ኢየሱስ ጣና ሃይቅ ላይ አላደገም ለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ኢየሱስ ጣና ሃይቅ ላይ አላደገም ለ#ግሩም_ኤርምያስ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Tehadeso #Ethiopia

Komentáře • 115

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před rokem +10

    እረ ግሩም እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን መፅሐፍ ቅዱስን አንብበ እንደማታውቅ

  • @berekethailegoshu3281
    @berekethailegoshu3281 Před rokem +2

    ጌታ በዚህ ዘመን ያስነሳህ ብሩህና እውነተኛ ማንነት ያለህ የቃሉን እውነት ይዘህ ስለ እውነት የምትቆም የልዑል እንቁ ነህና ጌታ ዘመንህን ኑሮህን ህይወትህን አብዝቶ ይባርከው ያብዛብህ ይጨምርብህ መሰሎችህን ያብዛልን ብርክበልልን

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 Před rokem +3

    ፓስተር ትዝታው ዘመንህ ይባርክ እንዴህ ንገርልን ያሳወራቸው የጨለማ ስራ በጌታ ኢየሱስ ስም የፈራረሰ ይሁን ትዜ እንወድሀለን❤

  • @MesfenMesfenBelay
    @MesfenMesfenBelay Před měsícem

    ተባረክ ትዜው ይብዛልህ

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 Před rokem

    አሜን !!! አሜን!! አሜን!!! ኢየሱስ ብርሀናችን ነው ተባረክ ወንድማችን

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 10 měsíci +1

    የታደለ ዲንጋይ ሰው የሚለብሰው አቶ ይንከራተታል ያሳዝናል።አሳፋሪዎች።
    እየሱስ ጌታ ነው።
    ሀሌ ሉያ።
    አሜን።
    ተባረክ

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 Před 4 měsíci

    እኔ በእውነት ፕሮቴስታንት ሆኜ እንኳን ትዝ ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ነው ህዝቤ ምን ያህል ጨለማ ውስጥ እንዳለ የተረዳሁት እግዚአብሔር የመረጠህ ክጨለማ ነፃ ለማውጣት መሆኑን ተረድቻለሁ እምነት የበለጠ ነው የተጨመረልኝ አንተን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ ብቻ ጌታ ይባርክህ የእኛም ወንጌላውያን ይህንን ዘርዝረው ማስተማር አልቻሉም ይገርማል።

  • @MesfenMesfenBelay
    @MesfenMesfenBelay Před měsícem

    ግሩሜ በጣም ነው የማክብርህበመጀመርያ ከተረት ተመለስ

  • @miracle2029
    @miracle2029 Před rokem +3

    ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏

  • @tigistbedhadha144
    @tigistbedhadha144 Před rokem +1

    ዘመን ይባረክ ትዜ

  • @gechoengida6812
    @gechoengida6812 Před rokem +1

    ሰውየው እስክሪፕት እንደሚሸመድደው የነዘቤንና ተረታተረቱን አሸምድደውት ያንኑ እየደገመ ነው።ሲያሳዝን በእውነት።ትዙ ተባረክ!!

  • @getamsaygirmagetamsaygirma9789

    ትዜ ተባረክ

  • @biruktegal4822
    @biruktegal4822 Před rokem +1

    Tize ❤

  • @getnettamiru458
    @getnettamiru458 Před rokem +2

    ተባረክ ትዜ🙏

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Před rokem +1

    GOD bless you, pastor. You are on the right track ,tell the Truth, The Way ,and The Life ❤❤❤

  • @hanagebre5961
    @hanagebre5961 Před rokem +1

    ያሳዝናሉ አውነት ይብራላቸው ብለን ብንትፀልይላቸው ይሻላል. ትዜ አንተ ስትስቅ ሳቅህ ይጋባል አብረን አንስቃለን

  • @HenokamanBekele
    @HenokamanBekele Před 7 měsíci

    Teze geta yebarkeh

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Před rokem

    “ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤”
    - ቆላስይስ 2፥2 ሃሌሉያ ኦኦኦ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን!!! ያባቴ ልጅ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርከው ወደዚህ እውነት ልመጣ ነው።

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 Před rokem +2

    እኔሱ እኬ 666 ተከታይች ናች ጌታ የግልፀላችው
    ትዜ ዘመንህ የተባርከ የሁን ከነመላው ቤተስብህ

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před rokem +1

      ያልተገባ ቃል አትናገር እኛን በምሕረቱ ያሰበን ጌታ ያስበው።

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Před rokem +1

    AMEN for The Word of God!!!

