Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤርሚያስ ዶክተሯን ያስደነገጣትን መፅሐፍ አወጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | egiregnaw media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ ዶክተሯን ያስደነገጣትን መፅሐፍ አወጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | egiregnaw media
    ኤርሚያስ ዶክተሯን ያስደነገጣትን መፅሐፍ አወጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | egiregnaw media
    ኤርሚያስ ዶክተሯን ያስደነገጣትን መፅሐፍ አወጣ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | egiregnaw media

Komentáře • 52

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +7

    አረሜዬ ጌተ እየሱሰ ክረሰቶሰ ዘመንህ ይባረክ

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 Před 4 měsíci +9

    አንበሳ የአንበሳ ልጅ ኤርሚ ጅግና የኦርቶዶክስ ን ኮተታ ኩተት አፍር ድችአበላከው

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci +12

    እኔ የምለው ገድል ለምን አስፈለገ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ?? መፅሀፍ ቅዱሱ ስላላረካችሁ ነው ወገኖቼ ከዚህ መፅሀፍ ውጭ በሙሉ ተረት ነው የእግዚአብሔር ቃል ከአሮጊቶች ተረት እራቁ ይላል ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ጉድ እንደሚመጣ ስለሚያውቅ ይህንን አስቀድሞ በቅዱሱ መፅሀፍ ተፅፏል ሰውን በተረታ ተረት ተብትባችሁ የህይወትን ቃል ከማንበብ አስወጥታችሁ የተረት መፃህፍትን እያነበቡ እንዲኖሩ አድርጋችኋችኋልዋል እናንተስ መፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚነበበው የምትሉት ለመሆኑ ይህን መፅሃፍ ቅዱስን ታነቡታላችሁ ብታነቡ ኖሮ የእውነት እነዚህን ገድላትን አትቀበሏቸውም ነበር ። ጌታ ይደረስላቸው

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 4 měsíci

      CPR ህክምና ሰውናን ለማዳን እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነው በጸሎት ያልሆነ ህክምና ግን የሰው ትምክህትና ሃጥያት ነው። እምነት ስራን ይቀጥላል ።❤

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci

      @yewbdartiksie9476 Ehite Gedel be Orthodox yasifelegebet and 3 mikinyatoch alu . 1) Orthodox Haymanot Emnetu be christos bezanet yaltemeserete tera teret ena Medanin be ergitegninet masitemar silematichil yihen kotet tasitemiralech😂😂
      2) Debiterawoch Metsihaf tsafin bilew shitew gebi yemiyagegnubet new 😂😂😂.
      3) Orthodox wusit aganinint silemimelek aganinintu yemigeletut benezih kiddusan tebiyewoch sim ena Melik new . Ye Orthodox teret yihew new. Ke Christinaw yilik tinkolaw yegenene ye politics , biher ena tinkola tekuam nat 😂😂😂

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +6

    ወንጌል ለፊጥረት ሁሉ ይሰበካል

  • @negestat12
    @negestat12 Před 4 měsíci +15

    ኤርሚያስን ተከራክሮ ማሸነፍ ከባድ ነው ሁሉንም በማስረጃ ነው የሚያሳምንክ❤

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 Před 4 měsíci +2

    ኤርሚዬ ጌታ ብርክ ያድርግህ እንደዚህ አይነቶቹን በማጋለጥ ህዝባችን ወደ ጌታ ይመለስ ያምልጥ ብሩክ ሁን

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 4 měsíci +2

    ዘረገፈው!!ኤርሚ ጀግናው!!

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 Před 4 měsíci +4

    ዶክተር ሳሚሪ ካፍርኩ አይመልስኝ ሆሽ እሳ

  • @abebechneri1890
    @abebechneri1890 Před 4 měsíci +1

    አርሚ ዘር ትውልድህ ቤትህ
    ስፈር መንደርህ ይባረክ ተባረክ ከጨለማ ወደብርሃን
    ልታወጣ የተጠራህ የንጉስ ካህን ነህ ስሚ ከተገፕ ከሲኦል ያመልጣሉ

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 3 měsíci

    ኤርሚ ብዙ ጽሁፎች ጌታን ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንንም እንደሚያሰድብ አውቃለሁ ግን ትዕግስት ይብዛልን።

  • @girmabekele5811
    @girmabekele5811 Před 4 měsíci

    ኤርሚ እንደዚህ ይሔን የመሰለ ኮተ ት መጽሐፈቸውን ዬምታገልጥበትን የወንጌል ብርሀን የሰጠህ ኢየሱስ ስሙ ይበረክ ቀ ጥል ያለምልምህ ጸጋው ይብዘልህ አሁንም!!❤

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci +1

    አገጭን አፍንጫ ከንፈር አንድ ናቸው "አብርሃም" ተውት አብርሃም እንድ ዘርአ ያኛው የመጣው ጣዖቱ አምላኩ ይሁንና በአብርሀም ላይ በረከቱ ይደርበት

