አክሊለ ሜሎስ ያነሳዉን ነጥብ ፍራቻ በዘለፋ ተገለጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | melos | አክሊለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    አክሊለ ሜሎስ ያነሳዉን ነጥብ ፍራቻ በዘለፋ ተገለጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | melos | አክሊለ
    አክሊለ ሜሎስ ያነሳዉን ነጥብ ፍራቻ በዘለፋ ተገለጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | melos | አክሊለ
    አክሊለ ሜሎስ ያነሳዉን ነጥብ ፍራቻ በዘለፋ ተገለጠ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ | eyoha media | melos | አክሊለ

Komentáře • 88

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat Před 4 měsíci +15

    ሜላ ❤❤❤ የራሳቸዉን መፅሀፍ እንዴት ነዉ እንደሚፈሩት 😅😅😒

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 Před 4 měsíci +19

    አክሊላ አባቶቼ ከሚላቸው አንዱ መጥቆራን ይሆን?

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci +5

    ሜሎሴ ገና እውነትን የምትገልጥበት ጸጋ ይብዛልህ።

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 4 měsíci +3

    የዘመኑ ጳውሎስ ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Před 4 měsíci

    በነገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ውይይት ቀና ልብ ለሰዎችክብርና ፍቅር ይጠይቃል እንጂ በውስጣቸው ጥላቻና ንቀት ይዞ አስመስሎና የራስን አሳብ ብቻ ልናገር የሚል ሰው በእንዲ አይነት ውይይት ላይ አብሮ መነጋገር አያስፈልግም ወንጌል ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ ያማከለ እንጂ የራሳቸውን ገደላገደል ትርክትና ተረተረት ለሰዎች ህይወትም ይሁን ወንጌል ነው ብሎ ለማሳመን አስቸጋሪ ስለሆነ ሁሉንም ሊያስማማ የሚችለው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ መሆን አለበት ከዛ ውጭ ክርክርና ጭቅጭቅ ወንጌል ነው ብላችሁ አታስቡ ሁሉም መዳን ከፈለገ የእግዚሃብሔርን ቃል ያንብብ ያኔ የቃሉ ባለቤት መረዳትን የሚሰጥ ነው መንፈስ ቅዱስ አስተማሪ ነውና የሰውን ልብና የመንፈሳዊ አይንን ይከፍታል ያኔ ሰዎች ቀድሞ በእግዚሃብሔር የተመረጠና ቀድሞ ለመዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ከተመረጡ ያኔ መዳናቸውን በተጠሩት ውስጥ ከሆነ ቃሉን በሚያነቡት ወቅት ሊሆን ይችላል ወደእውነት የሚመራ የእግዚአብሐር መንፈስ ይመራቸዋል ስለዚህ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ በመሆነ ነገር ላይ ብዙም አለመከራከር ነው ምክንያቱም አመጣጡም ምንጩም ከየት እንደሆነ ብዙም ግልጽ ስላልሆነ ነው

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci +9

    ቀሲስ ዲበኩሉ ምን ነካዎት ? ሜሎስ ወዴት ነው የሚመለሰው ? ወደ ተረት ? ይተዉ እንጂ ቤተ እምነትዎ ለሚከፍልዎ ደመወዝ ሳይሆን ለእውነት ይቁሙ ።

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před 4 měsíci +5

    አይ አክሊለ ድርሳናትና ገድላትን ሽሽት የሚያደርገዉ ጥረት የእግዚአብሔር እስትንፋሰ መለኮት የሆነዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እኩል ስለ መዳን እያወሩ እያከበርአቸዉ በዚህ አልወያይም የሃይማኖት መከራከሪያ አይደሉም ሲል በጣም ያሳዝናል ካወገዛቸዉ አሱም እንደሚወገዝ ጠንቅቆ ስለሚያዉቅ ነዉ በነገራችን ላይ ወንድሞቻችን እነዚህ መጻሕፍቶች እንዲያፍሩባቸዉ አድርገዋል ይኸ እራሱ ትልቅ ዉጤት ነዉ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kt3kq7yd3w
    @user-kt3kq7yd3w Před 4 měsíci +8

