የመምህር ግርማ ስውር ጥንቆላ ክፍል 2 part 2 TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE IC-TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2020
  • samuel199520.wixsite.com/iter...
    / tizitaw.samuel
    • የምስራች የዘላለም ሕይወት ዓለም አ...

Komentáře • 170

  • @user-vu1fi3hb7e
    @user-vu1fi3hb7e Před 4 lety +16

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ከሃጠያት ሁሉ ያነፃል 100%

  • @tekiasfa3747
    @tekiasfa3747 Před 4 lety +4

    ይህ የምድሪቱ መርገምት ቤተሰባችንን አስሮ ይህው በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዳነውን ከሀዲ እያሉ መንፈሱ የስጋ ልጅነት ጉዳያችንን አርቆ ይገኛል ። እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የጥልቁ መንፈስ የተወጋ ይሁን ። ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 Před 3 lety +10

    እየሱስ ጌታ ነዉ100/100❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘😘

  • @helina3753
    @helina3753 Před 4 lety +40

    እኔም ያጋጠመኝና የሚገርመኝ ነገር ቤተ ክርስቲያን ሆነው የሚጮሁ (የሚያጎሩ) ወገኖች አሉ እና ምዕመኑም አምኖ አክብሮና ፈርቶ የሚጠብቃቸው አለ ። እኔ ያጋጠመኝን አንዱን ልንገራችሁ ደበረ ሊባኖስ ለንግስ ከአንድ ጎደኛዬጋ ሄደን ግቢው ውስጥ ከቤተመቅደሱ በጣም በቅርበት በግራ በኩል አንድ እናት ያነጠፉትን ምንጣፍ ተካፍለን ቁጭ ብለን ትምህርት እየተከታተልን እያለ ከኃላዬ ሲላቸው የሚለፈልፉ ሲሻቸው ደግሞ እልልል የሚሉ ሴቶች ነበሩ በድንገት አንዷ መታ ከኃላዬ ነካችኝ ለካ በነጠላዬ ስር ቀለም የተቀባ ጸጉሬን ስላየች ነበር ዞር ስል መሳደብና ማመነጫጨቅ ጀመረች እንደውም ሊፒስቲክ ተቀብተሻል ብላ እንደ እብድ አደረጋት እኔም ተናድጄ ከአጠገቤ ዞር ላደርጋት ሞከርኩ ጓደኞቿም ይጮሀሉ ይሳደባሉ በመሃል ግርግር ሆነና ሁሉም እኔን አርፈሽ ተቀመጪ እነሱ እንዲ አይነት ነገር አይወዱም እያሉ እኔን ማስፈራራት ጀመሩ ... እና እኔ በጣም የገረመኝ “ አንቺ ታቦታችንን ልታረክሺ ነው ተክልዬን ንቀት ነው “ እያሉ ለታቦቱ ተቆሮቋሪ መሆናቸው ነው ... ከመቼ ጀምሮ ነው አጋንንት ለቤተክርስቲያን ጠበቃ የሆነው??? ስጠይቅም “ታስሮ ነው “ብለው ነው መልስ የሚሰጡኝ እንዴት ነው ሰይጣን ከሰው እንዳይወጣ አስረው በማስቀመጥ ህዝቡን የሚያሰቃዩት ... ኧረ ከኢየሱስ ጋር መተባበር እንዴ መልካም ነው።

    • @derejegebremariam5562
      @derejegebremariam5562 Před 4 lety

      ስለ ፓስተር እስራኤል ዳንሳ እና ስለይዲዲያ ጥንቆላስ ምን ትላላችሁ?

    • @kalmama9990
      @kalmama9990 Před 2 lety

      @@derejegebremariam5562 eyesus eyale antenekulem yemels met mehonu nw eyesus bekiyachen nw be memhr girma miseraw menfes begetachen be eyesus kerstos sm yemeta tawrachuhal mayet tesnoachuhal astewl moten endatmot

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 Před 2 lety +9

    ወንድሞቼ ! ስለ መቁጠሪያ ምንነትና መነሻነት ያላችሁን ዕዉቀት ብታካፍሉን ለምንና ምን እንደሚሉ የማያዉቁ ዘመዶች ስላሉኝ ነዉ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።.....

