#የግንቦት_ልደታ_ምስጢሩ_ሲፈታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tizitawsamuel
    / kesistizitaw
    cash.app/$Tizitaw1
    paypal.me/tizi...
    / tizitaw.samuel
    / werashu-weresen
    amzn.to/2WmvvIh

Komentáře • 291

  • @mesfinakene7172
    @mesfinakene7172 Před 2 lety +21

    ትዜ አንተ በትክክልም በምድሬ ላይ የሚሰራዉንና የሚሟርተዉ ስራዉን ልትገልጥና ልታፈርስ ጌታ እየሱስን የላከህ የጌታ ባረያ ነህ ጌታ እየሱስ ዘመንህና አገልግሎትህ ይባርክ ፀጋዉ በብዙ ይብዛልህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 5 měsíci +4

    😊😊😊😊❤❤❤❤አንተ ብሩክ የወንጌል አርበኛ ኑርልን😊

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 6 měsíci +2

    ብዙ ነገር ተምረናል እናመስግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርህ 1:04:38

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 Před 3 měsíci

    አቤት የጌታ ቸርነት ይደንቃል እውነትም መነካት ካለ ቋንቋ : ህይወት ኑሮ ሁሉ ባመኑበት በኩራት መናገር ይቻላል ተባረክ ይብዛልህ የታደልክ ነህ አመስግን በርታ

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Před 2 lety +6

    ፓስተር ትዝታው የእግዚአብሔር ሰው የማታመቻምች እውነተኛ የኢየሱስ ወዳጅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ👏👏👏👏👏👏👏

  • @aselademise5945
    @aselademise5945 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ስለ አንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Před měsícem

    አንቴን የ ነካክ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይንካን❤❤❤❤ ተባረክ

  • @abrahamgetachew9601
    @abrahamgetachew9601 Před 2 lety +5

    ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው ___ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka Před 4 měsíci +1

    ተመስገን ጌታ ሆይ ስላስተማርከን

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Před 3 lety +14

    በናዝሬቱ ጌታ በእየሱስ ስም የግንቦት ወርን የሚጠቀም የቦረንትቻ፣የአመችሳ፣የጥልቁ አሠራር በንፍሮና የቂጣ አምልኮ ከምድራችን ላይ ነሁሽታን የተቀለጣጠመ ይሁን፤በእየሱስ ደም ኮተትና ተረት ተረት የተጠረገ ይሁን፤ከዚህ ያወጣን ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን፤አንተም በብዙ ተባረክ፡፡

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ህዝቡ አሰመልጥ የሚሰማ ያነልጣል

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před rokem +4

    ትዙየ ጌታ ይባርክህ እኔ ጌታን ካወቅኩ ብዙ አመቴ ነው አሁን ላይ ግን በትምህርቶችህ በዚህኛው በኩል ያለዉን ችግር በቂ ግንዛቤ እንዲኖረኝ እየረዳኝ ነው ወንድሜ ተባረክ በጌታችነን ደም ተሸፈን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Před 6 měsíci +2

    Tink you

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 Před 2 lety +3

    እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ተብሎ እንደተፃፈ እውነት የሆነውን ክርስቶስን የሸፈነውን የጨለማው መጋረጃ በአንተ እየቦጫጨቀው ነውሩንም ገልጦ እያዋረደው ስለሆነ የቀባህ ጌታ እግዚአብሄር ይባረክ! አንተንም በጭካኔ የክፉን ስራ ለመግለብ ፈቃደኛ ስለሆንክ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ የሚነሱብህን ወገብ ይውጋ ኢየሱስ ይክበር! በክብሩም ብዛት የተነሱበት ይጥፉ! ሀሌ ሉያ!

  • @blessedarethepeacemakers1265

    You're such a blessing to us all. The people who walk in darkness are now seeing light! Hallilujah!

  • @user-lb5yb3sv4x
    @user-lb5yb3sv4x Před 6 měsíci +1

    Egiziabiher Amilak zemenih yibarek tebarek be iyesus sim Tize

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 2 lety +3

    May God richly bless you!!! brother Tezetaw, God's grace be in and upon you more and more in Jesus name!!!

