ዘማሪ ዳጊ ለአማንና ለአቡና መልዕክት አስተላለፈ | faithline | aman shalom | dagi tilahun | abel abuna | ተናገር እዉነቱን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 421

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Před 25 dny +54

    ወንድም ዳጊ የምር እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ አረ ፊትህን ማየት እራሱ ከበደኝ በቃ ቢያንስ የእየሱስን ስም አትጥሩ 😢😢

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 25 dny

      ለምን?አማንን ለምን አትመክሪውም ደና ጸጥ ያለውን በነገር የቀሰቀሰው እሱ ነው ለምን እሱን እንደዚህ ብለሽ አትመክሪውም ትልቁ ችግር አማንጋ ነው ያለው ቢገባሽ

    • @GuroDiki1969
      @GuroDiki1969 Před 24 dny

      አማን ማን ነው?

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před 24 dny

      @@sntenehtensay619 እውነት ለመናገር እኔ አማንን ብዙም አላውቀውም እንዲው በየሶሻል ሚዲያው ሲያናፍሱ አያለው ዳጊ ግን በጣም የምወደው የማከብረው ዘማሪ ነው ለእሱ ካለኝ አክብሮት የሳ እንደዚህ ለእሱ የማይመጥነው ስፍራ ላይ ሲገኝ የምር አሳዘነኝ ትዝ ይለኛል የሰንበት ትምህት ስንማር አንደኛ ወጥቼ የእሱን መዝሙር ነበር የተሸለምኩት በጣም የማከብረው ሰው ነው አሁን ምን ልማር

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 Před 23 dny

      ​@@sntenehtensay619😅😅😅

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir Před 23 dny

      😢😢😢😢

  • @yoseftanga6332
    @yoseftanga6332 Před 25 dny +74

    Lili ጥላሁን ለዓለም ጥላሁን የት ናችሁ wondemachu iyabed new

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před 25 dny +4

      Ensum ande nachwe byhonuma erfe ylu nber zemari sdkem tsadabi nwe ehtwechum wendemum hulum ande nachwe

    • @melkam819
      @melkam819 Před 25 dny

      @@yoseftanga6332ውድ በጌታ የተከበሩ ቤተሰብ በፍፁም አትንኩ አንዱ ባጠፋው አደራ🙏

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Před 25 dny +1

      Alu

    • @Senait-Senait
      @Senait-Senait Před 25 dny +1

      @@user-solomonzl6fq3zc2razmari sedekim baltetena tesadabi yehonal berget . This man is disgrace to his family for sure. I will never listen none of their songs any more. Yemote heywot segelet

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 25 dny +1

      Kalkidan tilahun ehitu nech?

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 Před 25 dny +52

    ይሄ ከዘማሪ ወደ አዝማሪ የተቀየረ ጋጠወጥ ልጅን ተዉ የሚል ቤተሰብ ጠፋ ??

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 25 dny +1

      አንስ? ቆይ ምነው አማንን መናገር አቀታችሁ?ለምን አርፎ እንዲቀመጥ አትመክረውም ምነው ለአንድ ወገን አጨብጫቢ ሆንክ ነውረኛ

    • @Lisalove.-yz9xl
      @Lisalove.-yz9xl Před 22 dny +1

      ይህ ምን ልጅ ነው ሞገሱ የተገፈፈበት ሽማግሌ

    • @DawitAsmerom12
      @DawitAsmerom12 Před 21 dnem

      ​@@sntenehtensay619ኣንተ እውነትን ሳይሆን ገንዘብን ፈላጊ የነብያት ባይ ጠንቋዮች ተከታይ ስለሆንክ ማመጽን እንጂ እውነትን ኣትናገርም

  • @teshalebiku1267
    @teshalebiku1267 Před 25 dny +31

    ዳጊ እባክህን ወንድሜ ሆይ የምትናገረው ሁሉ አይመጥንህም ውጣ !!!????? ከንቱ ፍሬ ብስ ብሽሽቅ የሕፃናት ጨወታ በቃ ??? ንስሃ ግባ እንዳውም ጌታን ተቀበል !!!

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 Před 25 dny +66

    ዳጊ ምሳሌያችን አድርገን አደግን ዛሬ ግን ልጆቻችን አንተን እንዳያዩ በተቻለ መጠን ጥንቃቄ እያደረግን ነው ያሳዝናል

    • @genetanshebo2354
      @genetanshebo2354 Před 25 dny +3

      1000% right I think he lost his mind. Shame on him.