    አይ አክሊል ታሳዝናለህ እግዚአብሄር እዉነትን ይግለፅልህ

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci +2

    አቦ ዘመናቹ ይባረክ። ወንድሞቼ

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +3

    ተባረኩ ሜሎስ ትልቅ ስራ በዚህ በቲክቶክ እየሰራችሁ ነው ሕዝባችን ከ1 30 የተጠቀጠቁ አማልክት ድነትን አገኛለሁ ብሎበረከቱን ለአራዳ ደብተራ ሲገብር የኖረው ሜላሕዝባችን ነጻይወጣል በቅርቡ ከነዚሕ በላተኞች መንፈስቅዱስ ስሙ ይባረክ ትውልድ እያነቃችሁነውና ዶክተርሁላችሁምተባረኩ።።

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg Před 4 měsíci

    The fact that they've started renouncing gedilat and dirsanat is a victory.

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před dnem

    Akelele tebeyew werrre becha ENTOFENTO YE ABABA TESFAYE TERETERET YEMESELE MELA WE LOVE YOU

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci +7

    መናፍቅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ምንጩ ከየት እንደሆነ የማይትታወቅ መጻሕፍትን በመቀበል በእግዚአብሔር ላይ የሚገለሙት ነው ። ለምሳሌ ስለ ሰዎች ኃጢአት የተሰቀለው መርቆሬዎስ ነው ብሎ ማመን እንዲሁም ሰይጣን ተጠምቆና መነኮሰ እናም ሌሎች ሺህ ተረቶች ።

    • @eleni311
      @eleni311 Před 4 měsíci

      እውነት ነው የኦርቶዶክሰ አማኛች የተገላቢጦሸ ነው መናፍቃን የሚሉት መፅሀፍ ቅዱሰ ብቻ ያለ መናፍቅ ነው ተረት ተረት የሚያሰተምሩ ደግሞ እውነተኛ ናቼው ሀይማኖተኛ ሰንሆን እንዲህ ነው የሚያደርገው ጌታ ሊመጣ ዘመኑ እዬቀረበ ይቀልዳሉ ተባረኪ(ክ)🙏❤

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 4 měsíci +3

    ምን አልክ እውነትሕነው አኬ የተባልከው ገድል የሐይማኖት መሠረት አይደለም እኛ ኦርቶ የነበርነው እየሰማን እኮ ነው በየቀኑ የአምልኮ ስራ በአደባባይ መካድ ተገቢ ነው እነኤርሚ ገድልን እንዲጠሉ ከባድየወንጌልስራ ሰርታችሐል ጌታስሙይባረክ

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před 4 měsíci

      ባለማወቅ ገደል ከገባህ አኬ ምንያድርግህ

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u Před 4 měsíci

    ዋው ጌታ ይባርካችሁ ሜላ በጣም ነው ምንኮረበችሁ❤❤

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 4 měsíci

    የዘመኑ ጳውሎስ ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ❤

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci +1

    አክሊል ለተባለው ሲጀመር ከእግዚአብሄር ቃል ውጪ የሞላበት ኮተት ተሸክማቹ ወንጌላውያኑን መቃወም ደባቹ ነው ግን ከምንም በላይ የእግዚያብሄር ቃል ያድግና ይበዛ ነበር አሁን የሆነው ይህ ነው በዚህም ዘመን ብዙ ህዝብ ተይዟል በብዙ ነገር ስለዛ እግዚአብሄር ይላቹሀል ያገለግለኝ ዘንድ ህዝቤን ልቀቅ እያለ ነው ጌታ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ❤❤❤ይገለጥ 🙏

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 4 měsíci +1

      ትክክል ነው በጣም! አሁን ሚስጥር የለም እግዚአብሔር በቁጣ ተነስቶአል ጉድ እየሆነ ነው። መዝ 2፦... እግዚአብሔርን በቡድን አዋርዶ በረከት የለም።😢

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 4 měsíci

    ❤❤❤ቀሱስ ዲበ ኩሉ ጥሩ አገልጋይናቸው ያ ሪስፖክት።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 4 měsíci +4

