እሳት የሚተፋ ዘንዶና ጥምቀት በኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 01. 2022
  • በጥምቀት በአል ላይ ተሸክመው የወጡት ዘንዶና የጀርባ ታሪኩን ይወቁት
    Support this Ministry with
    cash.app/$Tizitaw1
    venmo.com/u/Tizitaw1
    paypal.me/tizitawsamuel?local...
    / tizitaw.samuel
    / kesistizitaw
    / album .
    amzn.to/2WmvvIh
  • Zábava

Komentáře • 544

  • @simedinku1322
    @simedinku1322 Před 2 lety +72

    ንጹሐን የክርስቶስ ወንጌል ለመመስከር የተመረጣችሁ ጀግኖች። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ረድቶአቸው በንስሃ ካልተመለሱ ያመለኩት ዘንዶና እባብ እንደሆነ ምህረት የለውም የራሱን አላማ ካስፈፀመባቸው በኋላ ጠራርጎ ይውጣቸዋል ካልተመለሱ የሚጠብቃቸው ይህ ነው ምክንያቱም የክብር አክሊልና ሽልማት ላገለገሉት ያለው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Před 2 lety +54

    እናንተ ፀጋው የበዛላችሁ የአባቴ ብሩካን እውነትም ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው አሁንም ቀሪው የከበረው የወንጌል አገልግሎታችሁ እጅግ የተባረከ ይሁንላችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ::

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 Před 2 lety +114

    አንድለይ ሳያቹ እንዴት ደስ እደሚለኝ ጌታነው ሚያውቀው ትዜ ኤርሚ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሄር ዘመናቹን ይባርክ

    • @bk7202
      @bk7202 Před 2 lety

      በጣም እኔም እንደዛው
      ጌታ ይባርካቸው
      አንተም ተባረክ

    • @1Hagere
      @1Hagere Před 2 lety

      ውሸት ሌቦች ናቸው

    • @brendasaad685
      @brendasaad685 Před 2 lety

      ወይ እኔም ደስ ይለኛል ዘመናችን ይባርክ

    • @temesganwarku3451
      @temesganwarku3451 Před 2 lety

      አሜን

    • @HiwiJesus
      @HiwiJesus Před rokem

      Amen inem betam new Des yalegn betam new miwedachu

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +62

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ከዚህ ኮታት ያወጣን በእውነት ስለ እናንተ ቃል ያጥራኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዜ💕💕&ኤርሚ💕💕🙏🙏

    • @fikirtebiks4385
      @fikirtebiks4385 Před 2 lety +2

      Me too bro wow

    • @iwutbortocan3567
      @iwutbortocan3567 Před 2 lety

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤝🤜🤛👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🥛🥛🥛🥛tabarkuuuuuuu geta iyesusi yibarakachuuuuu wowowowow heleluyaaaaaaaaaaa eleeeeeeeeee heleluyaaaaaaaaaaa eleeeeeeeeee 🤲🎻😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 2 lety +17

    የዘንዶው መንፈስ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን !!!

  • @user-xl9rg2dt7p
    @user-xl9rg2dt7p Před 6 měsíci +2

    በጣም ታምራላችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 2 lety +19

    የሚዘምር እንዳለ በማስተዋል ይዘምር : ደስ ያለው ይዘምር ትዜ አገልግሎትህ ይባረክ ኤርሚ ተባረክ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 2 lety +26

    በናተ የሚጠቀም እግዚአብሔር ነው ጥሩ አገልግሎት ነው እውነትን ግለጡ ይሄ ትውልድ ጠፍቶል ሳቃችሁ ሞገስ አለው ውድሞቼ በርቱ

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 Před 2 lety

      እግዚአብሔር አብዚቶ አብዝቶ ይባሪካችው ታባራኩ ቅዱሠንዬዬዬዬዬ

  • @iyoelgizachew7610
    @iyoelgizachew7610 Před rokem +1

    Tezetaw yemelewete miknyat nek geta yibark

  • @aynalemtesfaye9132
    @aynalemtesfaye9132 Před 2 lety +42

    ዋው ትዜ ኤርሚ የዘመኑ ፓውሎሶች በርቱ እውነቱን ግለቱ ብዙ ነገር እድናውቅ እረድታቹናል ከጎናቹ ነን!!!

