በስልክ የተቀዳው የደብተራው የመተት ሴራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በስልክ የተቀዳው የደብተራው የመተት ሴራ #Pastor_Tizitaw_Samuel #EOTC #Debtera

Komentáře • 126

  • @newsimcard929
    @newsimcard929 Před rokem +18

    ፓስቸር ጌታእየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ጉዳቸዉን ሰላወጣህ መናፋስት አለም ላይ ትርምስ ሆኗል በርታ

  • @AynalemAbebe-qi5fy
    @AynalemAbebe-qi5fy Před rokem +11

    አሜን አሜነ ይሕን ድግምታውነ ጥንቆላቸውን መተታቸውን እግዚአብሔር ከምድሪቱ ይነቀለው

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem +17

    ጌታ ፈታኝ ከዚህ ሁሉ እኔም ላሰራ ሄጄ አውቃለው ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ እየሱስስስስስስ ሀሌሉያ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem +2

      እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ/ህ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před rokem +14

    ወድዶኛልና አዳነኝ!!ኢየሱስ

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 Před rokem +18

    በእገራችን በልዩልዩ ስፍራ የሚሰራ አጋንታዊ አሰራር በጥንቆላ , በመተት, በዛር በቃልቻ በጣዖት አምልኮ ወዘተ የስህተት አሰራር ሁሉ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን:: አሜን!!!

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před rokem +5

    ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ : :

  • @yegeta_mihret
    @yegeta_mihret Před rokem +2

    አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před měsícem

    ትዝታው ተባረክ ወንድም እግዚአብሔር ይመሰገን ኢየሱስ ያድናል ❤😢

  • @cherinetendrias9624
    @cherinetendrias9624 Před rokem +4

    ተባረክ የኢትዬጲያ መተተኛ በጥበቡ ወገኑን ለመግደል ነው ግን ሀይማኖት ያላት ራሽያ በጥበቦቹዋ በእውቀቱዋ አለምን ታስደምማለች የኛዎቹ መዋረድ አለባቸው በጌታ እየሱስ አሜን።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +2

    የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የደብተራ የጥንቆላ መንፈስ በእየሱስ ሰም ስራው ይፈረስ!!!

  • @desalegndaze
    @desalegndaze Před 10 měsíci

    ትዘ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስላንቴ ጌታዬን አመሰግናለሁ እርሱ ባንቴ አድሮ ሥራውን እየሠራ ስለሆነ አመሰግናለሁ።

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Před rokem +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ ያብዛልህ የወንጌል አርበኛ ❤

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @getumelese459
    @getumelese459 Před rokem +2

    ትክክል ትክክል አሁን ባልከው ትክክል እዉስ ታቸው ብትገባ እኮ ያለ አድማ ያለ ዘረኝነት ያለ ክፋት ስንቱ ይወራል ክፋታቸው አቤት ክፋት አቤት ተንኮል

  • @teshomemengistu5494
    @teshomemengistu5494 Před rokem +2

    ዘምንህ በጌታ ቤት ይለቅ ወድሜ ተባረክልን🎉

  • @AshenafiHailu32
    @AshenafiHailu32 Před rokem +2

    እግዚኦ ማረን።

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před rokem +1

    ኢየሱሴ አባቴ ሰምህ ይባረክ
    አሜንንንን አሜንንንንን
    ትዙ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před rokem +5

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Před rokem +3

    ዋዉ ድንቅ መዝሙር❤

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 Před rokem +4

    Amen! God bless you more and more Pastor Tizu!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +1

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏❤❤

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před rokem +1

    ዘመንህ በተለየህለት ፀጋ የለመለመ ይሁን ፓስተር ትዜው ።

  • @abebeshtuka2249
    @abebeshtuka2249 Před rokem

    Tebarkilin tizitw❤❤❤❤❤❤❤❤❤siwodaw

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g Před rokem

    አግዚአብሔር መጣላቸው ደግሞም ጨዋረዳቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁነ!!!!!!!

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 Před rokem +1

    ዘመንህ ይባረክ ፓ/ር ትዜ ድንቅ መልዕክት ነው ።

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Před rokem +1

    አመአንንን አመአንንን አመአአን ኃላሉይ ታባራክ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @surafeljohn7023
    @surafeljohn7023 Před rokem +2

    ምን እላለሁ ተባረክ

  • @GechYg-je5dw
    @GechYg-je5dw Před rokem +1

    ተባረክ ወንድሜ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @miracle2029
    @miracle2029 Před rokem +2

    ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +3

    እውነት ነዉ ፖስተር ትዝ እግዚአብሔር እባክህ አቅርባቸው ብዙዎች እየዳኑ ነዉ

  • @zelalemtadesse2316
    @zelalemtadesse2316 Před rokem

    ቃልኪዳን ሲገቡ በመትሐፍ ቅዱስ ላይ ሽንታቸዉን በመሽናትና በአግራችዉ በመርገጥ ነዉ ከሰይጣን ጋር ህብረት የሚፈጥሩት.