    • @zm645
      @zm645 Před 25 dny

      Minew enesu sitechu zimalachu

    • @amsaletilahun9613
      @amsaletilahun9613 Před 23 dny

      አትይው እነሱም አይዩት ዳጊ ብዙ ተቀባይ አለው ወይ እኩል መገሰጽ ወይ መምከር ነው ወይ ከሁለቱም አለመሆን ነው እንጂ የዳጊ ሲሆን ማባባስ የእናንተ ወገን ሲሆን ግን ጽድቅ አይከብድም ?

    • @DawitAsmerom12
      @DawitAsmerom12 Před 21 dnem

      ​@@amsaletilahun9613እናተ ግን የምር ክርስቲያኖች ናችሁ? ኣስመሳይ ሁላ በናተ ምክኒያት ነው ዛሬ ዳጊ እንደዚ የኣይምሮ ዘገምተኛ ሆኖ የቀረው። ይልቁኑ ምከሩት እነ ኣማን በጣም ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ።

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 25 dny +28

    እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 Před 25 dny +20

    ወይኔ አሁን የተረዳሁት የወንጌል እውቀት እንደሌለህ ነው ምክኒያቱም እንደዚህ ለነገር ጊዜ ያገኘኸው ከጌታ ጋር የምታጠፋውጊዜ አልቆብህ ነው መዝሙር መቀበል አቅቶህ ነው ጌታ በዚህ የሚከብር ይመስልሀል እራስህን እያቀለልክ ነው ወደራስህ ተመለስ ወንድሜ ጊዜህን ለጌታ ተጠቀምበት ጊዜው አጭር ነው ።

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před 25 dny +10

    ነፍስ ይማር ! እንዳንተ ያለ ፕሮፌሽናል ሀሜተኛ አልተገኘም እግዚኦ 😢

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 25 dny +11

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አደራህን መጨረሻይን አሳምርልኝ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 25 dny +8

    ነገረኛ የመንደር ሴት ይመስል እየመጣህ አትነዛነዝ :: በእዉነት የዘመርከዉ ጌታን አዉቀህ ሳይሆን ዝም ብለህ ስለሆነ እንደገና ወንጌልን ተማሪ :: የቂም መንፈስ እየተጫወተብህ ነዉ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 24 dny +6

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወንድሞች ከሳሽ የተመታ ይሁን

  • @yihuntadeseministries4962

    ይህን ዘመን ሁሉ በእንደዚህ አይነት መልክ እያለ ነው ያገለገለከው

  • @Beemenet
    @Beemenet Před 25 dny +13

    ደግሾ ጥሩ እየሄድክ ነው የባልቴቶች ወሬ ለመሆን ትንሽ የጎደለክ ሲንና ቡና እጣን እንጂ ሌላውን አሟልተካል አይዞክ ጥርትክን አይቶ የጎደለውን ይጨምርልሃል 😅

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 Před 25 dny +13

    ከፍተኛ የበታችነት ስሜት አለብህ ዳግም አርጅተሀል እኮ አታፍርም

  • @monaalemayhu621
    @monaalemayhu621 Před 25 dny +4

    እኔ የተረዳሁት ዳጊ ከባድ ቅናት አለበት በአማን እግዛብሄር ይርዳው ፀሎት አድርግለት ቤተሰቦቹ በእየሱስ ስም ጌታ ያንሳህ

  • @aynalemwolde2607
    @aynalemwolde2607 Před 25 dny +7

    ጌታ ሆይ መጨረሻይን አሳምርልኝ

  • @mimbele3175
    @mimbele3175 Před 25 dny +9

    It reminds me of ‘የሆነ የስፈር ዱርዬ ወሬ' I feel sorry for his immediate Family!

  • @eskedarabebe8937
    @eskedarabebe8937 Před 25 dny +6

    ምነው ወንድሜ ዳጊ እንዲህ ከመስመር የወጣህ ሰው ሆንክ ለዓመታት በነዛ ድንቅ ዝማሪዎችህ ስንባረክ እንዳልነበረ እንዲህ ዝቅ ያልክብን ለምን ይሆን ወንድምዬ????😭😭😭😭 እረ የሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ማራናታ ብለህ በሚያምረው ድምጽህ ዘምርልን ከዚህ ውጣ።። ሊሊዬ እና ዶ/ር ለዓለም ወንድማችሁ የቤተሰብ ክትትል የሚያስፈልገው አይመስላችሁም??? እስቲ ሰብሰብ በሉና ከዳጊ ጋር ጊዜ ውሰዱ በፀሎትና በምክር የማይስተካከል ነገር የለም።። ተባረኩ።።