    • @iwutbortocan3567
      @iwutbortocan3567 Před 2 lety

      🎻😭🤲💔💔💔💔💔💔tabarkuuuuuuu 👐👐👐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ቤቱን የሚጠብቁለት መላዕክት አጥቶ ነው በእባብ የሚያስጠብቀው ጌታ ሆይ ማረን

  • @user-ip8ro5ln9x
    @user-ip8ro5ln9x Před 2 lety +13

    ይሄን መዝሙር እያለቀስኩ ነው ምዘምረው😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭እሚገርመው ይሄ መዝሙር እየሱስን ያስተዋወቀን መዝሙር ነው ምክንያቱም አያስተምሩንማ እኛ ምናመልከው ማርያምን እና መላእክትን ነው እየሱስ የገባን አሁን ነው እይ ኦርቶዶክስ ሲቀልዱብን ኖሩ ግን አዳኙ ደረሰልን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @lemaberhanu2119
    @lemaberhanu2119 Před rokem +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የአባቴ ብሩካን

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKM Před 2 měsíci +1

    ጌታ
    ይበርከችሁ!!

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 2 lety +34

    😂😂😂 ይገርማል እኮ እባካችሁ 🤔 ይህንንአይነት ትምህርት ወገኖቻችን እየተማሩ እንዴትይሆን እውነትን የሚይገኙት(እየሱስን) ያገሬ ሰው በጣም አሳዘነኝ🙇🙇🙇🙇🙇

    • @Canada404
      @Canada404 Před 2 lety +6

      እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር የኛን አይኖች እንዳበራ እነርሱንም መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳቸው መፀለይ አለብን እኔም ሁሌ አዝናለሁ ቢያንስ ፊደል የቆጠረው ህዝብ መፅሀፍ ቅዱስን አለማንበቡ ይገርማል 😳😢

  • @brendasaad685
    @brendasaad685 Před 2 lety +4

    ስወዳቹ ጌታ አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባርኩ መታደል እኩ የጌታ መሆን ዘመናቹ ይባርክ

  • @natanassefa9347
    @natanassefa9347 Před 2 lety +6

    በዘመናችን እናንተን ያስነሳልን አምላክና አባት የእስራኤል ቅዱስ ሰም ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜንንን ተባረኩ

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 Před 2 lety +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏻❤️🙏🏻

  • @user-vo8cm6sq8y
    @user-vo8cm6sq8y Před 2 měsíci

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @aberasheyob3902
    @aberasheyob3902 Před rokem +1

    ትዜ እና ኤርም በአዉነት እግዚአብሔ አምላክ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ። እግዚአብሔር ለብዙዎች መዳን መንገድ አድርጎ ይጠቀማችሁ።

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 2 lety +62

    ጌታ ሆይ የኔን እንኳ አይን አብርተህ እውነትህን ገልፀህልኛል ለኔ የራራህ ልህዝቤ እራራ🙏😭😭

  • @aminashinawi-im5wk
    @aminashinawi-im5wk Před 5 měsíci

    ዎይ ጌታ ሆይ ህዝብን መልስ ምንም የ እምነት ምንነት ሳይገባቸዉ የሚከተሉትን አይናቸዉን ግለትላቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭ዎንድሞቼ እናንተን ጌታ ጨርሶ ይባርካችሁ ፀጋዉን ያብዛላቹ አዲናቅያቹ ነን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 2 lety +19