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c Před 4 měsíci

    Gud gud ....gedill nw gedel nw setanam metsehaf

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 3 měsíci

    ከለይ እንዳልኩት ሁሉ ያላመኑት ወይም መናፍቃን የሆኑት መጽሀፍ ቅዱስን ሙሉ ባይሆን በሚገባ ያላነበቡት ከስር ሆነው ቢያዳምጡ እመክራለሁ። ምክንያቱም ጊዜው እንዲሁ ይባክናል። ሁሉንም ትክክል ነው ይላሉና።

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +4

    የእሰራኤል አምላክ የነቢያቶች አምላክ አቤት ትግሰትህ ኦርቶዶክሰ ሀይማኖት በምትወደው ልጅህ ላይ የሰራችው ግፍ የፃፈችው ሰድብ የት ያደርሳት ይሆን ? ልጆቿም የእግዚአብሄርን ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶሰን ለሚያዋርድ ቆሻሻ መፅሀፍ ለመከራከር ታጥቀው ይገባሉ ኦርቶዶክሶች ጴንጤን መርቁ የቤ/ክ ቆሻሻ በናተ አባቶች የተደበቀው በጴንጤው አደባባይ ላይ እዬተዋረደ ነው ሰትጠዬቁ እኛ ይሄን አናውቅም ትላላችሁ እንዴት ልታውቁ ትችላላችሁ የሚዘፍኑት በግእዝ ነው የሚገርመው ደሞ ጴንጤውን ለማንቋሼሽ መውጣታችሁ የናተ ቆሻሻ አለማፅዳት እና ንሰሀ አለመግባት ነው ጌታችን ያዘገዬው ማንም እንዲጠፋ ሰለማይፈልግ ንሰሀ እሰክትገቡ እዬጠበቀ ነው ይሄን ቆሻሻ መፅሀፍ ሰብሰበህ አቃጥለህ ወደ ጌታ ተመለሰ ኤርሚዬ ወንድም እህቶቼ ዘራችሁ ይባረክ 🙏❤

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci +1

    ሳምሪዬ በርቺ አንቺም ጌዬዝም ታምኛለሽ ማለት ነው ወይ ሊቃውንት እንዴት አስተማሪወች ናቸው ይህንን እንዴት ይፈቱት ይሆን ማንሽ ሳምሪ ስላሴወች በቂ ናቸው እኮ እህቴ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 4 měsíci

    ጥሩ ነው መንገድ ሁሉ ወደሚፈለገው መንገድ ያመራል እንደሚል ሁሉ ይሄ ሁሉ ክርከር ወደ መፅሀፍ ቅዱስ ያመራል

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před 4 měsíci +1

    ቅዱሳን ለእረፍት ከሲዖል ያወጣሉ?😂😂😂 ጌታ ሆይ የቃልህን እውነት አብራላቸው😢

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 4 měsíci

    ዶር ምን አይነት እረፍት ነው

  • @TekleMitiku
    @TekleMitiku Před 4 měsíci

    Please try to stop background classical.

  • @alemuderebe2814
    @alemuderebe2814 Před 4 měsíci

    “በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።”
    - ኢሳይያስ 56፥5
    ቤተክርስቲያን በቅዱሳን ስም የሚሰየሙት በላይ በተጠቀሰው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን መሠረት ነው። እናንተም ቅድሚያ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ከቲክ ቶክ መንደር ካሉት አቻችሁ ጋር ተወያዩ እንጂ የአስተምሮ መሠረት ባልሆነ እንጂሁም ሳይገባችሁ ጊዜያችሁን አትግደሉ፣ አሁን እንደድሮው በቀላሉ የሚወጣ ኦርቶዶክስ የለም። ይልቅስ የእናንቶቹን ተነጥቃችሁ ብቻችሁን እንዳትቀሩ መጽሐፍ ቅዱስን አስተምሯቸው። ሳመኝ ማለት በተጋድሎየ ወደደኝ አጸናኝ ማለት እንጂ እናንተ እንደምትሉት አይደለም።
    የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሠረታችን መጽሐፍ ቅዱስ እንጂ ገድልና ድርሳን አይደለም።

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci +2

    ስሚ እህቴ ገድል ተረት ነው እረባሻም አንቺ ነሽ አርሴማ ለእረፍት ከሲኦል ታወጣለች😂😂😂😂እንዴት ትገርሚያለሽ ወይኔ ዘንድሮ ሳምሪ ሌላ ተረት ወይ ጉድ አረ ጉድ

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci

    ህዝቡ ብዙውን ነገር በድፍኑ ነው የሚያውቀው አሁን እየገለጣቹ ስትገልጡት ነው እያወቁ የሚቃወሙት እና ይስተካከላል ይላሉ ከተስተካከለ መልካም ነው

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před měsícem

    ኧረ ቅዱሡን እግዚአብሔር መንፈሰ ነው በእውነትና በመንፈ የሚመለክ፣የሚከበር፣የሚፈራም አምላክ ነው።ቅዱሱ ለማላገጫ አታድርጉት።ለምን እነዚህን ጌታን አሳንሶ ሠውንከፍ የሚያደርጉ ጹሑፎቻችሁን በይፋ አታስወግዱም?❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሲሰማ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ዘግናኝ ነገር

  • @user-pj9do8yg4f
    @user-pj9do8yg4f Před 4 měsíci

    Egziyaber ke kifu hulu yixebiqih midir be iyesus kiristos tixeqelelalech

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 Před 4 měsíci

    ይህን የተዋረደ ሰዶማዊ መጽሐፍ ለነገሩ ሌሎችም አሉ ፤ እግ/ር ይገስፀው ።ይህን ሊያስተካክሉ የሚገቡ የማያፍሩ አንዳንዶች አሉ ደግሞ እፈሩ በሏቸው !

