ለቄስ ዘበነ እና EBS Tv ትዝታው ሳሙኤል TIZITAW SAMUEL= Yezelalem Hiwot ELM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007
    paypal.me/tizi...
    gofund.me/c862...
    www.youtube.co...
    / werashu-weresen
    amzn.to/2WmvvIh
    / tizitaw.samuel
    / kesistizitaw

Komentáře • 302

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Před rokem +2

    አንተ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም መንፈስ ቅዱስ የወንጀሉን ክምር የምታፈርስበት ግሬደር ያብዛልህ መዶሻውንም ይጨምርልህ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 3 lety +136

    እግዚአብሔር ሙሴን በፈርኦን ቤት ያሳደገው ህዝቡን ከፈርኦን እንዲያስለቅቅ ነበር እናም በዛ የሚያገኘውን ክብር የንጉስ ልጅ መባልን ንቆ የእግዚአብሔርን አላማ አስበልጦ አልፏል . አንተንም በኦርቶዶክስ ቤክ ያሳደገህ ህዝቡን ነፃ ልታወጣ ነውና በርታ. በዛ ያለውን ዝና ና ክብር ንቀህ እውነትን አስበጠሃል እግዚአብሔር ይርዳህ እስከመጨረሻው ያፅናህ. እንወድሃለን

    • @selamawittube3766
      @selamawittube3766 Před 2 lety

      ተባረኪ ውዳ እህቴ ብዙ ጊዜ ኮሜንትሽን አነበዋለሁ የተባረክሽ ነሽ ይጨምርልሽ🙏😘

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 Před 3 lety +20

    ጌታ መልካም ነው በኦርቶዶክስ ውስጥ ሳለሁ መምህር ዘበነ ኢትዮጵያ በነበረበት እና በብዙ ማስተማር በጀመረበት ጊዜ ለእኛ በጣም
    የምንጠቀምበት መምህራችን ነበር እግዚአብሔር ግን የሐጢአተኛውን ሞት የማይወድ አምላክ እውነተኛ መምህሬ ኢየሱስ አይኔን ከፈተ ዛሬም መምህር ዘበነ ጌታ ኢየሱስ እንዲያገኘው አይኖቹ እንዲከፈቱ እንፀልያለን መዳን እንደሚሆንለት እናምናለን አንተም የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርክህ አንተን ያዳነ ጌታ ህያው ነው ጌታ ሆይ ዛሬም ትሰራለህ ሰዎች ሁሉ ይዳኑ በኢየሱስ ስም አሜን!

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před rokem

    Bene zemen egziyabher anten sleasnesak egziyabhern amesegenalew zemenk yebarek

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt Před rokem +1

    እኔና ጓደኞቸ ሰለ አንተ ሰለ ጓደኞች እንፀልያለን። ስለእናንተ ጌታ ስሙ ይባረክ።

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 Před 3 lety +34

    ተባረክ። ኑርልን። ለትውልዱ ታስፈልገዋለህ።

  • @Yanakeeraw
    @Yanakeeraw Před 2 lety +4

    ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ::

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    የዚህ ሰው እብደት ይገርመኛል አዳም በሰላሳ አመቱ ነው የተፈጠረው ይለናል እንዴት ነው ሰው ሳይፈጠር አመታትን ምን ቆጥረው እዝግዮ. ተባረክ ወንድሜ ትዝታው

  • @wututesfaye896
    @wututesfaye896 Před 3 lety +13

    ለእውነት የወገንክ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ......

