በቄሱ ላይ ተገልጦ የለፈለፈው አጋድርኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • በቄሱ ላይ ተገልጦ የለፈለፈው አጋድርኤል #Pastor_Tizitaw_Samuel #E.L.M #eotc #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 169

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 11 měsíci +23

    በትክክል ከምን ውስጥ እንዳወጣን ባሰብን ጊዜ ከምስጋና በቀር ምን እንላለን ኦ ኢየሱስ ሃሌሉያ!!!!!!

    • @aberashgesset-yx8ku
      @aberashgesset-yx8ku Před 11 měsíci

      እዉነት ነው ምስጋና አብዝቶ ከመስጠት ወጪ ምን እንላለን .

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Před 11 měsíci +8

    ከዚህ በላይ መልክተኛ ሊመጣላችሁ አይችልም ፓስተር ትዝታውን በዚህ ዘመን ለትውልዱ ያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ትዜ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 11 měsíci +14

    አይ ትዜ ዘመንህ ይባረክ ኦ የናዝሬቱ ኢየሱስ ሕዝቡን ያስመልጥ አሜን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 11 měsíci +14

    ወይ ዘንድሮ አጋንንት እንዴት እውነት ይመሰክራል እሱ ሃሰተኛ የሃሰት አባት ውሸትንም ከራሱ ይናገራል ? ያለው ጌታ ነው ይፈውሳቸው

  • @tsehaytesema2793
    @tsehaytesema2793 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይጨመርልህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
    በዚህ ዘመን ለትውልዱ ያስነሳህ የጌታ ባርያ ያተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ👋👋

  • @babiabutu7880
    @babiabutu7880 Před 11 měsíci +11

    Tebarke

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 Před 11 měsíci +2

    በድካም ዉሰጥ ብሆንም አምናለሁኝ በጌታ እየሱስ ዳግም የተወለድኩኝ በመሆኔ ከየትኛዉም ክፉ ይጠብቀኛል።የእኔ ጥማት።አንደ ተቀበልኩት ምህረት ና ቸርነት የአገልግሎት እሳት የዉሰጤ መንፈስ ቅዱስ አንዲቀጣጠልልኝ ነዉ ዋና ጰሎቴ።የሠጋ ፈቃድ ግን አሰቸግሮኛል በእየሱስ ሥም ይሽቀንጠርልኝ።ጰልይልኝ።በመልእክትህ በብርቱ ያጽናናኛል ተባረክልኝ።

  • @user-mk2zt7cm4y
    @user-mk2zt7cm4y Před 11 měsíci +1

    ተባረክልኝ ገታ ከክፋ ይጠብቅህ

  • @sosenahailu6881
    @sosenahailu6881 Před 11 měsíci +2

    ከዚህ የሚበልጥ ምን ደስታ አለ እልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን ሀሌሉያያያ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 11 měsíci +2

    እንኩዋን ጌታን መረጣቹ ተባረኩልን በጣም!!!❤🎉

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 11 měsíci +13

    ጌታ ይባርክህ!! በርታ የጌታፀጋ ይብዛልህ!!

