ቄሱ ያጋለጡት የኦርቶዶክስ ጉድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tizitawsamuel
    Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
    #Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/...
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com...
    ...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

Komentáře • 88

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 7 měsíci +8

    ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ።
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 7 měsíci +11

    ከዚህ ክፉ ጥልቅ ጭለማ የሚያወጣው የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!!❤ ትዜ ጌታ ያብዛልህ ተባረክ

  • @user-bx8ql8ig1n
    @user-bx8ql8ig1n Před 7 měsíci +9

    በህልሜ የአንተ ካሴት ሲሰጡኝ ከየው ጌታን ከዛ በስጦታ የተሠጠኝ ካሴት የአንተ ዘርፌ በጋሻው ጌታምስክሬነው🎉🎉❤

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 Před 7 měsíci +5

    ታቦት እንጨት እንደሆነ የገጠር ሰዎች ሲናገሩ በቅኔ _{ ከሰው መርጦ ለሹመት ከእንጨት መርጦ ለታቦት) እንዲሉ ብለው ይገልፃሉ::

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 7 měsíci +6

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ወንጌል ኢየሱስ ነው
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 7 měsíci +2

    ትዜው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 6 měsíci +1

    ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ወንድማችን በፀሎት እናስብሀለን ተባረክልን 📖🙏
    ይሄ ሁሉ እርግማን በውስጥዋ የጠንቅዋይ እርግማንን ሀገራችን ኢትዮጵያ እንዴት ትባረክ ብዙ ፀሎት ይጠይቃል 📖💕💚💛❤️🙏

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 2 měsíci

    ተባረክ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 7 měsíci +3

    ትዜ፣እነሱ፣መቼይገባቸዋል፣ስታስተምር፣መልሰውስድብ፣የእነሱ፣ትምርት፣ተረት፣ነው፣እግዛብሔር፣ልብ፣ይስጣችው፣ኢየሱስ፣ጌታነውአሜን🙌🙌📖📖🙏🙏

  • @user-sb6ph1yf7m
    @user-sb6ph1yf7m Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @animallife8337
    @animallife8337 Před 7 měsíci +1

    በጌታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ከአንተ ብዙ ነገር ለህይወቴ ሰንቅ አድርጌ እየወሰድኩ ነው።

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Před 7 měsíci +1

    ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነትን ግለጥ

  • @Protestantworshipsongs
    @Protestantworshipsongs Před 7 měsíci +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም!

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před 7 měsíci +4

    ወንድማችን ትዜ አንተ ቀጥል ወደፊት🚶‍♂️🚶‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️አንተ ስራ ላይ ነህ ለዛ ነው ሴጣን የሚንጫጫ 😹
    ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ተባረክ 🙏 🙏

  • @khalidahmed2539
    @khalidahmed2539 Před 7 měsíci +2

    Ewnet new

  • @rabrhcall9458
    @rabrhcall9458 Před 7 měsíci +1

    ተባረክልንንን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 7 měsíci +1

    ጉድ እዝጎ በጌታ ስም 😭🤭
    እግዚአብሔር ይባረክ ትዝተው 💞

  • @powerofgospeljesusinternat7090
    @powerofgospeljesusinternat7090 Před 7 měsíci +1

    Tize wondime tebarekilign zemenih yilemlim.

  • @mussiehailu8292
    @mussiehailu8292 Před 6 měsíci

    God bless u

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Před 7 měsíci +1

    አሜን

  • @user-bx8ql8ig1n
    @user-bx8ql8ig1n Před 7 měsíci +4

    ትዜ ወንድሜ ተባረክክክበየሱስም🎉🎉🎉❤❤

  • @user-vh6nn9ew1z
    @user-vh6nn9ew1z Před 7 měsíci +1

    Wenglen lemesmat libachun akinu Eyesus yigelagilal tebarek Tize!!