  • @yitatikuMinyilu
    @yitatikuMinyilu Před 24 dny +2

    በእውነት በዚህ በረከሰ አፍህ ስትዘምር አታፍርም የደረጀን ከበደ መዝሙር ጉድፉን አታውጣ የባልጀራህን ትተህ የራስህን የሚለውን ደጋግመህ ስማ እድሜ ለአማንና ለአቡና ዩቲዩበር አርገውሀል ግን ቡና እና እጣን ይቀርሀል አፍህን አታግማው ውሀ ጠጣ ምነው እንደዚህ አስጠላህ ቃሉን ካላውክ ቁጭ በል ወንጌል እነሱ አይደሉም ኢየሱስ ነው ዘይት ሻጭ ካናደደህ ታዲይ ሽያጩን አጅበህ ትዘምር አልነበረም ተው የአንተን ማን አየ ግን እሁድ ሄደህ ቆመህ ትዘምር ይሆናል እባካችሁ እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች ሰብስክራቡን እያነሳችሁ ውጡ አይምሮን ከሚይቆሽሹ ሰዎች

  • @senaitasfaw9528
    @senaitasfaw9528 Před 25 dny +8

    በእውነት አንተስ ምንዓይነት ልብ ነው ያለህ?በጣም የሚያሳፍር ባልሰማኧው መጠን ለማይረባ አእምሮ ታልፈህ የተሰጠህ ተመለስ የፃድቅ አይኖች ወደራሱ ናቸው በእውነት እንዳተ የባለገ የለም

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 25 dny +11

    ዳጊሻ መስቀል ሚዲያ ጨርቅሽን አስጥሎ ለያጨልልሽ ነው😩😩😩 ይቻማህ ይላል ማኛው እሱን ይዘዝብህ😱

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 23 dny +3

    ይህ ሰው ምከሩት እነዚ ልጃች ስለሚበልጡት ቅናት እዳያሳብደው ድሮም አገል የዘመረወንም መዝሙር ለባለቤቱ ይመልስ

  • @EftA124
    @EftA124 Před 25 dny +5

    አማንዬ አንተ ትሰማናለህ በጌታ በእየሱስ በሞተልን እለምንሀለሁ መልስ እዳትሰጠው‼️‼️‼️🙏

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 Před 22 dny

      እረ አማን መልስ አይስጠውም በምንም እንደማይመጥነው ግብቶታል

  • @user-dc2zr2xj8r
    @user-dc2zr2xj8r Před 25 dny +10

    ኧረ አርጅተሀልኮ ይደብራል ከልጆችህ ጋር ስትጣላ በትምህርትም ይቦንስሀል አማንኮ የልጅ አዋቂ ነው ቅናትህ

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Před 25 dny +11

    የወሬ መንፈስ ጌታ ይገስፅው ፣ወንጌል መነገጃ ሆነ ፣ትቢት ጣራ ነካ ፣ክነዚህ ተለዬ ።

  • @genetabebe1261
    @genetabebe1261 Před 25 dny +12

    የውሸቱን እየዘመረ ኖሮ እራሱን ገለጠ :: የፈታሃቸው ሚስቶችህ አሁን ችግራቸው ገባን:: ጌታ ይገስፅህ::

    • @jerrydawit2457
      @jerrydawit2457 Před 25 dny +1

      Mezmure eygza kezemre sewu kezhi belay aytbkem eko

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 25 dny +10

    አረ ባክህ🤭🤭 እንዳንተ ባለ 3 ሚሰሰቶች የሚጠቀሙት ነው ወጣት ነኝ አያስፈልገኝም አለህ እኮ ወይ ውርደትህ በዛ ዘንድሮ🙃🙃

  • @SagePro1
    @SagePro1 Před 25 dny +7

    አንተ በየቦታው የወለድከውን ልጆች አሳድጋቸው

  • @-everythingames
    @-everythingames Před 25 dny +12

    የወንጌል መሠናክል ወየዉ ላንተ የጌታ እጅ የመጣብህ እንደሆነ

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 25 dny

      አረ አስተውል አማንን ለምን አትመክሩትም??? ለምን አይተውም ጮሆ የሚያስጮህ እኮ አማን ሻሎም ነው ቢቻል እረፍ በሉት

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před 25 dny +3

    ኮሜንት ብታነብ ፈፅሞ ቲክቶክ አትገባም ነበረ። አባክህ ይቅርብህ ጌታ በዚህ አይከብርምደ😮

  • @mizomido-kz1xi
    @mizomido-kz1xi Před 25 dny +11

    ዳጊ ግን ጭር ስል አልወድም ነገር ነህ ምን አለ ብታርፍ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 25 dny +1