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před 11 měsíci +2

    እናንተን ላስነሳልን እግዚአብሔር ክብር ይሁን🙏
    ትዜዬ ተባረክልን❤❤❤

  • @mercy1653
    @mercy1653 Před 11 měsíci +6

    እሜን እሜን እሜን

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 11 měsíci +15

    ጌታ ይባርክህ ልጄ፡ ኣንድ ነገር ደግሞ ልሳስብህ፡ ይህንን ሁሉ ግዜ ኣስተውየው ኣላውቅም፡ ይህ ድነናል Born again ልአምንል እላለሁ። ክብር፡ ለእግዚኣብሔር ይሁን፡ ክብሩ ሁሉ ጌታ ይውሰደው። ጌታ እግዚኣብሔር ግን ይህን ማስተዋል ሰጠኝ። በኣዲስ፡ ዓመት መለወጫና፡ በእንቁጣጣሽና ፡ ብቅዱስ ዮውሓንስ ምክንያት የሚደርግ በዓል የሚሰዋ ለይሰይጣን መስዋእት፡ ኣስተውሰኸው ታውቃለህ ወይ? ለምን በየዓመቱ ሰዎ በየኣቅሙ፡ ሳይገባው ደም ያፈሳል ፡ መስዋእት ይከፍላል፡ ይህ እኮ ራሱ ጌታ የሚጸየፈው ነው። ጣዖት ነው። በዚህ ኣስተምሮ ብጥሰጥ፡ ኣመስግንህኣለሁ። ሳይገባን ኣድርገነዋል፡ ከገባን በኋላ ግን፡ በጌታ እንጠየቅበት ኣለንና፡ ላንተ እተወዋለሁ። ተባረኩ።

    • @berhanewoldekidan7835
      @berhanewoldekidan7835 Před 11 měsíci

      እንደኔ መንፈሳዊ እይታ ሰውየው ምንም አጋንንት ምልክት አይታይበትም በአእምሮ የሚጫቱት ድራማ ነው።የመፅሐፍ ቅዱሰ ትምህርት አውቀት የለም።
      አጋንንት አሰወጭውም የሚወጣለትም። በአጠቃላይ ተረት ተረት ነው።
      የጌታን ሰም የሚጠራ ይድናል
      እየሱስ ክርሰቶስ የአብ ልጅ
      ብቻውን ያድናል።

    • @Hillman1517
      @Hillman1517 Před 11 měsíci +1

      እስካሁን እዛ ቤተ- እምነት ካለሽ ቶሎ ወደ ጉያ ጊቢ። ጌታ ተቀበይ። ሁላችንም ከዛ ከጨለማ ሰፈር ነው የወጠናው። ተባረኪ።

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 11 měsíci +7

    አሜን እውነት ነው!!!

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 11 měsíci +6

    አሜንንን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙌🙌🙌👌😢😢

  • @MomMey-fv4hw
    @MomMey-fv4hw Před 11 měsíci +2

    በእዉነት ትዜ እዉነቱን ስለምትገልፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @babiabutu7880
    @babiabutu7880 Před 11 měsíci +8

    Amen

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci

    ትዝታው ወንድሜ ተባረክ

  • @WessenAsrat-fp9ii
    @WessenAsrat-fp9ii Před 11 měsíci +6

    ስለ አገላለጽህ ተባረክ ወንድሜ..

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 Před 5 měsíci

    አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር ይመስገን ።

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před 11 měsíci +12

    GOD BLESS THE HOUSE OF PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 11 měsíci +9

    In the Name of Jesus Christ

  • @Lizabellalulu-gq9jj
    @Lizabellalulu-gq9jj Před 11 měsíci +1

    አዉነት አልክ ከእርኩሥዋ ባቢሎን አሥመለጠን ጌታ ክብር ለጌታ ተሸፈንልን ትዝየ በጌታ ህያዉ ደም

  • @ZelalemZola-qe5xc
    @ZelalemZola-qe5xc Před 11 měsíci +4

    ተባረክ!!

  • @user-qv2kt3es5o
    @user-qv2kt3es5o Před 6 měsíci

    እልልልልልል❤ ከወደትግራይ ያገኘኸው ዜና እውነት ተገልጦ በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።ለዘመናት ስለዚህ ጉዳይ ባነሳን ቁጥር እንደነውረኛ የተቆጠርንበት ዘመን አበቃ ማለት ነው።ጌታ ይባርክህ መጋቢ።

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Před 11 měsíci +1

    ሠላም ወንድምና ፓስተር ትዜ ብርክ በልልን፣ አንተ ሥታሥተምር ብዙ የአጋንንት ሥራ ፈራርሶ እንደ ፊልም ይታየኛል፣አረ ከሥንቱ አሥመለጠን ጌታ ሥሙ ብሩክ ይሁን፡፡

