"ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት በማር የተለወሰ መርዝ..." የመርጌታ ምሥጢሩ መዝገቡ ድንቅ ምስክርነት !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2023
  • "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት በማር የተለወሰ መርዝ..." የመርጌታ ምሥጢሩ መዝገቡ ድንቅ ምስክርነት !
  • Zábava

Komentáře • 209

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +13

    በዛኛው ቤት ያለውን የሰቆቃ ህይወት በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰገንኩ እኔ ለሰው ጎልቼ የማልታይ ሰሆን እሱ የብርሀን አምላክ ፈልጎ አገኜኝ ሰሙ ለዘለአለም ይባረክ የኔ ጌታ ህዝቡን ያድንልን 🙏🙏🙏

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 Před rokem +25

    ወንድም ጳውሎስ እኚን መርጌታ በጣም ብዙ እውቀትና አቅም ስላላቸው በቻል በነጻነት እንዲያገለግሉ ወደእናንተ ብትወሰዷቸው በጣም አቅማቸውን አውጥተው ይሰራሉ እላለው ።እየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Před rokem +8

    አቤት አቤት አቤት ምሕረትህ ጌታዬ እዚ ውስጥ መኖሬ አላውቅም ነበር ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ጌታ የደረሰላችሁ የጌታ ቤተሰቦች እንካን ደስ አላችሁ ዘመናቹን ይባረክ ወድሞቼ ❤❤

  • @natthyyehalem6148
    @natthyyehalem6148 Před rokem +7

    ሰለ እናተ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ።ኢየሱስ ያድናል የታደጋል አሜን ለዘላለም

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +16

    ወንድሞች ስለ አናንተ ጌታ ይባረክ👐🙏🙏🙏

  • @user-sakulnuhateg
    @user-sakulnuhateg Před rokem +15

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው፣ ከአንድ ኦርቶክሳዊ ወዳጄ ጋር በተለያዩ ሁኔታዎች እንወያይ ነበር፣ አንድ ቀን በኦሮሚያ ክልል ለሚሞቱ አማሮች ሞት ተጠያቂዋ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ነች። ምክንያቱም ሰላሳ ቀን በሙሉ በዓል ነው እያለች ሰው እንዳይሰራ አድርጋ ደሃ ስላደረገቻቸው አማራው ወደ ሌላ አካባቢ ፈልሶ መሄድ ግድ ስለሆነባቸው መሰደድ ነበረባቸው አልከት።
    በተጨማሪም ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያችን ድህነት፣ መለያየት፣ የእርስ በእርስ ግጭትና ጥላቻ፣ መከፋፈል፣ ለጉስቁልናችን ለአጋንንታዊ አምልኮ፣ ሕዝቡን ከእግዚአብሔር መንግስት እንዲጎድል በማድረጓ ተጠያቂ ስለሆነች የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ስላልኩኝ ነበር፣ ይህ እጅግ አስገራሚ ምስክርነት ነው፣ ጆሮ ያለው ይስማ፣ ወደ ኢየሱስ ያምልጡ።

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 Před rokem +5

    ወንድም ጳውሎስና መርጌታ ምሥጢሩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው፡፡ ከዚህ በላይ የጌታ ኃይልና ፀጋ በእናንተ ላይ ይሁን፡፡ ስለ እናንተ ጌታዬን እባረከዋለሁ፡፡ ለዘመናት ተሰውሮ ሕዝቡ ለወንጌል ልቡ እንዳይከፈት በኃይማኖት ሽፋን ተሸፍኖ እየሰራ ያለ የደጋሚዎች፣ የደብተራዎች፣ የጠንቋዮች፣ የሙታንጠሪዎችን ሥራ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ በተገለጠው በጌታችን በመድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የፈራረሱ የደቀቀ ይሁኑ፡፡ የሕዝባችን የልቡና አይን የበራ ይሁን፡፡

  • @AmsaleWodajo
    @AmsaleWodajo Před rokem +15

    ድንቅ አገልግሎት ነው ።ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ።ዘመናቹ ይለምልም ።

