/ በፍቅር ግንኙነት ሴት ልጅ ሚስት መሆን የለባትም ።/Aman Shalom ተወዳጅ ቆይታ / አሜን pre-marriage. የፍቅር ግንኙነታችን ለምን አልቀጠለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየጠየቅን ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, CZcams, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/
  • Zábava

Komentáře • 68

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 9 měsíci +11

    የምወደው ወጣት አማን ጸጋ ይብዛለት

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 9 měsíci +5

    ፈልጌ አገኘውህ አማኒዬ ባልሰማህ ይቆጨኝ ነበረ ተባረኩ ባለ ትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ እየተማርኩ ነው ከታናሽ ወንድሜ ብርክ በል አማኒሻ❤

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 9 měsíci +9

    አማኒ ድንቅ ወጣት ነው ተባረኩልን

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 7 měsíci +1

    አማን አንተን አለማድነቅ አይቻልም ፀጋውይ ይብዛልክ❤❤

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Před 9 měsíci +3

    በጣም የምወደው የምሰስትለት ልጄ አማንዬ እሰይ ያብዛልህ ፀጋውን ይጨምርብህ ክፉ አያግኝህ ማስተዋልን ያብዛልህ ።ሰብልዬ ብሩክ ነሽ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 9 měsíci

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 5 měsíci

    አማንዬ እግዝአብሔር በዝህ ዘሜን ለትውልዳችን ያስነሳልን መልካም መንፈስ ያለብህ ክርስቶስን የምትወድ ልጃችን ልባችን ባንቴ ያርፋል ተባረክልን እግዝአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 Před 9 měsíci +2

    አማኑ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት 🥰🥰🥰

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Před 4 měsíci

    ተባረኩ በብዙ.......በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Před 22 dny

    Geta Eyesus ybarkh Amani you are blessed 🙌 sbeliy you are blessed 🙌

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 9 měsíci +4

    የአማኒ ስልክ ይቀመጥልን GMM TV የተጠያቂዋችን ስልክ ያስቀምጣሉና ልምዱን አዳብሩ ።

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před 9 měsíci +2

    ፀጋ ይብዛልህ አማንዬ🤗🤗🤗🤗

  • @hrkfydkb4545
    @hrkfydkb4545 Před 9 měsíci +3

    ተባረክ አማን❤❤❤❤

  • @Melat26
    @Melat26 Před 8 měsíci +2

    This young man is very brilliant

  • @jak9831
    @jak9831 Před měsícem

    Amanesha you are blessed brother

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 8 měsíci

    ኤማ ወንድማችን ተባረክልን የኛ አስተዋይ

  • @alemneshe
    @alemneshe Před 9 měsíci

    Aman ye Wongel Arbegna Geta Eyesus Yebarkih 🙏🏻🥰🥰

  • @user-zp7ex6nq2e
    @user-zp7ex6nq2e Před 8 měsíci

    አማኒ ተባረክ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @dwonGeni-tn3ez
    @dwonGeni-tn3ez Před 8 měsíci

    WOW TABERKILGN AMEN

  • @Melat26
    @Melat26 Před 8 měsíci

    I wish you have part 2 with this guy

  • @WakjiraGudeta
    @WakjiraGudeta Před 5 měsíci

    Aman yetidar astemarinew kehone nigerin ind betekiristanachin megabez infeligalen, yemigermi potential alehun geta zemenun yibaekewu.

  • @user-ng2ym4hk9j
    @user-ng2ym4hk9j Před 9 měsíci +1

    Amani🥰

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 Před 9 měsíci

    አማኒዬ ብሩክ ነህ ❤❤

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 Před 9 měsíci +5

    Tebarku🙏

  • @Degu844
    @Degu844 Před 8 měsíci

    አማን ጎበዝ ወጣት ነው

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 9 měsíci +2

    አማንዬድንቅወጣትተባረክ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 9 měsíci +4

    Tebareku 🙏

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 Před 9 měsíci +3

    Tebareku bebizu ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttadesse708
    @tigisttadesse708 Před 9 měsíci +2

    አማንዬ ተባረክ

  • @aarsland_wonbera
    @aarsland_wonbera Před 9 měsíci +3

    😮 God bless you

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 9 měsíci +4

    Be blessed bro

  • @user-kz7tu2um7i
    @user-kz7tu2um7i Před 9 měsíci +2

    Amaniyeee Ante ko mgermi sawune Tebareki ❤❤

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 5 měsíci +1

    አማን ግን እንዳታገባ ካገባህ ፖሮግራምህን አልከታተልም😮

  • @GetachewTesfaye-ld8oz
    @GetachewTesfaye-ld8oz Před 5 měsíci

    አማንሻ በወንጌል ነበር የማውቀው ጥሩ የትዳር አማካሪም ነው።

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe Před 9 měsíci +1

    👍🙏🎉

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 9 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fishgraceberhane6258
    @fishgraceberhane6258 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 9 měsíci +2

    🎧

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 Před 9 měsíci +1

    ጠያቆዋ ደሰ ትይኛለሽ ካላገባሽ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 9 měsíci

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

    • @etamimisis3322
      @etamimisis3322 Před 8 měsíci

      እሷን ለቀቅ እህታችንማ አንለቅም ሆሆ😮😮😮

  • @TamiratErabo
    @TamiratErabo Před 22 dny

    ግን ተሳዳቢ ነህ እኔ በግሌ አልወድህም?

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 9 měsíci +1

    Yehe lije ayemechegem sorry gine sabiliye tabrkilige

    • @joshua_official3209
      @joshua_official3209 Před 9 měsíci +1

      እሱ ዉሰጥ ያለዉ የጌታ ፀጋ አባሰጭቶህ ነዉ ? አይዞሸ ገለቴ!

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Před 9 měsíci

      Endihe mtlu sewoch tasegrmugnalachu

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 Před 8 měsíci

    Illusional it will be good to talk after you are in to it

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 Před 9 měsíci +1

    አማናችን ❤❤❤

  • @eliasmelese5908
    @eliasmelese5908 Před 9 měsíci +1

    ሚስት መሆን የለባትም አልገባኝም እና ምን ትሁን

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 9 měsíci +1

      Vedio lay melsowal

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Před 9 měsíci +5

      እርሱ እኮ ያለው ፍቅረኛ ሆና ሳለች እንደ ሚስት መሆን የለባትም ነው ያለው ደግሞም ልክ ነው ሚስት ምትሆነው ካገባቹ በኋላ ነው እኔም አምንበታለው

    • @etamimisis3322
      @etamimisis3322 Před 8 měsíci +1

      በቀኝ ጆሮ ስማ😂😂😂 በግራ ሰምተህ ነው የሰመከውን አሰላስል አዋህድ አዳብር ሆነህ ተገኝ

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 Před 8 měsíci

    He always get confused with reality vs dream

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Před 5 měsíci

    You are brilliant እባካችሁ እባካችሁ የምታወሩት ርዕስ ጥሩ ሆኖ ሳለ እስቲ እንግሊዝኛው ይቅርባችሁ አዳማጩት አክብሩ
    😂😂😂