      🤣🤣🤣🤣🤣በተለይ አፉ አካባቢ🤷🏽‍♀️

  • @greeneggs7558
    @greeneggs7558 Před 25 dny +3

    ምን አይነት ሳይኮ ነኽ ዳጊ ጌታን አታውቅም ግን ሀኪም ጋ ብትለሄድ ይጠቅምሀል በጣም ቀለሀል አንተ በሱ እድሜ አምስት ሚስት ፈተሀል

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 25 dny +6

    ለቃቃሚ ሄደህ ምትለቃቅምበት ሀሰተኛ ነብያት ለምን ተነካ ብለህ ነው ምትለፈልፈው

  • @DestayeGetaneh
    @DestayeGetaneh Před 24 dny +4

    ሰይጣንን በልጠህው ቁጭ አልክ ሰይጣን ምን ይስራ አንተ ይህህን ያህል ወንድሞችህን ነክሰህ ከያዝክ 😢

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 Před 24 dny +3

    አባባ ዳጊ አስጠላኧቸዉ ብለህ ልጆቹን ወደ ክብር ሰቀልካቸዉ አጃቢህም ልኩን ሲያገኝ ጥሎህ ጠፋ

  • @gedimann7
    @gedimann7 Před 24 dny +4

    ዳጊ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ🙏
    ✍️ጊዲ(ቡቼ)
    ከወንድሙ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 25 dny +9

    አማን አርቶዶክስ ወገኖችን ሲያንጓጥጥ ሰምቼው አላውቅም ወዮ ቁጭ ብሎ ይበጠረቃል

  • @tesfahunbadebo5682
    @tesfahunbadebo5682 Před 24 dny +2

    አራ በእግዚአብሔር ይህ ሰዉዬ ስያሳዝናኝ ወንድሜ አገልጋይ ከሆንክ ወንጌልን አገልግል ያላህባትን ቦታ ፋትሽ እራስህን ዞር ብላህ እይ ወዴት እዬሄድኩ ናኝ በል እና እካሌ እያልክ ወሬ ብቻ አተዉራ እናሱ ሥራ ላይ ናቸዉ ከእናሱ ቁጭ ብላህ ብትማር ይሻልህ ናባራ በጣም በትዕብት ዉስጥ እንዳሆንክ ይሳማኛል ትዕብት ዳግሞ ወዴ ዉድቃት ናዉ ያምማራዉ ጌታ ይርዳህ ::

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Před 23 dny +3

    ለካ ሰው መልኩ የሚያምረው የአፉ ስፋት የማይታየው ጌታ ሞገስ ሲሆነው ነው በርግጥ የጌታ ፍጡር ሁሉ ውብ ነው ጉማሬም ቢሆን ።

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 22 dny +2

    ሹገር ዳዲ ልጆቹን ተዋቸው ወንጌል ይስሩበት

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 25 dny +22

    በየሱስ ስም ጌታ የሱስ ምህረት ያድርግልህ የቃኤል መንፈስ

  • @getac2259
    @getac2259 Před 23 dny +4

    አረ ይህ ሰው የሚመክረው ጠፋ አረ ባክህ ወደ ጌታ ተመለስ ምን አይነት የበቀል ስራ ነው

  • @haregb1320
    @haregb1320 Před 25 dny +8

    Mercy on you brother !! Repent and serve the Lord !

  • @user-oc6ex9mw3d
    @user-oc6ex9mw3d Před 25 dny +4

    ሊሊየ ምንም እንኳን የሁላችን ወንድም ቢሆን ላንቺ ቅርብ ስለሆነ ለጌታ ሲል ነገሩ ቢተወው መልካም ነበር ግን ብርቱ ፀሎት ያስፈልገዋል ምን አለበት ከአውታሩ ቢማር ጌታ ይርዳው

  • @tsehayterefe5406
    @tsehayterefe5406 Před 25 dny +2

    ውሬ ነው ሲሪየስ ቢዝነሱ? የቲክቶክ እድሜህ ይጠር

  • @meserethaile291
    @meserethaile291 Před 25 dny +36

    አረ በከበረው በሞተልን አረ በጌታ ቆይ አንተ በእድሜ እንካን ትበልጥ የልም ቤተስብ ባኖርህ ጥሩ ጎረቤት የሰፍር ልጅ ወይም ጋደኛ የሚመክር የለህም ምን ሆነህ ነው እረ በጌታ !!