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428

    ❤❤❤❤Enwedhalen paster

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    አይ ትዜው በነሱ ምን ይፈረዳል ከመምህሮቻቸው የሰሙትን እንደ በቀቀን ያስተጋባሉ አንድ እንኳን ከቅዱስ ቃሉ ጥቅስ አይጠቅሱም እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzebuze4941
    @buzebuze4941 Před rokem

    Tizitawu geta eyesus anzto ybarkh wengel ewunet newu ewunetm eyesus newu geta bicha mesitewal yisitachewu brother tsega yibizalk

  • @saroncheje
    @saroncheje Před rokem +1

    እንደት ሰዉ የማያውቀውን እና ውሽት የሆነውን ነገር በNational TV ላይ ወጥቶ ያወራል።

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Před rokem

    You are absolutely right!, Pastor Tizitaw, dear brother. God bless you

  • @user-hf6hu3mw7e
    @user-hf6hu3mw7e Před rokem +2

    ኤርሜ ስራዉም ህይወትም ድራሞና ተርት ነዉ ኤርሜ ታሮጊቶች ተርት እራቅ

  • @dawitkinfe4544
    @dawitkinfe4544 Před rokem

    ታውቃላቹ የአብዛኞች አርቲስቶች አባት ነብ ዘበነ መሆኑ

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Před rokem

    Please, the Ethiopians open your eyes❤❤❤

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 Před rokem +3

    በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተደግፈን ውሸትን እናፈርሳለን

  • @andruthperazim
    @andruthperazim Před rokem

    Eyetewene yihun

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem +2

    ይህ በጥንቆላ ዲራማ መሰራት እንጂ ስለእግዚአብሔር ምን ያውቃል ። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ። ተመለሱ አርትስቶች እግዚአብሔር ይፈልጋቸዋል።

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 Před rokem +1

    Selam lante yhun pastor Tize ❤. TEBAREK
    ARTIST Girum Lela neger washboard. Yhem wshet yetenagerew "Adam ye myaweraw ke hewan gar gez new bloal"

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Před rokem +1

    አረ ጌታን ፍሩት እስከዚህ ወረድን በቃ።ዳሩ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል የታውቅና ነው

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Před rokem +3

    ግሩሜ እንወድሀለን መጽሀፋ ቅዱሳዊ ታሪኮችን ስተነትን መጀመሪያ መጽሐፉን አንብበህ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 Před rokem

      ካገኛችሁት አርፈህ ፊልምህ ስራ በሉት እውነተና ፊልም የተለያዩ ናቸው

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před rokem

    Blsss you 😘💓❤❤❤

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 Před rokem

    ይውጣልህ ሳቅ የታባቱ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem

    ♥♥♥

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před rokem +1

    ግሩም ነው የሚያወራው ዘበነ ሆ ጌታ ያስባቸው

  • @mamedeneke7298
    @mamedeneke7298 Před rokem +3

    ወይኔ ግሩምዬ እባክ መፅአፍ ቅዱስ አንብብ እግዚያብኤር አይንህን ያብራው ተረት ባንተ አያምርም

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm Před rokem

    God bless u!!!

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před rokem +2

    ይቅር ይበልህ እየሱስ ጣና ነው ያደገው ኡኡኡኡኡ አረ ወጣቶች አስተውሉ አንብቡ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před rokem +2

    ለመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያ ቢወለዱ ቢያድጉ ጥቅማችን ምንድነው ይልቁንስ ተረታችሁን አቁማችሁ በኢየሱስ እመኑና ዳኑ !!

  • @Dantechnocraft-bh3he
    @Dantechnocraft-bh3he Před rokem +1

    ከየት አምጥቶት ነው የሚዘባርቀው

  • @newlifeoneoffi7422
    @newlifeoneoffi7422 Před rokem

    Bezeh aynetma entoto neberch tit eyefetelech yilu yehonal Jesusm entoto maryam agelgilwal yibal yehonal
    Bicha Egzaber ewnetun yigletilachew

  • @yonasnigusse2019
    @yonasnigusse2019 Před rokem

    I can’t stop listening to you tize 😂😂😂
    Love you yegeta sew 🫶❤️

  • @mulugetamendoye4940
    @mulugetamendoye4940 Před rokem +1

    የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ለይሆን ይችላል ልክ እንዴ ማርያም

  • @BibleismorePropheticWord

    Bay z way የዚህ አገር ህዝብ ጭንቅላት ቢከፈት አብዛኛው ባዶ ነው በተለይ ታዋቂና አዋቂ ነን የሚሉ ሰዎች በጠቅላላ በሚባል ደረጃ ባዶ ናቸው

  • @dagmawitalemayehu46
    @dagmawitalemayehu46 Před rokem

    9

  • @yosephzewudie3126
    @yosephzewudie3126 Před rokem

    ትዜ ፀጋ ይብዛልህ እያዝናናህ አስተማርከን ግሩምን ግን ታዘብኩት ሃገርን መውደድ እንዲህ በውሸት ታሪክ ከሆነ በአፍንጫ ይውጣ ደግሞ በሁሉም ተቀባይነት ላለማጣት እስልምናውና ክርስትናውን ለማጋባት የሞክራሉ እግዚአብሔር ይፍታቸው

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Před rokem +1

    ግሩም ምን ነካው መጸሐፍ ቅድስ ለምን አያነብም ወይ?