  • @mihiretgebremeskel8750
    @mihiretgebremeskel8750 Před rokem +7

    እኔ ቃላት የለኝም አባ የዘመኑ ጳውሎስ በእውነት ገና ለብዞች በረከት ይሆናሉ እንወዳቻለን ተባረኩ የአባቲ ብሩካን ❤❤❤

    • @FujjRyuii
      @FujjRyuii Před 6 měsíci

      የዘመኑ ዲያብሎስ

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před rokem +7

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ !! በዚህ ዘመን ግልጥልጥ ስላደረግከው ፡፡ልብ እንበል !!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +9

    እነኳን ጌታ እየሱስ ደረሰለወት አባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +9

    ጌታ እንኳን ደረሰላችሁ!! እየሱስ ጌታ ነው፣ እየሱስ ያድናል!!!

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před rokem +6

    ብፁአን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ፡፡ አሜን !!

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Před rokem +6

    የኢየሱስ ፍቅር ሁሉን የሚያስክድ፤የኔ ጌታ ተባረክ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před rokem +4

    እንካን ጌታ ረዳቹ ዘመናቹ ይባረክ በናንተ ምክኛት ብዙ ሰው ይድናል አሜን

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 Před rokem +6

    ,እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው

  • @addiswassie8467
    @addiswassie8467 Před rokem +8

    I love you Aba, God bless you.

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před rokem +9

    ወንድም ጳውሎስ ድንቅ ነሕ ቀላል የማይባል ሥራ እየሠራሕ ነው ።ብዙዎቻችን ከጨለማ ታድገኸናል ትውልድ አይንኸን ግለጥ አምልጥ ከዚህ ጉድ ።ተባረኩ ።

  • @nigatmeconen8685
    @nigatmeconen8685 Před rokem +3

    እግ/ር የጠራዉ ብቻ ነው ወደጌታ የሚመጣዉ።እንኳን ጌታ እረዳዎት አባ።

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Před rokem +5

    ይሄ አገልግሎት በጣም በጣም ጠቃሚ ነው፡
    ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ያስነሳህ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ!!
    በተረጋጋ መንፈስ በማስተዋል አስተማሪ የሆኑ አይን የሚገልጥ/የሚያነቃ፡ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን በማስተማር በተጨማሪም ህያው ምስክሮችን እያቀረብህ ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለማምጣት ተግተህ እየሰራህ ነውና ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ!
    በርታ ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት ነህ ገናም ታስመልጣለህ ማንንም አትስማ በርታ ወንድሜ!!

  • @agajedessie3541
    @agajedessie3541 Před rokem +4

    ወንድሜ ሁሌም የነብሳት ጥሪ አድርጉ።ተባረኩ።

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před rokem +9

    Amen. Amen. Amen. ❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️🐑👏👏👏👑👑👑

  • @abinetmekuriya9419
    @abinetmekuriya9419 Před rokem +4

    እግ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ ከክፍዎች ሁሉ ይጠብቃችሁ ምድርቱን ውረሱ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 8 měsíci +1

    ጌታ እንደተናገረው አሑን ጊዜ ው ደርሶእየገሉጠው ነውከዛ ሲኦል ከወጣሑ በ ሗላ ውስጤ የቅናት እሳት ይነድብኝ ነበር ጌታ ይባረክ ዛሬ ባይኔ አሳየኝ

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p Před 11 měsíci +1

    ኦ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ በጨለማ ብርሀን ይብራ ያለ እግዛብሕር ይባረክ ጌታዬ ተባረክ ውዴ ኢየሱስ አመሰግሀለው

