ከሙስሊም እህታችን ጋር የነበረኝ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2023

Komentáře • 111

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před 7 měsíci +30

    አማኒ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ: ልጅቷ ትህትናዋ ደስ ይላል እንዲሁም ለማወቅ ያላት ፍላጎትና የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች በጣም ጎበዝ ናት ጌታ እየሱስ በርሃኑን ያብራላት

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 Před 7 měsíci +14

    በጣም ደስ የማል ውይይት ነው
    ከስሜታዊና ከስድብ የፀዳ
    ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 7 měsíci +11

    አማኒ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ ልጅቱ እርጋታ ያላት ደስ የምትል ናት እግዚአብሔር ይርዳት 😍

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 7 měsíci +7

    ተባረክ አማኒ ፀጋ ይብዛልህ ደስ የሚል እርጋታ ያለበት ውይይት ተባረኪ እህታችን የቃሉ ብርሀን ይብራልሽ❤

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci

      Woyinee ichn lijtuwa betam wodadikuwat getan dasi yemitlo qin lij nach indet dasi inde alachig

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 3 měsíci

      Demo yeiyesusin sim sitara indet yebalata dasi indemili

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 6 měsíci +5

    ይቺ ልጅ ወደ ጌታ ባትመጣ ይገርመኛል።ቅን ነሽ ተባረኪ!!!

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před 7 měsíci +4

    አዊ ትእትናሽ ለማወቅ ያለሽ እዉቀት አንቺ እደኢትዬጲያው ጃደረባ ነሽ የጌታ ሰራዊት ነው የምትህሆኝው ስትጠይ ስትረጂ ባታቆሚ ያሰኛል አታዛዥም ተባረኪ ሻሎም❤❤❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 20 hodinami

    ሐዊ ጥረትሽን እጅግ አደንቀዋለው የተረፈውን አለመረዳት ግልፅ ያልሆነልሽን ያልገባሽን አመለሰልኝም የምትያቸውን ጥያቄዎች ሁሉ ይዘሽ ወደፈጣሪ ቅረቢ የሚያቅተውየለም ይመልስልሻል የኛአምላክ ግኡዝ አደለም

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 Před 6 měsíci +2

    የኔ ወንድም ይብዛልህ አማንዬ አይወሰድብህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንደኛ ነህ ተበረኩ❤❤❤❤❤

  • @Enoch210
    @Enoch210 Před 6 měsíci +3

    Your interpretation of the Bible is astounding; even among the so-called theology academics in Ethiopia, I have never seen a young person explain the Bible so clearly. You are the model young man for this generation. More Christians like you are what we need. May you receive the strength and protection of God. I would like to convey my sincere admiration for the debater too since I can't go without saying something. she is very genuine.

  • @abebebeyene7404
    @abebebeyene7404 Před 6 měsíci +1

    ምን አይነት መረዳት ነው ጌታ አባት ይባርካችሁ እህቴ አሁን እየተረዳሽው ካለው ይልቅ መንፈስ ቅዱስ እራሱ ይገለጥልሽ ልብሽ ደስ የሚል ነው ተባረኪ

  • @saratekle4858
    @saratekle4858 Před 7 měsíci +4

    ❤❤❤ you always give clear and full explanation . God bless you bro

  • @Ethioadis
    @Ethioadis Před 4 měsíci +1

    Stay blessed amanye. This is amazing and wonderful discussion.

