አማን ሻሎም የነብይ ጆሲን ድብብቆሽና ዉሸቱን አጋለጠ | faithline | aman shalom | abel abuna | phrophet jossy kidane

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 309

  • @OfficialSingerBekeleMeko-yl2by

    ስህተት ማረምህ መልካም ሆኖ የምታርምበት መንገድ ግን ስላቅ የበዛበትና መንፈሳዊነት የጎደለው ነው። እባክህ ቆም ብለህ ራስህን እይ አይበጅህም።

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Před 25 dny +7

      ልክ ነው እኔም እንደዛ ሳስብ ነበር፥ ማረሙ ልክ ነው ምክንያቱም ያ ጆሲ ሚባለው ልጅ በጣም ደፋርና አታላይ ሰው ነው፥ ይሁን እንጂ የዚህም የማረምያ መንገድ አሽሙርና ስላቅ የሞላበት ሆነ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 20 dny

      ሌባን በዱላ ነው እንጂ የምን ማባበል ነው?

  • @nigatusetargachew5468
    @nigatusetargachew5468 Před 25 dny +23

    የምታወራው ነገር እውነት ቢሆንም የምታወራበት መንገድ ግን ያስጠላል በክርስቲያናዊ ጨዋነት ተናገር!!!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 23 dny

      በጣም በጭዎነት ሳይሆን በጋጥወጥነት በትእቢት በብልግና ባልወደቀ መንነት ሰውን መገሰፅ ያሳዝናል

    • @mebratandom1806
      @mebratandom1806 Před 19 dny

      Menem mababale aysfelgem tru adrego new yenegerw Leboci metrat alebacew Wendel benesu mesbek esk maketen dres honenale

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 26 dny +30

    እግዚአብሄር ሃሰተኞችን እየገለጠ ስላለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፀሎታችንን እየመለሰ ነው

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 Před 26 dny

      በእዉነት እግዚአብሔር በስራ ላይ ነዉ

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 Před 20 dny

      የኛን ጉድስ ጌታ ቢገልጠው ደብቆልን እንጂ እውነት በፍቅር እንጂ በጥላቻ አይነገርም በራሳችን ነገር ላይ ብናተኩር ሀሰት በራሷ ትገለጥ ነበር ምህረት ለሁላችንም ይብዛ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ

  • @-everythingames
    @-everythingames Před 26 dny +21

    ዋዉ አማን ይህን በመየታችን ተደነቅን በሚገባ ለመንግስቱ እየሠራችሁ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነዉ ገና አጭበርባሬወችን ማጋለጣችሁን በበለጠ መቀጠል አለባችሁ ፍሬያችሁን ብዙወች በአይናችን አየን ዘመናችሁ ይባረክ ገና ብዙ አጭበርባሬወች ይሽበራሉ ይጋለጣሉ ከዚሁ ጎን በጌታ መምከራችሁን አትዘንጉ ተባረኩ

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 Před 25 dny +11

    በወንድምህ ውድቀት አታሹፍ ከቻልክ ፀልይለት ።

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 25 dny +8

    በዚህ ዘመን ጌታን ሳያውቁ(ሳያምኑ) በአገልግሎት ስም ዘራፊዎች ነጣቂዎች የዋህ እህቶችንና ወንድሞች ከጌታ ቤት የሚያስወጡ ሌቦችን ማወቅ ለአማኞች ተስኗል።
    ውድ ወገኖቼ ኢየሱስን ተመልከቱ! መጽሀፍ ቅዱስ እናንብብ እንፀልይ።
    የመለየት ፀጋ ይሰጠናል።

  • @GirmaDube
    @GirmaDube Před 25 dny +15

    እርስ በእርስ ከምትፋለሙ ተባብራቺሁ እንደዝህ አይነት ወንበዴወችን ብታጋልጡ ይሻላል ::

  • @harinetmisghina9599
    @harinetmisghina9599 Před 25 dny +6

    የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ወንጌል ብትሰብክ ይሻለሀል

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Před 26 dny +18

    እኔ በበኩሌ ልጁ አይመቸኝም የእግዚአብሔር መንፈስ የለውም እሱ በቁስ ላይ እና በአርቴፊሻል ነገር ላይ ያተኮረ ነው ህይወቱ ሲቀጥል አንድ ጊዜ አቤል አቡና እሱን ስለቡርቴ ያረገውን እና አንዳንድ የሳተውን ነገሮች ሊያርመው ሲል እሱ አንተ አቤል የምትባል ሰው ከእኔ ጋር እኩል ልትሆን አትችልም ከእሱን አሳንሶ የእግዚአብሔር ሰው እንዲህ አይልም እራሱን በቁስ ነገር ነው የሚለካው ለዛ ነው የፎቶ አርበኛ ነው እሱ እንጂ አሁንም ሁሉም ሰው ህይወት ይከብደዋል እንጂ ሲመች ከጌታ ጋር ሲጠፋ ኦርቶዶክስ ጋር እነሱ የራሳቸው አስተምህሮት አላቸው ወንድሜ እቤትህ ሁንና በጌታ ፊት ውደቅ ለማነው ጋዜጣዊ መግለጫው ተሸውደሃል

