🔴በህፃን ሄቨን ዙሪያ የተከሳሹ ክርክርና ሙሉ እዉነታዉን የያዘ ፋይል ወጣ | Dallol Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የዩቲዩብ ስልጠና ለመመዝገብ - t.me/dallol_order 0955233820
    🔴በህጻን ሄቨን ዙሪያ የተከሳሹ ክርክርና ሙሉ እዉነታዉን የያዘ ፋይል ወጣ | Dallol Entertainment
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Komentáře • 989

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d Před 23 dny +216

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ለማየት ያብቃት እናትዬዋ ልፋቷን እንባዋን የሚያብሥ ፍርድ ይፈረድበት😢

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Před 22 dny +2

      አቶ ሚንሊክ በማሃይምነቱ ስላደረሰው ግፍ፡ የጨለማ ዘመን ላይ ነው የፈፀመው ተብሎ ይታለፋል፡፡ የአቶ ሚንሊክ ልጆች ከአባታቸው የተማሩት ነገር ብኖር አውሬነት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው፤ የአራት ልጆች አባት በሕይወት እያለ ያቃጠሉ ናቸው፣ ቤንሻንጉል ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ ተነግሮ አያልቅም፤ ቤተሰብ ሙሉ ቤት አስገብተው ነው ያቃጠሏቸው፣ ወዘተ.. ሁሉም በቪድዮ አለ፤ አሉባልታ አይደለም፡፡ አውሬነት ከአባታቸው የወረሱት ነው፡፡ ይህንን ነው ስንል የኖርነው፤ ምላሳቸውና ተግባራቸው ለየቅል ነው፡፡

    • @kiyaa88
      @kiyaa88 Před 22 dny

      betikikil

    • @user-yk4vh3jz1o
      @user-yk4vh3jz1o Před 22 dny +5

      ​@@Arrivo-tr6esተረትተረት

    • @ShareIfYouCare242
      @ShareIfYouCare242 Před 17 dny

      @@Arrivo-tr6es Andi sew weyim group aderege bilo tekilala Amaran meferej lik ayidelem. Antem more mehayiminetih yitayal. You have to look for the reason or cause or the motive. Nobody do that gruesome act without getting attacked by the other person.

  • @saray766
    @saray766 Před 23 dny +159

    አንተ ልጅ ትለያለክ እውነት ፈጣሪ ያክብርክ ግን መገደል ነው ያለበት ያኔ እናትም የህፃኗ ነበስም ያርፋል

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 Před 23 dny +4

      ከሚገደል ብልቱ ቢቆረጥ የተሻለ ነው ባይ ነኝ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 23 dny +2

      ​@@aminasurur2523ኧረ ገድሎመገላገልነው እኔየእናትየዋ መሰቅሰቅ😢😢😢የባሰከውስጤአልጠፉአለ😢😢😭😭😭

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 Před 23 dny

      ​@@user-ye9me3ds9z😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu8577 Před 23 dny +243

    ከዚህ በኋላ እንደዚ አይነት ነገር መስማት አንፈልግም😭😭😭በአደባባይ ይሰቀልልንንንን እሱን ነው ምንፈልገው

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 23 dny +9

      መሠቀልማ፣ቅጣት፣አይደለም፣እሷን፣እንዳሰቃያት፣እሱም፣በህዝብ፣ፊት፣እናትየው፣አሰቃይታ፣እንዴገደለ፣ትግደለው፣ይፈቀድላት😢😢😢😢😢😢

    • @user-hn2qi9ie6k
      @user-hn2qi9ie6k Před 22 dny +3

      በአደባባይ መሰቀል አለበት እዛው በደተሰቀለበት አእዋፎች ይብሉት

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Před 22 dny +1

      አቶ ሚንሊክ በማሃይምነቱ ስላደረሰው ግፍ፡ የጨለማ ዘመን ላይ ነው የፈፀመው ተብሎ ይታለፋል፡፡ የአቶ ሚንሊክ ልጆች ከአባታቸው የተማሩት ነገር ብኖር አውሬነት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው፤ የአራት ልጆች አባት በሕይወት እያለ ያቃጠሉ ናቸው፣ ቤንሻንጉል ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ ተነግሮ አያልቅም፤ ቤተሰብ ሙሉ ቤት አስገብተው ነው ያቃጠሏቸው፣ ወዘተ.. ሁሉም በቪድዮ አለ፤ አሉባልታ አይደለም፡፡ አውሬነት ከአባታቸው የወረሱት ነው፡፡ ይህንን ነው ስንል የኖርነው፤ ምላሳቸውና ተግባራቸው ለየቅል ነው፡፡