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 Před 3 lety +24

    አቤት ጌታ ከስንት ጉድና መዓት እኮ ነው ያወጣን ስሙ ይባረክ።

  • @samuelbirryaldegagfaweyezi6070

    ፓስተር ትዝታ የሚገርምህ ነገር እኔ የ እቃ ቂ ልጅ ነኝ የገላን አድባር የምትባል ዛፍ ነበር ግንባትን እዛ ዛፍ ላይ ነበር ጌታን ከማግኝቴ በፊት መስዋእት የሚደረገው አሁንም ለህዝብ የክርስቶስ ወንጌል ጠላት ነው ዛፉ በመንገድ ምክንያት ቢቆረጥም እንጨቱን የወሰዱት ወደ አቃ ቂ መድሓኒአለም ቤተክርስቲያን ነው የወሰዱት አሁን ላይ ደግሞ የማርያም ልደት ብለው ማክበር ጀምረዋል ምን ያህል የጌታችንንእናት እያራከሱ መሆኑን አላወቁም አይሁዳዊት ናት እኮ፣ተባረክ

  • @tigestalemu5114
    @tigestalemu5114 Před 2 lety +5

    እኔ ምስክር ነኝ እየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před 3 lety +16

    ከስሕታችን እየተማርን ነው ወንድማችን በርታ።

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ
    አሁንም በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ በኢየሱስ ስም አሜን ለመዳን የተጠሩትን ልባቸውን ያላደነደኑትን እንዲህ እያስተማርክ ከፍርድ አስመልጥ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ይሆናል

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Před 3 lety +33

    እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስጌታ ነው፡፡

  • @amonatolka4162
    @amonatolka4162 Před 2 lety +2

    God bless you brother. All you are teaching is true!! We are testimony for this truth. Go ahead.

  • @tkntasu4609
    @tkntasu4609 Před 3 lety +9

    ወንጌላችን ያሸንፋል ። ትዙዬ ጌታ ኢየሱስ በሁሉ ነገርህ ይባርክ ።

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን ! በጌታ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ስለ አንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ !!!

  • @yeshiharegmengistu5187
    @yeshiharegmengistu5187 Před rokem +1

    Geta yibarky lemdrtu lehizbum yetekebahy !!zamenihy yibareky

  • @GetanehYemataw
    @GetanehYemataw Před 7 měsíci +1

    ኢየሱስ ክርስቶ ከስንት ኮተት አወጣኝ ስም ይባረክ

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 Před 3 lety +19

    የኢትዮጵያን ምድር እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለን ከህንድ ሀገር የባሰ ያልታወቀበት የጣኦት የተቀረፀ ምስል አምላኪ ሃገርና ህዝብ ኢትዮጵያ ናት እግዚአብሔር ፈፅሞ የማያዘውን የሚጠላውን የሚፀየፈውን የምታደርግ ምድር

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +5

    ወይኔኔኔ በሐና በናትሽ በኢያቄም ባባትሽ እያልኩ ስጃጃል መኖሬ ኧረ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንማ አሮጌውን ልብስ አውልቄ ጥዬ አዲስ ለብሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እዬሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Před 3 lety +3

    May the LORD JESUS CHRIST ADD MORE GRACE TO YOU DEAR BROTHER. You are the fruit of the prayers of fellow Christian.

    • @kerriemollallegn8228
      @kerriemollallegn8228 Před rokem

      When people are listening a language they don’t know, it is the fault of the people. Like blind leading the blind. It is a “DO IT YOURSELF RELIGION”.

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem +1

    Amen 🙌🙌🙌🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 3 lety +7

    አንተ የተባረክ ያባቴ ልጅ።እውነት ነጻ ያወጣል።

  • @martasila4172
    @martasila4172 Před 3 lety +6

    God bless you. Courageous man of God. Keep up the good work.

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +4

    ጌታ ይባርክህ ነበርኩበት እሄንን እውነት ያልሆነውን ተረት አምኜ የተታለልኩበት
    ከ 1-30 በድርብ ታቦት ስደክም ልክ እውነት ሲገባኝ ጌታ ሲያገኘኝ ልቤን ለወጠው ። ጌታ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ በማመን መዳንና መጽደቅ ሆነልኝ ስሙ ይባረክ።
    የቄጣማና፣ የንፍሮ፣ የፈንዲሻ የዶሮ መስዋእት ከምድራችን ላይ በናዝሬት በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተደፋ የተገለበጠ ይሁን።
    ህዝባችን በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው።
    ቃሉን እያነብም የተፃፈለትን ተረት ያነባሉ ያምናሉ።
    እሄ እግዚአብሄርን የሚያስቆጣ አጋንንታዊ አምልኮና መስዋእት ነው እያቀረቡ ያሉት።

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 Před 2 lety +2

    ወንድማችን ትዜ ሰላም ለአንተ ይሁን!
    (video)ዎችህ በጣም ረጃጅሞች ናቸዉ ለሁላችን እንዲደርስ አጠር አጠር ብሎ ቢያንስ ከ8-15 ደቂቃ ቢሆን መልካም ነው ምክንያቱም አብዛኛዉ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ዋይፋይ ስለሌለ በሞባይል ዳታ የሚጠቀሙ ስለሆ ትምህርቱ ሳያልቅ ሳንቲሙ ያልቃል ለዛ ነው ፀጋ ይብዛል!