    ኢየሱስ ጌታ ንው

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +1

    የዘመናችን ጳውሎሰ እና ጴጥሮሰ ብያችኋለሁ የምታገለግሉት ጌታ በነሱ ላይ ያፈሰሰውን መንፈሰ ቅዱሰ በናተም ላይ ያፍሰሰ ሁሌ አንድ ላይ በታገለግሉ ደሰ ይለኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 Před 2 lety +24

    እናተ ወንድሞቼ እውነትን እንዲህ ቁልጭ አድርጋችሁ እየሱስን በማሳየት ያላችሁን ትጋት እጅግ ደስ ይላል ዎጋችሁ ትልቅ ነው ተባርካችሁ ቅሩ።

  • @yewoyneshetfenta7134
    @yewoyneshetfenta7134 Před 2 lety +22

    “አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”
    - መዝሙር 74፥14
    አሜንንን ለህዝባችንም ከጌታ ዘንድ የቃሉ ወተት ይፍሰስ።

  • @kibex2023
    @kibex2023 Před 6 měsíci

    abet geta yibarki Tiziye

  • @gedadjillo3259
    @gedadjillo3259 Před rokem

    ሲመስለኝ ሙሴ በፈሪኦን ቤት አድጉ እስራኤላውያንን እንድያስለቅቅ በሚስጢር ጌታ ለእራሱ እንዳዘጋጀው ልክ እንደዛው የእናንተም እንዲሁ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይባረክ በዘመናት መካከል ልሰራ ያለውን እርሱ ያውቃልና።
    እንግዲህ ሁለታችሁም በተሰጣችሁ ፀጋ ለተጠራችሁለት የወንጌል አደራ በርቱ እንደ ሙሴ በቤታቸው አድጋችኋል ደግሞም ከፈሪኦን ግዞት የጌታን ለጌታ እንድታስመልጡ በርቱ ። ደግሞም እፀልይላችኋለሁ ፣ተባረኩ፣ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ። እወዳችኋለሁ

  • @user-lp9sz4ct2z
    @user-lp9sz4ct2z Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ደሙ በግባራቹ ላይ ይሁን

  • @netsanettillaye9019
    @netsanettillaye9019 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባረክ የረዳን ከማይመች ሰፍራ በደሙ የሠበሠበን የገዛን ስሙ ይባረክ

  • @wondimuwoldemengesha5174
    @wondimuwoldemengesha5174 Před 2 lety +6

    “አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”
    - መዝሙር 74፥14
    የተባለው ልፈጸም የዚህ ዘንዶ ራስ 7ም ተቀጥቅጦ ለ ኢትዮጵያ ቀን እንደምወጣ ተጺፏል ጌታ ይባርካችሁ ቀጥቅጡት። እሱም በእንጨት አይሆን በእግዚአብሔር ቃል ነው ።

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před 2 lety +4

    Amen Amen 🙏 Egziabhier amlak yemesgen

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 2 lety +3

    ትዜ ኤርሚ ተባረኩ እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይባረክ ለምልሙ ተባረኩ እንወዳችሃለን።

  • @user-nf8cq9fl1p
    @user-nf8cq9fl1p Před 3 měsíci

    ጌታ ብርክ ያርግህ እግዛቤር ይጨምርልህ

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 Před 2 měsíci

    በጣም የምገርው መዝሙር 74፣14 ላይ አንቴም ዘንዶውን መታህ ለኢትዮጵያውያን ምግባቸውን ሰጠ ይላል ናእ/ር ዘንዶውን እስክ መታ ድረስ ኢትዮጵያ ዘንዶ ታመልክ ነበር ማለት።

  • @enegennegusenshomekugn4627

    የክርስቲያን ደሴት የእግዚያብሄርም አስራት የተባለችው ኢትዮጵያውያ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @tirulegesse8207
    @tirulegesse8207 Před 2 lety +30

    ወንድሞች ስው እውነትን ማወቅን ባልፈለገ መጠን ያጋንት መጫወቻ ነው የውስጠኛው አይኑ ጌታ ያብራለት እናተ ፀጋዉ ይፀምርላቹ አድነን

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b Před 2 lety +11

    Amen amen. ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @abebadesta7762
      @abebadesta7762 Před 2 lety

      እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ወንድሞቻችን!!!!!