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +38

    እኛ ግን በክረስቶስ ማምለጥ ሆኖልናል እልልልል

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M Před 4 lety +9

    ያዳነን ከጠላት እስራት የፈታን ነፃ ያወጣን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱሰ ይባረክ!
    ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንዲህ ገልጣችሁ መናገራችሁ ጥሩ አረጋችሁ!!
    በግርማ የመቁጠሪያ ድግምት ወንድሜ ታስሮአል ኢየሱስን ሳይሆን የግርማን ታአምራት ሰባኪ ሆኗል በጣም አዝናለሁ!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +13

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን የምታወሩት ሁሉ እውነት ነው የኔም ወንድም ይሄ በነሱ ስር ይሔው ዘጠኝ አመት ሆነው ትድናለህ እያሉ በሽታው እየጨመረ ይሄዳል እና ስለጌታ ሲወራ ጭራሽ መስሚያ የለውም መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አይወድም 24 ሰዓት ውዳሴ ማርያምና ገርለ ክርስቶስ ሰምራን የሚያነበው አንድቀን ከዚህ እስራት ጌታ ይፈታዋል ብየ አምናለሁ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety +1

      Church wusejina yitseleyilet yidinal . Geta awaki new . Be Geta be Eyesus sim wondimish lay yalew aganinit yitaser….

    • @fasikatesfaye5582
      @fasikatesfaye5582 Před 2 lety +1

      አባግርማ ስንቱን ሰው አስቶታል መሰለህ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před rokem +1

    Ye Egzabher Lij Eyesus Kirstos Geta New🙏🙏🙏

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 4 lety +1

    አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ከምድራች ላይ ይነቀል አሜን አሜን አሜን

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 2 lety +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው። ከእስራት እና ከትብታብ ነፃ ወጥቻለው። ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት አንድ ሰሞን ዪ-ቱዪብ ላይ ተለክፌ ነበር። በእግዝአብሔር ልጅ በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነፃ ወጥቻለሁ።

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před rokem

    Shalom. Tebarekulegn. Tsega yebzalachw

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 Před 4 lety +3

    God heal our nation. Jesus Christ help us. Jesus Christ you are the one and only healer, Savior save us for your name's sake. Amen

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 Před 4 lety +1

    Egezabhare yebarekachu !! Praise be to the LORD.

  • @user-ok2fm9sj6i
    @user-ok2fm9sj6i Před 4 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ያላወኩቲን አሳወቃቺሁኝ አመሰግናለሁ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +15

    በጌታ እመኑና ከሴጣን ሰንሰለት አምልጡ ሴጣን ነፃ ስጦታ የለዉም

  • @mekdesmulugeta5104
    @mekdesmulugeta5104 Před 2 lety +4

    ወይኔ ምንውሰጥ ነበረን ???????አመለጥን🎆🎆🎆🎇🎆

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 Před 4 lety +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @hannahanna4586
    @hannahanna4586 Před 4 lety +1

    Tebareku kibir le geta yihun Amen

  • @kidisttilahun8995
    @kidisttilahun8995 Před 3 lety +1

    Keep shining Jesus by brother in Christ 🙏

  • @hudatade6820
    @hudatade6820 Před rokem

    Betam des yelale gobez

  • @saraheskindirgetachewi877

    በርቱኡ ወድሞቼኤ አብዝቶኦ ይባርካችውኡ ❤❤❤

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 4 lety +4

    መዳን በማንም የለም እድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች ሌላ የለም ሐዋርያት ስራ .4-12

  • @saladinjunidi5748
    @saladinjunidi5748 Před 4 lety +4

    please keep on teaching our people!!!

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያብዛችሁ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 lety +7

    የተወደዳችሁ ወንድሞች ትዘታው& ጻውሉስ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @alemhishe9123
    @alemhishe9123 Před 4 lety +4

    Andebeth ybarkal . May God be with you.