  • @ayalnshzerihun5437
    @ayalnshzerihun5437 Před 25 dny +7

    መቼ ነው ከወሬና ከሀሜት የምትወጣው ሁላችሁም አንድ ናችሁ

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 Před 26 dny +20

    ገና ሀሰተኞች በተራ በተራ እደዚዚህ ይገለጣሉ ይጨነቃሉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny

      አይቀርም ምድር ሌባ ሁላ እየሱሰ መነገጃ አይደለም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny +1

      አይቀርም በርታ አማን❤ እናመሰግናለን ኦርቶዶክሰ የማንም ሌባና ወንበዴ ማጠራቀሚያ አይደለችም😅😅😅😅😅

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Před 26 dny +4

    አማኑኤል ....ከአቤል ጋር ያለ ጠኔኛና ለአንተ የማይመጥን ብሆንም, በእዚህ በልጅነት ዕድሜህ ስለ ወንጌል ያለ ቅናት እና ዕውቀት ሀሰተኛ ነብይ ለይ ያለ አመለካከት እና በቃሉ ስትሞግታቸው ደስ ይለኛል, በርታ ከጎንህ ነን!!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 23 dny

      በጋጥወጥነት መናገር ክርስቲያናዊ አይደለም እንደድርየ በስላቅና በማስካካት የቱጋር ነው የተማርነው

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Před 25 dny +4

    እውነት ነው እማን. ዛሬ
    ሀይማኖት መነገጃ ሆንአል:: ተባረክ አማንዬ

  • @almazbekele417
    @almazbekele417 Před 25 dny +8

    መኪና አለው አደል በሱ ራይድ ቢሲራ ጥሩ ነው በወንጌል ሰም ለማትረፍ ከሚሞክር ሚቀርበው ይምከረው ስንት ዘግናኝ ዘግናኝ ትንቢት ሲናገር ነበር እንደሱ ትንቢቶች ቢሆን እሰከዛሬ አልነበርም ምህረት ያርግለት

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 25 dny

      🤣🤣🤣

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc Před 25 dny +3

      ከዚህ ሀሳብ ጋር እስማማለው!!! ሰራ ሰርቶ ቢኖር ይሻለዋል !!! አሁን ያለው ትውልድ ለሱ አይነት ማስመሰል ንግግር በቀላሉ የሚታለል አይደለም!!! በቃ ባለፈው ስህተቱ አንወቅሰውም ለወደፊቱ ስራ ሰርቶ ጤነኛ ህይወት ቢኖር ደስይለናል።

  • @user-rn4dr6yp5c
    @user-rn4dr6yp5c Před 26 dny +15

    ፀጋና ሰላም ይብዛል አማንዬ

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Před 26 dny +13

    የሚገርም ነው ተመለስ ይመለስ መቼ ወንጌል ገባውና ወደ እናት ቤተክርስቲያን ልመለስ ነው ማንን ነው የሚያስፈራራው ሆሆሆ የሚገርም እኮ ነው ሠውየው በዶላር ነው የሚያገለግለው

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 26 dny +22

    እኔ ግን እየገባኝ አይደለም የዘመኑ ክርስትና አማን ሻሎም ኧረ ተው ኧረ ተው እባክህ እናትህ እሆናለሁ ልለምንህ አንተን ትሁቱ የእግዚአብሔር መንፈስ ሳይሆን ስጋ ነው የተቆጣጠረህ ምናለ ከእየሱስ ብንማር ትህትናውን ገመና መሸፈኑን በእንደዚህ አይነት ደካሞች የማይፈርደውን ጌታ ብናስብ አማን እየሱስ እኮ በይሁዳ ላይ እያወቀ አሳልፎ እንደሚሰጠው ወዳጄ ነው ያለው ጨዋነትን ከጌታ ብትማር በወንድምህ ይሄን ያህል መሳለቅ አንተ ፈራጁ በሌላው የምትፈርድ የሚል ጥያቄ ቢመጣብህስ አነጋገርህ ደስ አይልም የወደቀውን በፍቅር ማንሳት እንጂ እንዲህ አደባባይ በግላጭ ወንድምህን ጌታ ይፈውሳችሁ

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před 26 dny +7

      እርሶ ደግሞ እየተበዘበዘ ያለውን ህዝብ አያሳስቦዎትም እንዴ? በእግዚያብሄር ህዝብ ላይ ድራማ ሲሰራ ዝም በሉ ነው የሚሉት እንዴ?? የክፉን ስራ ግለጡት አይደል እንዴ መፅሃፍ ቅዱስ እሚለው::