  • @AmsaleWodajo
    @AmsaleWodajo Před rokem

    ወይኔ አንተን የቀባ ጌታ ይባረክ ።በዚ ትምህርት ስንቱ ያመልጣል ።እግር እግራቸውን እየተከተልክ የጨለማውን መንግስት ገልብጠው።

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 Před rokem

    ብዙ መንፈሳዊ ትምህርት ሰምቻለሁ ግን እንደ pastor Tiztaw የሀሰት ትምህርትን ፊት ለፊት የሚቃወም ወይ የተቃወመ የለም፡፡ራዕይ 2 ፤14 ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před rokem

    የዘበነ ዘመድ ነው

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    ምን አይነት የጥንቆላ መንፈስ ነው በሰሜን በኩል የገባው ኢትዮጵያ እየበጠበጠ ነው ። ይገርማል ።

  • @mariyammariyam3770
    @mariyammariyam3770 Před rokem

    Aye tize eyetenadedik mesekew sakeh yasekegnal.

  • @adonyasendeshaw9911
    @adonyasendeshaw9911 Před rokem

    ግሩሜ እንወድሀለን መጽሀፋ ቅዱሳዊ ታሪኮችን ስተነትን መጀመሪያ መጽሐፉን አንብበህ ቢሆን ጥሩ ነው እባክህ

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Před rokem

    🎉በጣም ተባረክ ፓስተር እስከመቸ ነው ህዝቡስ የውሸት ትርክት ጀሮ ሰጥቶ የሚሰማው እኔ አሁንስ ተናጋሪዎቹ ሳይሆን ውሸትን ዝም ብሎ የሚቀበል ነው የሚገርመኝ ተናጋሪዎቹ እማ የገቢ ምንጫቸው ነው ውሽት አገሪቱ ታሳዝናለች በእውነት የእርግማን አገር አደረግዋት ???????

  • @AbigiyaKasim
    @AbigiyaKasim Před rokem

    እባካቹ ሰው አየስታቹ ቃሉን አንብቡት

  • @nimonagetachew1040
    @nimonagetachew1040 Před rokem

    Yewket manes

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 Před 10 měsíci

    ይች ይችማ ምስጥሯ ትክክለኛ አይማኖት የነብዩ ሙሐመድና ኦርቶዶክስ ነው ለመለት ነው።

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před rokem

    አባ ግሩም በኮንፊደንስ ሲተረትር መረጃ ያለው ነው የሚመስለው !

  • @yonasgebresilase3875
    @yonasgebresilase3875 Před rokem

    አሁንስ ሰለቸኝ ራሱ ተረቱ

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 Před rokem

    Liyadinew sifelig yihn asweraw

  • @fissehayejohn5005
    @fissehayejohn5005 Před rokem

    ሚኪያስ5 '2

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem

    Unless orthodoz read N. Testament they Continue belive man made teachings. Christans must read Bible. As a Christian must know!

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před rokem

    ግሩሜ እባክህ መጸሀፋ ቅዱስ አንብብ
    ቄሶቹ ስተዉ የሚያስቱት ለሆዳቸዉ ብለዉ
    ነዉ እንተ ተምረህ አይደል ስለማሪያም ሰልጇ እየሱስ ክርስቶስ መነሻ መድረሻ ያለዉ መጻፋ ቅዱስ ዉስጥ ነዉ አንብብ በተረተረት ዘመንህን አትጨርስ አትሸወድ

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před rokem

    ትዜ

  • @maranatagetahoytolona2566

    Grum is very simple and un knowledge guy

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot Před 8 měsíci

    ወድሞቼኦርቶ ዶክሶች ስሙት አገርየምታድገው በሥራነውእንጂበውሸትአይደለም !!ህዝቤ ህዝቦችስሙ ጨርቅየጠመጠመሁሉከነገራችሁለናንተ እውነትነውንቁሁሉውሸትነውኢየሱስጣናአላደገምፓስተር ይባርክህ።ኢየሱስጌታነው ሃሌሉያ!❤❤❤❤

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 Před měsícem

    ጣና ገዳም ከክርስት በፊት ነበረ ማለት ነው?

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    በምን መፅሐፍ ላይ ታርክ ተማርክ???