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 Před rokem +5

    Amen God is good

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +13

    ዋናው እና ወንድም ጳውሎስን ሰየው ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ ማታ ማለትም በ26.8 15 በህልሜ ይሄንን አየሁ ረብሻ ያለ ይመስለኛል እና መውጫ መንገድ በመፈለግ በሰዎች መሀል ተሽሎክልኬ አንድ ፎቅ ጫፉ ላይ ወጥቼ እደበቃለሁ ሲነጋ ወጥቼ ለመሄድ አስቤ እና የሆነች እንደ ማዳበሪያ አይነት ነገር ጎተት አድርጌ ራሴን በመሸፈም የተኛሁ ይመስለኛል ከዛ ቄሶች የሚለብሱት ለታቦት የሚለበሰውን ቀይ ልብሰተክኖ ያደረጉ ሰዎች መጡብኝ አንዱ የለበስኩትን ነገር ጎተተው እና በጣም በመፈራት ራሴን ለማዳን ነው አልኳቸው ተነሺ ብሎ አንዱ አስነሳሳኝ አንዱ ቄስ ደሞ አፍሽን ክፈቺ ጉሮሮሽን መታየት አለበት አለኝ አ ስል አፌውስጥ የተጠመለለል እንደ ሳሥ አይነት ምላሴ ከስር አድርገው አልፈውኝ ሲሄዱ ከፎቁ ላይ ቋቅ ብዬ ለመትፋት ሳስብ አንዱ ቄስ አልዋጠችውም ሲል ሰማሁት ከዛ ቋቅ ብዬ ተፍቼው ያዟት እንዳታመልጣችሁ ሲሉ ከፎቁ ተወርውሬ ዘለልኩ ከዛ ወጠምሻ ጎረምሶች እኔን ማሳደድ ጀመሩ ያዙኝ ስል አይዙኝም በኢየሱስ ስም በይ ይለኛል የሆነ ድምፅ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልኩ እየሮጥኩ ራሴን አንድ ቸርች ውስጥ አገኘውት ሰዎቹም የሉም ይሄንን እያሰብኩ ነው ዩቱቡን ስከፍተው ወንድም ጳውሎስ ይሄንን የመሰለ ምስክርነት ከወንድማችን ጋር አድርጎ ነበር በጣም ተገርሜ ነው ምስክርነቱን የጨረስኩት ጌታ መልካም ነው ከስንት ነገር እለት እለት እንደሚያስመልጠን ሳስብ እንባ ያንቀኛል ይሄን የምፅፍላቹ የፈለገው ነገር ሊመጣ ይችላል ግን በጌታ ፅኑ ተባረኩ🙏👐❤❤❤

    • @Savedbyonlygrace777
      @Savedbyonlygrace777 Před rokem +1

      Ye HULU Geta Eyesus kanchi gare new!

    • @gizawgetaneh8593
      @gizawgetaneh8593 Před rokem +1

      God is with you.He is your shepherd (Tebaki).Don't afraid of, Call the name Jesus against on your enemy,satan.

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před rokem +1

      @@gizawgetaneh8593 Amen tebarek 🙏

  • @abynch4626
    @abynch4626 Před rokem +3

    አሜን አሜን ድንቅ ምሰክርነት 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @mesiyeab9653
    @mesiyeab9653 Před 8 měsíci +1

    የተባረካችሁ ናችሁ። እግዚያብሔር ለበረከት አድርጓቹሀል። የእግዚያብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @nigatmeconen8685
    @nigatmeconen8685 Před rokem +2

    በእዉነት እግ/ር ኦርቶዶክሶችን ጌታ ሊያስመልጥ ስለወደደ ነው እኝን አባት ከጉያቸዉ ያወጧቸዉ።

  • @user-os9vv3rw8g
    @user-os9vv3rw8g Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይብዛላችሁ ጸጋ ይጨመርላችሁ ጌታ በእናንተ በኩል ድንቅ ይስራ ክብሩን ይዉሰድ !!!

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 Před 5 měsíci +2

    I need the book mergeta Mistru online in Amazon may God bless him ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +2

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @lizabella151
    @lizabella151 Před rokem +2

    መርጌታ አቤት ጌታ በፍቅር የመለሠክ wow

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Před rokem +5

    መዳን በሌላ በማንም የለም ይላል ሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12 ላይ

    • @selamlema1195
      @selamlema1195 Před rokem +1

      እንኳን ከጨለማ እግዚአብሔር አወጣህ

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p Před 11 měsíci +2

    ኢየሱስ ይባረክ 2:15:45 ❤

  • @diribagonfa8585
    @diribagonfa8585 Před rokem +1

    Begata be Eyesus kristos sim enezih yechelema menafist hulu yetewegu yihunu. AMEN!!!