    • @user-gp6dd5cw9y
      @user-gp6dd5cw9y Před 22 dny

      ይገደል ይገደል​@@user-hn2qi9ie6k

    • @AmedAfash
      @AmedAfash Před 20 dny

      @@Arrivo-tr6es Ante kimalam, bihern weklo yaderegew asmeselkew eko. Endante aynet ye chika astesaseb new sintun yemiyafajew. Ye sew mecheresha

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Před 23 dny +27

    በጣም ክብር ያለክ ልጂ ነክ በርታ በስነመግባርክ ሳላደቅክ አላልፍም ሲቀጥል በግፍ ለሞተቺው ህፃን ፍርድ ለናቲቱም ትዕግስትን አላህ ይስጣት

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 23 dny +40

    ትክክለኛውን ፍርድ እስከሚሰጥበት ድምፅ ማሰማት እንዳታቆሙ 🙏 ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 😭😭💔💔🇪🇷

  • @selinaberekett
    @selinaberekett Před 22 dny +20

    25 አመት እኮ ነገ ያልቃል የህፃኗ ነፍስ ግን እድሜ ልክ ሁላችንንም ያንገበግባል ይሄ በሞት ነው መቀጣት ያለበት

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Před 23 dny +44

    ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለሔቨን
    እንዲሁም ለሌሎቹ ህጻናት እና ሴቶች

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 Před 23 dny +134

    ሲጀመር ተይዞ ለህግ ማቅረብ ሳይሆን ይዞ ለህዝብ ማስረከብ ነበር የአሟሟት አይነት እናሳየው ነበር

    • @byky3031
      @byky3031 Před 22 dny +2

      ነበር ምን ይደርጋል ይህ ካሀዲ አጠልጥለን ዘልዘለን እንሰቀነዉ ነበር አይ አቃጠጠለን

    • @fikir-q2v
      @fikir-q2v Před 21 dnem +1

      በትክክል ነበር ምን ዋጋ አለው እስር ቤት ለሱ ገነት ነው ጨካኝ አረመኔ

    • @Kenerie
      @Kenerie Před 21 dnem +1

      የመግደል ልምድ አለህንዴ

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ Před 21 dnem +2

      ​@@Kenerie የእሱ አይነት ነህ ወይም ዝምድና አለህ የገደል ቢገደል የሰረቀ እቢቆረጥ አካል ያጎዴል አካሉ ቢጎደል ማንም እየተነሳ በዬቦታው ህፃን አዋቂው ባልተገደለ ነበር

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Před 20 dny

      ነበር

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    በአደባባይመገደል አለበት ህጳን ሄቨን የኛም ልጅ ናት 😢😢😢

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Před 23 dny +131

    እኔ ወንድነቴን ብቻ ሳይሆን ስው መሆኔን ነው የጠላውት እስዋን የምታክል ልጅ አለኝ ሀገሬን አሳይሻለው እል ነበር ይሄን ካየው ቡሀላ ሀሳቤን ቀይርያለው እኔ ሀገር አለኝ የምለው ይሄን ስውዬ ለማስተማርያ በሞት ከተቀጣ ነው እንዲሁም እናትየውንም የሚያሳድዱት ሊፈረድባቸው ይገባል የዛኔ ሀገር አለኝ እላለው

    • @samerayousif2889
      @samerayousif2889 Před 23 dny +3

      ትክክል ብለሀል

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 23 dny +2

      ትክክል😢😢😢

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před 23 dny +1

      እኔም ስለኢትዮጵያ አንስቸ አልጠግብም አሁንማ😢😢😢አፈርን እኮ 😭😭😭😭

    • @bezawitdaniel3348
      @bezawitdaniel3348 Před 23 dny +1

      የኔም ሃሳብ ነው😢

    • @SannorizEthio
      @SannorizEthio Před 23 dny

      😢😢😢😢😢Ewunet

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Před 23 dny +30

    ፍትህ ለሄቨን አላህ ሀቅሽን ያዉጣልሽ ልጄ

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce Před 23 dny +604

    ይሄ ጨካኝ አረመኔ ይገደል እምትሉ😢😢

    • @user-js3qj4iq6d
      @user-js3qj4iq6d Před 23 dny +10

      አች ነበርሽ ምትገደይ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před 23 dny +2

      💯💯✅✅

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Před 23 dny +14

      ​@@user-js3qj4iq6d አላህ ይደገልህ ወይም ይገደለሽ ቆሻሻ

    • @TOPET23
      @TOPET23 Před 23 dny +3

      ​@@user-js3qj4iq6d መሀይም

    • @user-oz4bx1dl2p
      @user-oz4bx1dl2p Před 23 dny

      ቆሻሻ ቱአለይኪ​@@user-js3qj4iq6d

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 23 dny +27

    ይገደል ፍትህ አመት ሙሉ ላለቀሰች እናት

  • @MsNazara
    @MsNazara Před 23 dny +66

    ፍትህ እስኪገኝ ትግላችን አይቆምም

  • @user-xn2wy8xh5t
    @user-xn2wy8xh5t Před 23 dny +44

    ይሄ ጨካኝ እሱን ለመግለፅ ምንም አይነት ቃላት የለኝም እንደው አላህ ፍርዱን ይስጥ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 23 dny +35