    አኬ የሚባለው ሲጀመር ኢየሱስን የት ታውቀዋለህ አንተ የሀይማኖት ጠበቃ እንጂ ስለ መዳን ትርጉም አታውቅም

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Před 4 měsíci

    እኔኮ ያልገባኝ እነሱ ገና አርባ አመት ይዘዋችሁ ይዞራሉ ። አንዲት ቃል መፈፀም ያቃታቸው ሰው ገድላትና ድርሳናት አርባ አመት ቢተረቱም አያልቁም ። ለምን እነሱን ትታችሁ ወንጌል አትሰብኩም ።
    ትዕዛዛቱንኮ መጠበቅ አቅቷቸው ነው አባቶቻችን ኢየሱስ መስቀል ላይ የዋለው ። እኛም ዛሬ የፈፀምነው ትዕዛዝ የለም እንዲያው በፀጋው በነፃ በእምነት ነው የዳነው ። እንደ አባ ገብሬ መግቢያ በሩ ብዙ ነው በአይሴማ በመጥቆራ በኩል እያሉ ነው ።
    ወንጌል ስበኩ ወንድሞች እነሱ ቢጠሩም አልተመረጡም ይሔው ቀሲስ አንድ ሜሎስን ተመለስ ይላል ።ሀያ ሚሊየኑስ እና አልበራላቸውም ተዋቸው ወንጌል ሐይል አለው ድሮም ይሔ ሚዲያ ሳይኖር ነው በወንጌል ስርጭት ይህ ሑሉ ያመለጣቸው አሁንም መታደስ አይፈልጉም ። ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ ።

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +4

    እኔ ኦርቶዶክሶች የሚገርሙኝ ተመለሱ የሚሉት እንዴ ወዴት? ሰው ከብርሀን ወደ ጬለማ ከህይወት ወደ ሞት ይመለሳል ? እሰቲ ወደ እናተ የሚያሰመልሰ ከኛ የተሻለ ህይወት ያለው ምኑ ጋ ነው? እንደውም ከዛ ከወጣን የማናውቀውን መርገም እዬሰማን ያለነው ጴንጤ ከሆን ነው ሰይጣን እንድናመልክ ነው የምንመለሰው ኢየሱስን የሚሳደብ ማሪያምን የሚሳደብ መላእክትን የሚሳደብ የአጋንንት መፅሀፍ ለማንበብ እንመለሰ ፍጡርን ሰእልን እንጬትን ለማምለክ እንመለሰ ? ሰው እኮ ትንሸ ሊያፍር ይገባል የቤታችሁ ቆሻሻ እንኳን እውሰጥ ሊያገባ በበር አያሳልፍም አፅዱና ወደ ጌታ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ በጌታ በኢየሱስ ሰም አንዳንድ አለማዊ ህይወት ያልጠገበ ሲመለሰ ጊዜ እናተ ጋ ህይወት ያለ እንዳይመሰላችሁ ወንድሜ ህይወት ያለው ልጁ ያለው ብቻ ነው አንተ በሰንበት ከሲኦል ወጥተህ መንግሰተ ሰማያት አርፈህ ትመለሳለህ የሚሉትን የቅዤት አሰተማሪ እዬሰማህ እራሰህን አታታል አንድ መፅሀፍ ቅዱሰ አዳኝ አንድ ኢየሱስ ብቻ ሀሌሉያ ተባረኩ🙏❤

  • @yonashailu6325
    @yonashailu6325 Před 4 měsíci

    አክሊሉ ” ገድላትና ታምራት ለድህነት አይሆኑም” ሲል የተነሳበትን አውድ መከት ያስፈልጋል፡፡ እሱ እያለ ያለው ለድህነት መሰረት አይደሉም እንጂ በጭራሽ ለድህነት አይሆኑም እያለ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ለድህነት መስረት የሆነው እግዚአብሄርን መፍራት እንዲሁም ክርስቶስንና አባቱን ማወቅ ስለሆነ ነው፡፡
    በአዲስ ኪዳን ውስጥ ኢየሱስ እግዚአብሄርን እና ፈቃዱን ማወቅ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥቷል። በዮሐንስ 17 3 ኢየሱስ እንዲህ ይላል፦ "አሁን ይህች የዘላለም ሕይወት ናት፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንክ አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ነው።" እዚህ ላይ አምላክንና ኢየሱስን ማወቅ ከዘላለማዊ ሕይወት ጋር እኩል ነው ፤ ይህ ሕይወት ብዙውን ጊዜ ወደ ሰማይ መድረስ ተብሎ ይተረጎማል ።
    ክርስቶስን የማያውቅ አንዴት ቅዱሳኑን ሊያውቅ ይችላል፡፡ እንዴት ገድላቱን ሊያውቅ ይችላል፡፡ መሰረቱ ክርስቶስን ማወቅ ነው፡፡ አባቱን ማወቅ ነው፡፡