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před rokem

    ዘወጨጌ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መምህር ኤጲስ ቆጶስ ጥኡመ ዶክተርነ ግራዝማች ዘበነ ለማ ። ክብር ስለሚወድ ነው ይህን ሁሉ ማእረግ የሰጠሁት ይህን ኪሳራ የሆነ ሰው ።

  • @user-dv5gd5sl9h
    @user-dv5gd5sl9h Před 3 lety +29

    ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ

  • @mulatmekonnen5899
    @mulatmekonnen5899 Před 2 lety +11

    እውነተኛ ሰዉ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያፅናክ ክርስቶስን የሚገልጥ ብዙ ፈተና አለበት ጌታ በፀጋ ሙላቱ ያበርታህ

  • @nigistigebrehanes8442

    ፀጋው እጥፍ እጥፍ ያብዛልህ ጌታ ዘመንህ ይባርከልህ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety +8

    ትዜ በእዉነት አንተ ለትዉልድ በረከት ነህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ቡዞዉችን ወደ ጌታ ቤት የምታመጣ ነዉ አሁንም ጌታ ይጠቀምብህ ቡሩክነህ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @helenasfaw7690
    @helenasfaw7690 Před 3 lety +20

    ትዜ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!! ዘመንህ ይባረክ!!

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 Před 3 lety +9

    ትዕዜ እና ጳውሎስ አብሶ ሁሌታቸሁ እንደ ሙሰና እንደ አሮኦን ናችሁ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jonard831
    @jonard831 Před 3 lety +8

    ተባረክ ኢንወዲሀለን ትዜ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 3 lety +12

    ትዝታው ጌታ ይባርክህ ያባቴ ብሩክ እየሱስ ጌታ ነው በጣም ይገርማል ተረቱ ማለቂያ የለውም ያለተፃፈ ማንበብ ዋው

  • @meseretdata8525
    @meseretdata8525 Před 2 lety

    Egizabeher yibarikik betam tebarek tagawu yabizalik

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 Před 3 lety +8

    ትዜ ወድሜ ተባረክ የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሄር ልጅ ተገለጠ ዛሬም በዘመናችን ያሠተኛችን ተረት በእግዚአብሄር ቃል እድታፈርስ እግዚአብሄር አስነስቶካል ለምልም ትዜ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem

    Blessed 🙏🙏

  • @user-zg5bk1nx9g
    @user-zg5bk1nx9g Před rokem

    ተባረክ ወንድሜ በርታ

  • @ermimobile9243
    @ermimobile9243 Před 3 lety +2

    የጌታች የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ዘመንህን ይባርክ እንደዚ ወንጌልን ነጭ ነጯን ንገረዉ የበራዥና ከላሽ መንፈስ ተጠርጎ ይወጣለታል

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e Před 3 lety +7

    ጌታ እየሱስ ይባርክክ መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል

  • @hirut.mengestumengestu2421

    ተባርክ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ።እንኳንም የአባት ልጅ ሆንክ።ዘመንክን በጌታ ደም ይሸፈን ከጠላት አሜን ።

  • @xolanitshida9345
    @xolanitshida9345 Před 3 lety +6

    Thank you tize

  • @user-zm3tf4zy7q
    @user-zm3tf4zy7q Před 3 lety +3

    እየሱሰ ጌታ ነው እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @netsitubeethiopiyawit7790

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ እውነቱን እዴዚ እውነቱን አሳይልኝ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke

  • @fhchchchdyydyf3460
    @fhchchchdyydyf3460 Před 2 lety +2

    ብሩክ እኮ ናህ ትዝዬ እግዚአብሔር በእጥፍ ጸጋ ይበርክህ

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d Před rokem

    Ena anete yemadeneki Gena eza bate eyaleki gemero new gata degemo yerasu aregeki deseme alegen tebareki