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o Před 26 dny +1

      ግራ ነው ሚገባኝ እኔም ሩሁሩሁን እየሱስን በሰዎች ህይወት ንግግር ውስጥ ማየት ናፈቀኝ

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před 26 dny

      አማን ሥጋዊ ሊሆን ይችላል፣አዎ ብዙ ስህተት ይነገራል ወይም ይሠራል ነገር ግን ስለዚህ ሌባ እና አታላይ ዮሴፍ ስለ ባል ሰው ምን ሀሰት አወራ?
      ውይ ይህ ዮሴፍ የሚባል ሌባ በወንጌል እና በአእምሮ ቢስ ሴቶች ላይ እይተሰለቀ ይኑር? ሴቶቹስ ልጆችሽ አይሆኑም ? ህይወታቸውንና ገንዘባቸውን ሲበላ አንቺ ተካፋይ ነሽ ወይስ ለእርሱ ብቻ የሚጨነቅ ክርስትናን ነው የተማርሺው ?እና ጳውሎስ የጆሲ ተብዬ አይነቱን ሲሞን የሚባል ብርና ጥቅም አሳዳጅ የተቃወሙት እኮ በአዲስ ኪዳን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ሐሰተኛና ለዚያውም አደገኛ ድራማ ሰሪዎችን አትቃውፕሙ አይችልም ይልቅ ከርሱ ጋር ካልሆንሽ እርሱ የሚገላቸውን ለማዳን ሞክር ወይም ዝም በይ።

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 Před 26 dny +2

      እኔ አማንን በርታ የሚሉ ክርስቲያኖች ይገርሙኛል

    • @adaworkabayirga3166
      @adaworkabayirga3166 Před 26 dny +3

      አማን፡ምነው፡ታበይህ፣????የምታመልከውን፡አምላክ፡እንኩዋን፡ትንሽ፡አትፈራውም?????በእውነት፡ይህ፡ነው፡መንፈሳዊነት????እውነት፡ይህ፡ሁሉ፡የሚቀፍና፡የሚዘገንን፡ሳቅ፡አይሉት፡ማጉዋራት፡ምን፡ምን፡ማለት፡ይሆን??ፍርድም፡ሆነ፡በቀል፡የእግዚአብሄር፡መሆኑ፡ቀርቶ፡የእናንተ፡ሆኖአል፡ማለት፡ነው?????እግዚአብሄር፡ቤቱን፡ከምናምንቴዎች፡ያፅዳልን።

  • @fryr4169
    @fryr4169 Před 25 dny +5

    ይሔ ግን ሰዎችን የሚያድን ነው። ይሔ ሁሉ ለማነው

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 25 dny +6

    ልክ እንዳንተ ስትታሰር ኦርቶዶክስና እስላሞች ናቸው የጠየቁኝ ያልከው ስለዚህ ሁላቹሁም አንድ ናቹ ሌቦች

  • @HolySpirit-r6w
    @HolySpirit-r6w Před 25 dny +6

    አሁን አንተ ምን አያደረክ ነው አአአአአ ግን አንተ እና አቡና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት አላችሁ ካላችሁ የታለ እንድም እንኳን የእግዚያብሄርን ባህሪ አናይባችሁም ሁሌ የሰውን ጉድፍ ማጉላት እናንተም በምህረት እንደምትኖሩ አትርሱ ።
    አሁን የምትዘሩትን ሁሉ ማጨዳችሁ አይቀርም ሁሌ ትኩረታችሁ ሰዎች ላይ ነው እስቲ የበራላችሁን ኢየሱስ አሳዩን ሰዎች እኮ ከእናንተ የሚሰሙት ወሬ ነው እንጂ እየሱስን ይደለም

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Před 26 dny +7

    የማላገጥ አገልግሎት 😂😂😂😂ኦ እናተ ሰውን አትጥመድ ውይ ውይ አረ በጌታ ቢያንስ ከክፋ ያመለጠ ሰው ነው እባካችሁ ተውት መሰናክል አትሁኑ ያኔም ቡርቴ ቡርቴ ስትሉ አሁን ታየር ፋየር አትበል ተፋቱት

  • @rosbarok6360
    @rosbarok6360 Před 25 dny +5

    አንተም እሱም አንድ ናቹ ::አንተስ ማን ነክ እና!

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 26 dny +6

    ጊዜው አሁን ነው ሌቦች የሚጋለጠጡበት

  • @wassihunjember9466
    @wassihunjember9466 Před 26 dny +7

    አማን፡ሻሎም፡አረ፡ተዉ፡ከትላንቱ፡ተማር፡ ትላንት፡ መታሰርህን፡ባልደግፍም፡ አሁን፡ያንተም፡ንግግር፡እንደ፣ኤርምያስ፡ ፍቅር፡ያጣ፡እየሆነ፡ነዉ፡ ተዉ፡ ቢሳሳት፡እንኳ፡በቅንነት፡ማቅናት፡እንጂ፡መሳለቅ፡ምን፡አመጣዉ፡ይቅርብህ፡አማንዬ፡ወንጌል፡ፍቅር፡ነዉ

  • @elsaberhe3973
    @elsaberhe3973 Před 25 dny +14

    When I was Ethiopia and Eritrea open the border he went Eritrea..he ask the people $ i don't need nkfa. .he is mafia group .