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 3 lety +5

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ።
    ጌታ እየተጠቀመብህ ነው ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሁን ።

  • @nahimtariku8862
    @nahimtariku8862 Před 2 lety +5

    ይገለጠል እውነት ይገለጠል (፫)በጨለማ ላሉት ብርሃን ይወጠል ጌታ ይባርካችው

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Před 3 lety +5

    ተባረክ ለትንሳኤ የታረደው በሬ ቁዋንጣው ሣይደርቅ እያየሁት ነው ንፍሮ ያቀረቡልኝ ጌታ ይርዳቸው

  • @metti0425
    @metti0425 Před rokem +1

    Tekekelgna sew nehe Gata Abezeto yebarekeh ye Egzabhare sew 🙏🙏🙏

  • @fantahunnidani598
    @fantahunnidani598 Před 3 lety +2

    ትዝታችን ጌታ ይባርክህ እውነትን አውጥተሀል ተናግረሀል

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 Před 3 lety +7

    God bless you more and more 🙏🙏🙏

  • @KalkidanWondemenhe
    @KalkidanWondemenhe Před 11 dny

    ልቦና ይስጣችሁ አንዴ ታማችአል

  • @user-uk3ii5yd6d
    @user-uk3ii5yd6d Před 2 měsíci

    Isaiah 9 አማ - ኢሳይያስ
    6: ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
    7: ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage Před rokem

    ህዘብን የሚያነቁ አስተማሪዎች ልበዙ ይገባል ። በርታ ቀጥልበት።

  • @mahdere6765
    @mahdere6765 Před 3 měsíci

    ሰላም ለአንተ ይሁን የኔ ወንድም ሁሉ ሰላም ነው ሰላምህ ይብዛ ሰሞኑ እየገባ አይደለም ሁሉ ሰላም ነው አሁንም ሰላም እጅግ የበዛ ይሁን

  • @emebetasrat-o2i
    @emebetasrat-o2i Před rokem

    Geta yebarikih geta yixebiqihi

  • @zinabubelaynhe
    @zinabubelaynhe Před 4 měsíci

    My theLoard blessyou

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 Před 3 měsíci

    Amen!

  • @bk7202
    @bk7202 Před 3 lety +9

    ኤረ ትዙ አትስማቸው እውነቱን አስተምር እኔንም የእናንተን ትምህርት ነው አይኔን በጣም የከፈተው

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 Před 3 lety +5

    ትዝታው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ ይቅርታ አንድ ጥያቂ ያንተ መዝሙሮች አልበም እንፈልጋለን

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 Před 5 měsíci

    Amen yeseber

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 3 lety +2

    Eyesus kirisitos lezalalam geta naw. pastor Tize Egziabher Amilak yebarikih tsega be etif yechamarileh

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +4

    ክክክክ አይ ግምቦት ልደታ አስቂኝ ታሪኬ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂ተባረክ ትዜ የሚገርመኝ ሀይማኖተኛ ነኝ የሚሉት ራሱ ጣኦት ያመልካሉ;ጠንቋይ ጋር ይሄዳሉ ከዛ ሀይማኖተኛ ነኝ ሲሉ የገርማል ጌታ ይድረስላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 3 lety +11

    እህት ወንድሞቼ ይህ ካላበራላችሁ ሌላ ከየት ይምማርያም ማርያም እንዴት እንደምትከበር ሰማችሁ ! ወንድማችን ራስን ብቻ ይዘህ መኖር ትችል ነበር ቀላል ነበር ግን የ እየሱስ ፍቅር ዝም ስላላስባለህ እግዚአብሔር ይባርክህ . ጆሮ ያለው ይስማ !!!!!