  • @hayathamza6115
    @hayathamza6115 Před rokem +2

    ከድእኝ አይነት ነገር ጌታ ይጠብቀን

  • @yihunmorka1580
    @yihunmorka1580 Před rokem +2

    አሚንን ደስ የሚል መዝሙር

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g Před rokem

    ፓስተር ትዝታው ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልክት ነው ለመዳን ጌታ ይርዳቸው!!!!!

  • @hellohello3116
    @hellohello3116 Před rokem +1

    ታበረክ ወንድመችን ፀጋዉን የብዘልክ ❤❤

  • @agajedessie3541
    @agajedessie3541 Před rokem +1

    ጌታ ይባረክህ።ጌታን ቢያውቁ ኑሮ ለሰይጣን ጠበቃ ባልቆሙ ነበር።

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Před rokem +1

    Amen amen hallelujah 🙏🙏🙏

  • @kiyaakiyaa5084
    @kiyaakiyaa5084 Před rokem

    Good bless you amen amen 🙏❤

  • @bereketbekele9349
    @bereketbekele9349 Před rokem +2

    Please be like like everyday this page

  • @queenshaba1286
    @queenshaba1286 Před 8 dny

    Thank you so much.

  • @haileengida33
    @haileengida33 Před rokem +4

    11 ፤ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
    12 ፤ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +3

    በናዝሪቱ በእየሱስ ስም የሄን ኮተታም መነፈስ ከምድራችን ላይ ስፍራው ይፍረስ የድህነት ምንጭ አንዱ ምክነየት የሄ ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yon1
    @yon1 Před rokem

    እሰይ እልልልልልል ድና ቀረች ሕይወቴ 👐👐👐👐

  • @solomonayalew4650
    @solomonayalew4650 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @YemisracheshetuYemisrach-pb2nk

    God bless you 🙏

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 Před rokem +1

    አሜን ክብር ይሁን ለእግዚአብሄር ለአባታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምሥጋና ይሁን:: የጄበና መንፈስ ብቻ አይደለም አብሮ የሚስዋውም የእጣን መንፈስ በኢየሱስ ሥም ይወጋ::

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před rokem +2

    ተባረክ በዚህ ውስብስብ ችግር ትውልድ እንዲያውቅ የምታደርገው ጥረት ቀላል የሚባል አይደለም በሐይማኖት ሽፋን የሠይጣን ስራ ነው የሚሠራው

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před rokem +1

    አቤቱ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን በሰንቱ አብዶ ይችለዋል ኧረ አንተው አስበን 😭
    እኔኮ በውሰጥ መሰመር ሲልኩልኝ ነበር አንድ ሰሞን ሆ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ሰራው ይፍረሰ አሜን
    ትዝዬ ተባረክልን ❤❤❤

  • @hanagebre5961
    @hanagebre5961 Před rokem +1

    Wow Samayawi kine Egziabher Yibarkhi pastor Tize .Beqedusu menfes Yetekeba mezmur new

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 Před rokem +1

    Tizee abo selamih yibiza yabate lig ,melkam sitotachin. Maledawu ayamelitengim , God bless you Paster.

  • @emmanualgodiswithus4101
    @emmanualgodiswithus4101 Před rokem +2

    Amen amen! God bless u more my brathor !

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem +1

    tebarek kezi belay bizu tsega yibzalik be mezmuru tebarekeyalew❤❤

  • @dawitdugassa6375
    @dawitdugassa6375 Před rokem

    ተባረክ ወንድሜ፤ በጣም ነዉ ምወድህ።

  • @pupigirma9756
    @pupigirma9756 Před rokem +2

    Amen

  • @odadejene2417
    @odadejene2417 Před 9 měsíci

    ጌታ፣አብዝቶ፣ይባርክህ፣ወንድሜ፣በደሙ፣ተሸፈን።

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 Před rokem +1

    Tizee God bless you I was surprise how it comes to this level.

  • @adinagetaneh7674
    @adinagetaneh7674 Před rokem

    Amen, Amen! Tebarek!