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Před 25 dny +1

    እኔ በጣም የሚይስፈራኝ ፣ለቤዛ ቀን የታተምንበትን መንፈስ ቅድስ ማሳዘን ፣ታላቅ ድፍረት ነው የተስወረ ሁሉ ወደ ብርሃን ይወጣል ፣በውንጌል ተቀልዶ ዋጋ ይስክፍላል በዚሁ ምድር ፣የሚያዋጣው በረን ዘግቶ ንስሃ መግባት ይበልጣል ፣ጌታ መሃራ ይቅር ባይ ነው ፣ጆሲ ክጌታ ወዴት ይኬዳል መሬት መሬት መሽተት ከመስቀሉ ላይ መውረድ ይሄ ነው ይቅር ይበለን ፣በወንጌልማ ቀልድ የለም ።

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 25 dny +2

    ኢየሱስዬዬ አሰመልጠን ማረን ጆሲ ምን ሆኖ ነው ሚቀባጥረው ይቅር ይበልህ

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 Před 26 dny +6

    ወይ ዮሴፍ ኪዳኔ በእግዛብሔር ቤት እዳምታታህ እከመቸ😂😂😂

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o Před 26 dny +7

    ጌታ ሆይ የአንተን ህይወት አብዛልን .........ምን ገጥሞን ይሆን በየሱስም.......ከጆሲ በላይ አንተ ገረመከኝ ......😮

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 25 dny +3

    ምን ያስቀናሐል ደውለንለታል።

  • @Mentwab-h3n
    @Mentwab-h3n Před 25 dny +1

    ሰው እንዳለወ ተመለስኩ ባለ ገዜ ወገኖች የጻፉለተን ኮመንት አንብብ። ወገኖች ምን ያህል እነደተጨነቁለትና እንደፀለዩለት።

  • @aklilutefera5452
    @aklilutefera5452 Před 25 dny +3

    ሰዎችን የምናቀናበት መንፈስ ብናዉቅ ጥሩ ነዉ። ምን አይነት መንፈስ ነዉ የሆነላችሁ?

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před 26 dny +21

    🧡 አማን ሻሎም አንተን በዚህ መንገድ ፀጋውን አብዝቶ ለእውነት ያቆመህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny

      ቡርቴ ቡርቴ በቃ ባአንዴ ቢዝነሳ ቀጣጠነ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 Před 26 dny +2

      መሳደብ ነዉ ፀጋዉ ????????

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 Před 26 dny +1

      @@alazarshalom2198
      👉 የእግዚአብሔር እውነት ስድብ ከሆነብህ ራሰህን መርምር።

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o Před 25 dny +1

      @@saraelyas661 አትሳሳት ወንድሜ እውነትን በፍቅር ወንድምህን ገንዘብ በማድረግ መንፈስ ትገልፀዋለህ እንጂ እንዲህ አይደለም።ጆሲ እንደሳተ እኛም እሱም አይተናል አምነናል አሁን ለሳተ እና እንዲዚህ አይነት መንፈሳዊ ውዝግብ ውስጥ ለገባ ሰው የአማን እንደዚህ tiktok ላይ ወጥቶ በደስታ ማውራት what is the point?.....እየሱስ እኮ ደቀመዛሙርቴ መሆናቹን በፍቅራችሁ ያውቃሉ እኮ ነው ያለው የእውነት የየሱስ ልብ ይብዛልን እንደዚህ እርስ በእርስ ስንበላላ ወደ ጌታ ቤት ያልመጡ ስንቶች በጨለማ ያሉትን አጣን።አልገባንም እንጂ ሰይጣን የቤት ስራ ሰጥቶናል

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 23 dny

      ጫት ቃሚ ድርየ አማን ተብየውስ በማሽካካትና በአሽሙር ነው እንዴ ሰው የሚገሰፅው

  • @user-oy4cv1bf6x
    @user-oy4cv1bf6x Před 16 dny

    ልክ ነህ የኔ ልጅ ኤልያስ እነዛ የባኦል ነብያቶች ጋ እንዳላገጠባቸው አንተም ናቅ አድርገ ስላጋለጥክባቸው ደስ ብሎኛል አብዛኛው ህዝበ ቤንጤ ጥንቆላ ይወዳልና ዘመን ያፈራቸው የጋለሞታዋ የኤልዛቤል አገልጋዮች ናቸው ከነዮናታ ኢዮ እስራኤል ሚራክል የሚባሉት የትውልድ ገዳይ ናቸው ፍሬውን እናንተ ስትነግሩ ህዝብ አይሰማም ነበር ግን አሁን አብዛኛው ህዝብ እየሰማችሁ ነው በርቱ የአዲስ ኪዳኖቹ የፅድቅ አገልጋዮች

  • @efremyohannes4549
    @efremyohannes4549 Před 25 dny +1

    All you said I have put it on my comment on his video and it was all on my heart yezekiwwos guday yesterday flashed on my mind when I have seen his video. May God Judge in his house this is the time to cleanse his house