    • @loveyou7562
      @loveyou7562 Před 25 dny +1

      ሰው እግዚአብሔርን ከተወ ሁሉአንምሰለሚቸው ማንንም የሚሰማበትጆሮም የሚያስቸውልበትአይንም የለውም እሱን አለመስማት ምርጫዬከሆነ አመታቶችአለፉ ኮሜን ለማንበብነውየገባሁት

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před 25 dny

      Er lili tlahunene yayachu 😢😢😢menwe yhan wendemwan btyzelene​@@loveyou7562

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 25 dny

      የበለጠው ነገሩር እያቀጣጠለው ያለው አማን ነው!!!! ለምን ተው አትሉትም እሱን አጨብጫቢዎች

    • @gonfstsehay5797
      @gonfstsehay5797 Před 25 dny

      ​@@loveyou7562እኔም

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 25 dny +1

      ​@@sntenehtensay619
      Hypocrite Disgusting Human-Being 🤷🏽‍♀️

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před 22 dny +1

    ዘማሪ ዳጊ በመዝሙሮችህ እንዳልተጽናናን እና እንዳልተባረክን : አሁን አዚህ ደረጃ ወርደህ ስናይህ እናዝናለን። እኔ በበኩሌ በጣም ከልብ አዝናለው።

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 Před 25 dny +5

    በስማም ምረት ይላክልህ የወንድምህን ገመና ሸፍን ትልቅ እንደመሆንህ መጠንማለቴ ነው ፈጣሪ ይድረስልህ።

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Před 25 dny +12

    በናታችሁ ፀበል ውሰዱት ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @yitatikuMinyilu
    @yitatikuMinyilu Před 24 dny +3

    እባክህ ስለ እነሱ ማውራት አይደክምህም ውጣና ስራ ተዘፍዝፈህ ስታማ አትደር ተሳስተህ ዘምር ለነገሩ ስትዘምር ብሰማህ የዘገንነኛል ወዴት ወዴት ነው ተመለሱ የዩቲዩብ ገቢ በዚህ አይሁን የቀደሙትን ክርስቲያኖችን ለወንጌል የከፈሉትን አስቡ በአፋችሁ የእግዚአብሔር ስም አትጥሩ አትሸቃቅጡ ዳግማዊ እግዘመአብሔር ጠበቃ አይፈልግም ንስሀ አስገቢም አይደለህም ልምከረውም ካልክ በውስጥ እድሜ ለነሱ ዩቲዩበር ሆንክ የገቢ ምንጭ ሆነውሀል ከነሱ ውጪ የምታወራው ስለሌለህ ተሳሳትና ምንም መልስ ባይሰጡን ሀሜትህ ያቆማል የገቢህ ምንጭህ ይደርቃል እባክህ እለምንሀለሁ ጌ።ታን ተቀበል የእግዚአብሔርን ቃል ተማር

  • @girma9892
    @girma9892 Před 25 dny +3

    አሁን አንተ የለዓለም ወንድም ነህ።By the way ከለዓለም ጋር ካቴድራልም ቅዱስ ዮሴፍም አብረን ተምረናል።በትህትናው እና በፍቅሩ ብቻ ሳይናገር ወንጌልን የሚሰብክ ግሩም ጭንቅላት ያለው ወንድሜ ነው።

  • @bibie1096
    @bibie1096 Před 25 dny +11

    It seems like you're feeling overwhelmed with your current content. Your video seems more suitable for preschoolers rather than adults like us. Perhaps consider focusing your efforts in a direction that aligns better with your audience and your goals. Remember, true fulfillment comes from within; your smile should reflect genuine happiness. Take some time for personal reflection and prayer. Building a strong foundation in your faith and wisdom will guide you in making meaningful content that resonates with your viewers. Use your life experience to teach and inspire others. There's no rush to gain acceptance in expence of others; prioritize your personal growth and spiritual journey.

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 Před 25 dny +6

    I think ይሄሉ መፍጨርጨር ለምን የኔ ጉድ ወጣ ብለህ ነው አይደል ? ጌታ ይቅር ይበልህ. የዘማሪ ቤተሰቦችህ ማፈሪያ ነህ!