    እኔስ ላንድ ሳምት ብቻ ኢትዮጵያ ሳውድ አርቢያ ወሆንች ብይ ትመኛሁ አገቱ ሚቀንጠሱል አላህ ይጅ ይሰጥው ያርቢ

    • @user-rv3sw1ih4k
      @user-rv3sw1ih4k Před 21 dnem +1

      የት አግንትን ነው እንደ ሳውዲ ፈጣሪ የባርካትን ሀገር ከኢትዮጵያ ጋር እኩል ልታደርጉ ነው በይ ሲያምርሽ ይቅር ተብሏል

    • @FrewerqBihonegn
      @FrewerqBihonegn Před 18 dny

      በዚህ እኮ ነው የሳኡዲ አረብያ ህግ ደስ የሚለው እስካሁን አገቱን ቀልተውት ነበር

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 23 dny +35

    ተባረኩ የዝችን ሚስኪን እናት አንድ አመት ሙሉ ብቻዋን ስትሰቃይ የልጆ ስቃይ እያሰቃያት😭😭አሁንም ዝም አንልንም ፍትህ ለሄቨን😢

    • @HagosTeklay-u5h
      @HagosTeklay-u5h Před 20 dny +1

      kezi befit wonjel yelewm mnamn yemibal ayseram be-adebabay sit new

  • @charnasfa
    @charnasfa Před 23 dny +156

    በአደባባይ ይሰቀል የምትሉ እስት በlike

    • @__-wj8ux
      @__-wj8ux Před 23 dny

      👍👍👍👍👍

    • @AsnakuMelaku
      @AsnakuMelaku Před 23 dny +1

      ይሄ ሰዉ አይደለም መሰቀል ነዉ ያለበት የሰደይጣን ቁራጭ

    • @Fikir-vo6xo
      @Fikir-vo6xo Před 22 dny

      የሄን መግደል ሳይሁን ማሰቃይት ነው ነጋ በነጋ እስከሚሞት ድረስ

    • @Zez295
      @Zez295 Před 12 dny

      100000000000000🤙

    • @ZabibaSultan-l1w
      @ZabibaSultan-l1w Před 2 dny

      በሞት ወይም የቁም ስቃይ ዳቢሎስ ነው

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 Před 23 dny +14

    Thank you Dallol for being outstanding reporter! You are one of few who brings to our ear new information rather than repeating the same thing. #JusticeForHeaven

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 23 dny +20

    ሰው፡ ካወጣው፡ ሕግ በላይ፡ የእግዚአብሔር ፡ ፍርድ፡ አለ፡ ጌታ፡ ይፍረድ ፡ እናመሰግናለን፡ ወንድማችን፡

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Před 23 dny +22

    ፍትህ ፍትህ በጨቅላ ለተቀጠፈችው ህፃን 😭🙏

  • @entisar1314
    @entisar1314 Před 23 dny +79

    ለመንገድ ዳር ዘንባባ የምትጨነቅ ሀገር አለችን... 😭ለሴት ልጅስ?? ሴት አደለችምንዴ ሀገር....? ያረብ ፋርድህን

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 23 dny +5

    ዳኞቹ ወንዶች ከሚሆኑ በእውነት ጉዳቱን ህመሙን የሚያውቁ ሴት ዳኛች ቢሆኑ ህፃን ደፋሪዎችን በሞት እንዲቀጡ ብቻ ቢወሰን ማንም አይደፍርም ልባችን ተስበረ ቃል አጣሁ ፈጣሪ ያፅናናሽ

  • @Rockofliberty-lv1jw
    @Rockofliberty-lv1jw Před 23 dny +11

    Hey, Dallol... Thank you for providing an update on this important matter of the cruel acts committed against this innocent girl. Since I'm from Eritrea, I view Ethiopians as my brothers and sisters, and we share your joys and sorrows no matter what happens up there. What we have been hearing for the past few years is simply ridiculous. civil conflict, widespread kidnappings, people who were tricked by gags, raps... Killing etc.
    I hope that this child's situation has received the proper justice. Kindly let's return to our God. Peace to our Habesha people

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc Před 23 dny +14

    እንኳን እንደዚህ ዓይነት ግፍ ሊፈፀምባት ይቅርና እንደው ትንሽስ ድምፅ ከፍ ተደርጎ መናገርስ ይገባታል እንዴ????? እነዚህ የድንጋይ ልብ ያላቸው ቤተሰቡ የህግ ሰዎች ነን የሚሉ የሀሰት ምስክሮች ሁሉንም እግዚአብሄር አምላክ ይፈርዳል 😪😪😪