  • @yyouapy4012
    @yyouapy4012 Před 2 lety +2

    እውነት ነው በትክክል ኤርምያስ ትዝታ ጌታ ይባርካችሁ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    ይህ በህዝብ መጫወት ነው ። በእውነት ህዝብ ይህንን ማንም አያውቅም ።

  • @selamawitabebe1472
    @selamawitabebe1472 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትን እየገለጣችሁ ስለሆነ ብዙ ነፍስ እያዳናችሁ ነው ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ

  • @bezawitdaniel3348
    @bezawitdaniel3348 Před 2 lety +4

    ወይ ጉድ ከስንት ነገር ነው ጌታ ያስመለጠን ወገኖቼ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ይገርማል እኔ ምንም አላውቅም ይህን ሁሉ በ18 ዓመት ነው ቤተሰብ ትቼ ወደ ጌታን የተቀበልኩኝ። ተባረኩ

  • @berhanumarkos9237
    @berhanumarkos9237 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የወነጌል አረበኞች ናችሁ ተባረኩ።

  • @YOSEPH12.
    @YOSEPH12. Před 2 lety +12

    የእግዚአብሔር አገልጋዬች እንወዳችኃለን.በብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ! በደሙ ተሸፈኑ! ጠላታችሁ ጧ ጠሽ ይበልላችሁ!

    • @amarechgebre48
      @amarechgebre48 Před 2 lety

      ቃሉን በብዙ ከዚህም በበለጠ ያብራላችሂ

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 2 lety +5

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ መጋቢ ትዝታው ው ዊኤርምያስ ተባርኩ በብዙ ፀጋውን ያብዛለችሁ

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 Před rokem +1

    “ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም፦ አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።”
    - ራእይ 13፥4
    ይህ ትንቢት በምድሬ ኢትዮጵያ ላይ አያለሁ ብሎ ማሰብ ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
    ቸር አባት ሆይ የተኛ መንፈሳቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አንቃላቸው

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 Před 2 lety +20

    ወገኖቼ ! እግዚአብሔር አምክ አብዝቶ ! አብዝቶ ! ይባርካችሁ ፀጋውም ይብዛላችሁ ! ይሄን የእግዚአብሔርን እውነተኛ እና ለሰው ልጆች ሁሉ የተገለጠውን ብርሀን የሚያጨልም የጨለማ ስራ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ከሐገራችንም ላይ በንስሐ እና በፀሎት እንዲነቀል ይህን መልእክት ያያችሁ እና የሰማችሁ ወገኖቼ ሁሉ ! ለሰው ልጆች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ !እባካችሁን ሼር አድርጉት ይሄነው እውነቱ !!! በመፅሐፍ ቅዱስ {በወንጌል} ከተፃፈው ውጪ ተረት ! ተረት ነው ፣በፍፁም አይጠቅመንም ትርፋ ድካም ነው ❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏😇😇😇

    • @genetjimma5405
      @genetjimma5405 Před 2 lety

      Wagnoch yabata brcan gata eysues ybarkhu e/r endenanta aynatn lmdrcen lhzbacen ewnatn yamgalx slasnsale gataya ybarak lnant gata xagawen ybzalcu tbark

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Před 2 lety +3

    ያባቴ ብሩካን ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ለኢዬሱስ ይሁን አሜን!!!