  • @user-su6vd2iv2g
    @user-su6vd2iv2g Před 3 měsíci

    very mach

  • @mengistudita5470
    @mengistudita5470 Před 4 měsíci +1

    ዝም ብሎ ጊዜ እየገደለ ነው። ሲጀመር በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አያምኑም ዛሬ ሌሎችን ትተናል እያለ ነው በውስጥ አዋቂነት

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 4 měsíci

    በርቱ እውነትን እንዲህ ግለጡ ተባረኩ እግዚአብሔር እናንተን አስነስቶልና ጌታ አሁንም ይጠቀምባችሁ

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před dnem

    Uuuuuu allele Gurrrrra becha

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 4 měsíci

    ተባረኩ ወገኖች

  • @user-iz4pl3wz1u
    @user-iz4pl3wz1u Před 4 měsíci

    አክሊለ ገነ ለገና የሚረታበት የረባ ማስረጃ ስለሌለ አስቀድሞ ጭቅጭቅ ያበዛል ልክ እንደ ትሁት ያክታል ውስጡ ከባድ ተንኮል አለበት እንዴት ግን የአባቴ ልጆች ይሄን አልምጥ ለማላገጥ እንደገባ ማወቅ ያቅታችኋል ? መንቅራችሁ አታስወጡትም? በእናንተ ትንሽ ቅር ብሎኛል አኬ በቅርብ ገቢ ይሆናል

  • @sisaymamo987
    @sisaymamo987 Před 4 měsíci

    አባቶች ማለት ይወዳሉ ለማምለጥ የደህንነት ነገር በጌታ እየሱስ ሲባሉ መሥማት አይፈልጉም

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 Před 4 měsíci

    ኤፊ ጌታ ይባርክህ!
    "ገድላትና ድርሳናት ላይ ሞትና ህይወት ተንጠልጥለውባቸው መሠረታዊ አይደሉም ማለት ምን ማለት ነው"

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 Před 4 měsíci +1

    ምንድነው ቀሲስ አጭር ንግግር ተናግረህ ብትለቅ ጨዋ ጨዋ አትጫወት

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 4 měsíci

    ጭፍን ትላቻ የያዘ ሰውነው አውቂያለሁ ይላል እሚከተለው የተረት አባቶችን ነው የሚያምነው ከመፀሐፍቅዱሱ ይልቅ ልደተቃል ይሻላል የዚህ የተለየ ጥላቻ ነው የለው መዳኑን ሳያረጋግጥ እንዴድኑ ይላል እኛ ሳንጠራጠር ድነናል ወንድማችን

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 Před 4 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ ፡ ቤተ ፡ ጣዖቶች ፡ ነች። ውስጧ ፡ የሞላውን ፡ የተረት ፡ ተረቶች ፡ መጻሕፍት ፥ ለኢትዮጵያ ፡ ትያትር ፡ ቤቶች ፡ ብትሰጠው ፤ ጥሩ ፡ ትእይንት ፡ ይመነጫቸዋል። ለመሳቅም ፡ ብዙ ፡ ይጠቅማል።

  • @mengistudita5470
    @mengistudita5470 Před 4 měsíci +1

    የቤተክርስቲያንቱን ትምህርት ስለድነት ካላወራ ምን ላያወራ መጣ???

  • @eliabbereket8730
    @eliabbereket8730 Před 4 měsíci

    ሁሉም ሰው እንደ አክሊሉ መፀሀፍ ቅዱስ መመለስ አለባቸው

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci

    እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ አኬን የሚሰማው ገብቶት ሳይሆን፣ " እኔ ስላልገባኝ እንጂ አኬ የሚናገረው ሚስጥር ነው።" ብሎ ነው። ወንድሞችን የምነግራችሁ ገድሎቻቸውንና ድርሳናቸውን ሳታፈርሱ ወደ ሚኩራሩበት ወደ አእማደ ሚስጥራት አትግቡ።

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክሶች በግልጽ አይናገሩ እንጂ በገድሎቻቸውና በድርሳናቶቻቸው እያፈሩ መሆናቸው ያስታውቃል። ኦርቶዶክሶች በገድል ጉዳይ ሳይሆን ስለ 5ቱ አዕማደ ሚስጥራት ብቻ እንነጋገር እያሉ ነው።ነገር ግን ስለ 5ቱ አዕማደ ሚስጥራትና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ከመናገራቸው በፊት ገድላ ገደሎቻቸውን በግልጽ ይካዱ።