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 Před 23 dny +7

    ወላሂ በጣም እጅግያሳዝናል አላህ እዉነቱን ሀቁን ቶሎ ያዉጣዉ ምንአይነት ጭካኔነዉ በጣም ያሳዝናል

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 Před 23 dny +36

    ብልቱ ይቆረጥ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 23 dny +21

    ፍትህ ለዝች ህፃን የኔ እህት😢😢😢😢😢 እህህህህህ😢😢😢

  • @Sebel21
    @Sebel21 Před 23 dny +14

    ቀርጥፎ በላት አፈር ይብላ እዬ ጅብ ሁፍፍፍፍ እንዴት ያቃጥላል በጌታ😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před 23 dny +14

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን።

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 23 dny +9

    ሰላምህ ብዝት ይበልልን የኛ ጀግና በርታልን አንተ የምታቀርባቸዉን ማንኛዉን ነገር አጣርተህ ስለምታቀርብ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ የኛ መልካም❤❤❤❤❤❤❤

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq Před 23 dny +8

    በጣም አከብርህ አለሁ እሱን መሰቀል አለበት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ማርያምን በአደባባይ ይሠቀል ለሌላዉም መማርያ ይሆናል😢😢

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 Před 23 dny +8

    የኔ ልጅ ስቃይሽን ሳስበው አልቅሼ አላባራም። ሕ/ር ለእሱ የስቃይ ሞት ይስጠው

  • @በቀለች
    @በቀለች Před 23 dny +6

    ህፃን ልጅ መድፈር እራሡ መግደል ነዉ ፍትህ ለሄቨን😢

  • @Dagi-for-Jesus
    @Dagi-for-Jesus Před 23 dny +19

    እኔ እሺ ምን ላውራ አፌ ተዘጋ ወንድ ባልሆንስ ምን አለ😭😭

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 Před 22 dny +5

    የኢትዮጵያ እናቶቾ ሆይ ይህ ሰው በህይወት እኖር ዘንድ አንፈቅድም

  • @biniamnigatu8070
    @biniamnigatu8070 Před 23 dny +5

    ጌታ እግዚአብሔር ለእናቷና ለቤተሰቧ ብርቱ መጽናናትን ይስጥ!
    የሚክስ ፍርድ የለም!😢ምንም ብደረግ😭

  • @ZubydaYimam
    @ZubydaYimam Před 23 dny +13

    ያአሏህ በላ ይውረድብት 😢😢

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 20 dny +1

      አላህተምድርያስውያረብ ለምን አይገደልምአፍርይብላናአረመኔ😢

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 23 dny +13

    እፉፉፉ ሰውነቴ ስቅጥጥጥ ይለኛል የዝ ህፃን አፉፉፉ ፍርድ ክፈጣሪ የጭካኔ ጥግ💔💔😭💔💔😭😭😭😭😭💔

  • @seada9327
    @seada9327 Před 23 dny +11

    አምላኬ ለሱ ጥብቅና የቆሙት ግን ጤነኛ ናቸዉ??

    • @gincilafaseenaa
      @gincilafaseenaa Před 23 dny +1

      ገንዘብ ከሰው ነብስ በላይ ሲሆን ምን ይደረግ 😢እነሱንም አብሮ ባንድ ቦታ መቅበር ነገ እነሱም ላለማድረጋቸው ምን ዋስትና አለ 😭😭

    • @zulanew7037
      @zulanew7037 Před 15 dny

      ይገደል ይገደል ይገደል የምን ፍርድ ነው ይገደል ብድር ነው እኮ ያስቀመጠው

  • @abrahammenaye
    @abrahammenaye Před 23 dny +6

    እኔ የምለዉ ጠፍብኜ እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዉ ፍትህ ለሄቨነ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před 23 dny +4

    የተከሳሽ ምስክሮች እግዚአብሔር ይህን አይነት መከራ በቤታቸው ያስገባ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 23 dny +7

    😢😢😢😢😢😢እእእኡፍፍየኔማር መጨረሻግዜ ምንአይነትስቃይ አስምተሽ ይሆን ወይኔልጄ 😢😢😢😢

  • @LubabaMohammad
    @LubabaMohammad Před 23 dny +12

    ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል

  • @user-hd5ym4eu8x
    @user-hd5ym4eu8x Před 23 dny +52

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 22 dny +4

    ዳኛ የተባላቹ ፈጣሪ በናተላይ ደርሶ ያሳየኛ አረመኔዎችችችች😢😢😢

  • @سعادهحسن-ث5و
    @سعادهحسن-ث5و Před 22 dny +3

    ያረብ ከዚህ ሁሉ አላህ በላ ያውርዲበት ኢላሂ አተ ሀያል ጌታ ነህ አቸግርህም

  • @KidistTamrat-o3u
    @KidistTamrat-o3u Před 23 dny +8

    እውውውይይይ የኔ ምስኪን በዛ እድሜዋ ይህን ሁሉ ስቃይ😢
    ይህን ቤንዚል አርከፍክፈውበት በቁሙ ማቃጠል ነው።አይ ወንድሜ ፈጣሪ ይፍረድ እንጂ በምድርማ ምን ህግ አለ ምን ፍትህ አለ😢