  • @alemheaven
    @alemheaven Před 11 měsíci +3

    ጴንጤን ጰሎትን ሊሸዉድ አይችልም አቶ ግርማ ጌታ ሚስጥር ን በአደባባይ ገልጦታል

  • @Ewnetatubeyoutube
    @Ewnetatubeyoutube Před 11 měsíci +7

    ❤❤❤

  • @mekdesjarso7815
    @mekdesjarso7815 Před 10 měsíci

    Pastor geta abzto yebarkhe betam ewdhalew menfes kedus be ante alfo ብዙዎችን ከጨለማ አሰራር እየታደገ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው በትምህርቶችህ ብዙ ተጠቅመናል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 11 měsíci +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 11 měsíci +6

    Ameeeen Ameeeen Ameeen Ameeeen Eyesu Geta nw Pastor Tize Geta ybarikhi tsaga yibizalh❤❤❤❤❤
    Sile danu nefsatoch Egezabhwr ybareki❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @thetufgamerssociety2408
    @thetufgamerssociety2408 Před 7 měsíci

    ፓስተር ትዜ እንዴት ነህ እባክህን ለጥምቀት በአል ዘበነ ያዘጋጀው ምርጥ ተረት ይኖረዋልና ብታቀርብልን በደነብ እንስቃለን ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ

  • @bethelehemseyoum7194
    @bethelehemseyoum7194 Před 11 měsíci

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @nigatu1217
    @nigatu1217 Před 11 měsíci +6

    ❤❤❤❤ Let thé Almighty God bless you bro....❤❤❤

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 Před 11 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ

  • @abumadiriba1832
    @abumadiriba1832 Před 11 měsíci +5

    Welcome Pastor!

  • @BibleismorePropheticWord
    @BibleismorePropheticWord Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 Před 11 měsíci +1

    ትዜ ጌታ ይወድሀል አንተ ማሰተማር ሰትጀምር ጌታ እነሱን በገሀድ እያጋለጠ ሰራቸዉን እያዋረደ ነዉ ሰለዚህ ብቻህን አደለህም ያህዌ ካአንተ ጋር ነዉ በርታ እኔም በዚህ የዘላለም ሂወት ሚኒሰትሪ ነዉ ጌታን አግንቼ አሁን ሂወቴ የሰላም የኤርፍት ከሆነ 3አመታትን አሰቆጥሪያለዉ በእዉነት መንፈሰ ቅዱሰ ካአንተ ጋር ነዉ እኔ ምሰክር ነኝ በጣም አከብርሀለዉ እወድሀለሁ ጌታ እየሱሰ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před 11 měsíci

    እዉነት ነው

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před 11 měsíci +1

    እየሱስ ይድናል❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetmerkebe9011
    @genetmerkebe9011 Před 11 měsíci

    Amen amen amen

  • @sileshimarima
    @sileshimarima Před 10 měsíci

    Ameen Tize ,tebarek Geta yibariki

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 11 měsíci +4

    ❤❤❤❤

  • @seblemelese2599
    @seblemelese2599 Před 9 měsíci +1

    ከዛ ከጨለማ ሰፈር ጌታ ጎትቶ ነዉ ያወጣኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 11 měsíci +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 11 měsíci

    ተባረክ ወንድማችን እንዲህ የጨለማን ከንቱ ስራ ግለጠው ጌታ ዘመንህን ይባርክህ 🙏

  • @sileshimarima
    @sileshimarima Před 10 měsíci

    This teaching Is Great To my AAbility

  • @Abrhambrhanu-ct7qv
    @Abrhambrhanu-ct7qv Před 11 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Před 11 měsíci +6

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lilymola2015
    @lilymola2015 Před 11 měsíci +3

    Geta yibarkh wendime!!

  • @sileshimarima
    @sileshimarima Před 10 měsíci

    AMEn Amen...............

  • @user-qq8rw8qb7r
    @user-qq8rw8qb7r Před 24 dny

    Egziabher yibarkh!!! Bezih mekeru bebezabet alem endate serategnochin yabzaln!!!

