Video není dostupné.
Omlouváme se.

ወንድሞች ህዝብ ፊት በንስሃ ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | abel abuna | aman shalom | eyoha media | faithline

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #yonatanaklilu
    ኤል ቃል tube
    ወንድሞች ህዝብ ፊት በንስሃ ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | abel abuna | aman shalom | eyoha media | faithline
    ወንድሞች ህዝብ ፊት በንስሃ ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | abel abuna | aman shalom | eyoha media | faithline
    ወንድሞች ህዝብ ፊት በንስሃ ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | abel abuna | aman shalom | eyoha media | faithline

Komentáře • 77

  • @singerashenafihailu6730
    @singerashenafihailu6730 Před 4 měsíci +5

    ሁሌም መጠላት አይዳብርም

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 4 měsíci +9

    የሆነ ድራማ እየሰሩ ነው እሚመስለው:: የሚቀጥለውን season እንጠብቃለን,,,,,,,,

  • @tesfayekebede2517
    @tesfayekebede2517 Před 4 měsíci +4

    ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ ስሜታዊ አትሁኑ ሰላም ስጡን አሁን የምንፈልገው ፍሬዉን ስናይ ነዉ ያዝልቅላቹ

  • @loveyourneighbors9843
    @loveyourneighbors9843 Před 4 měsíci +24

    ለኛ ሰላም የምትሰጡን የጓዳ ህይወታችሁን አስተካክላችሁ ስትመለሱ ነው:: ገና ስጋውያን ናችሁ:: ብሰሉ! ለጌታ ሙቱ ! ስትነኩ አትጩኁ:: አሁን የጠማን ጩኀት ሳይሆን ህይወት ብቻ ነው::

  • @dawitadmasu231
    @dawitadmasu231 Před 4 měsíci +1

    ደምረውና ተመስጌን ወደ ሞቀበት ናቸው ሁሌም፣አሁን ኤፍሬም ከ titok ወጣለው ስላለ እነሱ ደሞ ካልተለጠፉ tiktok ላይ መቆየት ስለማይችሉ በይቅርታ ሙድ የመጡት።አሁንም ይቅርታ መደራረጉ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ሁሉም በየራሱ እራሱን ችሎ ያገልግል የሆነ ቤትና ሰው ስር መወሸቅ ይቅር፣አንዱ ሲያገለግል አንዱ ማሽቃበጥ ይቅር፣ሁሉም እንደ ፀጋውና እንደ እውቀቱ ያገልግል።አስፈላጊ ሲሆን በጋራ እንቁም።ተባረኩ❤❤❤

  • @teshemath9320
    @teshemath9320 Před 4 měsíci +2

    Benersu mikiniyat media hulu eji eji alen.

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 4 měsíci +1

    ይቅርታ ለመባባል መንፈስ ቅዱስ ስለረዳችሁለጌታ ክብር ይሁን🙏🏽👉🏾ስለወንጌል እየተቆረቆርን ሰይጣንን መገሰፅ እንጂ ሰይጣንን መስደብ ግን እራሱን ሰይጣንን መምሰል ነውና እንጠንቀቅ ‼️

  • @exodus5593
    @exodus5593 Před 4 měsíci +8

    አንዴ መታረቅ አንዴ መጣላት ደባሪዎች

  • @mekideszekariyas
    @mekideszekariyas Před 4 měsíci +2

    የመጨረሻ ይሁን እግዚአብሔር ያጽናላቹ።

  • @sabahailu1574
    @sabahailu1574 Před 4 měsíci +3

    እኔ አንተ እያልን ክልል እያበጀን
    በስርሃት በትር ነፍሳትን ከፈጀን
    ማንን እንዳመንን አልገባንም ከቶ
    ጌታ ያስተካክለን በመካክል ገብቶ

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በመካከላችሁ ይሁን የክፉን ሃሳብ ጌታ ለመጨረሻ ጊዜ ይስበርላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Gosple234
    @Gosple234 Před 4 měsíci +1

    በርቱ ግን ይቅርታው ዘላቂነት ይኑረው ማለቴ እንከን ስታዩ ለመተቸት ሳይሆን ለማቅናት ብትናገሩ ዘላቂነት ይኖረዋል

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye Před 4 měsíci +1

    እውነት አድርጐ

  • @masreshazeleke5706
    @masreshazeleke5706 Před 4 měsíci +1

    Dear gentlemen, I encourage you to consider the value of humility. Your youth is a phase where growth and learning abound. The exchanges of pride and back-and-forth only highlight areas where maturity is yet to blossom. It's natural to make a mistake what's crucial is the ability to acknowledge and rectify mistakes and where are you now ? you are in the media. Where did you get this much pride? Remember, your actions not only reflect on yourselves but also influence those observing from the outside. Embrace maturity before stepping further into the realm of media service