  • @user-gi9qj1tf8f
    @user-gi9qj1tf8f Před 18 dny +1

    ምን አይነት ልጅ ናት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራልሽ

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @idid7773
    @idid7773 Před 7 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እርሷም ለመማር ያላት ቅንነት ደስ ይላል አኛም ተምረንበታል ተባረክ አማኒ

  • @DagimAbera-rk8il
    @DagimAbera-rk8il Před měsícem

    Amaniye siwedik ako. You made me love my religion more And more and more. I also get answer for my questions through this conversation

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw Před 6 měsíci

    .አማኔ በነገራችን ላይ ትምህርቶችህን እከታተላለሁና በጣም እየተጠቀምኩ ነው።በጣም አመሰግናለሁ ጌታ አምላክ ከዚህም በላይ እውቀትን ያብዛልህ

  • @user-gi9qj1tf8f
    @user-gi9qj1tf8f Před 18 dny +1

    አማን ትለያለህ ከዚህ በበለጠ ያብራልህ ❤❤❤❤❤

  • @brektiaraya9760
    @brektiaraya9760 Před 5 měsíci

    አማን ተባረክ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጌታ ይባርካችሁ

  • @tarekegnderese8498
    @tarekegnderese8498 Před 2 měsíci

    Excellent discussion God bless you both of you.

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 6 měsíci +1

    Wow, She’s amazing. Isn’t she? ❤ and thanks a bunch for your mind blowing discussion.

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 7 měsíci +3

    GOD bless you and your family 🙏 brother 🙏

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před 7 měsíci +4

    አማንዬ እሰልምናውም ላይ በርታ ጎበዝ ልጅ ❤❤❤❤

    • @sophiaabeba1458
      @sophiaabeba1458 Před 6 měsíci +1

      LOL መጀመርያ የራሰን ባወቀው
      ገደል ጫፍ የአለ ነው
      በመፀሀፍ አንብቦ ሳይሆን ደሰ አለኝ መሰለኝ በማለት ነው
      ሙሰሊሙን በማሸማቀቅ በግድ እመኑ
      ማለቱን በተወ
      ጌታና ነብይ ለይቶ ባወቀ

    • @sophiaabeba1458
      @sophiaabeba1458 Před 6 měsíci

      እህቴን። ሰለሰማሁ እንጅ ከሩም የገባሁት አያሰፈልግም

  • @user-bu4ly2cw4s
    @user-bu4ly2cw4s Před 2 měsíci

    የሚገርም ወይይት ተባረክ አማን ፀጋው ይብዛልክ❤❤

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 4 měsíci +1

    አምላክ አባት ልጅ ሆኖ ያዳነን ፈጣሪ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @meronhailu2020
    @meronhailu2020 Před 6 měsíci

    she is amazing❤ Amaniye be blessed❤❤❤

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 Před 6 měsíci

    እህታችን ይብዛልሽ በርቺ ጌታ እውነቱን ይግለጥልሽ❤❤❤

  • @Mirahtu
    @Mirahtu Před 7 měsíci +4

    ፀጋ ይብዛልህ አማን❤❤❤

  • @tarekegnderese8498
    @tarekegnderese8498 Před 2 měsíci

    Aman Shalom
    Getan yewongel jegina tebark!

  • @user-nw8lu4em2v
    @user-nw8lu4em2v Před 7 měsíci +1

    Kecelema.yawaxaxi.geta.tebarkiliny.aman❤

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před 7 měsíci

    አማን ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 7 měsíci +1

    አማንዬ ጌታ እስከመጨረሻው ፀጋውን በፅናት ይስጥህ🙏❤

  • @MenaweldeMena
    @MenaweldeMena Před 2 měsíci

    አማኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አሪፍ አረዳድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Před 6 měsíci +1