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 Před 26 dny +6

    እረ አማን ተው ይብቃህ

  • @yonastesfay804
    @yonastesfay804 Před 19 dny

    11 ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 26 dny +4

    አረ አማኒ ተው በማርያም አንተ ስትታሰር መላ ሚዲያው በሀዘን ተውጦ እሪኢኢ ሲባል ነበር እኔም በደረሰብህ ነገር እንደ ወገኖች 💔😥😟 እና አሁን ወንድምህ እየደረሰበት ባለው ጭንቀት እንዴት ነው የምትሳለቀው እኔ ራሴ አንድ ምእራፍ ነው የቀረኝ እንዳለ መሚዲያውን ዲሌት አድርጌ ሰብስክራይቤን ሰብስቤ አንስቼ ወደ ቤቴ 😅😅😅😅ተው ግን በጌታ በቃ ደክሞኛል ብሏል ብንችል እንፀልይለት እስትረስም ይታይበታል ብቻ ለወገኖች መውደቅ ምክንያት አንሁን💔ደከመኝ ባለ ላይ ድንጋይ አንከምር!

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před 25 dny

      ዝበል ወይም ዝበይ ወሬኛ ወላ መርጌታ ነኝ ባዩም ጂሲም ኦሮቶዶክስን ሲሰድቡ አነበሩ አዉን ምን ወሬ ታቃጥራላችዉ ሌባን ሌባ ነዉ አለቀ በአደባባይ ሲሰርቅ ከታየ በአደባባይ ነዉ የሚነገረዉ ሌብነቱን እዪ መርጌታ ነኝ ባይ ኦሮቶዶክስ እየሱስን አታመልክ ያለ ነዉ እና አኛ አናመልክም እንዱይ እ ተብታቢ ናቸዉ ሲል ነበር እራሱ ብድብቅ ሲሰራ የነበረዉ እሱ ነዉ ቤተክርስትያን እደፈቀደች ቢጤ በዉሸት ሲወቅሳት የነበረዉ እ ሌባ ሌባ ነዉ በቃ

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Před 26 dny +7

    አማን የምትባለዉ ልጅ ተዉ አገልጋዬችነ በአደባባይ አትሳደብ አትተች ችግር ቢኖርበቸዉ እንኳ አገልጋዬች ናቸዉ በግል ምከራቸዉ ፀልይላቸዉ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል በሇላ እንዳይቆጭህ

    • @yaredworkiye3177
      @yaredworkiye3177 Před 20 dny

      ለምን እንዲህ ጉዳችሁ ይውጣ እንጂ እርስ በእርሳችሁ።

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 26 dny +2

    Mn yibalale
    EGZIABHER yimesgen
    Tebarekulin ❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 26 dny +2

    በትክክል አማኙ እንዲሰደብ እያደረገ ነዉ :: በጣም ያሳዝናል 😢

  • @luchiaembaye7566
    @luchiaembaye7566 Před 26 dny +7

    አማንየ ምነው በውስጥ ብታደርጉት በህዝብም በአምላክም ፊት ንስሃ ከገባ ማን ማን ሁኖ ሊቃወም ይችላል?ተዉን ስታላግጡ ስትናቆሩ ዋናውን ረሳችሁ

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 25 dny

      ዋናው ! እኮ ጴንጤ ቤት ማክስ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 የ ወንጌል ቀሻቢዎች የግለሰብ . የሀገር ሀብት የብዝበዛ ውድድር ላይ ናቸው 😢😢😢😢😢 ጆሲ በሌላ አክቲቭ ሌባ ፓሰተር ሳይበለጥ አይቀርም 😮😮😮 ባለጊዜዎች የአብይ ዘመን ሳያልቅባቹ ተፍ ተፍ በሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yaredworkiye3177
      @yaredworkiye3177 Před 20 dny

      ለምን እንዲህ ጉዳችሁ ይውጣ እንጂ እርስ በእርሳችሁ።

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y Před 26 dny +4

    አማኒዬ❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny

      በርታ ሌባን ማጋለጥ ነው በእየሱሰ ቢዝነሰ የምትሰሩ ምድር ልባ ሁላ ያጋልጣቹ አማን በርታ

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 25 dny +2

    ኧረ ወደ ጨለማው ኦርቶዶክስ እመለሳለው እያለ የምትቀበለው ኦርቶዶክስ የለችም ባይሆን ወደ አማኑኤል ሆስጲታል መሄድ ያለበት

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 25 dny

    Berta Ammanisha. Egzehabere yetebekehe.we are expecting more great things from you. Keep exposing the liars and false prophets.

  • @ethera9113
    @ethera9113 Před 25 dny +2

    አማን አንተም አሜሪካ ያለችዉን ሴት አገባሻለሁ ብከህ ግጠህ ግጠህ : አንሶላ ተጋፈህ ስታበቃ: ላሽ በይ : ያልካት? ዘላለም መንግስቱ ጉድህን ይዘረግፍልሀል። የዪሴፍም አካሄድ ትክክ አንዳልሆነ እንደተጠበቀ ሆኖ።

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 26 dny +5

    በውስጥ ፡ጨርሰው ጨርሰው ምድነው ? ምን አደረገ በግልፂ አትናገርም ምነው እዛው ታስረህ በቀረህ እደናንተ አይነቱ ጨካኝ ሰው ከመግደል ዘወር አትሉም ምን ጉዶች ናቼው አንተ ስንት ነገር ስትስራ ነው የምትውለው

    • @yaredworkiye3177
      @yaredworkiye3177 Před 20 dny

      ለምን እንዲህ ጉዳችሁ ይውጣ እንጂ እርስ በእርሳችሁ።

  • @destata7749
    @destata7749 Před 26 dny +1

    ኢትዮጵያ እወድዳለሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Před 25 dny

    Amane Shalom & Abuna keep up the good works.