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 4 měsíci

    ተባረኩ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @edenhailu
    @edenhailu Před 4 měsíci

    Selemaydegem, thnk u guys!!! Pls yedebtera mouart ena degimt mekeleja atihunu!!!! Enante both sides balance new yatachihut!!!! Mayet kechalachihu hulachihum tikikil nachihu!!!ተሸናነፉ!!..... Jegnoch nachihu bezu sera sertachihu ye bezuwochin amelekaket keyrachihual...luv u all.

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Před 4 měsíci +11

    😂😂😂😂😂 የማይተማመን ጓደኛ በየመንገዱ ይማማላል አሉ😜

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci +1

      Ewunet bilehal 😂😂😂.
      Yasafiral betam 😢😢😢

  • @DafDoo
    @DafDoo Před 4 měsíci

    አቡና ትክክል

  • @tsigekahsay4865
    @tsigekahsay4865 Před 4 měsíci +1

    ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው የተባለው ተግባራዊ እናድርገው ተባረኩ

  • @user-dp7vz6mq5j
    @user-dp7vz6mq5j Před 4 měsíci

    ንሰሀ ፍሬ ከሌለዉ እግ/ር ላይ መዘበት ነዉ!!!!!!!

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 4 měsíci

    ደሜ ትምህርት ውሰድ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ነገር ክፉ አትናገር

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb Před 4 měsíci

    ተመሰገን

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 4 měsíci

    Betam tgermalachu lsyetan edlfenta setachut nfes atfachu donation sebseb argachu tonsh Mola sil endgena tbalu asafrewochb.yhen yalkubet miknyat ahun 4tgizebdlnal bilachu nber 7 eskmola tebalu

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci

    ትኩረት ወደፍፅሙ ጌታችንና ወደቃሉ እንቶ ፈንቶ አልሞተልንም ክርስቶስ እንጂ።

  • @greenfarmgabella22
    @greenfarmgabella22 Před 4 měsíci

    አሁን ላይ እስካሁን የሄዳችሁበትን መንገድ መሄድ የለባችሁም የተለዬ ሀሳብ ካላችሁ በውስጥ መስመር መጨረስን ተማሩ ወደ ሚድያ እያንጠለጠላችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ ላልዳኑትም መሰናክል አትሁኑ

  • @user-tl1gx8eg2d
    @user-tl1gx8eg2d Před 4 měsíci

    እባካችሁ ጭቅጭቃሁን በውስጥ መስመር አድርጉት ምክንያቱም ለተመልካች አይጠቅምም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር በቃ ይበላችሁ

  • @masreshazeleke5706
    @masreshazeleke5706 Před 4 měsíci +2

    Abel Abuna please please try to be mature and humble

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 4 měsíci

    አቡና ያልገባኝ መቼ ነው የ Bible scholar የሆንከው ትንሽ ማፈር የለም። አይ አገሬ ሁሉም analyst, in politics, religion ……..

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před 4 měsíci

    Bygizew ykerta eyalachu hulgize derma tseralachu aydel

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 měsíci +4

    ሰሚዎቻችሁን ሁሉሉ በእናንተ ንግግር ምክንያት አዕምሯቸውን አርክሳችሁ አገር ይያዝልኝ ብላችሁ ስትሰዳደቡ ላላመኑት እንቅፋት ከሆናችሁ በሗላ እንደገና ታርቀናል ሰላም አውርደናል ማለት ምንም አይገባኝም::
    ሲጀመር ለምን በውስጥ አትነጋገሩም ያሏችሁን ሁሉ ነበር ስትሞልጩ የነበራችሁትii
    አሁን ይሄ ክርስትና ነው ልትሉን ነው ደግሞ መቼም ለዚህ ጥቅስ አታጡም የፈረደበት ጥቅስ::
    አቡና ጠንቋዮቹን አልቀበልም ስትል ነበር ያሁኑ የእርቅ መስፈርት ምንድነው? ምክንያቱም የምትታረቀው ሰው ጠንቋዮቹን አትንካቸው በውስጥ ንገራቸው ብሎሃል በዚያ ተስማምተህ ነው ማለት ነው? ትናንት እኮ በሞተልኝ ጌታ በስሙ ለሚነግዱት ዘይት ቸርቻሪዎች ሁሉ አልደራደርም ስትል ነበር:: አሁን መደራደርያ የሚሆን የእጅ መንሻ ተቀበልክ ማለት ነው? ወይስ እርቁ በገደብ ነው? ለማንኛውም "ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም" ይላሉና አበው ሳታድጉ ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ አትበጥብጡን:: ሕዝብ አታሸብሩ::

  • @dido2715
    @dido2715 Před 4 měsíci

    Abeel atafreem geen ..... Enen menkat atichilem, ene waga yetekfelelegn sees negn steel??? Seween egziabher beseteew manenet muleeech argeeh kesedebke, kankuwaeshek bewala??? Yane yikerta ....... Egziabher meheret yargeleh, mastewal yisteeh.