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    በትክክል።

  • @eyerusalemz317
    @eyerusalemz317 Před 4 lety +6

    God bless you both.

  • @oa6787
    @oa6787 Před 4 lety +1

    May God pour His Holy Spirit in the hearts of all Ethiopians and Eritreans both the people and those who are in authority in the Holy and Mighty name of our Lord God and Savior Jesus Christ!

  • @genetetanagena5162
    @genetetanagena5162 Před 4 lety +3

    Well came Aba and brother 💪💪🙏🙏🎤🌹🌹

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 Před 4 lety +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ ተባረኩ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ክፉ መንፈስ ለዘለአለም ይገልብጠው።

  • @thankyoujesus5878
    @thankyoujesus5878 Před 4 lety +2

    Ameen Ameen Ameen

  • @brktyabu9726
    @brktyabu9726 Před 4 lety +1

    Tebareku gena tibezalachihu!!!!! BIZU SIFU WRESU!

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንኩም ይባርኽ

  • @ganetyegetalijduffogh3135

    Woooowwww Geta Egizabiher Amilaki Yiberikachu Taberikuling📚🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️👍👍👍👍

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 4 lety +1

    Yesusi geta nawi Halleluja tebareku 💖💖💖👏👏🙏🙏🙏👍

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y Před 4 lety

    እንደው ምን ይሻለናል ሰው እኮ በጨለማ ይኳትታል የሚያድነውን ባለማወቅህ አዳኝ እሱ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ብቻ ነው ጌታ ይባረክ

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 Před 4 lety +1

    Amen

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 Před 4 lety

    Amen tebarek bbezu teze bexam new emewodek ke durum jemero zemarachn hulu bexam des yemel nachiw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @rozahamza4706
    @rozahamza4706 Před 4 lety +3

    Bless you both!

  • @gtbengineering6723
    @gtbengineering6723 Před 2 lety

    ተባረኩ ወንድሞቻችን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ፀጋውን

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety +3

    ተባረኩ ልክ ነዉ ወገን እያለቀ ነዉ!

  • @zenamekonen9344
    @zenamekonen9344 Před 4 lety +4

    God bless you both!!

  • @merry8649
    @merry8649 Před 4 lety +6

    በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይገጽጸው

  • @redietnesre7187
    @redietnesre7187 Před 3 lety

    ጌታ ይባርካችሁ እንድነቃ አድርጋችኋል

  • @addisekadir6570
    @addisekadir6570 Před 4 lety +3

    god bless you tize

  • @yshashwerq5578
    @yshashwerq5578 Před 4 lety

    Teze egziabher kekefu hulu yetebeqeh. Tsgawen yabezalh betam tebarkelhu ytslote melesoch nachu tebarku.

  • @kefyalewmelka145
    @kefyalewmelka145 Před rokem

    ሰላም ለእናተ ይሁን ትዜ እና ወንድሜ ጌታ ይባርካችሁ ስሜ ከፍያለው መልካ የምኖረው መቂ ነው የግርማ ገፈት ቀማሽ ከሆኑ ሰዎች አንዱ እኔ ነበርኩኝ ተሰቃይቼ አለው ብላችሁ ቃሉ የሚገልፅልኝ አይመስለኝም ለማነኛውም ግርማ መቂ ላይ የሰራው ግፍ በቃል ለመግለፅ ይከብዳል::ብዙ ሰው ሞቷል ብዙ አብዷል ብዙ ወጣት ልጆች ትምርታቸው አቋርጠዋል ልክ እናተ እንዳለችሁት የሚታየው ውብ የነበረ የሰው ፋት የስንት ሰው እንደሆነ ቤቱ ይቁጠረው መቂ ላይ የነበረው ግዜ ለየት የሚያደርገው በመጨረሻ ጭራሽ ሰዎቹ እኔንም ጭምር ማለት ነው ገብርኤል ነኝ ሚካኤል ነኝ ማርያም ነኝ ኪዳነ ምህረት ነኝ ብለው እነሱ እራሱ ማጥመቅ ጀመሩ እኔ ተሰቃየው ለአንድ ሳምንት እዛው ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዘግተውብኝ ያላጬሱብኝ ጭስ የለም ከዛ ደግሞ አያቴ ሲኦል ነው ገነት ያለ እያሉ የሞቱ የዘመዳቸው ስም እየጠየቁ ያናዙዙኝ ነበር ሌላ ደግሞ እናተ ያላነሳችሁት ቧጠህ ውጣ እያሉ አንዱ መንፈስ ያለበት የሌላኛው ሰው ያስቧጡጣሉ አስቡት መንፈሱ ልብ ላይ ነው ያለ ካሉ የሰውዬ ልብ ምን እንደሚሆን እንዲ እያረጉ የስንት ሰው ህይወት አለፈ በጌታ ተነግሮ የማያልቅ ጉድ ግርማ ያደረገን