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 26 dny +2

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለች አያቴ ግልጥልጥ አድርገህ ስላሳወከን እናመሰግናለን

  • @EfrataMikaa-vv6mn
    @EfrataMikaa-vv6mn Před 25 dny +2

    አማን አንተስ ደውለውልኛል ደውለውልኛል ስትል አልነበረም ቢኒያም አልደወለም

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 Před 25 dny +1

    በየሱስ ስም ክፉ መንፈስ የተመታ ይሁን

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 25 dny

      ጴንጤ በክፉ መንፈስ መመታቱን የምታውቀው መንፈስ ቅዱስ ነካን ብለው እንየታረደ ከብት ይነደፋየፋሉ 😢😢😢 የሚያረጋጋውን ቅዱስ መንፈስ በሀሰት የእብደት ማስጀመሪያ ፊሽካ አደረጉት አድፋፉት ! አዘንኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 25 dny +1

    አማን የሰዎችን ድክመት ስታወራ አትሳቅ ቤቱን ማፅዳት ተገቢ ነው ከአቤል ጋር በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 23 dny

      ማነው እሱ ሲጀመር ስንቱን ነው ሴት ያስለቀሰው ጫት እንደሚቅም በማስረጃ እናቃለን በአሽሙር አይደለም ሰው የሚገሰፅው በጭዎነት ነው

  • @user-om3pi8si5u
    @user-om3pi8si5u Před 25 dny +1

    አማን የእስራኤል አምላክ ይቅር ይበልህ

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 25 dny +1

    Aman you are the right filter,tell him the truth.

  • @yonastesfay804
    @yonastesfay804 Před 19 dny

    20 እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥
    21 ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።
    22 አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥
    23 አንዳንዶችንም በሥጋ የረከሰውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ማሩ።
    25 ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።

  • @yonastesfay804
    @yonastesfay804 Před 19 dny

    29 ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 Před 25 dny

    አይ መጋቢ አማን !!! ትገርማላችው የሀሰት ትምህርታችው በመካከላችው አንድ ልብ ከልክሏል ስለዝህም እግዚአብሔርን እናመሰግናለን::

  • @jak9831
    @jak9831 Před 26 dny +2

    Amansha welcome brother

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 26 dny +4

    ምናምቴ፡ነህ፡ለካ፡እራስህ፡ላይ፡ሳቅህ፡ሳይሆን፡አጉዋራህ።አሳሳቅህ፡ስትቀፍ፡ባየህ፡አውሬው፡ነው፡ነው፡ባንተ፡ላይ፡ያገጠጠው።እምነቱን፡ተወውና፡መጀመሪያ፡ሰው፡ሆነህ፡ቁም፣በቅናት፡በምኝነት፡እያበዳችሁ፡ይሄ፡ያገኘውን፡የሚውጥ፡አፍ፡ሲለፋደድ፡እንደመስማት፡የሰለቸን፡ነገር፡የለም።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 23 dny

      በጣም የስጋ ስራ የተገለጠ ነው ምቀኝነት ስድብ ቅናት ነው እነአማን የራሳችውን ሀጢያት ለማጠብ የሰዎችን ማጉላት ነው የያዙት

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp Před 25 dny +1

    We are tired judge people pray for him don’t judge people

  • @TsehayiKebede
    @TsehayiKebede Před 23 dny

    ተባረክ አማን በርታ

  • @user-vz9sc3vd4p
    @user-vz9sc3vd4p Před 26 dny

    Thank you, aman tebarke !!

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 Před 26 dny +2

    ኧረ አማን ተወው ማረው

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes Před 19 dny

    አማን ሻሎም ወዴት እየሄድ ነው ከኔ ወንድሜ ይሻላልን ተማሩ ንግግርን አቀላጥፎ መናገር ክርስትና አደለም ይሄ አገልጋይ ስላጠፋው ነገር የሚጠይቀው አምላክ አለው እናተ አንተ መስመር ስተካል ለነብስ የተከፈለ ዋጋ አምላክ ነው የነብስ ዋጋ ይግባቹ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před 26 dny +2