  • @abebakebede1186
    @abebakebede1186 Před 25 dny +8

    ከዚህ በህዋላ እንዴት ይሆን መዝሙርህን የምንሰማው? አይታወቅህም እንዴ ምን ያህል እየወረድክ እንደሆነ?

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Před 22 dny +3

    ዳጊ እረ ጌታን እየደፈርክ ነው ምነው እንደቤተሰቦችህ ብትከተት ሁሌ አሉባልታ አይጠቅምህም
    አስተዋይ ዝም ይበል ይላል ቃሉ

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Před 25 dny +13

    ዳጊ ጭልጥ ብለኸ ወደ አለም ተመለሽ አይደል ይመችሽ

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 25 dny +1

      አረ? ገዳይ አማንን ለምን አትመክረውም ጸጥ ያለውን የቀሰቀሰው አማን ምነው እሱን አትመክሩትም ዳጊ እውነቱን ነው ቢገባህ

  • @hssana8939
    @hssana8939 Před 25 dny +12

    ሞት ይሻላል አንድ ሰው አንተን ደግፎ ጥሩ ኮመት አልፃፈም ወ/ሮ ዳናዊት

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Před 25 dny +2

      ሞት አይሻልም ህይወት ይሻላል
      ደግሞም "አቶ ዳግማዊ / ዳጊ"

    • @hssana8939
      @hssana8939 Před 25 dny +3

      @@eyesusgetanewmezmurchannel እኔ ወ/ሮ መሆኗን ነዉ እማቀው ሁሌ ነገር ስትለቃቅም የማያት ዛሬ ደሞ ነጠላ ይዛ ስትቋጭ ነዉ ያየኅት ቡና ብቻ ነዉ የቀራት ወ /ሮ ዳናዊት

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Před 25 dny +1

      @@hssana8939 ere wend new set ayedelem yikereta

    • @betheltamiru9196
      @betheltamiru9196 Před 24 dny

      He is such a disgrace and far too low 😠😠

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 Před 25 dny +4

    ለካ መዘመርና መኖር እዲህ እደሚለያይ ባንተ ነው በደንብ እደሚያስጠላ ያየነው ዳጊ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    የራስህን ቆሻሻና ነውር ለመደበቅ ይሄ ሁሉ መንገድ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 24 dny +2

    አያልቅበት ደግሞ በሌላ ርእስ መጣክ ጌታ ይድረስልክ😢

  • @tigisttesfaye6049
    @tigisttesfaye6049 Před 25 dny +5

    ኸረ በፈጠራቹ እግዚአብሔርን ፍሩ አታሰድቡን አነተም አቡናም አማንም አንድ ናቹ

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 25 dny +3

    ቅናት በእውነት የበለጠ ያሳብድሃል
    አማን ሻሎም ብሩህ ተስፋ አለው። ለቆሻሻዎ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ የለውም. አማን እና አቡነ ለእግዚአብሔር መንግስት በመስራት ላይ ናቸው። ከሐሰት ዘይት ጌታ ይፈውስህ.

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 24 dny +2

    ይሄ መልእክት ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ይድረስ ምናልባት በጌታ ከሆንክ እንዲህ አይነት ሰይጣን መልኩን ቀይሮ አየሩን ይዞ የሰውን ሕሊናና ልብ በሚያውክ መልእክት ባለማቅረብ ክፉውን በመፀየፍ እግዚአብሔርን አስደስት በብዙ ይባርክሃል ነገር ግን በዚህ የሚገኝ ገንዘብ እነግርሃለሁ እርግማን ነው በፅድቅ ስራ በሃሳብም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በየሱስም አድርጉት ይላል ቃሉ::

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 Před 25 dny +6

    Amaneyen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senuta406
    @senuta406 Před 24 dny +2

    leka Mezmur ena Hiwot betam yeleyayal ....!gin asbehbet New endeh serafeteh kochi Beleh ..hamet wera ..beye Eyesus Sem ...Gata yerdah !!!

  • @lamesginkassa8353
    @lamesginkassa8353 Před 25 dny +7

    ዳጊ በጣም በጣም ባለጌ ሰው ነህ ባለጌ ያሳደገህ መረን

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 25 dny +5

    Oh my God, what on earth is going on ? Families of Christ. Is this guy really normal? What the heck is his problem? Sounds horrible 😕

  • @samuelsemere5214
    @samuelsemere5214 Před 23 dny +2

    ውይ ዳጊ በጣም ታሳዝናለህ! ጸጋህን ጥለህ ዋና ይስድብ ዲክሽነሪ ሆንክ?!