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf Před 7 měsíci +2

    🙏🙏🙏

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ለዚህ ነው በስማይም ሆነ በምድር በባህር ያለውን የማናቸውም ስእል ምስል ለአንተ አታድርግ አትስገድላቸው አታምልክ ያለው ሴይጣን እንዳያስታቸው ነው እግዚአብሔር በዚ መንገድ እንደሌለ ስለሚያውቅ የተለያዩ የመልክ ስእል እያለ ይሽውዳቸዋል ጣዎት ና አጋንንት አምላኪ ያደርጋቸዋል

  • @user-ey9gr4rd1y
    @user-ey9gr4rd1y Před 2 měsíci

    Ewnat eko yaml tiza fatri yetabeki ❤❤❤

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Před 7 měsíci +1

    Good bless you ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tf5qz2xc6p
    @user-tf5qz2xc6p Před 6 měsíci

    Geta. Yibarkhhh Tizee

  • @MimiKonjoo
    @MimiKonjoo Před 6 měsíci

    Abetu miherthen abizalen 🙏🙏🙏

  • @user-zq5ye5gz3y
    @user-zq5ye5gz3y Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen amen

  • @TekaligneBekele
    @TekaligneBekele Před 7 měsíci +3

    ሲረቼው ይፍረስ በኢየሱስ ስም

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 Před 7 měsíci +1

    Shalom

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 7 měsíci +6

    በምድራችን ያለ የጥንቆላ የሟርት የድግምት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
    በኢየሱስ ስም ሥራው ሁሉ ይፍረስ

  • @zola3273
    @zola3273 Před 7 měsíci +4

    ያሳዝናል

  • @user-tr4do7zw3g
    @user-tr4do7zw3g Před 7 měsíci +1

    wow

  • @nathandesalegn9149
    @nathandesalegn9149 Před 7 měsíci +2

  • @alem8640
    @alem8640 Před 6 měsíci

    Geta yibarkih

  • @jodigotami8076
    @jodigotami8076 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ej8ey9rf7i
    @user-ej8ey9rf7i Před 7 měsíci +1

    Pastor Weye, you never stop to make me laugh. You are the Paul of today's Ethiopians. You help me imagine what Paul was like all those years ago.

  • @matebee9665
    @matebee9665 Před 7 měsíci +1

    Good job bro❤

  • @user-bp8yr3hk9w
    @user-bp8yr3hk9w Před 7 měsíci +5

    ያሳዝናል ኸረ ንቁ ኦርቶዶክሶች 😢😢😢

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff Před 7 měsíci +1

    🎉❤❤🎉

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 7 měsíci +1

    ራሱ ምርጥ ጠንቋይ አይደለ እንደ በኢየሱስ ስም ስራቸው ይፍረስ

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Před 7 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ !

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen 🙏 Very True!!!

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před 7 měsíci +1

    Ayyy tezii wogat honkbachew eko😂😂😂😂😂 tebarek bertaaa yeminqa yamilt

  • @naol8395
    @naol8395 Před 7 měsíci +1

    Hizbe ewuket be matat xefa yilal e/Kal tize bizu hzb eyedane sile hone tebarek

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 6 měsíci

    እውነትነው እኔም ምስክርነኝ ቄሱ እራሱ ጥዎት አስቀድሶ ከሰአት ጠንቃይቤትነው ሚኤደው

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 6 měsíci

    ይህ ሁሉ የሚሆነው ቃሉን ስለማያውቁ ናየኦሪትን ሀግ ስለሚተገብሩት ነው ዱሮስ ከነሱ ምን ይጠበቃል?አረባ አራት አምላክ ያለው ሰውና የሚያምለከውን የማያውቅ ከነሱ ምን ይጠበቃል?ጌታ ይቅር ይበላቸው

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 7 měsíci +1

    ትዜበብዙተባረክ🙏🙏🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 6 měsíci

    ትዝዬ

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Před 7 měsíci +1

    የጠንቋዩን ቤትና ስሙን የሚያውቁት የ"የነብስ አባቱ "
    ሳይሆኑ አይቀርም!?😂😂😂😂😭😭😭😭

  • @user-nk3nf9zl4v
    @user-nk3nf9zl4v Před 6 měsíci

    ክክክክክ

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 Před 7 měsíci

    Yewu yetawoke negereko new orthodox vs sytan 5-2

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc Před 7 měsíci

    ከሰአት ጠንቋይ ቤት እረ ግልጽ ንግግራቸው ደስ ይላል

  • @matebee9665
    @matebee9665 Před 7 měsíci

    Eysu getanow

  • @user-ey9gr4rd1y
    @user-ey9gr4rd1y Před 2 měsíci

    Yana batasaboceh wndazu babru

  • @user-ey9gr4rd1y
    @user-ey9gr4rd1y Před 2 měsíci

    Yawenat naw ebakacehwe nku nku

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Před 7 měsíci

    ፓስተር ትዝታው፥
    ሳጥናኤልና ሚካኤል ባንድ ቀን ይከበራሉ !!
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před 7 měsíci

    How does he know these all? Who is giving provision?