  • @magda3015
    @magda3015 Před rokem +1

    Tebarek ❤❤❤❤

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před rokem

    Wow wowo bataminew dasi yemilahu qaluni and timiriti New tabarakige btiziye 📖📖💕💕💕👏

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem +1

    በድህነትና፡ በበሽታ፡ አብዛኛው፡ ወገኖቻችንን፡ አስሮ፡የያዘው፡ክፉ፡መንፈስ፡ከእውቀት፡ማነስ፡ነው። ፈጣሪን፡ ብቻ፡እንዲያምኑ፡፡ተደርጎ፡ አልተማሩም፤ በዘራችን፡ የነገሰው፡ የባሕድ፡ አምልኮ፤ አዋቂ፡ ቤት፡ መሄድ፡ ባሕል፡ነበር።

  • @haileengida33
    @haileengida33 Před rokem +1

    14 ፤ እነሆ፥ እንደ እብቅ ይሆናሉ፥ እሳትም ያቃጥላቸዋል ሰውነታቸውንም ከነበልባል ኃይል አያድኑም፤ እርሱም ሰው እንደሚሞቀው ፍም፥ ወይም በፊቱ ሰው እንደሚቀመጥበት እሳት ያለ አይደለም።

  • @fillm9289
    @fillm9289 Před rokem

    Stay blessed keep up the great work stay strong & stay safe.

  • @ethiopiaethiopia8110
    @ethiopiaethiopia8110 Před rokem +1

    Beautiful song ❤

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Před rokem

    God bless you 💕🙏🏼🙏🏼

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 Před rokem

    Geta Eyesus Abzto Ybarkh berta

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před rokem

    በእውነት ይሄንን መስማት ይዘገንናል ያማል እጅግ ያማል🙌🏽😢…ወንድሜ ..እንዴት ነው እነዚህን ፍናፍንቶች ከምድራችን ላይ የምናጠፋቸው ... እና ይሄንን ደሀ ምኞታም ህዝብ ነፃ የምናወጣው...? ?? ህዝባችን በነዚህ ፍናፍንቶች መተት ተይዞ እና ደንዝዞ ነው በየእደባባዩ ግደል ቁረጥ እያለ የሚያውጀውን እንደ 360 ያሉትን ሜዲያ እንደ ንብ ወሮ ጥላቻ ሲጋት የሚውለው ....🖤🖤🖤

  • @aberaangeso
    @aberaangeso Před rokem +3

    👍👍1

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem

    ጌታ ይርዳክ ትዜ የለም ብለው ለሚያምኑ ትምሕርት ይሆናል

  • @alemayehuwoldemichael585

    This witchcraft and curses are not only in ortohdox but also in catholic church, in Islamic "kalicha" and also in tribal cults "zare, wukabee".
    They curse the land, the people they hate or envie, or transfer ones blessings, or call sickness, poverty, strife or death.
    As you say it they have offices and consultations days through their secretary since 20+years.
    We are robbed, chited, scattered,....
    You see ongoing war in the land,....
    May the Lord Jesus intervene for the whole land and the world.
    God bless you.
    They give information in news paper

  • @burutukanibura4241
    @burutukanibura4241 Před rokem +1

    ameeeeen tabaraki❤❤❤❤❤❤💯🤲

  • @haileengida33
    @haileengida33 Před rokem +1

    11 ፤ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።

  • @agajedessie3541
    @agajedessie3541 Před rokem +1

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።ሟርትና ድግምት በእስራኤል ላይ አይሰራም።

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před rokem +1

    Bageta ba yesusa simi sirahun iqedu alamahu Hulu byesusi simi yifirasi dagimo xibabi New alalumi💪💪
    Esiye unkanimi yegeta liji honikuge📖📖📖📚📚🇪🇹

  • @user-bk5ch1vt7j
    @user-bk5ch1vt7j Před 9 měsíci

    በዚህ ክፉስራ እየተቀጠቀጥን ነው ነፃ አውጡን።

  • @zenebechdebena7419
    @zenebechdebena7419 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 Před rokem

    Not only Debitera and Meregeta but also Kess too

  • @almazgalana6606
    @almazgalana6606 Před rokem

    Blessed🥰🥰🥰🥰

  • @saba275
    @saba275 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @netsubogale3982
    @netsubogale3982 Před rokem

    Ame

  • @GebreteklegebragzabiherA-ln2xy

    ጠላት እላማው ያንተን ግዜ መሻማት ነው ሲለዚ እትቀጣ መልስም እትስጣቾው ብቻ እስተምርን ሂወት ይሆነናል፡፡

  • @Masarattube
    @Masarattube Před rokem +1

    Yesus getaa new yee debeteraa yee xonqolaa siraa yagalixal🙏🙏🙏🙏

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Před rokem

    Wayina latinsh hja nabr tiza gata yibrkh enkwanim ya eyasusi kirstos liG uonik❤

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Před rokem

    Tebarek Tize!