  • @rainman1775
    @rainman1775 Před 4 lety +4

    Thank you so much for this discussion. People should know about it.

  • @meronmerongetu4967
    @meronmerongetu4967 Před 4 lety +1

    Woow sitamiru geta yibarkachu zemenachu yilemelimi Ewodachuwalihu bertu

  • @fasikatesfaye5582
    @fasikatesfaye5582 Před 2 lety +2

    እኔም አባግርማ ላይ 10 ቀን ተጠምቄ ወፍ የለም።
    በእናንተ ትምህርት ግን አዲስ ፍጥረት ነኝ

    • @kalmama9990
      @kalmama9990 Před 2 lety +1

      enate benesu sayhon lanchi bel bemotes=lesh betesekelelesh demun bafeseselesh begeta beyesu nw addis fetret yhonshw

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 Před 4 lety +1

    Geta abizto yibarkachuu tabarakuu

  • @dakarsenegal2002
    @dakarsenegal2002 Před rokem

    God bless you brothers
    I am from Toronto and I been telling my Habesha customers not to go this last week
    But they don’t listen one of them is really into it , very sad
    Thank u for revealing the works of the devil .

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 Před 4 lety +7

    የተሰወረ ሳይገለጥ አይቀርም እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል ገና የመተተኞች እና የሟርተኞች ሥራ በአደባባይ ይገለጣል፡፡ ወንድሞቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በዕውነት መልካሙን ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ የፈጠራችሁ ልዕለ ኃያሉ እግዚአብሔር በእናንተ እንዴት ደስ እንደሚሰኝ ከመቶ ፐርሰንት በላይ አምናለሁ፡፡ ምክንያቱም የጨለማውን ሥራ ግለጡት የሚለውን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በፍፁም ግልፅነት እያጋለጣችሁት ስለሆነ፡፡ ይህን በተመለከተ እኔ ዕውነተኛ ምስክር የሆንኩበት በሕይወቴ ለትምህርት ተብሎ እና በቤተሰብ ሕይወት የታመመ ልጅ ለማዳን ተብሎ በቤተክርስቲያን ማኀሌት ቆመው የሚወርቡ ቄሶች ለመልካም ሥራ ተፈቅዷል ብለው የሰሩትን መተት አውቃለሁ፡፡
    የሚሰማ ጆሮ ያለው ሁሉ ሊያስተውል፣ እንደ ቃሉ ሊመለስ፣ ከሲኦል ከገሃነመ እሳት ሊያመልጥ፣ ከሉሲፈር መንጋጋ ተፈልቅቆ ወጥቶ የዘለዓለምን ሕይወት በማግኘት ለዘለዓለም ከእግዚአብሔር ጋር በመንግሥተ ሰማያት ለመኖር የፈለገ ሁሉ ወደ ዘለዓለማዊው አምላክ ወደ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጐ ሲያምን በሚያገኘው የዘለዓለም ድነት ብቻ የዘለዓለም ሕይወትን በማግኘት ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለዓለም ለመኖር ዕርግጠኛ መሆን ይችላል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ወዶ ራስን ያለርህራሄ ስልቅጥ አድርጐ ለሚበላው አውሬ ራስን ማመቻቸት ነውና የሚሰማ ጆሮ ያለው ሁሉ ሊሰማ እየሄደበት ያለው መንገድ በትክክል የዘለዓለምን ሕይወት እንደሚያስገኝለት ከዘለዓለም ሞት እንደሚያስመልጠው በግልጽ በተቀመጠው በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውነት መሠረት የሕይወቱን ኑሮ በመመርመር የሞት ዕዳውን ከፍሎ በሕይወት የሚያኖረውን ቤዛ የሆነለትን ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኙ አድርጐ በመቀበል ብቻ የዘለዓለምን ሕይወት ሊያገኝ ይችላል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ኑሮን እና ሥራን እያወቁ ከሉሲፈር ጋር በመስማማት ፈቃዱንም በማድረግ እየተኖረ ለሃይማኖት ቀናኢ መምሰል ራስን ማታለል ብቻ ነው፡፡ በዕውነት ለእግዚአብሔር የቀኑ እነ ጳውሎስ እኮ እራሱ ጌታ ኢየሱስ ነው በብርሃን ተገልጦ የተገናኛቸው ለሥራውም የለያቸው፡፡ በዕውነት ለእግዚአብሔር የቀኑ ሁሉ እንደ እነ ትዜ፣ ዘርፌ እና ወንድማችን ይኸው የናዝሬቱ ኢየሱስን አግኝተውታል፡፡ ሕያው ቃል እንዲህ ይላል በመጨረሻም ይህ የመንግሥት ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይሆናል ይላል የሰው ልጅ ሁሉ ወንጌል እንዲህ በሚነገርበት ዕውነቱ ከዘለዓለም ሞት ወደ ዘለዓለም ሕይወት ማምለጫው መንገድ ጌታ ኢየሱስ ብቻ መሆኑን እየተነገረው ስለሆነ ፈጥኖ ለእግዚአብሔር ሃሳብና ፈቃድ በመገኘት ከመስዋዕትነት በሚበልጠው መታዘዝ ከገሃነመ እሳት ፍርድ ሊያመልጥ ይገባል፡፡
    የ2012 የጌታችን ልደት መታሰቢያ ዋዜማ በ27/04/12 በምኖርበት ሰፈር ግቢ በር ላይ መኪናቸውን አቁመው የኢየሱስን ስም እንደጠላት ሳይጠሩ ሌሎችን ደርድረው የተደገመበት መስቀል 20 ብር ነጠላ ለልጅ 50 ብር ለትልቅ ሰው መቶ ብር እና የአርሴማ ክታብ ግዙና በቦርሳችሁ ያዙ አጋንንት 4ዐ ክንድ ይርቃችኋል ሕፃናት ለሊት እንዳይባንኑ ያደርጋል እያሉ ሕዝቡን ዓይናቸውን አፍጥጠው ሲያስቱ ነበር፡፡ እናንተ ሰዎች በአዲስ አበባ ዙሪያ በዚህ የገና ሰሞን ታደርጉ የነበራችሁትን ታውቃላችሁና የእግዚአብሔር ቁጣ ሳይነድድባችሁ የሚያጠፋላችሁም ታጥቶ ሳያጠፋችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፡፡ እንደ እናንተ ያለው የመድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ቄስ ነኝ ያለው ወንድማችሁ በ02/05/2012 ለምን ጌታ ኢየሱስ ያድናል አልሽ መጽሓፈ ሄኖክን ለምን አታነቢም ብሎ በድንገት ባላሰብኩት ሁኔታ እጄን ጠምዝዞ ድንጋይ ላይ በመጣል ጉዳት እንዲደርስብኝ በውስጡ በሐይማኖት ካባ ተሸፍኖ የተቀመጠው የሚገዛለት የሚያመልከውም ዲያቢሎስ የከፋ ጉዳት አድርሶብኝ ነበር አሁንም በባሌ እና በቦሌ ለመንግሥተ ሰማያት እንደማይሰራ መንገዱ አንድ እሱም ጌታ ኢየሱስ ብቻ እንደሆነ የእግዚአብሔር መንግሥት መግቢያው ነግሬው ለዚህ ዕውነት ፈቅዶ እስካልተንበረከከ ድረስ መጨረሻው ከሚያመልከው ጋር ሲኦል ገሃነመ እሳት መሆኑን ስነግረው አሁንም እኔ ሲኦል አልገባም ብሎ ለድብድብ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ድራፍት እየጠጡ ይዝናኑ የነበሩ ወገኖች ለምን ዱላና ድብድብ ይቀናዎታል እርስዎ ትልቅ ሰው አይደሉም ወይ ምን ያናድድዎታል የጌታ ስም ሲጠራ ብለውታል፡፡ የሚገርመው የዚህ ጉልበተኛ ሰው አባት ቄስ እና ለቤተሰቦቻችን የነፍስ አባት የሚባሉ ነበሩ፡፡ እጅግ በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ ጌታን እንደተቀበልኩ ለምን እነዛ ውሾች ጋ ሄድሽ ብለው በኃይል በጥፊ መተውኝ ነበር፡፡ ይህ ነው እንግዲህ የእናት የአባት ሃይማኖት መንፈሳዊነት ትምህርት ውጤት፡፡ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ የተባለው ይህ አይደል? አዳኛችን ጌታ ኢየሱስ አምላካችን ፍቅር ነው፡፡ የሚያስተምረንም ትህትናና መከባበር ፍቅርን ነው፡፡ አለሁ እያሉ ሞቶ መመላለስ በጣም ያሳዝናል፡፡ ሕይወት ኢየሱስ ነው የሚገኘውም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ ሕይወት የለም፡፡