  • @user-ck2pe5jg2u
    @user-ck2pe5jg2u Před 4 měsíci

    BIBLE KETEKETELESH MAREYAM.SETAMALEDE NEW EYSUS ENDEYAMALED NEW YANEBEBESHEW

  • @user-pj9do8yg4f
    @user-pj9do8yg4f Před 4 měsíci

    Ermy ye egziyaber sewu bel nigerachewu be yesus kiristos simina silxan yenesun koteta kotetachewun iyaferesk tiqexilaleh kiristos iyesus tsegawun yabizalih yabexe yifendal bel afirsawu

  • @girmabekele5811
    @girmabekele5811 Před 4 měsíci

    አረ ጉድ ነው እንዴት ለአለም ሁሉ የሞተለትን ት ቶ እንዲህ አይነት ኮታት ገደለ ገድል ወደ ገደል ትውልድ የሚከተውን መጽሐፍ የሚከተሉትን ወደ ኢያሱስ ቢመለሱ ይሸለ ል!

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Orthodox Jewish church wengelin atawiqim.

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Getachin Eyesus kiristos hoy kezich ke orthodox kemitibal menafiq netsa silawetahan temesgen.

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 4 měsíci

    የሚፈራሩት ደብተራዎች አብረዋቸው ስለሚሰሩ ነው ይተዋወቃሉ ማይገፋፈጡት ለዛ ነው

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 3 měsíci

    አይ ድርቅና። ያሳፍራል። ድሮ እኛም እንዲሁ ስንደርቅ ነበር። ሌባ ሲሰርቅ ታይቶ ተይዞ ዘግይቶ የመጣው ይሄ ሌባ አይደለም ማለት ያስጠረጥራል።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Gedil malet techemari merZZZ malet nuw ke Melkam migib behuwala Melkam migib meqirebu sigebat.

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci

    የኦርቶዶክሶች ጅልነት:-በግልጽ የተጻፈውን ነገር ሁሉ "ትርጉም አለው " ይላሉ። ለከንድ ኦርቶዶክስ ገድልን ከሚነኩ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ፈለጉ ቢደልዙ ቢቀይሩ ይቀላቸዋል።

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Před 4 měsíci

    Dear brothers,Ermy and the team, you see the lies of century can't stand the light of the word of God.
    See the reaction of our orthodox or Muslims brothers : they dodge around the question, the try to ignore it or skip over it
    The elders don't come to defend their gedls, tamers, or the Quran.
    All who dare to come and discuss are the Young's : they know they don't loose their faces even they can't defend what they believe.
    But the teachers didn't come in public.

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክስ ጌታ ኢየሱስ ለፍርድ ሳይመጣ ተረት ተረት የሆነውን አስተምህሮት አስወግደሽ ንሰሀ ግቢ ኢየሱስን ስበኪ

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc Před 4 měsíci

    Geta hoy orto ga sint metsaf nw yalew ?
    Gud iko nw

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci

    በል ብለህ ብለህ ጋስጫን ልትሳለም እሄዳለሁ ነው ያልከው ሂድ ሚኪ ድፍት ብለህ ተሳልመህ
    ና የጋስጫ በረከቱ ይደርብህ

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 4 měsíci +1

    ገድል ገደል ከተታችሁ ተውት

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci

    ምን አይነት ከንቱነት ነው አሁን ይሄ የዚህ ሰውዬ ስንፍና በነገራችን ላይ ይሄ ኢየሱስ አይደለም ተመስሎ የመጣ ሰይጣን ነው የአምላክን ክብር ማቅለል ነው የሳመው ጌታ ኢየሱስ አይደለም አብርሃም የዚህ አምላክ ያልከው መንፈስ ይደርብህና እየው በቃ አብርሃምን ይሄ በረከት ይደርበት አገጭና እፍ መለየት አቃተው

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      የወንጌል አመኞችን መናፍቃን ብለህ የምትሳደበው ሰው እንደ እውነቱ ከሆነ ግን በቃሉ እውነት ሰትመዘን መናፍቅ አንተ ነህ።

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      እናንተ በተረታተረት ማጸሕፍትና በጣዖት እያመለካችሁ የወንጌል አማኞችን መናፍቃን ብላችሁ የምትሳደቡ ሁሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስተመዘኑ መናፍቃን እናንተ ናችሁ።
      ዘፀ 20÷1-7-6.

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      መናፍቅ ማለት የእግዚአብሔርን አምልኮትንና ክብሩን ሁሉ ለጣዖት አምልኮ የሚሰጥና ጣዖትን የሚያመልክ ሁሉ እርሱ የለየለት መናፍቅ ይባላል።