  • @fitsumhabte
    @fitsumhabte Před rokem +1

    ዲያቢሎስ ይቃጠላል

  • @user-uz7lf3md4k
    @user-uz7lf3md4k Před rokem

    Menafk

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem +1

    Be keresetose deme teshefenu ye bekele menfes ke semaye weredo yebelaw ye eg/r seme yegenenebacheu kefu ayagegnachieu be tekemetubete sefera ye keresetose yesemeu hayel esate yendedebachew eysuse geta new🙏🙏🙏🙏

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem

    የማን ካዳሚ ነሸ? ይሄን የጄበና መንፈሰ ወጋሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትዜ ተባረክልኝ በጣም ነው ያሳከኝ የምትናገረው አንድ ውሼት የለውም ኢትዮጵያ ውሰጥ እግዚአብሄርን ከሚያመልከው ጄበና ሰር የሚጥመለመለው ይበዛል እኔም ነካክቶኝ አልፏል አሁን በኢየሱስ እርፍ ብያለሁ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @getumelese459
    @getumelese459 Před rokem +1

    እረ ላስታ ላሊበላ የሚባል አካባቢይ የሙዋርተኛ የመተተኛ ብዛት ነው ያለው ወደዛ አካባብይ ያለ ህዝብ እንዳለ በዛር በቃልቻ የተተበተበ ነው በጠቅ ላላ

  • @tamanichdade364
    @tamanichdade364 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 Před rokem

    Be Geta be Eyesus sim sirachihu yifires ye Wegahu

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před rokem +2

    ዘሬ ሃይማኖቴ አይማኖቴ የምትይ አስመሳይ ደብተራ የመተተልሽን መተት ትተሽ ጌታን ተቀበሉ ክርር ብላችሁ ስእል አቅፈሽ ማስመሰል ለገብሬል እያልሽ ለሚካኤል ምትነግጂ ተመለስ ተመለሺ ምንም አላቅም ብለሽ መፅሐፍቅድስ ማበብ አደለም መካት የምትፈሪ ቄሱ አይንሽ እዳይበራ እደሰማነውመትቶብሻል ያመት የወር እያልሽ ሰእል እድታጥኝ ዳባ እድትጋግሪ አስረውሻል

  • @GebreteklegebragzabiherA-ln2xy

    ፓስተር ቀይ ግን እልገባኝም የእነሱ ንስሃ ንስሃ ይባላል ማለት ነው

  • @siklegoaj4190
    @siklegoaj4190 Před měsícem

    Sijemer yemiserum yemiyaserum ezaw Orthodox wust nchew.. Ethiopian deha yaderegu

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ቱቱቱቱቱቱቱ ያዛዝናል

  • @sabatekle1992
    @sabatekle1992 Před rokem

    ሞጎስ ነው ስሙ

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Před rokem

    1

  • @GechYg-je5dw
    @GechYg-je5dw Před rokem +3

    ጥያቄ፦ጴንጤ ቸርች ሄጄ ልሳን ብለዉ የማይታወቅ ቋንቋ እና ጩኸት ምንድነዉ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem +1

      መጀመሪያ ሀጢአትህን ለእግዚአብሔር ተናዝዘህ ንስሀ ገብተህ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግልህ አዳኝህና አምላክህ እድርገህ ተቀበል፣ ከዚያ ወዲያ መፅሀፍ ቅዱስን ትማራለህ፣ በዚያን ጊዜ ስለ ልሳን በደንብ ትማራለህ እንጂ ጥያቄው ሳይድሁ መቆም ይሆናል።

    • @user-iv4zp2xv5j
      @user-iv4zp2xv5j Před rokem +1

      1ኛ ቆሮ 12 ጀምሮ አንብብ እሱ ላይ አለ

    • @maranatagetahoytolona2566
      @maranatagetahoytolona2566 Před rokem +1

      Getan tekebelina kezha nohala yigebhal

    • @lizabella151
      @lizabella151 Před rokem +1

      ትክክለኛዉ ሙሉ ወንጌል አሤምምብል ሂጂ

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 Před rokem +2

      ጌታን ስትቀበይ ታውቂዋለሽ ለእግዚአብሄር ህዝብ የተስጠ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው::

  • @shalomtedyey8169
    @shalomtedyey8169 Před rokem

    Mogos Nguse newu smu

  • @ermiasassefa
    @ermiasassefa Před rokem

    bexam yigermal, antem tabarek netsaa silawexaagn