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar7578 Před rokem +2

    God bless you.. it is amazing.

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 Před 2 měsíci

    ምድሪቱን የያዘ አሁንም በየሱስ ስም ስሩ ይነቀል ገና ይገለበጣል አቀርም ተባረኩ ዘመናችኡ ይባረክ

  • @bruuktafesse8521
    @bruuktafesse8521 Před rokem +2

    እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው ።ሌላ መንገድ የለም

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist

    መሪጌታ ምስጢሩ በሰጠኸኝ ስልክ ብሞክር በፍፁም ሊሰራልኝ አለቻለም አባ ዮናስ ነኝ እስቲ በዋትሳፕ ሞክርልኝ እርሱ ጥሩ መገናኛ ነው ተባረክ

  • @Ephrem-s3o
    @Ephrem-s3o Před 3 dny

    ጌታ ኢየሱስ በናንተ ክብሩን ሊገልፅ ፈቅዷልና ስሙ ይባረክ

  • @infinity325
    @infinity325 Před rokem +1

    1 እስከ 30
    እየሱሰ ጌታ ነው። 🙏
    ደስ የሚል አባባል ነው።

  • @shalom7161
    @shalom7161 Před rokem

    May God bless you and pray for my father Agelgay Powelous

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ፣ ይህንን ጉድ እኛ እንኳን ምእመን ሆነን ያደግን የምናውቀው ታሪክ ነው! ለስድብ አፋችሁን የምትከፍቱ ሁሉ እባካችሁን ማስተዋልን እግዚአብሔር እንዲሰጣችሁ መንፈስ ቅዱስ እውነትን እንዲያበራላችሁ እየፀለያችሁ፣ ዲያቢሎስን እየተቃወማችሁ አዳምጡት።

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před rokem +3

    ወይ ጉድ የሱስ ጌታ ነው ቄስ በሊና የተናገሩት አውን ሆነ ጌታ ይክበር በ ኦርቶዶክስ ሪቫይቫል ይሆናል ብለው ተናግረው ነበር ይሀው ሆነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428

    Getaye Tsegaw yabzalachu

  • @hebstyabuna4096
    @hebstyabuna4096 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +2

    God bless you all

  • @alemayehubacha5644
    @alemayehubacha5644 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @ShashoGiduma
    @ShashoGiduma Před rokem +1

    JESUS IS LORD ,HE IS OUR KING HALELUJHA!!!!!!

  • @user-xu5vd9yl1u
    @user-xu5vd9yl1u Před 10 měsíci +1

    Ara ameeeen ameeeeeen ameeeen ameeeeeen ameeeen ameeeeeen elllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll tebarku tebarku enkuwan geta berachu❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredahaile6785
    @tsigeredahaile6785 Před 6 měsíci +1