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před 25 dny +4

    ወንድም ዳጊ ሞገስህ ተገፎዋል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ

  • @user-lo8pg7cg2l
    @user-lo8pg7cg2l Před 25 dny +2

    ዳጊ ! ከክርስቶስ የሚበልጥ ጻድቅ አለ? እርግጠኛ ነኝ የለም እንደምትለኝ። ታዲያ ጊዜህን በዚህ ታጠፋለህ? ንስሀ መግባት ሰውን በመክሰስ ለመኖር ነጻነት መቀበል ነው ? ቆም በል እንጂ ? ዳጊ! እኔ ድሮ ሀገር ቤት ሳለህ በርቀትም ቢሆን አውቅሃለሁ። በጌታ ቤት እንደ መቆየትህ ወንጌልን ብቻ አገልግል (ለወንጌ ግደሉኝ ስላልክ)። ተባረክ!

  • @destalegesse6986
    @destalegesse6986 Před 25 dny +3

    Please Dagi This Is Below Your Calling. when bible Talks About Jesus It Says When they Insult him He Has Never Opened His Mouth

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před 25 dny +5

    እድሜ ጠገቡ አዛውንት አገልግሎት የሚሰጠው ቢያጣ በአሉባልታ ተጠምዷል😂 ሲያልቅ አያምር አሉ 😂 ምነው ምርኩዝ በምትይዝበት እድሜህ የአሮጊቶች ተረት ማፈሪያ 😂😂

  • @beshewagurmu2200
    @beshewagurmu2200 Před 24 dny +1

    ዳጊ አንድ ቁጥር ፃፍ ደሜ እንዲፀልይልህ የምቀኛ፣የክፋት፣የተንኮል የጥላቻ ፣የሴራ መንፈስ ከላይህ እንዲወገድ

  • @rahelamare301
    @rahelamare301 Před 24 dny +1

    ጌታ አነሱስ ሆይ ይቅርታ አድርግልን ለኔም ለወንድሞቼ እለምንካለዎ

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n Před 25 dny +3

    ጌታ ይርዳህ የኔ ወንድም

  • @user-uj1dk8tu9v
    @user-uj1dk8tu9v Před 25 dny +7

    ወንድሜ በሰላም ነው

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 Před 25 dny +5

    Amaneyyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 25 dny +3

    አንተ ዳጊ ቸልተኛ አይደለህም ወደዚህ አለም ያመጣህውን ልጅ ክደህ . ስለ ፍቺህ ከምናውቃቸው ከብዙ ሴቶች ጋር ያደረከውን ዝሙት እንድናስታውስህ ትፈልጋለህ እና ምንም አያስደንቅም ከአንዲት ሴት ጋር መቆየት አትችልም ለምንድነው ተበሳጨህ ምክንያቱም ሐሰተኛ ነቢያት ስለተጋለጡ? በህይወትዎ ውስጥ ለመስራት የተሻለ ነገር አለህ. ወደ ትምህርት ቤት ሂድ ምግባርን ተማር ፣ በእውነቱ እንደ ጨቅላ ሕፃናት ነው የምትሠራው።

  • @user-um9pr5kg6e
    @user-um9pr5kg6e Před 23 dny +2

    አንተ ምህረት ያድርግልህ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 24 dny +3

    Ayzon wendme alem tamehale
    Fewashu Geta yidereseleh

  • @Luna23official
    @Luna23official Před 25 dny +2

    ማነህ ያልከው የወንድሞች ከሳሽ ፀረ ወንጌል የወንድሞችን ህብረት ሊበትን የመጣ ሰይጣን ነው

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 Před 25 dny +2

    ሰው ከሰው የሚሻለው በኔ ቦታ ኢየሱስ ቢሆን ምን ይላል ብሎ የሚያስብ ነው

  • @Bluesky1977
    @Bluesky1977 Před 25 dny +3

    እነሱ ቦታ አይሰጡህም መልስ የማይሰጡህ በጣም ሰለምንቁህ ነው ይህ ቃል ትክክል አይደለም ግን የእውነት ንቀህዋል የራሰቸውን ስራ እየሰሩ ነው አንተ ግን ነጠላ እየቆጨህ ነው አሁንም

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 Před 25 dny +2

    Men aynet tinish sew neh? Anegagerh betam yewerede new tastelaleh!