  • @sitraa132
    @sitraa132 Před 23 dny +7

    የኔ እናት በዛ ሰአት እዴት ነፋሷ ተጨቃ ይሆን ውፋፋፋፊ
    አቤት ጭካኔ

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg Před 23 dny +9

    ደፍሯታልም,ገድሏታልም

  • @Yfhf-xf3ox
    @Yfhf-xf3ox Před 14 dny +1

    እግዚአብሔር ይፍረድላት በዚህ ዘመን መውለድና ማሳደግ አልቻልን ከላይ ምህረቱን ያምጣልን ያማል በተለይ የሴት እናት መሆን ያገበግባል😭😭😭😭😭😭😭

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 23 dny +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Před 23 dny +2

    ፈጣሪ ለዚህ አረመኔ ፍኖን ይላክበት

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před 23 dny +6

    🇪🇹💔😪😪😭😭😭😥💔💔💔ለዙባባ ዛፍ ፍትህ ያኖረች ሀገር እደት ለልጆቻችን ፍትህ አጣ????😢😢😢

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 23 dny +5

    ምን አይነት አውሬ ቢሆን ነው እንዲህ የጨከነባት አንዱ ግፍ አይበቃትም ነበር ውይ ፈጣሪ ነፍስህን አይማረው

  • @hanaaraya6823
    @hanaaraya6823 Před 23 dny +10

    ስሙኝማ ... እናንተ በደፋሪ ላይ ሞት ይፈረድበት የምትሉ ሰዎች እንዴ እስኪ አንዴ ቆም ብላችሁ አስቡ... ማንም ደጋግ ጥሩ ሰው ፣መልካም ሰው እኮ ይሞታል እና ይሄ አውሬ እንደነሱ አንዴ ይሙት እና ይገላገል ነው የምትሉት? በፍጹም በፍጹም.... ይህ አረመኔ መሰቃየት ነው ያለበት ብልቱ በሁለት አመት ውስጥ እየተቆራረጠ ብልት አልባ ማድረግ፣ እጁን ወይም እግሩን አይኑ እያየ መቁረጥ አንዴ ሳይሆን በተደጋጋሚ... ሌላም ካለጨምሩበት...
    መሞት ግን የለበትም!!!!

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i Před 23 dny

      ይህ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን እንደ ሚታወቀው በሙስትና ይለቁታል ይህ ላይቀር አለ ባይባል ይሻላል

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před 10 dny +1

    ይህን ውርጋጥ ጨካኝ እባካችሁ ይወገድልን በጠበጠን ቡዳ እግዚአብሔር ይፍረድብህ 😭😭😭😭

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 23 dny +5

    የ ሕፃንዋ አንገት ላይ የገባው የእጁ ምልክት አሻራ ከተነሳ እኮ በቂ ምስክር ነበር 😨😨😨😨😨😨

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 23 dny +9

    እኔ ከሁሉም ያቃጠለኝ ለዚ ሰው በላ አውሬ የሚክራክሩ ሰውች ናች በትለ ጠበቃ ትብዬ ለዚች ህፃን ደም ለመድበቅ የሚበለው ብር አላህ ምርዝ ያርገበት ቆሻሻ ያለምን ጥያቃ ባደባይ ይስቀል

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 23 dny +4

    ይሄ ሁሉ መረጃ እያለ አንድ አንድ ሰው አለማመኑ ይገርመኛል አሁንም ፍርድ ቤቱ እስከመጨረሻው ይፍረድ እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን😢 ዳሎል ቲዩብ ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክህ እየተከታተልክ ስላቀረብክልን

  • @emeba951
    @emeba951 Před 23 dny +2

    እናመሠግናለን ! ሌሎች የሄቨን እህትና አክስትን እግዚአብሔር አተረፋቸው ፡ጌታ ፍርድ አለዉ ፡፡

  • @SulaikaSu-d8g
    @SulaikaSu-d8g Před 23 dny +8

    አላህ ይፍረዲበት

  • @HizbawiEnihun
    @HizbawiEnihun Před 17 dny +1

    የሄቨን ጉዳይ ተነገረ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ አዲስ ነገር አይደለም ህፃናት በቅርብ ቤተሰብ በአጎት በዘመድ በጎረቤት በየጌዜው ይደፈራሉ።ባህለሰ እስኪመስል ድረስ ሁሌ በህፃናት በሴቶች ግፍ ይፈፀማል።ምንም አይባልም።አንድ የማውቃት አሰተማሪ በሆነ አጋጣሚ ስናወራ 4ኛ ክፍል ከምታስተምራቸው ተማሪዎች ብዙዎቹ የተደፈሩ እንደሆኑ ግምቷን ስትገልፅልን የተሸመቀቅነው ትዝ ይለኛል።መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጣ ሥራ ካልተሠራ ይቀጥላል።

