ኤርሚያስ ባህር የተሻገረዉን መፅሐፍ ከፈተዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | endalk zenebe | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ ባህር የተሻገረዉን መፅሐፍ ከፈተዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | endalk zenebe | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ኤርሚያስ ባህር የተሻገረዉን መፅሐፍ ከፈተዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | endalk zenebe | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ኤርሚያስ ባህር የተሻገረዉን መፅሐፍ ከፈተዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | endalk zenebe | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Komentáře • 43

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 4 měsíci +12

    ኤርሚ ተባረኩ ብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እንዲኖረን አድርጋችሐል ጆሮ ያለው ይስማ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 měsíci +9

    ኢርሜየ አና እህታችን አንጀት አርስ ናችሁ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +5

    ተባረኪ እሕታችን አንጀት አርስ አረስርስ መልስ እንደዚህ ነው የሚገርሙት ብዙ ኦርቶ የነበርን ሰዎች የምንሰማ አይመስላቸውም እውቀት የለ ከስሕተት አስተምሮ ለመመለስ አይፈልጉ አንድ ጥቅስ የለ ጧፍ ብቻ ስናበራነው ዘመናችንን የጨረስነው ኤርሚ ተባረኩ።።

    • @betelhemwendwosen8572
      @betelhemwendwosen8572 Před 4 měsíci

      እኔ ሻማ ብቻ አብርቼ አልመጣም ቤተክርስቲያኔ ባስተማረችኝ ስርአት አምላኬን በቅዳሴ በፀሎት አገልግዬ ተባርኬ ነዉ የምመጣዉ ራሳችንን ብቻ ወክለን ብናወራ የእግዚአብሄርን ቃል ሳትሰሙ የትም ስትዘሉ ዉላችሁ ቤተክርስቲያን ላይ አትንጠልጠሉ ቤተክርስቲያን ሁሌም በአገልግሎት ላይ ናት ክርስቶስ በጎቼ ድምፄን ይሰሙኛል ብሎአል ፡፡

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”
      - ሮሜ 10፥17

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +11

    የትኛው መልካም ሥራ ኖሯቸው ነው በሥራችን የሚሉት? እርግጠኛ የማይሆኑበት እምነት

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci

      Ewunet bilehal 😂😂😂. Sitenekulu siyasitenekulu lemiwulut sirachew sira sira yilalu 😂😂😂

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 4 měsíci +3

    ኤርሚ በርታ

  • @tigistbetseha8598
    @tigistbetseha8598 Před 4 měsíci +2

    ኤርሜ ያዳነህ ጌታ ክብሩን ይወሰድ። እንደ አስቴር ለዚህ ቀን ያረገህ ጌታ እየሱስ ይባረክ።በርታ

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před 4 měsíci

    Glory be to God about this program Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h Před měsícem

    ❤❤❤❤ውድድድድ ሳረግሺ ተባረኪእህቴ ፀጋውን ይጨምረልሺ📚📚📚📚❤❤❤❤❤

  • @eyulast6706
    @eyulast6706 Před 4 měsíci

    አግዚያብሔር ጽድቅ እና ቅድስና የእርሱ ነው

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 4 měsíci +1

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 4 měsíci +1

    ኤርሚ ዛሬ በሳቅ ገደለኝ❤❤❤

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci +3

    ኦርቶዶክሶች ገድል በተነበበ ቁጥር እነተሸማቀቁ ኪሎአቸው እነቀነሰ ነው።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci +2

    መጽሐፍ ቅዱስ ከካደ ከኦርቶዶክ ጋር መነጋገር በሞራል ደረጃም ተቀባይነት የለውም። ምክንያቱም ሃይማኖታቸውን justify ለማድረግ እግዚአብሔርንም ቢሆን ሊሳደቡ ይችላሉ።

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před 4 měsíci

    Wow I am proud of you sister Menen

  • @GetuDemisie-of4vy
    @GetuDemisie-of4vy Před 4 měsíci +1

    እስኪ ዘፍ14 እና ዕብ 7 ላይ ስላለው ስለ መልከ ፀዴቅ አንድ ትምህርት አቅርቡልን።

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 4 měsíci

    Be Tikekel wudi ye Abate Jaginoch ye wonigel Aribagnoch wudi w/A Hulachum Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nt1ld1bb4i
    @user-nt1ld1bb4i Před 4 měsíci +1