    አንዱም አለግባችሁ እንኳን ለኝ ውይ ፍጣሪ እናተ ክምተሉት ሁሉ ይፅዳ ነው

  • @user-lp7mj4qx6q
    @user-lp7mj4qx6q Před 7 měsíci +1

    Tsega yibzalik❤❤

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 7 měsíci +2

    ወድማችን ፀጋው ይብዛልክ❤❤

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865 Před 7 měsíci +3

    ክርሰቶሰ ዬመጣው ዬአባትን ፍቃድ ለመፈፀም ነው ነገር ግን በመለኮትነቱ ከአብ ጋር ዬሜተካከል ነው

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Před 7 měsíci +2

    ተባረክ አማንዬ❤❤

  • @tekleaddisuergetu9218
    @tekleaddisuergetu9218 Před 7 měsíci

    Good discussion

  • @eskindertilahun5098
    @eskindertilahun5098 Před 6 měsíci

    በጣም የተማርኩበት ጥያቄና መልስ ነበር እናመሰግናለን

  • @menyotteklehaimanot1840
    @menyotteklehaimanot1840 Před 7 měsíci +2

    May GBU ❤🎉🎉

  • @nebyat
    @nebyat Před 6 měsíci

    Bless you, brother ❤

    • @nebyat
      @nebyat Před 6 měsíci

      I'm not a prophet. That is my name 😂😂

  • @yade716
    @yade716 Před 7 měsíci

    የዘላለም ህይወትን ለመውረስ ቅርብ ናት። ጌታ ኢየሱስን በድንቅ እንድታገኘው እንጸልይላት።

  • @DawitBitew-sh6gb
    @DawitBitew-sh6gb Před 7 měsíci

    Amanye Eyesus menagerie yefelegw selerasu mengest enej sele yerusalem ayedelm /adicituw yerusalemen new menager yefelegw.
    Hawi Geta Eyesus ybareksh ye Egeziabeher kal Lemawo yialesh tested God bless you
    Amanye Geta Eyesus yebarkh

  • @AnwarashikAshik
    @AnwarashikAshik Před 3 měsíci

    Eyesus neby enji geta aydelem

  • @astermitiku-ic9bf
    @astermitiku-ic9bf Před 7 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ❤ አማኒ

  • @firehiwetgetahun986
    @firehiwetgetahun986 Před 7 měsíci +2

    ፀጋው ይብዛልህ ፀይልኝ ፍሬሕይወት

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 Před 7 měsíci +2

    ጸጋ ይብዛልህ!!!!

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před 6 měsíci

    ወንድሜ እውቀት አለህ ብዙ አንብበሀል ጥሩ ነው ተባረክ፣ ግን ትሁት ሁን ልጅቷ እኮ ካንተ የተሻለ ትእግስት አላት ቃል ማወቅ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን የምንሸከምበት ልብ ትእግስት ያስፈልጋል፣ ፊደል ብቻ ምንም ለውጥ የለውም መ/ቅዱስ ትሁት ነው አዳማጭ ነው ብዙዎቻችሁ ትእቢት ቢጤ ይታይባችኋል

    • @_trendsheger_trend2413
      @_trendsheger_trend2413 Před 6 měsíci

      የአማን አወራር ዘይቤው እንዲህ ነው ሰዎች ተናዶ ሚያወራ ነው ሚመስላቸው

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 4 měsíci

    አማን ወንጌላው ማትዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የአረቱ አባት ማን ነው ከቻልክ በኢሞ ወይ በቦተም አዉራኝ አመሰግናለው ❤❤❤

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f Před 2 měsíci

    አማኒ ትክክለኛ ሀይማኖት አለመኖር የሰፈራሃል ኢንጅ ኢንደ ኢስሊምና የሆነ ትክክል ሀይማኖት ብኖርህ ጥሩ ነበረ።

  • @FilimonBekele
    @FilimonBekele Před 7 měsíci +3

    Amani God bless , ፀጋ ይብዛልህ የልጅቷን ትህትና , መስተዋል Amazing , I hop በቅርቡ ይበራላታል

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 Před 6 měsíci

    Amanu tebreki ❤❤❤

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 Před 6 měsíci

    ምርጥ ልጅ ነሽ ጌታ ያስብሽ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci +1

    Geta Eyesus kiristos yibarkih.lijitu malet Muslimua bible study flagotu alatin yabiralat biye etseliylatalehu.