    አረ ወዲያ መጀመሪያ ሰውን አመክሮ ነው ያመነው ሰውን አመክሮ ነው የሚመለሰው ሚዲያ ላይ ወቶ ማውራት አይጠበቅም

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 26 dny +1

    እኔ የምለዉ አንድ ስለ ጆሲ አንድ ደግሞ ስለ አማን
    1/ ጆሲ በወንጌል ምክንያት ምንም አይነት መከራ ቢደርስብህ ደስ ሊልህ ሲገባህ ኢየሱስን ትቼ ወደ ጨለማ እሄዳለሁ ማለትህ ትክክል(ተገቢ) አይደለም። እንዴ አባቶቻችን ይህንን ወንጌል በቀላል አይደለም እኛ ጋ ያደረሱት አንተም ታዉቃለህ መቼም አንብበሃል አይደል? ጆሲ እወድሀለሁ ከእኔ በላይ ደግሞ ኢየሱስ ይወድሃል። ከእርሱ ጋር ጊዜ ዉሰድ።
    2/ አማን ወዳጅህ ቢያጠፋ መጀመሪያ በዉስጥ ብታወራዉ አይቀልም ነበር? በዉስጥ አዉርተኸዉ እምቢ(አልሰማ) ቢልህ ባደባባይ ብታወጣዉም ጥፋት አይደለም። እግዚአብሔር የእያንዳንዳችን ሀጢአት ቢገልጥ ማንም ለማይክሮ ሰከንድ በፊቱ አንቆምም። ሀጢአታችን ቢቆጥር ሁላችንም ጠፍተናል። ወንድሞቼ ፕሊስ አንከሳስ አንፈራረድ እዉነተኛ ፈራጅ ዳኛ እግዚአብሔር ነዉ።

  • @user-oz5zu3vx2k
    @user-oz5zu3vx2k Před 25 dny +5

    ይህ አማንና አቤል የተባሉት በርግጥ በመንፈሳዊ ጀንጥለ ራሳቸውን የከለሉ ርኩስ መንፈስ የተጠነወታቻው በላጌዎች ነቸው ስመጻደቁ ደግሞ የእግዚአብሔር መንግሥት ቁልፍ በእናርሱ እጅ ያለ ያስመስላሉ

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 25 dny

    አማን ሻሎም እና አቡና አንደኛ ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 25 dny +1

    አማን በእርግጥ አንተ እግዚአብሔር ታውቃለህ በእየሱስ ስም መጀመሪያ እራስህን አድን ፤ በጣም ያስጠላብሐል።

  • @freelifewithjesus5659
    @freelifewithjesus5659 Před 24 dny +2

    እንደዚህ አይነት ሆነ እንዴ የክርስቲያን ግሳፄ !? በወንድሞች እርስ በርስ የማላገጥና የማንቋሸሽ ንግግር !? ይህ ነው እንዴ
    :-" ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።"
    (ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1)
    በየውሃት መንፈስ አቅኑት እያለን ቅናት ነው ማቅናት የያዝነው
    !????????????????????????????????🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    ኸረ የሁሉ ሰው እኮ ዋጋው ጌታው ጋር ነው ያለው ።የሆናችሁትን ሁሉ የሆናችሁት ለምንና ለማን እንደሆናችሁ ይታወቃል በሁዋላ!! የማይገለጥ የተሰወረ የማይታይ የተሸፈነ ምንም ስለማይኖር። ግንበጣም ያሳፍራል ሚዲያው ለናንተ መዋቀሻና መላገጫ መጨቃጨቂያ በመሆኑ። እስኪ ፀልዩ አንብቡ ተከተቱ ተደበቁ ተሞሉ ትንሽ ጥፉ ተረሱ ጊዜ ውሰዱ እንደገና ተቀበሉ በጣምም አብዝታቹ መንፈስን ስሙ በቃ እንዲህ ስትሆኑ ብቻ ነው መፍትሄ የሚኖራቹ ሚዲያ ሰለቸ በናንተ ርዕስ ።

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Před 26 dny +11

    ኸረ የእግዚአብሔርን ሥም አናሰድብ ለምን እንደ ወንድምህ በውስጥ አትመክረውም አትገስፀውም ወንድምህን ታተርፈዋለህ social median ለወንጌል እንጠቀምበት

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Před 25 dny +2

      ሌባን በውስጥ ምከረው ማለት ምን ማለት ነው በአደባባይ በእየሱስ ስም ለሚያጭበረብሩ ጠበቃ ምትቆሙ ያው ናቹ

    • @geneneteklu4348
      @geneneteklu4348 Před 25 dny

      ሌባውን ሌባ ይባላል ወንድሜ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před 26 dny +1

    እውነት ነው ❤❤❤❤😅😅 ጆስዬ ማ አበዛህ ብር ፈልገው ነው ደም ተጠቶ ነው ጆስዬ 😂😂

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 25 dny +1

    ጆሲ ስህተት ቢሆንም አማን ከጆሲ የባሰ ነው

  • @vig737
    @vig737 Před 26 dny +1

    ተባረክ አማኒ

  • @tesfayewendu7571
    @tesfayewendu7571 Před 25 dny

    አማን ብዙ ጊዜ ይህ ሠው መንፈስ ቅዱስ እንዲ አለኝ በማለት ብቻ አርሱ ብቻ ሳይሆን ብዙዎቹ እግዘብሔርን እንዲ ብሎኛል የሚሉት ነገር ግን ፈጣሪ በስጋ ባይጠይቃቸው በነፍስ የሚጠየቁ አይመስላቸውም?