  • @kidisthabtamu8441
    @kidisthabtamu8441 Před 4 lety +1

    Begeta beyesus sem ere sent gud ale endew besak gedelachehugn tebareku berukan ye abate ye eyesus lijoch

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 Před 4 lety +8

    ስለ ፓስተር እስራኤል ዳንሳ እና ስለይዲዲያ ጥንቆላስ
    ምን ትላላችሁ?

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety +5

    E/r yebarkachu

  • @jfjgfjfdhdjfjfigyd36
    @jfjgfjfdhdjfjfigyd36 Před 4 lety

    Wendeme TIze Tebaku andem me'erab shewa wusest al bexam be xneqolawu alem yal geta yegestewu ameeeennn

  • @yonatankassahun9851
    @yonatankassahun9851 Před 4 lety +1

    Bless you

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Před 2 lety

    Segawen yabezalachu wendemochi Egeziyabehir Ye Hezebune AyenbYekefet!

  • @user-ou5yk6qm9z
    @user-ou5yk6qm9z Před 4 lety +2

    Lord Jesus bless you you guys really amazing

  • @user-xn5hz7sr1h
    @user-xn5hz7sr1h Před 4 lety +6

    በኢየሱስ ስም የጥንቆላ መንፈስ ይመታ

  • @abduallalshemili5912
    @abduallalshemili5912 Před 4 lety +3

    ውይውይእኛንየታደገጌትወገኔንይታደግምስኪንህዝብ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety +6

    በበኦርቶዶክስ እያለን ግራ ከሚያጋቡን የትዬለሌ ኮተቶች አንዱ መቁጠሪያ ነበር።ጌታ ይባርካችሁ አሁንም የጨለማውን አሰራር ግለጡት የታሠሩትም ወደ ብርሃን እንዲወጡ ይሁን።አሜን

  • @user-bk5ch1vt7j
    @user-bk5ch1vt7j Před 8 měsíci

    የተጠናከረ አደረጃጀት ፍጠሩና አድኑን።

  • @kebiyebekele6417
    @kebiyebekele6417 Před 4 lety +3

    Iwnat.new.tabreki.qidusan.💜💜💜

  • @mairymairy3604
    @mairymairy3604 Před 4 lety +3

    ተባረክ ትዜ እኔበጌታ ቤትነው ያደኩት በእው ነት አንተና ዘርፌ ወደጌታ እደምመጡ አቅነበር ለምን ካልክ መዝሙራቹ ወንጌል ነበር ምዘምሩት መምህር ሚባሉት ያሰውዬ ጌተም ህረት ያርግላቸው አይ ኦር ቶዶክስ ምስኪን ናቸው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      Miskin sayhonu ye mutan menfes new yemiyamelkut….