  • @user-ro5et5zl4h
    @user-ro5et5zl4h Před 9 měsíci

    Tebarek EYESUS GETA New.❤🎉❤🎉

  • @a71green25
    @a71green25 Před 11 měsíci

    Ameeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeen

  • @mulunurga7412
    @mulunurga7412 Před 11 měsíci

    ያዳነን ጌኤታአ ስሙ ይባርክ

  • @birhanubekele5566
    @birhanubekele5566 Před 11 měsíci

    Ameeeeeeeeen Yifresssssss

  • @wubitgeorge546
    @wubitgeorge546 Před 11 měsíci +1

    ተባረኽ ፓአስተረ

  • @birhanubekele5566
    @birhanubekele5566 Před 11 měsíci

    Tebarek Wendme

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před 11 měsíci +1

    በክርስቶስ የሆነች እና መንፈስ ቅዱስን የተቀበለች በል እንጂ ቤተክርስቲያን አትምረጥ እኔ አሁን የአንተን ፕሮግራም እከታተላለው ሚኒስትሪ ውሰጥ ነኝ ሰው የፈለገበት ይማር

  • @messaytassew4703
    @messaytassew4703 Před 11 měsíci

    Jesus is Lord!!!

  • @melkamumengesha4671
    @melkamumengesha4671 Před 11 měsíci

    ኢየሱስ ያድናል።

  • @kebele
    @kebele Před 11 měsíci

    ትዜ ትዜ ስለ በዓላት አከባበር ያለህን እይታ ስለ ጨፌ መጎዝጎዝ ስራልን ተባረክ

  • @tigistragane4744
    @tigistragane4744 Před 11 měsíci

    ameni 🙏

  • @user-ly2zb5nn1h
    @user-ly2zb5nn1h Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤taberaki.tiziye

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 Před 11 měsíci

    ለዘላለም ተባርከ ቅር ትዜ አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @tarikurokonsa8053
    @tarikurokonsa8053 Před 11 měsíci +1

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው !!!

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 Před 11 měsíci

    ፓስተር ትዜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እንደዚህ የዲያብሎስን ሥራ አጋልጠው፡፡ ጌታ አንተንና የአንተ የሆነው ሁሉ በደሙ የተሸፈናችሁ ሁኑ፡፡

  • @berkitadese
    @berkitadese Před 11 měsíci

    Yes yes yes of course

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ገና ያዋርደዋል በምድራችን ላይ ሀይማኖቴ 3000ዘመን እያለ ሚፎክር እየሱስ ያዋርድልናል ጌታ ሆይ ከጨለማ ስልጣን ያዳንከን አዳኛችን ብርሃናችን ስምህ ይባረክ መዳናችንን ቸል እንዳንል እንዳናቀለው ማስተዋልን ስጠን

  • @Lizabellalulu-gq9jj
    @Lizabellalulu-gq9jj Před 11 měsíci

    ትዝየ ምነም ጥርጥር የለኝም ከዛ የዲያብሎሥ ሃይማኖት ጌታ እንደፓዉሎሥ ባለ ማዳን ካወጣኝ፠ጀምሮ ጌታ አይኔ እያየ ጆሮየ እየሠማ ጠላቴ ሠይጣንን ተከታይ ጋኔኖች ጭፍሮችን ሢጥልልኝ አይቻለሁ እኔ ምሥክር ነኝ ትዜ ትክክል ነክ .እንዴት እንደሚፈሩኝ እኔም ፃድቅ እንደአንበሣ ነዉ እንደተባለ በጌታየ በእየሱስ ጥበቃ በደሙ ተሸፍኜ በሠላም ተከብቤ ለጥ ጎርደድ እኔ ልጁ የአለም ፈጣሪ ነዉና አባቴ አዳኜ ምድረ ጠንቅዋይ ገና ሢያየን ይሸሻል እንክዋን ሊደግም ቲች