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před rokem

    እረ ትዜ እኔ የሚታየኝ እግር ሳይሆን የሆነ አንገት አይን ያለው አፍንጫው የትጣመመ ልዩ ፍጡር ነው የሚታየኝ

  • @tigsiabiti
    @tigsiabiti Před rokem

    ❤❤❤❤❤😂🎉

  • @mulugetamendoye4940
    @mulugetamendoye4940 Před rokem +1

    ያማርያም የእግር ኣሸራ ከዝያው ሰፈር ነው እንዴ ግሩሜ?
    ታሪክ ከአጠኑ ላይቃር ልክ እንዴ ግሩሜ

  • @berhanewoldekidan7835

    ሳቅ ምንም አይደለም ግን ሰው በጉጉት ሲጠብቅህ ጊዜህን በሳቅና በቀልድ ታሳልፋለህ። ልክ አይደለም በደንብ ኮሰተር ብለህ አሰረዳን pls.

  • @samsonlegesse1323
    @samsonlegesse1323 Před rokem

    ምን ይደረግ እንዲ ተረት ብቻ እይነገሩን ነው ያደግነው

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před rokem

    ወንድም ትዝታው አርቲስቶች ክጥንቆላ ግንኙነት ስላላቸው ጠንቋይ ያዘዘው ነው የሚናገሩ😂😂😂😂😂😂ያሳዝናል

  • @adanealemu1082
    @adanealemu1082 Před rokem

    ግን ይህን ሰው ቁጭ ብሎ ሚሰማው ሰው አለ?

  • @Abewaaa
    @Abewaaa Před rokem +2

    ዘበነ እጅ ጭኖበታል::

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂 እግሩን ጭምር ነው 😁😁😁😁

  • @berhanewoldekidan7835

    ማትዮሰ የሞተው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው ይባላል ለዚህ ምን ማሰረጃ አለህ። መፅሐፍ ቅዱስ ይኼን አይልም እንዴት እንመን።
    ማሰረጃ ከየት ነው የመጣው ልክ እንደዚህም እየሱስ ጣና ነበረ ቢባል ምንድነው ማሰረጃ ለሚለው የማትዮሰ ማሰረጃ ከየት መጣ።

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před rokem

    ወይ ጉድ የማንሰማው ውሸት የለም አይነቱን እየቀያየሩ ውሸቱን ይሉታል ወጣት እያለሁ የጓደኛይ አባት ልተልቋ ልጃቸው የማትገዛውን የውሸት ተስፋ ስትናገር አባትይው ዲዲቲ ተነፍ እቃችሁን አውጡ ብለው ያስቁን ነበር ይሂንንማ ቢሰሙ በቁም ይደርቃሉ በእግዚአብሔር ቃል ላይ እየዋሹ ስለሆነ ጌታ ያስባቸው ።

  • @tsega9038
    @tsega9038 Před rokem +2

    አይ ግሩም ተረት አሸከሙህ አንተንም
    ያሳዝናል
    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ ስራቸው ሌላ
    አዋሽ ወንዝ ላይ ዋኝታለች በለን ትንሽ ቆይተህ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před rokem

    ከምድር በታች የድንጋይ ቆብ አርገው እስከ ምጽዓት ድረስ የሚጠብቁ አሉ ያለውስ😂😂😂

  • @TG77042
    @TG77042 Před rokem

    It’s a parallel universe

  • @rachelgirma1967
    @rachelgirma1967 Před rokem

    Kkkkk meaymnt yehelm guzo new

  • @dinkagalata745
    @dinkagalata745 Před rokem

    🤣😂😂😂😂😂 andi matssaf lechemilennew meselegn hhhh

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před rokem

    Yeabatochun teret semto new 😂😂😂

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 Před rokem

    😅😅😅😅😅😅

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před rokem +1

    አይ አርቲስቶቻችን ...ተረተራሞች

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +1

    ሁሉን ቻይ እግዚአብሄር ይታደጋቸው፣ የውሸት አባት እየመራቸው ነው፣ የጌታዬ ስቃይና መከራ ይታያቸው፣ መዳን በእየሱስ ብቻ መሆኑ ይገለጥላቸው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem +1

      Taot yelemede hizib teret teret enji Ewunet yet yawukal ?😂😂😂. Orthodox ye arogit teret nat 😂lol

  • @abebechaberta3553
    @abebechaberta3553 Před rokem

    ቅዱስ መጽሃፉ ልጄን ከግብጽ ጠራሁት አለ እንጂ ከጣና አለዴ? ቅዠታም ሁላ

  • @abebahaile1061
    @abebahaile1061 Před rokem

    😂😂😂

  • @emc414
    @emc414 Před rokem

    😂😂😮😂😂

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 Před rokem

    Fiction. I don't expect more from them.

  • @haileyesusteka4016
    @haileyesusteka4016 Před rokem

    ሊቀ መሀይም ስትሆን 😅😅😅