  • @siraksamuel2781
    @siraksamuel2781 Před 3 lety +2

    ድንቅ ትምሕርት ነው!! የዘመናችን የወንጌል አርበኛ!! ይህንን የወንጌል አውነት ሰምተው የሚድኑ ነፍሳት አክሊሎችህ ናቸው!! ተባርከሃል!!

  • @nigatu1217
    @nigatu1217 Před 2 lety +1

    Let our Almighty God bless you !

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +4

    ትዜ ተባርከሀል❤❤❤
    ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
    ⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
    ⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።

  • @azebtsige6615
    @azebtsige6615 Před 2 lety +1

    Big true ....You are blessed Tize , God be with u all the time.

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ

    እውነትም መንገድም ህይውትም ኢየሱስ ነው ።ተባረክ ውንድሜ እውነት እውነት ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 Před 3 lety +3

    You are a blessing to this generation and always remember this is the great call of your life exposing religious lies and deception! praise God for giving us such brother standing with Truth to save the generation!

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 Před 3 lety +1

    you are right my brother God bless you and your family and ministry

  • @tamiratasefa4644
    @tamiratasefa4644 Před 4 měsíci

    ትዜ! ትላንትና ማታ በሰፈራችን የስንት ነጫጭ በጎች ደም ፈሰሰ መሰለህ? እኔና ባለቤቴ በበዓሉ ላይ እንድንሳተፍ ግቢያችንን በድንጋይ ሲያንኳኩ እንዳልሰማ ፀጥ ብለን ከጉዳዩ ብናመልጥም ጠዋት ሁሉም ጎረቤቶች እኛን እንደ እርኩስ እነርሱን እንደፃዲቅ ሲመፃደቁብን ዋሉ። አገለሉን የሞተልንን ጌታ ስም ሰላስከበርን ሰለእርሱ ስለተለየን እጅግ ደስተኞች ነበርን።

  • @user-yi9dj7xi9w
    @user-yi9dj7xi9w Před 3 lety +4

    እየሱስ፣ለዘለአለም፣ጌታነው
    አየሱስ፣ዘመንህ፣ይባረከው
    ትዝታው፣ሰለ፣አተ፣እየሱስ፣ከፍ፣ከፍ፣ይበል፣እውነት፣ነው
    ህዝቡን፣ጨረሱት፣ቄሶች፣ይስሙ

  • @user-it8wv4tk9k
    @user-it8wv4tk9k Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ፡ ሰውአልሰማ፡ አለጂ እግዚአብሔር በብዙ፡ ነገር እየተናገር ነው፡፡
    እኔየተወለድኩበት አካባቢ ልጅሆኜም፡ እስካሁንም፡ ድርስ ግንቦት1 በግሴጣኑ በሚአዛቸው፡ መሰርት በማርድ፡ ሴጣንን ያመልካሉ እግዚአብሔር ይህንን፡ እርኩሰት፡ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ፡ እትዮጵያን፡ ይጠባት

  • @teshomeotoro3912
    @teshomeotoro3912 Před 3 lety +13

    ግንቦት ልደታ በመጣ ቁጥር የወላጅ አባቴ አጅ እግር ይሰበር ነበር በአጠቃላይ በቤተሰቦቼ የሆኘ አደጋ ይደርስባቸው ነበር አባቴ ልደታ ማርያም እያለ ለግንቦት አንድ ብዙ ዝግጅት ያደርግ ነበር ዛሬ ግን በኢየሱስ አምኜ መንፈሱን እየረገጥኩ ነው።

    • @mahletshimels3015
      @mahletshimels3015 Před 3 lety

      Teret teretu dess ylale mnalebet ayn binork tztaw eko benante eyekeledebachu new enji yemanm emnet menkef emnet new ende

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 Před 3 lety

      በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏❤❤

  • @mercyseyum4443
    @mercyseyum4443 Před 3 lety +5

    ፀጋው ያብዛልክ ወድሜ

  • @emeba951
    @emeba951 Před 3 lety +5

    ሃሌሉያ ! ትዜ እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን አናመሠግናለን ፡፡ እነ ጴጥሮስ እኮ እውነት ሲገባቸው ዝም ማለት አልቻሉም ነበር ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ !!

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ጌና ፎግራም ስጀመረ ደስታ ይሰማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እውነት ተባረክ

  • @alemayehugobena9154
    @alemayehugobena9154 Před 3 lety +4

    Jesus said unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.