  • @Aedune
    @Aedune Před 22 dny +3

    وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ
    አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 23 dny +6

    እኛ ምንም ተባለ ምንም ይገደልልን 😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 23 dny +21

    ይገደል ምን አባቱ😢😢😢😢😢😢

  • @KedijaAli-mj5rc
    @KedijaAli-mj5rc Před 14 dny

    ወንድሜ ደሰ ብሎኛል ይመችክ አቤት ድምፅክ አለባበሳቹህ ሰታምሩ ሰላምክ ይብዛልክ በልየ ወንድሜ

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před 23 dny +3

    በጣም የሚያዛዝነው ስንት ሕፃናት በተደጋጋሚ መደፈራችውን ሰማን ሕጉ ግን አሁንም ምንም ማሻሻያ የለውም አሁንም እራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ሕፃናት ሲደፈሩ ሴት መድፈር ይባላል በሴት እና በሕፃናት መካከል ትልቅ ልዬነት አለሕጉም እንደዛው ለዚሕ አረመኔ የእጁን እንዲያገኝ ሁሉም የበኩሉን ያድርግ

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 Před 23 dny +3

    ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢 ፍትህ ለሴት ልጆች 😢😢😢😢

  • @abt1292
    @abt1292 Před 23 dny +4

    እግዚአብሔር ሁሌም አይዘገይም አንድ አመቱን ሙሉ ገዳይ እያሳደደ ተበዳይ እየተሳደደች ከጉዳቷ ጀርባ ባገለገለችበት ሀገር ሀዘኗን እንኳን በቅጡ መወጣት ሳትችል ሲያሳድዷት አንድ አመት ሙሉ መከራዋን ሲያበሏት ከርመዋል። እናንተ የወንጀለኛዉ ተባባሪ በሙሉ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይሰጣችኋል ፍርድ ከላይ ነዉ😢😢😢

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 23 dny +2

    በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው የደረስነው በኢትዬጵያ ውስጥ የሚደረገው የወንጀል ግድያ በአለም ያልተሰማ ነው ምናለ በድህነት የታወቅነው፣ በስደት የታወቅነው መች አነሰ ለዚህ ህዝብ ንስሀ እርቅ ከእግዚአብሔር ጋር ያስፈልገዋል ምናለ ብንመለስ በተለይ በህጻናትና በሴቶች ላይ የሚደረግ ጭካኔ ልክ አጣ። ህግ የለም ወንጀለኞች በምድሪቱ ላይ ፋነኑ ህዝቡም በርሀብ፣ በኢኮኖሚ በዘረኝነት ስለደቀቀ ምንም አይመስለው። ፈጣሪ ሆይ ደግ ቀን አምጣልን መልሰን ወደ ፍቃድህ።

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 23 dny +5

    😢😢😢😢እንጠብቃለን የኛ መልካም

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 21 dnem +2

    😢😢😢😢😢 ሞት ያንሰዋል ተጫዉታ ያልጠገበች ታዳጊ 😢😢ከሰማዉ ቀን ጀምሮ ስራ መስራት ሁላ አቃተኝ 😢😢😢😢

  • @mamushbadrue6903
    @mamushbadrue6903 Před 23 dny +3

    ይገደል ይሰቀል በይ ነኝ ለሌላው ትምህርት እንድሆን ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @MetkuWelda
    @MetkuWelda Před 23 dny +2

    ውይይትም አያስፈልገውም ይህንን አዉሬ ከስዉ ማንነት የወጣ ኢቲዮጵያ !!!!!

  • @rtuhd67
    @rtuhd67 Před 23 dny +4

    ኮመንት ላይ የማይሆን ነግር ሚጽፉት ሰዎች እኮ የነገው ደፋሪዎች መሆናቸውን ማወቅ አለብን ወንድሜ።

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d Před 14 dny

    ከዚህ በኋላ መሰማት የምንፈልገዉ የተጎዱ እህቶቻችን ልጆቻችን እንባ የሚያብስ አሰተማሪ የሆነ ፍርድ ነዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @marsi5845
    @marsi5845 Před 22 dny +3

    የዚች ህፃን ነፍሰ ገዳይ እንደገና ለፍርድ ሳይቀርብ እና ከፍ ያለ ቅጣት ሳይቀጣ ማንም ወደ ችግኝ ተከላ እንዳይወጣ ህፃን እየገደሉ ዛፍ መትከል አያፀድቅም በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ ያድርግ ሌሎችንም ይቀስቅስ