  • @abebaabeba4302
    @abebaabeba4302 Před 4 měsíci +4

    አቡና ናአማን ልጅነት ይታይባቸዋል ተረጋጉ ለታላቆቻችሁን አክብሩ ለእግዚአብሔር ቤት ቀንታችሁ ይሆናል ግን አንደበታችሁ አልዳነም

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 4 měsíci

      😂😂😂

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Před 4 měsíci

    ይህ ብቻ ነው ሚያምርባችሁ

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 Před 4 měsíci

    quwankuwachu tedebelaleke.....

  • @Frehiwot-cd7vc
    @Frehiwot-cd7vc Před 4 měsíci

    አቤል እና ሶፎኒያስ ንስሐ ግቡ

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 Před 4 měsíci

    Egzabhare. Yemasegan. Gathoy temasegannnnnnnn

  • @girmagebere9944
    @girmagebere9944 Před 4 měsíci

    በዚህ በመጨረሻ ሰዓት ሰው ግራ ገብቶት በተጨነቀበት ጊዜ የእናንተ ያልተቀበረ ማንነት ተገልጦ በሶሻል ሚዲያ ላይ ያልተገባ የቃል ምልልሳችሁ የብዙዎችን ልብ አሳዝኖል።ስለዚህ ንስሐ ግቡ ።ከእንግዲህ ወዲያ እንዲህ ዓይነት ነገር እንዳትደግሙት።

  • @teshemath9320
    @teshemath9320 Před 4 měsíci

    Eski enayalen samint yemikoyu kehone. Angetachinin asdefun. Bizu sewochin kegeta gar endaymetu aderegu. Bizuwochin asenakelu.

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 Před 4 měsíci +1

    ክክክ ሰምንት አይደርሱም የና ደምራው ቡድን የህፃን ጨዎታ ብዬዋለሁ እና አቡና ደግሞ ወዴ ወንጌል ብታዘናብሉ መልካም ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 měsíci

      እውነትም የህፃን ጨዋታ ሕፃንም እንዲህ አያደርግም እንኳን እነሱ በጌታ ነን የጌታ አገልጋይ ነን የሚሉት ቀርቶii
      ኤጭጭጭ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 4 měsíci

    እባብ አቅፈህ ሰላም አይጠበቅም አቤላ የሰበሰበው ብር አማን የተቀራመተው ውጤቱ ምን ደርሶ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 4 měsíci +4

    ይቅርታችሁን የማምነው ከሶስት ወር በኋላ ነው

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 Před 4 měsíci +1

    ልብ እና ድፍረቱ ካላችሁ ለምን ከሙስሊሞች ጋ አትሟገቱም ልክ ኤንደ ወ/ተኩ

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před 4 měsíci

    Abel chegereh hule tekikil yehonik yemeselehL yikirta sitel tesadabi melasehen, egziabher tesadabi sew ayefeligem enditelewet enji, mamen alebih,2gna, wedimochihen asalifeh lealemawi tesadabi yeseteh, kimegna, sew dinget kenekah tebekelaleh bemilaseh alisadebim eyalik diplomacy teseraleh. Metarekachihu teru new besu sew kasenakelachihu behula ahunim lemamen yaschegeral. Abel menfesawi LIJINET ALEBIH.GIZE WESEDEH EGZIABHEREN FELIG

  • @tigistengida4636
    @tigistengida4636 Před 4 měsíci

    እያሾፋችሁ ነው ስንቴ በሚዲያው ተጣላችሁ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci +3

    አቤል አትሳሳት ። የሞጣ ወይም የዮኒ ማኛ ተከታዮች የአነርሱ ሊሆኑ ይችላሉ ። እኛ ግን የአንተ ወይም የሌላው ሳንሆን የጌታ ኢየሱስ ተከታዮች እና ተመልካቾች ነን ።