  • @solomonbogale2836
    @solomonbogale2836 Před 4 měsíci

    አኬ እንድዚህ አይነት አስተሳሰብ እልህ ብዬ አላስብም ነበር በጠበኩህ አላገኘሁህም ይገርማል አንድ መፅሀፍ ቅዱስ ተይዞ መፃፉ ምን ይላል

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow6082 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የቃሉን ሠይፍ ምዘዙት ኮራሁባቹ

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 Před 4 měsíci

    በዚህ ዘመን ያሉ ከቤተሰብ እስከ ሀገር ከጌታ ውጭ አማራጭ አለኝ ብሎ እንዲያስብ እና መንገዱን ስቶ ወደሲዖል እየነዳው እነዚህ የሃይማኖት መሠረት አይደሉም ትላለህ!?? አክሊል እውነት ከገባህ ከልብህ ግለጠው ካልሆነ አታድበስብስ ይህ አካሄድ ያስጠይቅሃል!!!

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci

    አክሊል የሚባል ሰውዬ ዕውቀቱ ይህን ያክል ነው፡፡ እንደዚያ ማለቱ በመርዝም ሊያጠፋን ይሞክራል እነደ ማለት ነው፡፡ አይቻለውም እንጂ፡፡

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Wendme wengel kEyesus wech zero new stlfu gizem atabaknu,!!! Ewnetun Eyesus krestos bcha new!!!

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci

    አክሊል ጥላቻውን እያጣቀሰ እናንተን አይደለም ይላል ስለ ጌታ ከሆነ አዎ ለነሱ መናፍቅ ስንሆን እግዚአብሄር በልጁ ያዳነን ልጆቹ ነን

  • @DesalegnFereja
    @DesalegnFereja Před 4 měsíci

    ምናምን

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Před 4 měsíci

    melos

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před 4 měsíci

    "አክሊል " ጠፋ ሲባል ይበዛሉ የሚለውን መዝሙር ጋበዝኩክ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 měsíci

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ አክሊለ የቤተክርስቲያን አባቶች የምትላቸው መጥቆራን የተረት መፅሐፍ ናቸው አይደል ለምን ታፈሩበታላችሁ
    Kkkkk

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci

    ይጠፋሉ የተባልነው እና ሲሟረትብን የቆየው ከዘመናት በፊት ነው፡፡ በተቃራኒ እየበዛን እየበዛን ምድሪቱብ ሞልተን ናላቸው እኮ ዞረባቸው

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 Před 4 měsíci

    I don't want to see Efrem Balageru, Dagi Tilahun, and Abel Abuna on social media. Please tell them to change their behavior or leave the platform.

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před 4 měsíci

      Who Are you? Yeyetegnaw emnet teketay new? Christian endalihonik eregetegna negni. Christian kristosen yemiketel wendimeh bibedel ye matewos wongel18:21_22 21 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ፡- ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው።
      22 ኢየሱስ እንዲህ አለው፡- እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም።

  • @DesalegnFereja
    @DesalegnFereja Před 4 měsíci

    ግን መቼ ነው የራሣቹን ትምህርት የምታስተምሩት

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před 4 měsíci

    Kes dibekulu yemechugnal, hulum ye emenetun yigilets bemekebaber.

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před 4 měsíci

    ሜሎስ እንደ ህፃን የሚያለቃቅስ ምንም አይነት እውቀት የሌለው በደረቅ ንትርክ አዋቂ ለመምሰል የሚታገልና መጽሐፍን በራሱ ልክ ሰፍቶ ምላሱን እንደ እባብ የሚያውለበልብ ሱቅ በደረቴ የመሰለች ምኩራብ አለቃ ነው 😅😅😅😅😅😅

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci +1

    አክሊለ ድንጋይ ወርውረህ ትሮጣለህ ?