  • @user-vz9sc3vd4p
    @user-vz9sc3vd4p Před 25 dny +2

    It's still the same topic, my God Ness 😢😢 Lord mercy on us 🙏

  • @tesfahunbadebo5682
    @tesfahunbadebo5682 Před 24 dny +2

    በጣም ያሳዝናል ዳጊ የምባል ሰዉዬ ስላ ሰዉ ብቻ ናዉ እንዴ የምያወራዉ አራ አገልጋይ ከሆንክ ጌታን አገልግል ወይስ ስላ ሰዉ ብቻ እያወራህ ሰዉ ኮሜንት ስጽፍ ከዩቱብ የምተገኛዉ ናገር አሌ ??? ኮሜንት የምንጽፍ ሰዎች እንድህ አይናት ወሬ ይዛዉ የምማጡ ሰዎችን ኮሜንት በናራገቻዉ መልካም ናዉ ብዬ አስባላሁ እንድህ አይናት ወሬ ቁጭ ብላዉ የምሳሙ ሰዎች በጣም ያሳዝናሉ ?? ይህ የመንፋሰዊ ህይወት ድርቃት ናዉ :: ዳጊ ወንድሜ እበክህን ስላ ወንጌል አዉራ ሰዉን ከመተቻት ሱስ ዉጣ ተባራክ ::

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 25 dny +1

    ወይ ዳጊዬ ስንት አይነት ጉድ አለህ ከእስክሪኑ ዎላ ጌታግን ማስተዎልን ይስጠን

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 Před 25 dny +3

    Amaneye enewedwalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demsewsemu5975
    @demsewsemu5975 Před 20 dny

    ወንድሜ ዳጊ እባክህ ተው ሁላችሁም ወንድሞቻችን ናችሁ እባካችሁ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ፀልዩ እባካችሁ። 😭😭😭😭😭 ጌታ ምስክሬ ነው እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት እባካችሁ ወንጌል ስበኩ። እንዴት እንዲህ መሆን ቻላችሁ ? ኢየሱስ ያስተማረን እኮ ፍቅር ነው አልፎ መውደድ ወንድሞቼ ተለመኑኝ አንድ ላይ ወንጌል ስትሰብኩ ማየት እናፍቃለሁ። እወዳችኋለሁ

  • @menenmengistu3334
    @menenmengistu3334 Před 25 dny +3

    ለሁሉም ፀልዩላቸው

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 Před 25 dny +3

    Egiziabher enide dagi kemewared yitebiken,,,,bile bile youtuber hoen kere
    yasazinal

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 24 dny +3

    ቅናት ይገልሀል ተው

  • @BiftuChala-v5s
    @BiftuChala-v5s Před 22 dny +1

    Balege nek yemir
    Ke isir mefetatu ena proposed madregu agebegebek aydel siyageba demo litichellil new ende minew ende tilik sew hun enji demo tebareku yilal ende

  • @fenan3708
    @fenan3708 Před 24 dny +1

    This picture isn’t Aman Shalom

  • @user-um9pr5kg6e
    @user-um9pr5kg6e Před 23 dny +2

    አታፍርም ተባረኩ ስትል

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 Před 25 dny +3

    እንዴ እረ ተው ተው ግን ሁሉንም ሰው አስመረ ርክ እኮ አሁንስ አደገኛ ቦዘኔ ሆንክብን

  • @Grace-ks4yl
    @Grace-ks4yl Před 24 dny +3

    ቅናተኛ፡ ትቢተኛ፡ መፍታት አስቀናህ። የነ፡ አብን ፡ ስኬት፡ ሰላም ነሳህ!!!!
    " እድሜ ለናትህ፡ ያገባስ ይፈታል" አሉ....
    Have you ever heard about the word Narcissistic personality disorders????????????

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před 25 dny +2

    be zemena endante yewerede sew alayehume betame yasazenale

  • @betselotgetachew3250
    @betselotgetachew3250 Před 17 dny +1

    Maferia kuch bileh kentu ye arogitoch bualt taweraleh geta yasebih

  • @tensaewoldetensaye3383
    @tensaewoldetensaye3383 Před 24 dny +2

    ዳጊ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በተሰብ አሰዳቢ ነህ ስራ ፈት ነህ ደግ አደረገ ምን ይሁን ታዲያ እኛ አማንን እንወደዋለን የፈለገ ብታወራ ብትውል ደግ አደረገ አንተ ምን ስለሆንክ ነው እራስህን ከሀጥያት ነፃ አርገህ ሌላዉን የምትከስ እራስህ ያረከዉን ነው አሁን እያብራራህ ያለኸው