉ የሚያስክድ የክደት ትምህርት ነው
    እንዴት ክርሰቲያን ከጣኦት አምልኮ ጋር ህብረት ፈጥሮ ያመልካል

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u Před 4 měsíci +2

    ገና እንባዘለን❤❤❤😊

  • @user-sb8ip2ef3t
    @user-sb8ip2ef3t Před 4 měsíci +1

    አክሊለ ሚባል ፀባዮን ያስመረ እጅግ በጥላቻ የተምላ እፉኝት እንዴት ቁጫ አርጋችሁ
    እንደምትሰሙት ይገርማል.

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc Před 4 měsíci

    የ ኤርሚያስ እየሱስ የትኛውን እየሱስ ከ ዛሬ 27ዓመት ያገኘህ

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 Před 4 měsíci

    አራ ዛራ ብሩክ ታምር ጆሮዬን ጩዉ አደረገ😮😮😮😮

  • @joshuabekele4734
    @joshuabekele4734 Před 4 měsíci +1

    ሰላም ለዉድ ለተወደዳችሁ ወንድሞች እባካችሁ በጌታ ስፒሮስ የሚባል ሰዉ በዉይይታችሁ አታስገቡት ያልተገረዘ ሰዉ ነዉ ገና ድምፁን ስሰማ የሁከት የጠብ ነዉ መረበሽ ስራዉ ነዉ ❤

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před 4 měsíci

      እውነቱን ሲነግርህ አትረበሽ ይልቅ ዋጠው

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +1

    ሚካኤል ሀይሉ Christianity isn't a religion it's a strong relationship with Jesus Christ.

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 4 měsíci

    ልሳን እውነቱ የምትባልው እንዴት በቀን የሚሄድ ሰው የወለሊት ይመለሳል (ከብረሀን ወደጨለማ አትሳሳት ያአባት ትምህረት እያልህ ከመፀሐፍ ቅዱስ እረቀህ ጎዞ ወደስኦልነው አንተተመለስ ወንድሜ ወንጌል ይለውጣል

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +2

    ወንጌል ያሸንፋል ይቀጥላል

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc Před 4 měsíci

    ጥራዉ ፡ ገድላት ድርሳናት የ እምነታችን ማነፂያ ናቸው

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zeritumuliye9401
    @zeritumuliye9401 Před 4 měsíci +1

    “ሐማም ለሚስቱ ለዞሳራና ለወዳጆቹ ሁሉ ያገኘውን ሁሉ አጫወታቸው። ጥበበኞቹና ሚስቱ ዞሳራም። በፊቱ መውደቅ የጀመርህለት መርዶክዮስ ከአይሁድ ወገን የሆነ እንደ ሆነ በፊቱ ፈጽሞ ትወድቃለህ እንጂ አታሸንፈውም አሉት።”
    - አስቴር 6፥13

    • @zeritumuliye9401
      @zeritumuliye9401 Před 4 měsíci +1

      ወንጌልን ማጥፋት ወይም የወንጌል አማኞችን ማጥፋት አይቻልም ምክንያቱም ወንጌል እዝህ የደረሰው በብዙ ፈተና ነው ገና እንበዛለን የእግዚአብሔር ሃሳብ አለምን በልጁ መጠቅለል ነው ::

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 4 měsíci

    ምንያህል በደል እንደደረሰብን እኛ እናውቀዋለን። ዶክ ክጋሀረለው እኔ አንዱ ተጠቂ ነኝ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci +2

    የሚሠቀጥጥ መጽሐፎች!ምንድነው ጉዱ እንዴ እንዴት ቤተክርስቲያኗ እንደዚህ አይነት እትሞችን ሳንሱር አታደርግም ከመታተሙ በፊት?

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před 4 měsíci +2

    ገድሉን የፃፈው ግብረሰዶም ናቸው

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +2

    እየሱሰ ክረሰቶሰን ገና እንበዛለን

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Be Zeruabruk ye teseyem Seytan, we Seytanawi metsihaf nuw.

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 4 měsíci +1

    በተክርስቲያኒቱ እነዚሕን የመሠለየተረት መጻሕፍትእንዳታሥድ ጠላቶቿልጆቿናቸውአይገርሙም ለዚሕይከራከራሉ ወይየጨለማውአስተምሕሮስርሰዷል

  • @user-vr9lf1mz6x
    @user-vr9lf1mz6x Před 4 měsíci

    Xefu sibal yinoralu ohohohhhhhhh isu Mezemur Tevabizulin kulawitochi Tewahadochi iyesus yasarifal Nu wode iyesus dignalewu idignalewu iyedanikun Naw mibala be fitsum yelem Semitachuwal Tewahidoch wodimoche Geta Be Ahizab hulu fit mogesin Yecemiriba
    Chu Beritulin .ye Geta menifes ke ignate gar Nawu qalu menfes qidus menegagerigna qalun be derequ mafitati woyim Fidel mawoqi Andi Ayidelem Silezi Le Tewadochi Andi melekit Alen yale menifes qidus Be Derequ Atidirequ Wode Geta Nu menifes qidus yagizachuwal Liju yelelewu Hiwot yelom menifes qidusim Yelom Leza Sewu Arati Nexib 💯💯💯💯💯🫵🫵🫵

  • @onagopane453
    @onagopane453 Před 3 měsíci

    Geta yibaraki

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 Před 4 měsíci

    Be Ermiyas mikniyat programachun telahut

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +1

    እየሱሰ ፍቅረ ነው

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 4 měsíci +1

    ኤርሚ ይሄን አሳፍሪ መጽሀፍ አታብራራው እባክህ

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před 4 měsíci

    በመፅሐፍ ቅዱስ ክርክር ኦርቶዶክሶች ሲበልጧችሁ እነ በጋሻውን ሳይቀር ሲያንበረክኳቸው ወደ ሌላ ታሪክ ገባችሁ። ገድል ከተጀመረ በነጩፋ ገድል ዙሪያ እያወራን ጊዜ ልናጠፋ ነው።😂😅😊

  • @alemuderebe2814
    @alemuderebe2814 Před 4 měsíci

    ከትችት ወጥታችሁ ለሕዝቡ የሚጠቅም ትምህርት ብታስተምሩ ምናለ ዶክተር ሻወልም እንደ ተቀጠለው ስምህ ትልቅ ሁን

  • @user-vo8cm6sq8y
    @user-vo8cm6sq8y Před 4 měsíci

    ግብረ ሰዶም ከዘርአ ብሩክ ነው የጀመረው ማለት ነው 😂😂😂🤔

  • @endashawwoldu862
    @endashawwoldu862 Před 4 měsíci

    ሌላው በገድላቸው እና በታምእር ላይ ሰንት እሚያሳፍር ነገር እያለ አይናቸውን አፍጠው ኤርምያስን አንተ ነህ የፃፍከው እያሉ የሚሳደብት ኦርቶዶክስ ስድብ ድረቅና የውሸት ክርክር የግል ገንዘባቸው ነው በተለይ ያለእውቀት የሚከራከራችሁ በቶሎ ማስወጣ ሜላ ፀጋ ይብዛልል

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 4 měsíci

    የምትንቃት ማርያም ቤተክርስቲያን ነው ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መቀበር የፈለ ከው የነበረው ?አህዛብ እያላችሁት ስትሞት ግን ፍትሐት አድርጎ እንዲቀርብህም ትፈልጋለህ ? ካለዛ መቀበርያ ከለከለህ ?😂😂😂 ማለት ነው ። ባልጠፋ ሜዳ አታፍሩም እንዴ እናንተ ?

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před 4 měsíci

    ቡሀቆች