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Před 6 měsíci

    አጋንንትን ጠቋይን ቤት መግለጥ የፈሩት ለምንድን ነው????

  • @tirsit8287
    @tirsit8287 Před 6 měsíci

    98 ጠንቋይ ቤትነው ያሉት? እሳቸው በምን አወቁ ? ነው ወይስ እሳቸውን አስፈቅደው ነውእንዴ የሚከፍቱት😂😂

  • @khalidahmed2539
    @khalidahmed2539 Před 7 měsíci

    Wey midre tenkway

  • @Israelabyirdaw7
    @Israelabyirdaw7 Před 7 měsíci

    Keep up revel the devil you are on purpose berta wendime hayimanot bemulu yemifersibet gize qerbual eyesus yimetal enezih gira yegebachew hizbun kezih bewala gira magabat aychilum eyesus eyagaletachw nw lezh demo misikir enanite nachu tebarek tebarek geta bedemu yishefink tebarek

  • @StotawMamo
    @StotawMamo Před 7 měsíci

    Wendme tize debtera mallet dinkuan malts new??

  • @michaeltadele8074
    @michaeltadele8074 Před 7 měsíci

    ሰውየው ይጠቅበት

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Před 7 měsíci

    Ye Sophia tiyake melse agegne😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @natyjesus5921
    @natyjesus5921 Před 7 měsíci

    Jegna tzta eski negeren gudachnn

  • @Truth1.
    @Truth1. Před 7 měsíci

    Ho.....berasachew af????

  • @TTG713
    @TTG713 Před 7 měsíci

    Hhhhh semu yekoyen ....aha 😅😅

  • @rolandroland7057
    @rolandroland7057 Před 7 měsíci

    Itewewaqelu ko wayi gud😂😂🤣🤣

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před 7 měsíci

    ምን አገባህ

    • @MaeveBowral
      @MaeveBowral Před 7 měsíci

      tenquay esir bet nw mewewrwer yalebachu!!

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 Před 6 měsíci

      ከሲአኦል እንድትድኑነዉ ። እየሱስ ያድናል መዳን በሌላ የለም

  • @eleni311
    @eleni311 Před 7 měsíci

    🤣🤣🤣🤣 የቄሱ አባባል ነው ያሳቀኝ በኔው መኪና አሉ እንዴት ቢንቁዎት ነው አባ ኦርቶዶክሶች ተው ይሄን ድራማችሁን እግዚአብሄርን አታሰቆጡ ንሰሀ ግቡ እግዚአብሄር ይመሰገን አሁንማ ወንጌል በሚዲያ እዬተሰበከ ንቁ እንጂ እውነት ሲነገራችሁ ለምን ትሼሻላችሁ በምትሼሹት እውነት እንዳትጠዬቁ። የአንድ ነብሰ መዳን ግድ ሰለሚለው እንጂ ሙሸራችን በበር ነው የምድሩን ሙሸራ እንኳን ተዘጋጅተን እንጠብቅ የለምዴ እኳን የሰማዩን ንጉሰ አናቀላፋ እንጂ ዘይታቼው እንዳለቀው ሚዜዎች እንዳንሆን እነዚህን ሰለ ወንጌል የሚጮሁ ወንድሞች ጆሯችሁን ከፍታችሁ ሰሙ መልክት አድራሾች ናቼው ላኪው እግዚአብሄር ነው ተቀባይ እናተ ናችሁ መልክቱን ችላ ያለ በህወቱ ላይ ነው የሚፈርደው ቀልድ አይደለም ኢየሱስን ተቀበሉ ለናተ ማን ሊመጣ ነው ሰታፌዙ ዘመናችሁ እንዳያልቅ ። ትዜ ወንዴሜ የምታገለግለው አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እሰከ ቤቴሰቦችህ 🙏❤

  • @khalidahmed2539
    @khalidahmed2539 Před 7 měsíci

    😂

  • @tibebusolomon1191
    @tibebusolomon1191 Před 7 měsíci