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 5 měsíci

    Wuddiii yetelechihu nachu Eg/r kenante gar yihun❤❤❤❤

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 2 lety +14

    Thank you guys to sharing us 🙏🏽 you guys are our blessing ❤️

  • @bahruabogalebahrua9385
    @bahruabogalebahrua9385 Před 2 lety +2

    ትዝዬና ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ ጌታ በእናንተ ብዙዎቹ ንእያሰመለጠ ነው ጌታ ይባርካችሁ።

  • @abebechaberta3553
    @abebechaberta3553 Před 8 měsíci

    ጌታ ዘመነችው ይባርክ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Před rokem +2

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ የጌታ ምርጦች እንወዳችዋለን

  • @tadeasefa
    @tadeasefa Před rokem

    ትዜ ጌታ ይባርክህ ትባርክ

  • @mulualemshmulualem8164
    @mulualemshmulualem8164 Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርክ በመንፈስ የተሞላ ዝማሬ

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 2 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta egziabher amilak yibarikachu tabarskuuuu geta egziabher amilak sile tengrw negr

  • @abinetmekuriya9419
    @abinetmekuriya9419 Před rokem

    አመን ኢየሱስ በቂያችን ነው....................

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Před 2 lety +3

    ስወዳችሁ ጸጋ ይብዛለችሁ ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 2 lety +2

    ክብር ሁሉ ለአምካችን ለእግዚአብሔ ይሁን ዓይኞቻችን ለአበራ ጉድ እኮ ነው ጌታ ይቅር ይብላችው ጌታ ይባረካችሁ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 8 měsíci

    Ke Chaina Hager asmetitewit yihonal Zendowin.

  • @tsehayweldu6251
    @tsehayweldu6251 Před 2 lety +2

    አዲሰ አበባ ዘንዶ አሰራ ማርያም ምትባል አለች ዘንዶዉ የሷ ታቦት ይሆናል አቤቱ ሰዉረኝ

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci

    በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yishakmidakssobeyeneyishak3571

    Geta abesto yebarkachw betam ewodachwalw ewnet selamtastmru..geta zemanchwen yebarkaw

  • @bonituwario5450
    @bonituwario5450 Před 2 lety +5

    Our Jesus , He is a son of God and True and powerful Lord 🙏
    God bless you brothers .

  • @titantitu
    @titantitu Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @caa7291
    @caa7291 Před 2 lety +2

    ዎንድሞቼ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ተባሬኩ

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo Před rokem

    ክብሩ ለአምላካችን በረከቱ ለወንድማችን ይሁንልን 🙏🙏

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 2 lety +3

    ክብረ ሁሉ ለጌታ ይሁንን እናንተም እግዚአብሔር ይባረካችሁ።

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 Před 2 lety +10

    God bless u abundantly Ermi and tizu

  • @ManzerashZawede
    @ManzerashZawede Před 2 měsíci

    ትባራኩ, 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MrGIG2012
    @MrGIG2012 Před 2 lety +9

    1 ጴጥሮስ 5 (1 Peter)
    8፤ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤
    ያዕቆብ 4 (James)
    7፤ እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
    1 ዮሐንስ 4 (1 John)
    4፤ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።

  • @fantayedesta2790
    @fantayedesta2790 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት ወንጌል ለማድረስ ለምትከፍሉት ዋጋችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 Před 2 lety +6

    እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ እረፍት ነው!!ከምድሪቱ ላይ ይሄንን መርገም የሚሰብር የእግዚአብሔር ምህረት እንዲመጣ መፀለይ አለብን ወይኔ ወገኖቻችን እንዴት ታስረዋል። እግዚአብሔር ይገሥፀው!

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 Před 2 lety +1

    ተባረኩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በእናንተ አገልግሎት ብዙ ትውልድ ወደ ዕውነት እየመጣና እየዳነ ነው በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @danijesus264
    @danijesus264 Před 5 měsíci

    Egzianher yebarkachehu... two brother..

  • @zinashdebisha7831
    @zinashdebisha7831 Před 2 lety +2

    እውነቱን በመግለጥ ተባረኩ

  • @emeymekseb469
    @emeymekseb469 Před 2 lety +5

    You guys both of you you are my blessing that jesus gave me when I listen to your thoughts I become powerful jesus is king for ever and ever.