  • @Dinsefa-d3j
    @Dinsefa-d3j Před 21 dnem +1

    ይሳቀልልልል

  • @EOT_React2
    @EOT_React2 Před 23 dny +5

    ፍትህ ፍትህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 23 dny +1

    በጣም የሰዝናል እግዚአቤሔር አምላክ ይፍረድ የዚችልጂ ንፁደም አምላክ ይፍረድፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 23 dny +5

    በሞት መቀጣት አለበት በቃ!!😡😡 አስተማሪ የሚሆነው ቅጣት ይህና ይህ ብቻ ነው!! እስከመቼ 😡 እስከመቼ!!😡💔😭😭😭

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 Před 22 dny +1

    በትክክል። መድፈር በራሱ ወንጀል ነው ቀጥሎም አቅም የሌላት ህፃንን መድፈር, ከዛም መግደል, በዛ ላይ ለመግደል በህይወት ብትናርም ያው እንደገደላት ነው ስለዚ ፍርዱ ይስተካከል።

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 Před 23 dny +18

    የ7 ዓመት ህፃን የደፈረና ሴት ደፈረ እንዴት እኩል ይታያል?

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Před 23 dny +2

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před 23 dny +16

    የዝችልጅ ህመም ያላሳመመዉ በልጁ ይድረስ በስ

    • @enatmandefro2324
      @enatmandefro2324 Před 23 dny +4

      እረረረረ በራሱ ይድረስ ልጆችንስ እግዚአብሔር አያጋልጣቸው መዳህኒያለም በጥላው ይሸፍንልን ከእንደዚህ አይነት አውሬ

    • @ሡበሀንክአሏሕ
      @ሡበሀንክአሏሕ Před 21 dnem

      @@AyuLu-uf2dh እግሊዘኛ አሀዙን አላነበዉም ደግመችሁ በአማረኛ ፊደል ጣፉልኝ እግሊዘኛ ፊደል ደመኛየነዉ።

    • @ሡበሀንክአሏሕ
      @ሡበሀንክአሏሕ Před 21 dnem

      @@AyuLu-uf2dh እርግጠኛ ባልሆንም የደፋሪዉ ዘመድናችሁልበል?

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ Před 21 dnem

      ​@@AyuLu-uf2dh እና በእናቶ ምክነያት ነው ይች ህፃን ተደፍራ የተገደለችው አልሺ የእሱ ልጆች ምን አደረጉ በእሱ ምክነያት የሚቀጥቱ አልሺ ከእሱ የማትሻይ ደደብ ነሺ እባክሺ እና ይች ህፃን ስለእናቶ ጥፋት ምን አገባት እና በዚህ ስቃይ ተቀጠፈች ከእሱ የተሻልሺ አይደለሺም ፈጣሪ በቤትሺ የእሷን ስቃይ ያሳይሺ ህሊናሺ ዝግ ነው ዘመድሺ ከሆነም ሊታፍሪ እንጂ ሊትናገሪ ልትወግኒ አይገባሺም

    • @AyuLu-uf2dh
      @AyuLu-uf2dh Před 20 dny

      ምድረ አዋቂ በአማርኛ ልጻፍ እንጂ ማንበብ ከብዷችኋል መሰለኝ... comment የሰጠው ሰውዬ ይሄ ነገር "ያልተሰማው ወላጅ በልጁ ይድረስበት" ብሎ ሌላ ህፃን ላይ ሲፈርድ ይቅር ይበልህ ደፋሪውም እናትየውን ጎዳሁ ብሎ ነው ህፃኑዋን የፈረደባት ተብሎ ነው እየተወራ ያለው
      አንተ ደግሞ ያልተሰማው ወላጅ ካለ ልጁ እንደ ሄቨን ትሁን ነው ያልከው ወላጅ ምንም ቢያጠፋ እንስሳ የሆኑ ህፃናት ላይ መፍረድ ልክ አይደለም ንስሐ ግባ ወይም ጊቢ በማስተዋል እንናገር ብዬ ነው comment ያረኩት።ከዛ ደግሞ ከታች የጻፋችሁ ሰዎች ደገማችሁት ሌሎች ኮሜንቶችንም እያየሁ ዳኛው ጠበቃው የናንተ ልጆችም እንዲህ ይሁኑ ምናምን እያላችሁ ፍርድ ትሰጣላችሁ ምን ማለት ግን እንደሆነ ገብቷችኋል? ሌላ እንደ ህፃን ሔቨን ያለች የእናቷን እቅፍ ያልጠገበች ህጻን ላይ አፏ በአሸዋ ተጠቅጥቆ
      በጎረምሳ በማህፀኗ በፊንጢጣዋ ትደፈር ስስ ገላዋ በምላጭ ይተልተል ከዛ ደግሞ አንገቷን ታንቃ ተጨንቃ ትሙት ከዛ ደግሞ comment ለመጻፍ ያብቃን ነው ፍርዳችሁ! በጣም ያሳዝናል በእውነት ህጻናት መርጠው አይደለም ከክፉ ሰዎች የሚወለዱት ለዚህ አረመኔም እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ፍርድን ይሰጠዋል የዚህን ሁሉ ህዝብ እንባም ይፈርዳል ነገር ግን የዚህ ሰይጣን ልጆችም እንኳን ቢሆኑ እንደ ሄቨን ይድረስባቸው አይባልም እነሱም እኮ ከርሷ ጋር በፍቅር ሲጫወቱ የነበሩ ምንም የማያውቁ እንስሶች ናቸው እባካችሁ የምንናገረውን በማስተዋል እንናገር እንደዚህ አይነት የድንቁርና መንፈስ ነው ምድራችንንም በጦርነት እና በተለያየ ነገር እያጨራረሰን ያለው ሰው ማለት የፈለገውን ነገር መረዳትም ጥሩ ነው ስንፈርድም እግዚአብሔርን መፍራት ጥሩ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @MdMd-sl8rh
    @MdMd-sl8rh Před 22 dny +1