    WAW GOOD NEWS ,GOD BLESS U
    SALVATION IS ONLY JESES

  • @handej6221
    @handej6221 Před 10 měsíci

    God is good, he is good all the time. May God bless you both

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +5

    ወንድም ፓውሎስ የኔን ፅሁፍ በውስጥ መንፈስህ እንደምታየው100%።እና ለማሳጠር ሞክራለሁ በጌታ ቤት 10 አመት ይሆነኛል የዛሬ 3አመት የባለቤቴ አባት በሂወት ያልፋሉ እና ለፉርካ ለመቀበሪያ በሚል ሰበብ እሳቸው ይዘውት የነበረውን ነገር ይረከባል የገባው ለመሸጥ ነበር ከዛ ቄሶቹ ሊለቁት አልፈለጉም ቆይ በማለት ካዘገዩት በኋላ ጭራሽ የሰንበቴ ማህበር ውስጥ አስገቡት ከዛ በኋላ የቤታችን የዘወትር ብጥብጥና ስቃይ መጠኑ ጨመረ በጣም አክራሪ አደረጉት ሲመስለኝ እኔ ጴንጤ እንደሆንኩ ሳይነግራቸው አይቀርም በየ ግዜው ድግምት እየተላከብኝ ቤታችን ብጥብጡ ወጥቶአል እና ማስተዋል ስጀምር እና የጌታ መንፈስ ሲነግረኝ ማህበሩን ከተቀላቀለ ጀምር አንደበቱ ላይ ለጆሮ የሚቀፍ የስድብ አፍ ተገጠመለት እኔ በጌታ የፀናሁ ዘወትር የምፀልይ ማንኛውም መንፈሳዊ ትምህርት የማያመልጠኝ ብርቱ ሴት ነኝ ባለቤቴን ግን ምንም ላደርገው አቃተኝ ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ ምክራችሁን ስጡኝ እኔ በአሁን ሰአት ትዳሬን ለመፍታት ግዜና ሁኔታ እየጠበቅኩ ነው ምክንያቱም ቸርች ሄጄ ፀልዬ ቤቴ ስገባ የሚወርድብኝ ስድብ አይምሮዬ ሊቋቋመው አልቻለም በቤቴ ውስጥ መዝሙር መስማት አልችልም ልጆቼ ቸርች መሄድ አይችሉም ብዙ ብዙ ይሄንንም ላለማንዛዛት ለማሳጠር እየሞከርኩ ነው የፃፍኩት ተባረኩ ቤተሰቦቼ ኡፎይ ተነፈስኩት😊

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 Před rokem +2

      Ehete EGZIABHARE melekam new, yaleshebete hunata kebade behoneme ye Geta EYSUSE KIRISITOSE tsega yebezaleshe Geta balebetesheneme lejochesheneme yadenale. Be tselote bereche Geta melese alew. Ename etseleyilishalehu. Tedareshene endatefeche EGZIABHARE yetseyefewale..Geta EYSUSE KIRISITOSE behulu mekenawene yehunilishe ehete ❤❤❤❤❤❤

    • @bogemamo8165
      @bogemamo8165 Před rokem +2

      አይዞሽ በርቺ መምጫዉ ደርሶ ነዉ ዉጊያዉ የጨመረዉ የሚያስችል ፀጋ ይጨመርልሽ ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ፤በኢየሱስ ስም ከአንደበቱ የሚወጡ ክፉ ንግግሮች ሀይል ይጡ!!!

    • @bogemamo8165
      @bogemamo8165 Před rokem +3

       ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላላሁ ፊጲ4፤13

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před rokem +2

      @@eyesusgetanew7338 እጅግ በጣም አድርጌ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ🙏 ወንድሞች እህቶች ለኔ የመፅናናት ምክንያቶቼ ናችሁ ተባረኩ 🙏👐❤

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před rokem +1

      @@bogemamo8165 አሜንንንንን ክፉ እማ በኢየሱስ በስሙ ስለጣን በሀይል ተፈጥፍጧል ተጋድሞ ሟጓራቱ ነው እንጂ እና እሱ በአንደበቱ ላይ ስለተቀመጠው አጋንንት በሃይል በስልጣን ሙሉ ለሊት እየተቃወምኩ ፀልያለሁ !ወደ አይምሮውን እየነሳው ሊማታ እቃ ያነሳ ነበር እና ወንድሜ ክፉ አጋንንት እየተጫወተብህ ነው ተቃወመው ከአንተ ይሸሻል እባክህ አልኩት ጆሮውን ደፍኖበታል እና እኔም ደከመኝ ለጌታ አሳልፌ ሰጥቼ ተውኩት!

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 Před rokem

    Geta keenanitegar yihun tebareku❤❤❤tebarek

  • @ees988
    @ees988 Před rokem +5

    ወንድሞቼ ተባረኩ❤

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 Před 5 měsíci

    እውነት በእምነት በመናገርህ እግዚኣብሄር ይባርክህ ። ኣቤት ጉድ ወየ ወየ ወየ ጌታ ሆይ ርዳኝ ህዝብህን ኣይና ወዳንተ እንድመለስ እርዳኝ።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před rokem

    Tebareku❤❤

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Před rokem +1

    ተባረኩ!!!!!!!!