  • @AlkaHailu
    @AlkaHailu Před 3 měsíci

    ብዙ ኢትዮጵያዊ የእትዮጵያ ችግር ፖለቲካ ይመስቸዋል
    የኢትዮጵያ መርገም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአስተምህሮ መርገም ነዉ ጌታ ይገልብጠዉ

  • @adanechmantose6102
    @adanechmantose6102 Před 3 lety +6

    I covered you by the blood of Jesus, be safe.

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 3 lety +8

    ሳናውቅ የወደድናት ቂጣ በ ኑግ በዘይት በቅቤ እኛን ያስመለጠ ጌታ ለ ሁሉም ይድረስ , በነፃ የዘላለም ህይወት በዚህ ምድር የሰላሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለ አለምና ለ ዘለዓለም ይመስገን

  • @yonaseyasu5250
    @yonaseyasu5250 Před 3 lety +3

    may God bless you!!!111

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 Před 2 lety +1

    አሜን እሜን አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋን ያብዛ ትዝዬ

  • @tizugetachew2241
    @tizugetachew2241 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ከምን አይነት የጨለማ ህይወት እንዳመለጥን ሳስበው ይገርመኛል ። ከዚህ ተረት ከሆነ ሀይማኖት እንዲሁም ጨለማ ከሆነ አለም ያወጣኝ ጌታ ስሙ ይባረክ። ኢየሱስ ጌታ ነው። ለዘለአለም ጌታና ገዢ ነው። ተባረኩ

  • @fantumekite6237
    @fantumekite6237 Před rokem

    Tzu gata Ybarkh ewnt ewnt nawe

  • @MitikuChorka
    @MitikuChorka Před 3 lety +1

    ተባረክ ስለ አንቴ እግዝአብሔርን አመሰገነወለሁ እውነቱ የበራልህ ሰው ነህ

  • @asnakechtakele5230
    @asnakechtakele5230 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @helenmengistu8852
    @helenmengistu8852 Před 2 lety

    Tize dirom siwedish ahunim yibelix temechehegn geta barkohal

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 3 lety +1

    ትዝዬ፣ትልቅ፣ባለእራኤ፣የ እግዚአብሔር ፣ስው።ተባረክ።ጸጋውን፣ያብዛልህ።

  • @obiyya2391
    @obiyya2391 Před rokem

    Eebbifami.

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 3 lety +1

    Elele Elele Elele
    Eyesus Becha Yadenal

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před rokem

    የወንጌል አርበኛ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 3 lety +1

    Tikikli God bless you.

  • @nahimtariku8862
    @nahimtariku8862 Před 2 lety +1

    ይለውጠል ወንጌል)፬),,ለታሰሩት ሁሉ መፈተት ይሆናል እየሱስ ጌታ ነው በርቱ

  • @birhanutasew3066
    @birhanutasew3066 Před 2 lety

    kikikikikikiki........እግዚኦኦኦኦ ...... ክርስቶስ እየሱስ ይባርክህ ።

  • @selamselam6081
    @selamselam6081 Před 3 lety +1

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degefefeleke9183
    @degefefeleke9183 Před 3 lety +1

    Thanks bro

  • @beyenebekele3881
    @beyenebekele3881 Před 3 lety +5

    ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ

  • @adaneasefa7116
    @adaneasefa7116 Před 3 lety +1

    Grace in abundance !!!

  • @ataata4854
    @ataata4854 Před 3 lety +1

    አፍሪጣው እውነቱን አሜን

  • @azebtsige6615
    @azebtsige6615 Před 2 lety

    Wow Tize God bless u more and motre...........

  • @emufikadu9256
    @emufikadu9256 Před 3 lety +2

    " ያዳነኝ ለእራሱ"

  • @alemayehugobena9154
    @alemayehugobena9154 Před 3 lety

    Geta egzhaber agalgilotihn yibark Tize you are talking the truth and life

  • @nigussiebekele1637
    @nigussiebekele1637 Před rokem

    ጳውሎስም በአቴና ሲጠብቃቸው ሳለ፥በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት።
    ስለዚህ በምክራብ ከአይሁድና እግዚአብሔርን ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር በየቀኑም በገበያ ከሚያገኛቸው ጋር ይነጋገር ነበር።የሐዋ ስራ 17:16-17

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 Před 2 lety +2

    You have been such a blessing and inspirational to many of us, I pray that God to open is gate of heavenly anointing in your life and take you to another divine knowledge and level.🙏

    • @getachewasnake1401
      @getachewasnake1401 Před rokem

      God bless you IShall pray that the mesage reach into the heart of many unbelivers.