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 Před 4 měsíci

    የኦርቶዶክስ የሀይማኖት መሠረት የኒቂያ የሀይማኖት መግለጫ ነው... ገድላትና ድርሳናት ስትሉ አታፍሩም እነሱ ጌጣችን ናቸው...ዕብ 13:7፤የእግዚአብሔርን፡ቃል፡የተናገሯችኹን፡ዋኖቻችኹን፡ዐስቡ፥የኑሯቸውንም፡ፍሬ፡እየተመለከታችኹ፡
    በእምነታቸው፡ምሰሏቸው።
    8፤ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ትናንትና፡ዛሬ፡እስከ፡ለዘለዓለምም፡ያው፡ነው።
    9፤ልዩ፡ልዩ፡ዐይነት፡በኾነ፡በእንግዳ፡ትምህርት፡አትወሰዱ፤ልባችኹ፡በጸጋ፡ቢጸና፡መልካም፡ነው፡እንጂ፡
    በመብል፡አይደለም፤በዚህ፡የሚሠሩባት፡አልተጠቀሙምና።
    10፤መሠዊያ፡አለን፥ከርሱም፡ሊበሉ፡ድንኳኒቱን፡የሚያገለግሉ፡መብት፡የላቸውም።

    • @user-se4vk1jn2d
      @user-se4vk1jn2d Před 4 měsíci

      አቃጥሏቸዉ ስለ ቅዘን የተፃፈ መፃፈ አና ስለ መጥቆራ ስትከራከሩ አታፈሩም ማፈሪያዎች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @gechopt8659
      @gechopt8659 Před 4 měsíci

      @@user-se4vk1jn2d በአምላክ ፊት ብታውቅ ባልተሳለክ ነገር ግን እንሻላለን ትላላችሁ ከአሳማ ይልቅ ለሆዳችሁ እየተገዛችሁ አይምሮ በማጣት ምትፏንኑ እናንተ ናችሁ...

  • @woinshetbirhane5569
    @woinshetbirhane5569 Před 4 měsíci

    Melkam u gedle tegadlachihual

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci

    አኬ እንዲ ይባላል እንዴ?የደደህንነት አያድኑም?ለምን ታዲያ አታቃጥሏቸውም?በዚህ የደህንነት አያገለግሉንም በዛያ ገድላትን አንብቡ ትላላቹ።የተምታታብህ

  • @idid7773
    @idid7773 Před 4 měsíci

    Ferto new teredut yetinikola metsahaf silehonu min bilo yinegagerbachew😁😁

  • @user-se4vk1jn2d
    @user-se4vk1jn2d Před 4 měsíci

    shame on you ኦርቶዶክስ

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před 4 měsíci

    Ake ento fento taweraleh. Orthodoxen yemiwekil sew gebto yeweyayu

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před 4 měsíci

    To be hobest Orthodoxoch begedelat teshemakeku ahun endemayaskedachew selaweku yehayimanot chenbel endayegelet feracha anaweram Big shame.

  • @user-ip1kx1mp9o
    @user-ip1kx1mp9o Před 4 měsíci

    ምን ሆናችሁ ነው ግን የማትደማመጡት?

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před 4 měsíci

    ወይኔ ኦርቶዶክስ ለምን መፅሀፍቱ ተከማቹ

  • @alexchakiso311
    @alexchakiso311 Před 4 měsíci

    አኪላ የሚባል ልጅ አይሰማም

    • @user-kh5os9hz7q
      @user-kh5os9hz7q Před 4 měsíci

      እማሰሚው አችነሽ የእውቀት አባትነው❤

  • @user-se4vk1jn2d
    @user-se4vk1jn2d Před 4 měsíci

    መጥቆራን አምላኪዎች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před 4 měsíci

    ሜሎስ ከእውቀት ነፃ የሆነ 😅😅ሲጀመር ከአኬ ጋር ዲቤት የማድረግ ብቃት የለውም ስሜት ብቻ😂😂

    • @exodus5593
      @exodus5593 Před 4 měsíci +1

      በ ገድላገደል ከተከራከረ እንደሚሸነፍ እውቆ ፈረጠጠ ! ሚያዋጣው እሱ ነው ደግ አረገ ።

    • @samuelhmariam1393
      @samuelhmariam1393 Před 4 měsíci

      እውነት???

    • @tarekegnburakatarebest5987
      @tarekegnburakatarebest5987 Před 4 měsíci

      የእናንተዉን ጉድ ስለሚጋልጥባችሁ ነዉ😢😢

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před 4 měsíci

    አክሊሉ ጴንጤዎች ንጉስ ያደረጉትን በጋሻውን አንበርክኮ ይቅርታ ያስጠየቀ ምሁር ነው።

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 4 měsíci

    የዘመኑ ጳውሎስ ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