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 Před 11 měsíci

    Elelelele

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 Před 11 měsíci

    This is amazing. Oh Hallelujah. God bless you Tize

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 11 měsíci

    አሜን የፀሎቴ መልስ ነው።

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 11 měsíci

    ኢየሱሰኢጊዚብሔርሊጂጌታናዉማዳኒበኢየሱሰቢቻነዉ

  • @EshetuPetros-ly6oz
    @EshetuPetros-ly6oz Před 5 měsíci

    Ye egziabiher hayil kante gasr yihon eskelezelalem

  • @hiwotabebe3071
    @hiwotabebe3071 Před 11 měsíci

    kidisina le egzabher, nitsu lib yelelew sew egzabhern ayayim! Pastor Tize God bless you! we love you!

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 Před 11 měsíci

    Ewinet New

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před 11 měsíci

    ❤❤❤አሜን. አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 11 měsíci

    አሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt Před 11 měsíci

    ትዝታው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!! ኢየሱስ ጌታ ነው ። ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ 10Q!!!!

  • @zewde5480
    @zewde5480 Před 8 měsíci

    God.bless.you❤❤❤❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 11 měsíci

    ኢጊዚብሔር።ያፀዳበቱ።ኢጊዚብሔርኪፎቹ።ከመቂደሲ።ያነሰሊ።ኢየሱሰጌታናዉ

  • @liyagezahegn2083
    @liyagezahegn2083 Před 11 měsíci

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @GelilaGetachew-wl5wt
    @GelilaGetachew-wl5wt Před 11 měsíci

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድም ትዜ♥️😍

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 11 měsíci +1

    Oh my lord 😮 this is extremely impressive. The scriptures said theft comes only to steal to kill and destroy, and Jesus Christ, the son of God's, has life it to full.
    Our God is greater than all,
    Stay blessed, brother.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 11 měsíci +1

    DEFINITELY.

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před 11 měsíci

    አቤት እግዚአብሔር ሲፈርድ በራሳቸው ላይ መመስከር ይዘዋል እየሱስ ታጋሽ ስለሆነ በእንደዚህ መልክ እንዲነቁ እያርጋቸው ነው።

  • @sosenahailu6881
    @sosenahailu6881 Před 11 měsíci

    አሜን

  • @fikrubedo7410
    @fikrubedo7410 Před 11 měsíci

    Hanguman sagalee waaqayyoo dhaggeffachaa adeemu gargaarsin hafuura qulqulluu irraa argadhu naaf baay'ataa adeeme; isan kaleessa beeku caalaa waaqayyo har'as wanta baay'ee na barsiise. Obboleessa keenya Tizitaawuf ayyaani haa baay'atu. Abbaa ilmaa fi hafuura qulqulluuf galanni haa ta'u bara baraan Ameen.

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Amen

  • @mariyamawitkasa4406
    @mariyamawitkasa4406 Před 11 měsíci

    God bless you more and more my brother ur God's gift for us thanks Lord Jesus for this 🙏🙏🙏

  • @user-mk2zt7cm4y
    @user-mk2zt7cm4y Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ariam8984
    @ariam8984 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amennn ❤️ 🙏

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 Před 11 měsíci

    O'HOW YOU SAVED ME GOD OLMIGHTY, IN THE NAME OF JESUS CHRIST LORD.without any payment.🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před 11 měsíci

    Amen Amen telate enene syeye Eysusene nwe yemyaywe Geta bdemo yeshefenhe wendemachene

  • @hermelanadew5134
    @hermelanadew5134 Před 11 měsíci

    Amen tebark bzwoch netsa yewtalo tebark bedemo tekedn

  • @user-xu5vd9yl1u
    @user-xu5vd9yl1u Před 11 měsíci

    Ara Ayseram bene lay

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 Před 11 měsíci

    Amén amén amén halelelujah

  • @user-on1he9vr9l
    @user-on1he9vr9l Před 11 měsíci

    Amene amene