  • @user-zp7ex6nq2e
    @user-zp7ex6nq2e Před 7 měsíci

    አማኑ ተባረክ❤❤❤

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll Před 7 měsíci +1

    አማንዬዋ❤❤❤

  • @TigistGetachew-yk9ti
    @TigistGetachew-yk9ti Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yodittessema5420
    @yodittessema5420 Před 7 měsíci +1

    ልጅቷ ለማወቅ ያላት ቅንነትና አክብሮት በጣም ይገርማል:: ስለክርስትናም ትንሽ እውቀት ያላት ይመስላል

    • @sophiaabeba1458
      @sophiaabeba1458 Před 6 měsíci

      ማንበብ ነዋ ሙሰሊም እኮ የ አንብብ ጀረኔሸን ነወ
      አላህ ከ እምነት በፊት እወቁ ሰላለን።
      ለነብያ ችን ❤ መጀመሪያ አንብብ ነው የላቸወ
      ለዚህ ነው
      ፈጣሪን በብቸኘነት ጥርት አድርገን የምንገዛው
      አባቱ ደሙ ነብሱ ማለተ የለም
      በበ እሰልምና❤☝️

  • @yodittessema5420
    @yodittessema5420 Před 7 měsíci +1

    ቃሉን በማወቅ ከማናቸውም ትበልጣለች

  • @user-zd2jq2nn2j
    @user-zd2jq2nn2j Před měsícem

    አይ ከውቄት ነጻ ምኑን ከምን ነው የምታገጣጥመው አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ

  • @user-tn6zi1by3g
    @user-tn6zi1by3g Před 6 měsíci

    ሀሹ ደስ ብሎኛል!!

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před 3 měsíci

    እየሱስ ስለ መጨረሻው ዘመን ተጠየቀ በግልጽና በግልጽ እኔ አላቅም አብ ነው የሚያቀው አለ የማያቅ ፈጣሪ ደግሞ የለም

  • @mebrat-wi7ok
    @mebrat-wi7ok Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před 29 dny

    Aman lemen ke ustawz waheid gar ateweyayem mert weyeyet endemehone Tesfa alwgne go for it Aman

  • @user-bp2mv4hi6p
    @user-bp2mv4hi6p Před 28 dny

    ድጋይነህስሜትህየምትከተልፈላስፍለራስብጥሰዉየምትገዛአህያ

  • @user-qw3ew7ux8b
    @user-qw3ew7ux8b Před 3 měsíci

    Lij yalew egnan lijochun naw

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 6 měsíci

    .itachin.sibi.ideti.dasi.yilali
    Geta.eyesus.le.unetu.yimiashi.tasitakileshi geta.berasu.yarigishali.machemi.ati.tefimi.❤❤❤❤

  • @ibrahimhussen7535
    @ibrahimhussen7535 Před 2 měsíci

    duda min yawkina new yemitteyikiw

  • @TayealemzewdieWkidan
    @TayealemzewdieWkidan Před 2 měsíci +1

    ኢየሱስ እኮ ሁለት ባህሪ አለው እርሱም ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክነው 50:33 ። በሰውነቱ ለአባቱ ይታዘዛል በአምላክነቱ ያደርጋል ።

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p Před měsícem

      አረ በህግ አምላክ ክርስቶስ ሁለት በሐሪይ የለውም አንድ ነው መለኮት ከሶጋ ጋር ተዋህዷል ሁለት ሚባል ነገር የለም ምትናገሩትን አስታውሉ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 6 měsíci

    አማኒእግዛብሔርአምላክይባርክከዚየበለጠሞገሰናፀጋያብዛልዘመንክሁሉበጌታቤትይለቅኢየሱስጌታነውአሜን።

  • @sophiaabeba1458
    @sophiaabeba1458 Před 6 měsíci

    👍🏻መምጫውን የፈጠረው እንጅ እሱ እያውቅም

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 4 měsíci

    አማን እባክህ እንድታወራኝ እፈልጋለሁ

  • @teshomegelgelu
    @teshomegelgelu Před 6 měsíci

    በእርግጠኝነት እቺ ልጅ!! በሙላት የወንገል ሰባኪ ትሆናለች!!