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +9

    የማርቆስ ወንጌል 1
    10፤ ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና፦

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d Před 3 lety +3

    ትዝዬ ተባረክ

  • @genetabara
    @genetabara Před 3 lety +6

    ተባረክ ትዜ

  • @eskedarmesfin1880
    @eskedarmesfin1880 Před 3 lety +2

    Egziabher mehrtun yabzalache enji kebad nw ,,,chersh mar minamin hoo

  • @matufun
    @matufun Před 3 lety +1

    በርታ ጌታ ከጎንህ ነው፣ እግዚአብሄር ይባርክህ እወድሃለው።

  • @fevenafrica1530
    @fevenafrica1530 Před 2 lety

    geta yerdan

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 Před 2 lety

    ምን ላርግ ትለያለህ ኢየሱስ ይባረክ ስላንተ

  • @emebetzewde6939
    @emebetzewde6939 Před 3 lety +9

    እግዚኣብሔር ይመስገን እንደኣንተኣይነት ትውክድ ያስፈልገናል በትለይ ለኢትዯጵያ ሕሕዝብናልትውልዱ እንኳንም ተወለድክ ተባረክ

  • @fikiruabebe2215
    @fikiruabebe2215 Před rokem

    ፓስተር በርታ

  • @mokonanmokonan4654
    @mokonanmokonan4654 Před 3 lety +4

    ተባረክ የኔ ወንድሜ

  • @edenbarech8372
    @edenbarech8372 Před 3 lety +7

    ዘመንህ ይለምልም ትዜ

  • @youtopiayoutopia6218
    @youtopiayoutopia6218 Před 3 lety +2

    Tizu wendmachen geta leysus yebarkeh!zemenhe ybarek hastena seraw yfersale.

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci

    ፓስተር ትዝታው ተባረክ ወንድሜ 😂😂🤣🤣😁😁😀😀😄😄😊😊

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci

    ኢየሱስም ።እኔ መንገድና እውነትም ሕይወትና ነኝ ።በአኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የዮሐንስ ወንጌል 14።6 መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ከሲኦል ማምለጫ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረክ ትዝታው አሜን ❤😂😂😂😂😂😂

  • @adonaytsidkenu8924
    @adonaytsidkenu8924 Před 3 lety +3

    Tize you are blessed

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 Před 3 lety +7

    እዳተ አይነት ያስነሳልን ተባረክ

  • @sarasarasara7041
    @sarasarasara7041 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @saramokonnen1226
    @saramokonnen1226 Před 3 lety +5

    God bless you 🙏🏼

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 Před 3 lety +4

    መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ. መፀሀፍ. ቅዱስ. አቡቡ. ለሚሰብኩ. አስተማሪዉች. ንገራቸው.
    ለእናተ ታድሶ. መንፍቅ የሚሉ ሰዉች በጣም አለ. ትዝታው አንተ በጣም ትለያለህ. ክፓስተሮም.

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 Před 3 lety +1

    የአባቴ ጀግና ቡሩ ነህ ደስ ሲትል

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 Před 3 lety +3

    Tebark wondem

  • @elimlijehilemichael8439
    @elimlijehilemichael8439 Před 3 lety +4

    Egzaber yebarke teze berku

  • @merryamanu8548
    @merryamanu8548 Před 3 lety +3

    Tizi e/r ybarkk enate yalewn sew yaziln🥰🥰

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 Před 2 lety

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ::

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 3 lety +7

    God Bless You Tize!!

  • @user-vc3go6jc5w
    @user-vc3go6jc5w Před 3 lety +1

    Oh my God bless u in name of Jesus More & more

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před 3 lety +2

    Amen. Amen. Amen. Amen 👑🐑

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d Před 3 lety +4

    ከከከከከ ተባርከሃል❤

  • @tedrosweldegergs9339
    @tedrosweldegergs9339 Před 3 lety +2

    Tebarek tiztaw tikikil belhal

  • @gosatube2011
    @gosatube2011 Před 3 lety +7

    Wow

  • @dagmawettamiru5808
    @dagmawettamiru5808 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባር ጀግና የኢየሱስ ልጅ 🙏

  • @JanJan-ld9uq
    @JanJan-ld9uq Před 2 lety +1

    Love you so much 💚💛🧡

  • @alem8640
    @alem8640 Před 3 lety +2

    Tize tebarek

  • @kwtkwt8464
    @kwtkwt8464 Před 3 lety +3

    Woww thank you

  • @senaliben4460
    @senaliben4460 Před 2 lety

    mn largh sami betam new mnwedh inamesgnalen betam geta ybarkh

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 Před 2 lety

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Shalom Shalom Shalom

  • @sarabelete-vd6ny
    @sarabelete-vd6ny Před 3 měsíci

    ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህን ሰው እንዲት ነው ዝም የምትለው ለምንድነው የማታወግዘዉ ሰዉየው ጤና አይደለም።ትውልዱን ገደለ ፓ/ርዬ አንተ ግን በርታ አንዳንዶች ከሳት ያመልጣሉ።