    በመጵሀፍ ቅዱስ ብቻ ካሉ ለምን ገድላትን አውጠው አይጥሉም

  • @eyulast6706
    @eyulast6706 Před 4 měsíci +1

    ኤርሚያስ እግዚያብሔር ይባርክህ

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      ማርቆስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
      ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
      ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
      ¹⁸ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      ሐዋርያት 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁶ የጌታም መልአክ ፊልጶስን፦ ተነሥተህ በደቡብ በኩል ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ ወደሚያወርደው ምድረ በዳ ወደ ሆነ መንገድ ሂድ አለው።
      ²⁷ ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤
      ²⁸ ሲመለስም በሰረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር።
      ²⁹ መንፈስም ፊልጶስን፦ ወደዚህ ሰረገላ ቅረብና ተገናኝ አለው።
      ³⁰ ፊልጶስም ሮጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰማና፦ በውኑ የምታነበውን ታስተውለዋለህን? አለው።

      ³⁴ ጃንደረባውም ለፊልጶስ መልሶ፦ እባክህ፥ ነቢዩ ይህን ስለ ማን ይናገራል? ስለ ራሱ ነውን ወይስ ስለ ሌላ? አለው።
      ³⁵ ፊልጶስም አፉን ከፈተ፥ ከዚህም መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌልን ሰበከለት።
      ³⁶ በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውኃ ደረሱ፤ ጃንደረባውም፦ እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።
      ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።
      ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።
      ³⁹ ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጠቀው፤ ጃንደረባውም ሁለተኛ አላየውም፥ ደስ ብሎት መንገዱን ይሄድ ነበርና።

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      ዘጸአት 20
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
      ² ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
      ³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
      ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
      ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
      ⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
      ⁷ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።”
      - ማርቆስ 16፥16

    • @l.m9558
      @l.m9558 Před 4 měsíci

      ሮሜ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

      ¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Před 4 měsíci +1

    እኛን፡ኦርቶዶክስ፡በዉሸትና፡በስርቆት፡ማን፡ይችለናል፡ለምን፡አባቶች፡ወንጌልን፡አላሰተማሩነም፡ያሰተማሩን፡መጠጥ፡ነዉ።

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 4 měsíci +1

    በጌታ ስም የትኛው ስራችን ነው ስራችን የመርገም ጨርቅ ነው ኤር ወንድሞችና እህቶች አትሳቱ ጺርቃችን እሱ በሰራልን ስራ ፀደቀናል

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Byemegedu yemisebekew geta selazeze new anbebu kemesadeb bemekuamya atdebadebu kegeta gar eyetetalachu new yegetan fekr yelemede lelela aygezam lrlaw m ayanegsem beyametu gudnew temelesu egnam am en new yameletnew nu wede geta geta fkr new netsa wetu khatyat Barnet!!!

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci +1

    Ade abay lay Eyesus yadnal sibal bemekuamya yemidebadeb manew??? Enante yegeta meseret kalachu lemn krestos disebek dema hu yifelgal????? Wedaj getan ysebkal yemisebkewnm aykawemem!!!

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn Před 3 měsíci

    ኤርምዬ ታችውረድ ያልከው ሰው ከውይይትህ ውጭ ቢሆንም ዮሀንስ ወንጌል 3÷5 የጠቀሠው አውድ ባይሆንም ተነቦ ብታሰረዳው መልካም ነው

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 4 měsíci

    ክርስትና የውርስ ሀይማኖት አይደለም እያንዳንዱ በግሉ አምኖ የሚድንበት እውነት ነው
    ከአማኝ የሚወለዱ ልጆች በቤተሰቦቻቸው እምነት አይድኑም በራሳቸው ሲያምኑ ነው የሚድኑት
    ክርስትና የውርስ ወይም የውክልና ሀይማኖት አይደለም

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Ye.isebkewnm badebabay ykawemalu dengay yanesalu getyen ayawkutm

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Begziabher fitmewsshet Getan meshewed atchlum
    Temelesu ewnet tenagrachu memar memeles ayshalm????

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Yawimiko hitsanu Sitemeq silemiawiq amiriro yaleqisal,min wist asegebugn bilo malet nuw.

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Amagne ma new??????????

  • @DesalegnFereja
    @DesalegnFereja Před 4 měsíci

    በወሬ ብቻ ሰአትህን ትገላለህ

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Bible sybekachum???,KETESAFEW atlef ylal kalu enante sewochn yegeta Kal mesehaf kdus yebkachu kegeta gar yemitalu ydekàlu!!!medkek lemn felegachu ebakachu yegeta Kal kebeki belay new geta debal ayfekdm

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Před 4 měsíci

    We are all worried about our family who can't leave this demonized doctrine of 100saints!in orthodox house! They believe these evil Metkora and his brother more than in JESUS!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Před 4 měsíci

    These orthodox guys don't have any idea that this is about everlasting life!
    They lie as if they are talking about a cheep worldly things.
    They don't have no idea about all this discussion impact in their life!
    They don't know Jesus is hearing them!
    We must pray for the conscious of these people!

  • @user-dy5oe1xe4u
    @user-dy5oe1xe4u Před 4 měsíci

    😂😂😂

  • @user-dy5oe1xe4u
    @user-dy5oe1xe4u Před 4 měsíci

    👎👎👎