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 Před rokem +5

    ገብርኤል 24ስአት እግዚአብሔርን በማምለክ ቢዚ ነው የኦርቶዶክስን አምልኮ ለመቀበል እውነት ነው ወንድሜ ጳውሎስ ፀጋው ይብዛልህ 💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-mh8dw1lz6p
    @user-mh8dw1lz6p Před 6 měsíci

    በኢየሱሰም ጸጋ የብዛላቹ❤❤❤

  • @dinkudinku5855
    @dinkudinku5855 Před rokem +1

    መርጌታ ለብዙ ኦርቶዶክሰውያን ወንድሞች የምጠቅም መረጀ ነው።

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 Před 5 měsíci

    አባ ጳውሎስ ባይንቀለቀሉ ውይይቱ በጣም ጥሩ ነበር

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před rokem

    ተባረኩ ዘመናቹሁ ይባረክ እንደዚህ አድርጋቹሁ አጋልጡአቸው ውሸት መሰረት የለውም

  • @salammasay6353
    @salammasay6353 Před rokem

    Geta stegawene yebalechehu Geta yebereke

  • @kalidshifayasin3057
    @kalidshifayasin3057 Před rokem

    በጣም ጀግና ናቹ አላህ ልፋታቹን አይቶ ወድ ኢስላም ይምራቹ!! ምክንያቱም ከዝናቡ ሸሽቶ ወድ አሸንዳው ነው የተጠጋቹት ስለዚህ " ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ" አይድል መፃሐፉ የሚለው?በርቱ አላህ ያግዛቹ! ልባቹን ለሀቅ ቤታቹን ለውይይት ክፍት አርጉ!!

  • @siklegoaj4190
    @siklegoaj4190 Před 17 dny

    Nice voice ❤God bless you

  • @tsigeredahaile6785
    @tsigeredahaile6785 Před 6 měsíci

    LET RUN OUT FROM THE DARKNES TO THE TRUETH TO EYESUS KIRSTOS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanageremew5823
    @hanageremew5823 Před rokem +1

    አውነት ነው መዲን በየሱስ ነው

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 2 měsíci

    Elelelelelelele

  • @asgdom7944
    @asgdom7944 Před rokem

    ተባረኩልኝ

  • @hiwotabebe3071
    @hiwotabebe3071 Před 9 měsíci

    amilko yemifelig tinkola lezelalem yimeta beyesusim

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm Před 4 měsíci

    ተባረኩ።

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 Před 9 měsíci

    God bless you 🙏 🎉

  • @Amanuel_7
    @Amanuel_7 Před 8 měsíci

    I was listening in feeling of sadness. God bless you
    I understood one thing from these video. If Jesus the way, the other is the Hole(Hole of Fire)
    My people of Ethiopia please please born again, repent, accept Jesus as personal Savior

  • @user-qs5gl1hr7j
    @user-qs5gl1hr7j Před 9 měsíci

    ወገላችን ይሠበካል

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Před rokem +2

    gata tsgawn yabzalchu

  • @goodnews3396
    @goodnews3396 Před rokem +2

    Ortodox taot amleko

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 Před rokem +1

    ኧረ እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ልትድን ነው ወንጌል ልንሰበክ ነው ተመስገን ኦርቶዶክስ ላይ የተኛ ዘንዶ ተወጋ

  • @tesfamariammangstu6519

    አይይይይይይይ!!!!