    ያረቢ እህህህህህህ😢 ኧረ ፈትህህህህህህህህ ያረህማን ጌታየ እኔሰ ፈራሁ

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Před 23 dny +8

    ወንድም እንደዚሁ ወጥተህ በመናገርህ ልትመሰገን ይገባሃል።
    በተጨማሪ ደግሞ እንኳን የሰው ልጅ የእንስሳ መብት የሚጠበቅበት ግዜ ነው ደርሰን ነው ያለነው።ሊነካትም ኣይፈቀድለትም ውሃ የተደፋላት ተከሳሹ ከሆነ የእጁ ጣቱ እንዳይታወቅ ሊሆንም
    ለሱ ምስክ የቀረቡት ግን ለነብሳቹ ፍሩላት ።

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před 23 dny +2

    ለደዚህ አይነት ሰዉ ነጻ እዲወጣ እሄን ያክል እሩቅ መንገድ መሄዳቸዉ ነዉ ሚገርመኝ ልጂቱኮ ሙታለች ምንም ማስባበል አይጠበቅባቸዉም ነበር😢😢

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 23 dny +6

    እስኪ ይህ ሰዉዬ ከመገደሉም አልፎ እንተሪቪው ይደረግልን ምትሉ 🙌🙌ለምን እንዳሰበው፤ልቡ እንዴት እንደጨከነ፤ምንስ እንዳነሳሳው ብጠየቅልን እና ከዛ ባደባባይ ብሰቀልልን ትንሽ እኮ እረፈት እናገኝ ይሆናል የሞተችውን ህዖን መመለስ ባንችልም እንካን 😭

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 Před 23 dny

      ትክክል ከሑለቱም ወገን ማጣራት ጥሩ ነው ምክንያቱንም ማወቅ አይከፋም

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 23 dny +1

      እረ የምንአባቱ ኢተርቭው በህዝብ ፊት ነውእጂ በሰይፍመሰይፍ😢😢

  • @user-dj8cq7bd2s
    @user-dj8cq7bd2s Před 17 dny

    ስለ ተሰጠን ማብራሪያ እና የመጨረሻ ድምዳሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p Před 23 dny +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጃቺን ሄቨን ሄቨን ልጃቺን ናት ሁላቺንም እናት አባት ነን ያመናል

  • @EsubalewSawuagengew
    @EsubalewSawuagengew Před 18 dny

    እግዜረ የሰራወን ይሰጠዋል አትጨነቁ ጀለሶች እባካቸሁ

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před 23 dny +3

    ኧረ አዉሬ ነው ሰዉየዉ መተኛት አልቻልኩም ፈራሁ😢😢😢😢

  • @user-vi3kj8tw8w
    @user-vi3kj8tw8w Před 13 dny

    መላ ቤተሰቡን አላህ ይፍረድባቸው እዴት አደዚህ ሰው ይጨክናል አንድ ደህና ሰው አይኖሩም አረመኔዎች የተረገሙ ቤተሰቦች ይድፋቸው

  • @selhadinseid
    @selhadinseid Před 13 dny +1

    አንተ በጣም ጎበዝ ነክ

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender Před 23 dny +4

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @ethio36065
    @ethio36065 Před 18 dny

    ገዳይ ሊወገድ ይገባል። ለሰው ልጆች የሚሰጠው ጥቅምና መልካም ነገር የለምና

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před 23 dny +3

    እናትየው፣ቆራርጣ፣እንድትገለው፣ይፈቀድላት፣አለዛ፣የልጇ፣እሳት፣መቸም፣ከውስጧ፣አይወጣም፣ይኸ፣የኔ፣ፍርድነው