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 26 dny +8

    አማን በርታ

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 Před 25 dny +1

    When I commented on his yesterday post on Facebook his guard like picture. I told him to change his name to “ወንድም" instead of prophet. He unfollowed me😂😂😂 I know he doesn’t want to hear the truth.

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Před 26 dny +1

    ❤❤

  • @Gracemountain7
    @Gracemountain7 Před 25 dny +2

    Sewiyew minim yarg gn yezin wetete silak cherishe mesimat alichalikum siyasitela🫤 cherisachu semitachu yecometachu gn😂

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 25 dny +2

    አማን እወራርህ ሁለት የመንደር ሴቶች የሚያወሩት ወሬ ይመስላል ተረጋጋ ግድ ላይ አውራው

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 25 dny

    የሚገርም ነው እንዴት እንደመጣና ለምን እንደመጣ ያለወቀ ስለሆነ ይመለስ

  • @birtukanwendemagegne4935

    Tebark amaney yewongel Sera yeketelal tsegawun yabezalk

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Před 25 dny +1

    ንግግር ይህም መልክህም ያስጠላኛል ገጣባ ወላሞ

  • @elsabetayalew6403
    @elsabetayalew6403 Před 25 dny +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-ir1so2ql2s
    @user-ir1so2ql2s Před 24 dny

    🙌

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 Před 26 dny

    ❤❤tebareke

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Před 25 dny

    Aman Shalom በማላውቀው ላይ ስታወራ ስለማልውቅ ሰምቼ ዝም እላለሁ ይሁንና ስለማታውቃቸው ሰዎች ግን ባታወራ ጥሩ ነው (I know About Kenneth Copeland, but what do you know? Do you have the whole package of his teaching principles?) so በዚህ ጉዳይ እውቀትህ ሙሉ አይደለም

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Před 25 dny

    Sewe Enebawe sifes Aberie Yalalekesekut sewe Binore Jossi newe Ene ekelie abereweng komu sile Azeneku ..Spiritu aletemechengen Tebarek Amane

  • @tesfishwaka5196
    @tesfishwaka5196 Před 20 dny

    ሁለቱንም ሳይሆኑ መኖር ይቻላል ለምን ማላከክ አስፈለገ

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 Před 25 dny

    Aman selamih yibza
    Yantenina yeAbelan dimtsi semiche betam des bilongal
    Tebarekulign

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 26 dny

    ትክክል ❤

  • @gezahegntelila9254
    @gezahegntelila9254 Před 26 dny

    Bertulgn wedmalem. Yehulgize nafkote neber yetemeleselgn. Gena yitsedalu. Amanisha anbesa!!!

  • @gghhhbbnnn1223
    @gghhhbbnnn1223 Před 25 dny +1

    አሁን ያንተ መገልፈጥ ምንድነው? ሁሉም ሰው እያወቀ ነው ነብያት ነን የሚሉት ጋር እየሄደ አተርፍ- ባይ- አጉዳይ የሚሆነው:: በዚህ ዘመን ነብይ ነን ባዬች ጋር መሄድ ገንዘብ ብቻ አይደለም እይወትን ሊያሳጣ ይችላል:: እኔ ምን እንደሆኑ ባላውቅም ሀሰተኛ ነብያ ናቸው እየተባለ ረግጠው የሄዱትም ሰዎች ጥፋተኛ ናቸው:: ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ ..

  • @user-qv7tf4ws4j
    @user-qv7tf4ws4j Před 25 dny +2

    የምትለው እውነት ይሁን አይሁን ባናውቅም
    በውስጥ መነጋገር አትችሉም ❓❓❓

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 23 dny

      ለምን ሊነግድበት የቲኬቶክ ጊፍት ሊለቅምበት ነው አማን የስጋ ስራ እንጂ በመንፈስና በጭዎነት ለማቅናት ለመገሰፅ አደለም

  • @elsabetayalew6403
    @elsabetayalew6403 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qz4it3lo8j
    @user-qz4it3lo8j Před 25 dny

    ሀሰተኛ ነቢያት ወንበዴዎች ናቸዉ የሀገሬ ልጆች አትሸወዱ

  • @user-gk1oi4od2p
    @user-gk1oi4od2p Před 26 dny +1

    😂😂😂😂 ድምፁን ግን እንዴት ኮፒ አደረክ ሰውየውን ዉጠካል እንዴ አማን፣ሰውየው በ ወንጌል ምክኒያት ብዙ መከራ ደርሶብኝ ሲል ግራ ገባኝ ሰብኮ አያውቅም ሲያላግጥ እና ሲያጭበረብር ነው ማውቀው

  • @shalomTube-dy5bv
    @shalomTube-dy5bv Před 19 dny

    ❤Blessed ❤ Aman ❤❤

  • @SebleEyo
    @SebleEyo Před 25 dny +3

    ያንተን ጉድስ ተሸፍኖ ታለፈ። አንተ ማን ነህ ራስህ? ትላንት ያንተ ጉድ ለይ በለቅሶ አሳለፍክ፡ ዛሬ መገልፈጥ ጀመርክ።