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 Před rokem

    በቅድምያ ስለ እናንተ እግ/ር ይመስገን። እንፀልይላቸው።ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ መ/ቅዱስን ግለጡት እውነትን(እየሱስን ።)ፈልጉት።ጌታ እኔ እውነትም ህይወትም ማመንገድም ነኝ አለ። እንግዲህ ከዚህ በላይ ምን እንላለን። ጌታ ወደ እውነት ሁሉ ይምራችሁ።አሜን።

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 Před rokem

    Geta abizito yibarikachu tegawun yabizalih

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 2 měsíci

    Tebarkhe

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ህዝብህን አድን 😢😢😢😢😢😢

  • @batelamasefw7582
    @batelamasefw7582 Před rokem

    Merze

  • @tsigeberhane9208
    @tsigeberhane9208 Před 3 měsíci

  • @lizabella151
    @lizabella151 Před rokem

    እንዴት ያለ ሃቅ ቃል አገኘህላቸዉ ወንድሜ ፓዉሎሥ አረ በጌታ

  • @natayadd
    @natayadd Před rokem

    መማር ወይም ማወቅ ጭፈራ ቤት ያስከፈታል ?ዋውያስብላል ሆዳም ቤተክርሰቲያን ዘርየላትም ይሁዳም ከ12ቱ ሀዋርያ አንዱነበር እረሳችሁት

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před rokem

    enezeh hulu eko kitachewun yemibedu nachewu ortodox hager nat i am muslim enanite gin bektoch nachewu

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 Před rokem +2

    የምታመልኩት ሀሰተኛውን እየሱስ ነው። ክርስቶስ ተቃዋሚ ናቹህ። ሰይጣን ክርስቶስን መስሎ ተመሳስሎ ነው የሚመጣው። ቀልጣችሗል።

    • @radietwame3715
      @radietwame3715 Před rokem +1

      Tekeklu degemtu new 😂😂😂😂 aye orthodox ye Christos sem sitera yamachehuwal adel

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 Před 28 dny

    ኦርቶዶክስ ፣ፕሮቴስታንት ና ሌሎችም እንዲሰሙት ጋብዙልን፣

  • @habtamutadlo1175
    @habtamutadlo1175 Před rokem +1

    አይ ጎድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሳይሆን ጥንቆላን ስትማር የኖርከው

  • @dawitassefa6658
    @dawitassefa6658 Před 3 měsíci

    የዘመን ፍፃሜ መድረስ ምልክት

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ሚስጥሩ በቅንነት እግዚአብሔርን ታገለግል ዘንድ እግዚአብሔር ጠርቶሃል ይህን ፕሮፌት ምናምን እያልክ ህዝቡን የምታጃጅልበትን የውሸት ተአምር ማቆም አለብህ. ልክ እንደ ወንድም ጳውሎስ የተማርከውን የጥንቆላ ትምህርት ማጋለጥ ይኖርብሀል።

  • @user-py5oq5bt1d
    @user-py5oq5bt1d Před 7 měsíci

    ወንድም ጳውሎስ አገልግሎትህ መልካም ፍሬ እንደሚያፈራ አልጠራጠርም እባክህ መሪጌታ እንዲመሰክሩ እድል ስጣቸው
    ሰዎች እንዲሰሙ አጠር አጠር አድርጎ
    ማቅረብ ጥሩ ነው ሰዎች ስልቹዎች ስለሆኑ

  • @anennskan7762
    @anennskan7762 Před rokem

    Endiet yale yehasetenoch sbsb new ebakih

  • @jhonnytekle4157
    @jhonnytekle4157 Před 7 měsíci

    Awo eyesus kristos eko yadenal ayadenem alalenem gn enezi "solatewoch" nachew orthodox be mesadeb ante birr meshekeya endaderekew behuala taferebetaleh, weyes orthodox yenebere mesay protestant neh Koshasha!!

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem

    እነዚ መርዞች ከነሱ ምን ትምርት ይወሰዳል ብለህነው ያቀረብከው ከነሱ የምንማረው ክህደትነው ቀሚሱን በአስቸኳይ ያውልቁ ቁማርተኞች

  • @jerusalem551
    @jerusalem551 Před 8 měsíci

    Geata abeztow ybrkacho enamel erasachohun tebku mekneyatom ahun lay gebrsodomuoche tenant maslow ( kerstiyan meslw kerb endayeafnwacho manenm Atemnu ersachohun tebku btrfe geat eyesuse semu ytbkachhu