  • @zaidtekleab
    @zaidtekleab Před 7 měsíci

    47:10 47:10 47:10 47:12

  • @user-bp2mv4hi6p
    @user-bp2mv4hi6p Před 28 dny

    ነገጀሀነብተዘጋጅቴላህአላህባድናምበ

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před 3 měsíci

    እየሱስ አባቱን ነው ያመለከው ህዝቦቹም አብን ነው ያመለኩት ለእየሱስ የሰገደ እየሱስን ያመለከ ሃዋሪያ የለም

  • @haneatcat1140
    @haneatcat1140 Před 6 měsíci +1

    Is not give you the answer he just go around around

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm Před 6 měsíci

    Atismiw rasmitat new

  • @sophiaabeba1458
    @sophiaabeba1458 Před 6 měsíci

    ጥያቂ አለኝ ከልጅ አብ ይበልጣል ካለችሁ ለምነድንነው። እየሱሰ ጌተ ነው የምተሉት???

    • @NGNA28
      @NGNA28 Před 6 měsíci

      ምክንያቱም ኢየሱስ ፍፁም ሰው እና ፍፁም አምላክ ነው ።
      በሰውነቱ ከአብ ያንሳል በአምላክነቱ ከአብ ጋር እኩል ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ።

    • @begood4all157
      @begood4all157 Před 3 měsíci

      ​@@NGNA28
      ከልጅ አብ ይበልጣል ይላል እየሱስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ከሆነ አባት ደግሞ ፍጹም አምላክ ነው ስለዚህ ፍጹም አምላክ እያለ ፍጹም ሰውና አምላክ የምትሉትን እየሱስ ለምን ፈጣሪ ነው ትላላቹ ?

    • @samrilayew7471
      @samrilayew7471 Před měsícem

      @@begood4all157ሲጀመር የፈጣሪን ማንነት አልተረዳኽውም :: ፈጣሪ 1 ነው ግን በ3 ማንነት አብ ወልድ መንፈስቅዱስ እራሱን ይገልጣል :: ፍፁም ሰው የሆነው ኢየሱስ እራሱ የእግዚአብሔርአካል / የእግዚአብሔር ቃል / የሆነ አንዱ እግዚአብሔርነው :: ስለዚህ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ስለሆነ እናመልከዋለን :: ፈጣሪ ረቂቅና ምስጥራዊ ቢሆንም በትንሹም ቢሆን በልጁ በክርስቶስ ማንነቱን ገልጦአል..

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci

    Hawaii X Muslim Christian bilesh utyoub teketateyi.

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 Před 6 měsíci

    Too much complain will lead new christians to doubt and go back. Please don't acuse each other in public. I hate what you do in tiktok. Mesenakel Atehunu

  • @HalmaHalma-lb4lw
    @HalmaHalma-lb4lw Před 5 měsíci

    ዝም ብሎ ይለፈልፍልሻል አስጨንቀሽ ጠይቂው አትፍሪው ሁለት እግዚአብሔር አይተንም ሰምተንም አናውቅ።እረ ሳቄ ናልኝ አባትና ልጅ እግዚአብሔር ሲጀመር እየሱስ ያለ አባት አደል የተወለደው በአላህ ፈቃድ ተወለደ።የእግዚአብሔር ልጅ ብሎ እርፍ ውዝግቦች።አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችው ወደ ውዝግብ የለላት ኢስላም ኑ። እየሱስ በድንግል ያለ አባት ከመሪየም ማህፀን ውስጥ የወጣ ሰው እንዴት ይመለካል? በዛ ላይ ይበላል ይጠጣል ይፀዳዳል።አምላካችን አላህ(አብ እግዚአብሔር ) ከዚ ሁሉ የፀዳ ነው።እኔ ደሞ እየሱስን ብቻውን አምላክ ታደረጉት መስሎኝ ነበር መሳቂያ መሳለቂያ አታርጉኝ አለች አያቴ" ሶስት አምላክ የለም።

    • @user-ho8qf9wq1l
      @user-ho8qf9wq1l Před 4 měsíci

      አምላክ መጸሐፍን መርምሩ ይላል ስለዚህ ለአምላክ ጠበቃ የቆምክ ትመስላለህ ያ ደግሞ ልክ አይመጣም።አምላክ ምንም የማንም እርዳታ አያስፈልገውም።ይልቅ እንደልጅቱ በእውቀት ለመውጣት አጥብቀህ አንብ።የዘላለም ሕይወትን ከዚህ ዓለም ዝናና ከበሬታ አታወዳድር።ok!