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 Před 4 měsíci

    ፍሬው ይታይ

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 Před 4 měsíci

    እባካችውን ይቅርታን አታበላሹ ይቅርታን አታቅልሉት በጣም ነው የምታስዝኑት ጌታን እያሳዘናችውት ነው ማገልገል ምን ማለት ነው ነስሃ ግቡ ሁላችውም ሁለተና መስማት እንፍልግም እግዛብል አልሁነችውም ይበቃችዋል ገንዝብ ነው ያጣላችው ለምን ለማን እንደምትሰሩ እውቁ I love you bye-bye

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 Před 4 měsíci +3

    ገና ስጋዊያን ናችሁ ጓዳ ግቡ

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 4 měsíci

    😢ምን ወንጌል ትሰራላችሁ እናንተ? አባቶቻችን የገነቡትን ታፈርሳላችሁ እንጅ በጥል በክርክር በፉክክር በነቀፌታ የሚሰራ ወንጌል የለም! 😅 እናንተ መጀመሪያውንም ላልዳኑ ነው እንጅ እናንተ በወንድሞች ላይ ነው 24 ሰአት የተጠመዳችሁት

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 Před 4 měsíci

    Hi how are you doing? I hear everything you guys make funny you don’t know God every time you fighting every time you fighting we are tired of you guys you have to ask all the people apologize ask apologies for God I don’t wanna hear it anymore this kind of fighting enough enough that’s enough we love you. God bless you bye-bye

  • @hopehope7889
    @hopehope7889 Před 4 měsíci

    Disgusting and shameful behavior!

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 4 měsíci

    ዳጊ የእግዚአብሔር ሰው አይመጥንህም ውጣ ተለይ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 Před 4 měsíci

    ኤጭጭ

  • @merrybeyu4638
    @merrybeyu4638 Před 4 měsíci

    ለሳምንት ለአንድ ወር ነው አደል እርቁ?እስኪ ተስቅላቹ ቅሩ ከኢየሱስ ጋር። አረ ስጋ ስጋ አትሽተቱ አፍሬ ተሽማቅቄ ሞትኩ በናንተ😢

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 4 měsíci

    ወገኖቼ የምትለቁትን video ትሰሙታላችሁ አላማችሁን እየሳታችሁ ነው። በዚሁ ወደጌታ ያመጣችሁት ህዝብ በዚሁ ወደ እሳት ይሂድ ኧረ እዘኑለት? እዛው ጨርሱ።

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Před 4 měsíci +3

    ይቅርታ በመሰረቱ ያለፈውን ስህተት እና ጥፋት ፈፅሞ መርሳት ነው::እዚህ ላይ ግን በ2 ጎራ ተከፋፍላችሁ ስትረካከሱ ይቅርታ የተባባላችሁበትን የተረሳን ነገር ጎርጉራችሁ እያወጣችሁ እንደ አዲስ የምትወራወሩበት ክስ ተገቢ አይደለም::በአፍህ ይቅርታ ብለህ በሆድህ የቋጠርኽውን ቂም አርግዘህ ቆይተህ ነገ ስትኮራረፋ የምትወረውሩት "ጊዜ ሰጭ ቦምብ" አድርጋችሁ አታደንቁሩን እውነት ለመናገር በእናንተ ካተረፍነው ይልቅ የከሰርነው ይበዛል እናስተውል::

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před 4 měsíci +1

      አረ ራስሽኝ ችለሽ ፃፊ እኛ ከወንድሞች እጅግ ተጠቅመናል እንደ ማንኛውም ሰው መጋጨት የሀሳብ አለመስማማት ይኖራል ሲጨቃጨቁ ትእግስት አድርገን ጎራ ሳንለይ እንደ አስተዋይ ሰው መስማማት እንዲኖር እንፀልያለን በተረፈ እጅግ አንወዳቸዋለን ዘር ትውልዳቸው ይባረክ❤❤❤

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 měsíci

      በትክክል ሎሚ እኔም ያልኩት ይሄንን ነው ስንቶቻችንን አረከሱንiii

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 měsíci +1

      @@Ethiopia-cs2ub
      ትክክል ናት ምንም እንኳን ከነሱ የተጠቀምነው ቢኖርም የከሰርነው በልጧል::

  • @zm645
    @zm645 Před 4 měsíci

    Koy sra atachuh nw content atachuh nw drama mitserut yawm and ena hulet shi sew enkuan mayayew ande sititareku ande sitleyayu ere ataasedbut emnetun