  • @dekneshheheh685
    @dekneshheheh685 Před 3 lety +1

    Geta zemenik yibareki tsegawun yibzaliki ye qalu gilteti yicemerlik tebareki💯💯💯💯❣❣❣❣❣❣💓💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Před rokem

    ምእመኑ መጽሀፍ ቅዱስ ስለማያነብ ተረት ተረት አሜን ብለው ነው የሚቀበሉት ብርሀን ይብራላቸው

  • @tadelegeletu6794
    @tadelegeletu6794 Před 3 lety +3

    Tebarek Tize

  • @serkadisayalew7117
    @serkadisayalew7117 Před 2 lety

    የእግዜአብሔር ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ የቀባው ወይም ጌታ የተገለጠለት ሰው ለክርሰቶሰ ቃል ይገዛል ወይም ይኖራል

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +8

    የማርቆስ ወንጌል 1
    9፤ በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ።

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před rokem

    Yezben. Yetetet. Teret. Temertun. Ayalqem. EgzabEhar. Yelebonawhn. Ayn. Yabralet. Memenum. Wengel. Anbebo. Weshetun. Yagaltu🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merishanaol6959
    @merishanaol6959 Před 3 lety +2

    Tebarek!

  • @birtukaniwunete5796
    @birtukaniwunete5796 Před 3 lety +1

    Tebareki

  • @wondmagegameha1429
    @wondmagegameha1429 Před 3 lety +1

    ተባረክ በርታልን

  • @werkenshberanu47
    @werkenshberanu47 Před 3 lety +2

    Amen God bless you bor ❤❤❤

  • @joyblessed5723
    @joyblessed5723 Před 3 lety +3

    blessed

  • @Muncho_information
    @Muncho_information Před 3 lety +3

    Thank you 😊

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 Před 3 lety +1

    Amen amen🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @meazatameru1385
    @meazatameru1385 Před 3 lety +1

    Amen amen

  • @alipppalippp9388
    @alipppalippp9388 Před 3 lety +8

    እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ከተጠመቀ በኋላ ወድያው ከውኃው ወጣ መንፈስ ቅዱስ ሞላ ይላል ቃሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌላ ቃላት እያስተማሩ ትውልድ ያስታሉ ጌታ መስተዋል ይስጣችሁ ትዝ አትሳቅ ጸልያችሁ እግዚአብሔር ወደ እውነት መንገድ እንድ መልስ🙇 😩

  • @wubalemzewdu4763
    @wubalemzewdu4763 Před 3 lety +6

    እድለኛ ነህ ይህ እውነት ተገልጦልሀል

  • @alaydamite5509
    @alaydamite5509 Před 3 lety

    በጣም እናመሠግናለን

  • @yoditnegusse4950
    @yoditnegusse4950 Před 3 lety +1

    Wawwwww Amazing Massage More Blessing Brother❤❤❤❤❤❤

  • @fekeanbese7633
    @fekeanbese7633 Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይባርክህ ትዜ

  • @prophetbenji4575
    @prophetbenji4575 Před 2 lety

    Yes u are blessd ine hust new tabotu

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před rokem

    ye zebene teret teret ayalkim.yaltetsafewun yastemiral.

  • @wirtufikru18
    @wirtufikru18 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 Před 3 lety +3

    ልብሰ ተክህኖትህን ለብሰህ አገልግል ተባረክ ወንድሜ

  • @basfeleke7257
    @basfeleke7257 Před 3 lety

    Tebarek Ketetsafew Atlefu belilgn

  • @jamalqtr5885
    @jamalqtr5885 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ ወዳጄ

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 Před 3 lety +1

    God bless you and you family

  • @liyutufaa3818
    @liyutufaa3818 Před 3 lety +2

    Tabarkininy

  • @nigatuhmore4635
    @nigatuhmore4635 Před 3 lety

    amee geta yibareki tabaki tiziye👐🏾👐🏾👐🏾❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷⛪

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k Před 2 lety

    በርታ ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