  • @alemhishe9123
    @alemhishe9123 Před 4 lety +2

    Tebarkeh kit my brother. Jesus will pay you. God bless you and your family

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 Před 2 lety

    tamralachu tebareku bertu fetari yirdachu

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +1

    Keep up the good work bro

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety

    YEAH።

  • @sisfeker2767
    @sisfeker2767 Před 4 lety +2

    ተባረኩ

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Před 4 lety

    egziabher ybarek yhen ewnet yegeletelachhu

  • @lungamanyoni3267
    @lungamanyoni3267 Před 4 lety +3

    ቲዜ እውነትን ነው ጌታ ይባርክ

  • @genetetanagena5162
    @genetetanagena5162 Před 4 lety +3

    Ameen geta eyasu Abesto Abesto Yi berakechu

  • @melatymer3927
    @melatymer3927 Před 3 lety

    እየሡሥ ያድናል አሜን

  • @thabojames1793
    @thabojames1793 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንችሁን ይበርክ የአበት ቡሩከን

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 4 lety +1

    AMMMMMMMMEN❤🙏

  • @nigistteklu2273
    @nigistteklu2273 Před 2 lety

    Amene

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x Před 2 lety

    ወይ የሰይጣን ድራማ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይፍረስ ጌታ ይሄ መምህር ግርማ ክርስቶስ የሞተለትን ህዝብ እያረደና እየገደለ ነው ጌታ ይንቀለው

  • @raheltekil5851
    @raheltekil5851 Před 2 lety

    Egber yibarkachihu

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 2 lety

    Beyesus sem tebareku

  • @elrobitania4980
    @elrobitania4980 Před 4 lety +8

    ይሔ መተታም ደብተራ ህዝባችንን ጨረሠው ተው መንግስት አንድ በል።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    DEFINITELY::

  • @achugemechu2065
    @achugemechu2065 Před 4 lety +1

    AmenAmen

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 Před 4 lety

    My people are destroyed from lack of knowledge. Hosea 5:6. Bertu melsou hezebone in JESUS name. Enseleyalen!!

  • @achugemechu2065
    @achugemechu2065 Před 4 lety +1

    ❤️❤️❤️

  • @wasenambye8394
    @wasenambye8394 Před 4 lety

    God blesyou

  • @bellabella1616
    @bellabella1616 Před 4 lety +2

    Begat beyesussss Sam siraw yefersa gatye enkanm ant agenaw teberku tizye ena powles

  • @amanueltadesse9057
    @amanueltadesse9057 Před 3 lety

    ያአባቴ ብሩካን

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +2

    በረቱ ተባረኩ እባካቹ ይሄ የጨለመበት ህዝብ ማምለጥ እንዲሆንላቸዉ ገልጣቸዉ እስተምሩአቸዉ ተጋረዶባቸዉ እኮ ነዉ

  • @sunightm7529
    @sunightm7529 Před 4 lety +2

    Selam wegenoh.

  • @meronmerongetu4967
    @meronmerongetu4967 Před 4 lety +1

    Woow temechitognli timihirtachu

  • @samrawitabraham1769
    @samrawitabraham1769 Před 4 lety

    Tebarek wondemoch

  • @mesimesi3735
    @mesimesi3735 Před 4 lety +1

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በእውነት ወንድሞቼ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 Před 3 lety

    በሉ የቃልቻ መፈስ ይወጋ በየሱስም የተወጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