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 Před 4 měsíci

    እናንተ ቀድሞ ማሰብ ያለባችሁ እንደፖለትካኞች ተከታይ እና ተናጋሪ መሆን እንደሌለባችሁ ነው :: ክርስትና ከአለማዉያን ጋር ንፅፅር ማቅረብ አይደለም:: ቀድሞ የድነታቹን መንስኤ አስቡ እንጂ እንደመጣላችሁ ትተቹ እና ትሰድቡ ዘንድ አይደለም መሆን ያለበት ይህ ማለት ሰው ሲሳሳት ተሳስቶአል ብለን እንዳናወራ አይደለም ግን ያንፃል ወይስ አይንፅም ብለን እናስብ :: @አቤላ ግን ወንድሜ ነህ ግን አንተ ምትለው ህዝቡን እና ተኩላን መለየት አልክ ግን አንተ እንደዛ አለመሆንህና መሆንህን ማን ይነግርሃል? ስትነካ እኮ በምያንፅ ቃል አትመልስም ከአፍህ የምወጣው ቃል በጣም ለክርስቲያን የምያፅናና አይደለም :: የምትናገረው እንደስጋዊ ክርስቲያን ነው ::የምታወራው ነገር ልክ ሊሆን ይችላል ነገር ግን መንፈሳዊ ያልሆነ እና የማያንፅ ወደ እንቢተኝነትና እና ትዕቢት ያመራል እንጂ ::
    ሆኖም ይቅርታ የሁሉም ነገር መፍተሄ ነው ግን አሁንማ አቤላ እና ጉአዶችህ ንግግራችሁ ሚሰማኝ አሁንም የአድማጭ ትኩረት ለመሳብ ይመስላል ግን የምራችሁ ከሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ :: ያዝልቅላችሁ እኔ ከናንተ ምንም ወደ አይምሮዬ ማስገባት ትቻለው ምንም ስላማታንፁኝ.... ተባረኩ... ይህን መልክት አድርሱልኝ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 4 měsíci

    እናንተ የሰይጣን ፐረሶች የሰዉን ህይወት አበላሽታቹ ስቱን ከእግዚአብሔር ቤት አባርራቹ ያለዉ እንዳይ ለሳ ሰባብራቹ የህዝብ እንባ ለልጅልጆቻቹ የደር እድመ ለዮን ከሰት ጨትና ከጭስ እያመጣ እብድ ዉሻ ከታሰረበት ፈቶ ለቀቀበን እኛ እናንተ ከመጣቹ ጀምሮ የቅርታ ኤረስተናል የለም የለም ለሰጣይን እግዚአብሔር እድል ፈታ አልሰጠም

  • @Africa562
    @Africa562 Před 4 měsíci

    እነዚህ ወሬኛ ለሚያገኙት ጥቅም ነው አንዴ ተጣላን ታረቅን የሚሉት!!

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 Před 4 měsíci

    ለወንጌል ተጋድላችሁ ሞታችኋል¡
    ታስቁኛላችሁ! 😂

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 měsíci +3

    ሰሚዎቻችሁን ሁሉሉ በእናንተ ንግግር ምክንያት አዕምሯቸውን አርክሳችሁ አገር ይያዝልኝ ብላችሁ ስትሰዳደቡ ላላመኑት እንቅፋት ከሆናችሁ በሗላ እንደገና ታርቀናል ሰላም አውርደናል ማለት ምንም አይገባኝም::
    ሲጀመር ለምን በውስጥ አትነጋገሩም ያሏችሁን ሁሉ ነበር ስትሞልጩ የነበራችሁትii
    አሁን ይሄ ክርስትና ነው ልትሉን ነው ደግሞ መቼም ለዚህ ጥቅስ አታጡም የፈረደበት ጥቅስ::
    አቡና ጠንቋዮቹን አልቀበልም ስትል ነበር ያሁኑ የእርቅ መስፈርት ምንድነው? ምክንያቱም የምትታረቀው ሰው ጠንቋዮቹን አትንካቸው በውስጥ ንገራቸው ብሎሃል በዚያ ተስማምተህ ነው ማለት ነው? ትናንት እኮ በሞተልኝ ጌታ በስሙ ለሚነግዱት ዘይት ቸርቻሪዎች ሁሉ አልደራደርም ስትል ነበር:: አሁን መደራደርያ የሚሆን የእጅ መንሻ ተቀበልክ ማለት ነው? ወይስ እርቁ በገደብ ነው? ለማንኛውም "ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም" ይላሉና አበው ሳታድጉ ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ አትበጥብጡን:: ሕዝብ አታሸብሩ::

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 Před 4 měsíci

      እውነት ነው እኔም አላምናቸው ከዚህ በኃላ 😢😢