    • @user-zd2jq2nn2j
      @user-zd2jq2nn2j Před měsícem

      እውነት ነው ያኡኽቲ

  • @brkatube6363
    @brkatube6363 Před 6 měsíci

    አሁን እሄ ክካራክተር ያሎጣ ልጂ ሀይማኖት ላይ ቁጭብሎ መወያየት ልክነው ፈተዎ ክመቸወዲህ ነው በፊት የነበር ተቀይሮ ዛሬላይ የሚስጠው 1አታመጣም አጥብቃ ስላልጠየቀቺህ ብዙ ማውራት ቺላሀል ግን አተእደሚመቺህ ብቻ እስኪ እሄን እውቀት ይዘህ ወደኡስታዞቹ ናሲኪ እውነትካለህ እደማትመጣ ግልጥነው እውቀቱ የለህም ክሀዎይ ውጣና ውደወዶቹ ና አተን እዛማየት እፈልጋለን

  • @ftm9892
    @ftm9892 Před 6 měsíci

    ጅን እኛጋ የለም እናንተጋ ነው ያለው ቃለ አጋኖ በመጠቀም በሴትነትዋ ልትጫናት አትሞክር

  • @abigirma4540
    @abigirma4540 Před 7 měsíci +1

    Amensh አገኛሃት ውሻቷን ነው 😂😂😂

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 6 měsíci

    Era.ichi.atenita.unetu.hulu.aqa.metechi.lemaseredati.bicha.geta.zemenishi.yerasu.betiya.nurishi

  • @amakamak5686
    @amakamak5686 Před 5 měsíci

    እየሱስ ያመለከው እራሱን ነው ወይስ የፈጠረውን አምላኩን? አልተመለሰም መጽሀፋችን ላይ እንደዚ ተብሎ የተገለፀ የለም ብሎ በቀዳዳ አመለጠ😂😂😂

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před 3 měsíci

    በኩርን ወደ ዓለም ልናስገባ ስላለ እየሱስ ስጋ ከመልበሱ በፊት ነበር አልክ ??? አየህ በኩርን ወደ ምድር የሚያስገባ ፈጣሪ አብ ሌላ በኩር የተባለው እየሱስ ሌላ መሆናቸውን ያሳያል እየሱስ ስጋ ከመልበሱ በፊትም ስልጣን እንደሌለው ነው የሚያሰይህ ። እየሱስ ብቻ አይደለም አንተም ስጋ ከመልበስህ በፊት ነበርክ የሰው ልጅ በሙሉ ስጋ ከመልስሳችን በፊት ነበርን የእየሱስም የተለየ አይደለም

    • @samrilayew7471
      @samrilayew7471 Před měsícem

      የሰው ልጅ በሙሉ ስጋ ከመልበሳችን በፌት ነበርን ላልከው መረጃህ ምንድነው? የትስ ነው የነበርነው?
      Anyway ኢየሱስ ስጋ ከመልበሱ በፌይ ስልጣን የለም ያልከው ፈፅሞ ስህተት የሆነ አመለካከት ነው ምክንያቱም በስጋ ከመምጣቱ በፌት ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ስለተፈጠረ
      15 እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።"
      ቆላስያስ 1:15 መቼስ አንተን ጨምሮ ምድርን የሰራ ጌታ ስልጣን ባይኖረው ነው?

  • @TigistGetachew-yk9ti
    @TigistGetachew-yk9ti Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