  • @terefebishamobishamo9929
    @terefebishamobishamo9929 Před 2 lety +2

    ዘመናቹ የተበረከ ይሁን የኢየሱስ ክርስቶስ (የእውናት ገለጮች )

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ምህረት ይሁን። ተባረኩ

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj Před rokem

    ጌታይባርካችው

  • @berhantekla2608
    @berhantekla2608 Před rokem +1

    ጌታ ብርክ ያድርግህ ያብዛህ

  • @nefisa
    @nefisa Před 2 lety +1

    ተባረኩ ትምህርታቹ ተመችቶኛል

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ባርያዎች

  • @Ephiephi1998
    @Ephiephi1998 Před 2 lety +1

    መዝሙሩ ድንቅ ነው።
    ድምፁ ም ምርጥ ነው።
    ተባረኩ ወንድሞች።

  • @MrGIG2012
    @MrGIG2012 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ትልቁ ነገር ምህረት እንድወርድ መጸለይ ነው።

  • @misganasimion7238
    @misganasimion7238 Před rokem

    ደስ ይል🏆🇪🇹👑

  • @abebabeycha9986
    @abebabeycha9986 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንን

  • @gudadura2945
    @gudadura2945 Před 2 lety +1

    ተባረኩ፣ የእግዚአብሔር ሥራ ይብዛላችሁ፡፡

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Před rokem

    አሁን በቅርብ በአገረ ብራዚል ሰይጣንን ሲያስመልኩ የሰይጣንን ስእል ይዘው ከፍ አርገው ሲያሳዩ ክርስቶስን ሲያንገላቱ የሚያሳይ ፌስቲቫል አሳይታ እግዚአብሔር በቁጣ አጠፋቸው ባአገራችን እንደዚ አይነት ነገር መደረጉን ስሰማ በጣም ዘገነነኝ

  • @eshetumekonen5763
    @eshetumekonen5763 Před 2 lety +2

    ወንድሞቼ ተባርኩ

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před 2 lety +2

    አንዳንዱ ነገር ሲሰማ የሆነ ተረት የሚማስል የሚያስቅ ነው የሚሉት ነገር የኔ ወገኖች አሳዘኑኝ በዚህ እስራት ያሉ፡፡ ጌታ ኢየሱስን በማመን እና በማወቅ ወደሚገኘው የዘላለም ህይወት ሰዎች እንዲመጡ ምክንያት ናችሁና በርቱ ወንድሞቼ ይሄ ከርታታ ህዝብ ይረፍ ኢየሱስን እያወቀ በርቱ፡፡

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 Před 2 lety +6

    AMEN AMEN AMEN elelelelelelelel Hallelujah Hallelujah Hallelujah! God bless you abundantly my brother for such a blessing song! May God almighty bless you both for everything you doing to serve our heavenly father God! Stay blessed forever!

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 2 lety +4

    ክብር ሁሉ ለ እግዝአብሔር ይሁን

  • @Bara577
    @Bara577 Před 2 lety +1

    የአባቴ ልጆች ትዜና ኤርሚ በጌታ ጸጋ በርቱ።

  • @adanechmantose6102
    @adanechmantose6102 Před 2 lety +2

    Our precious brothers almighty God bless you.

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 2 lety +1

    paster Ermias and paster Tizitaw you are heroes of God

  • @ajebiterefe759
    @ajebiterefe759 Před 2 lety +3

    ዘንዶው በኢየሱስ ስም ይወጋ!

  • @tamiratmarinata2043
    @tamiratmarinata2043 Před 2 lety +4

    ዘመን የተባረከ ይሁን ።አሜን።አሜን።

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 Před 2 lety +2

    Say say eyoses gata now elelellllllllllllllll elelellllllllllllllllllll elelelelllllllllllllllll elelelelllllllllllllllllllll we love you. Tabarke