Reflection፡ የፓስተር ታሪኩ አነጋጋሪ ምላሾች By bro.Anjlo

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Reflection on biblical debate between Protestant Faith(Trinitarian) and Apostolic faith (Only one God/Only Jesus) to find out the biblical truth.

Komentáře • 40

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Před 2 měsíci +6

    Truth የሚገርም አገልጋይ ነው ቀጥልበት ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pd9cx9lt4v
    @user-pd9cx9lt4v Před 2 měsíci +3

    የአንድ አምላክ ልጅች ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-sy1ts4sm5e
    @user-sy1ts4sm5e Před 2 měsíci +8

    መጽሐፍ ቅዱስ ያማየወቀ ስላሴ መከራ አበለቻው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
    እውነት ሲነገር ዳብሎስ እንዲህ ይንተበተበል
    አሁንም ጌታ ኢየሱስ ሕዝብን ወደ ራሱ የመጠል ብዩ አምናለሁ
    ወንድማችን በወንጌል በሪተ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemayehuayatoterefe6193
    @alemayehuayatoterefe6193 Před 2 měsíci

    ዋው ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ፣ እጅግ ግሩም የሆነ መገለጥ ነው። እውነትን ለሁሉም በሚገባ መንገድ በመግለጥና ሲላሤ የተባለውን ጣዖት እያፈረሳችሁት ስላላችሁ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርላችሁ።

  • @Apostolicwolaitegnamezmur
    @Apostolicwolaitegnamezmur Před 2 měsíci +4

    በርቱ truth💞

  • @GenetDegefu
    @GenetDegefu Před 2 měsíci +1

    ትባሪካ ቤርቱ

  • @andymark4484
    @andymark4484 Před 2 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ትሩዝን ብርክ ያርግልኝ❤

  • @MAl-ei2br
    @MAl-ei2br Před 2 měsíci +2

    በርቱ ወንድሞቼ ኢየሱስ ጸጋ የብዛለችሁ❤❤

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 2 měsíci

    Ba ihunati geta iyesus yibarikauchu wudi wondimochi truth and anjlo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Před 2 měsíci

    ቀጥሉ ያባቴ ጀግኖች!! እኚህ ሰውዬ ላይ መንፈስ ቃሉን የሚያጣምም በቃሉ ሀይል ይቀጠቀጣል

  • @EshetuFitamo
    @EshetuFitamo Před 2 měsíci

    ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን!!!አንዱ የሁሉ በሁሉ ሁሉ ነዉ!!ኢየሱስ

  • @henokmoges8519
    @henokmoges8519 Před 2 měsíci +1

    Wow Des sitilu ❤❤❤❤
    Truth 👏👏👏

  • @user-zx1um9nm4f
    @user-zx1um9nm4f Před 2 měsíci

    tebareku

  • @lifeinethiopia4966
    @lifeinethiopia4966 Před 2 měsíci

    Tebareku❤❤

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile4663 Před 2 měsíci +1

    Tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fs3mq2ub3b
    @user-fs3mq2ub3b Před 2 měsíci +2

    ስላሰ በመጽሐፍ ቅዱስ ስለሌ መልስ የላቸውም ከመድረቅ ውጭ ተባረኩ ወንድሞቼ።።።።

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před 2 měsíci +1

    ስላሴ የሚል ቃል የለም። እኔ በግሌ ስላሴ ሰይጣን እንደሆነ ነው የሚገባኝ። የሥላሴ አስተሳሰብ እግዚአብሔር አምላክ አንድ እንደሆነ የሚክድ ነው።

  • @user-tl2pt7bm3d
    @user-tl2pt7bm3d Před 2 měsíci +1

    Bro anjolo swedh eko😊

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox Před měsícem

    የነገረ መሎኮቱ አምላክና የመጽፍ ቅዱሱ አምላክ ብለው ብዙን ግዜ ስላሴዊያን የሚናገሩትን ነገር በደንብ ያዙ።

  • @LanguageTips
    @LanguageTips Před 2 měsíci +2

    ታሪኩ ምንና ለምን እንደሚናገር አያውቅምና ስላሴን ብቻ ሳይሆን ራሱንም (አቋሙንም) ማሳየት አይችልም።

  • @NatiDaniel-ui3oh
    @NatiDaniel-ui3oh Před 2 měsíci +2

    Paster beken please yegabizuna arfi communication yadergu.

  • @user-tb4zf8do4i
    @user-tb4zf8do4i Před 2 měsíci +1

    Bertu wondimoche

  • @AsterEr
    @AsterEr Před 29 dny

    ተዋህዶ ማለት ምን ማለት ነዉ?? ትርጉሙን መወቅ ስለፈለኩ ነዉና አስረዱኝ፡ ተወህዶዎች፦

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe Před 2 měsíci

    ሀሳት ክብር ያገኛበት ጣኦት ያምመለክባት የሴይጣን መዳርያ የሆነቹትን እናንቴን አያሁ

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    Ye tekile lijoch endet nachew Dena nachew

  • @meleket
    @meleket Před 2 měsíci +1

    "ቃል ስጋ ሆነ" ማለት "እግዚአብሔር ስጋ ሆነ ማለት አይደለም" ብለሃል ወንድም አንጀሎ። እዚሁ የሐንስ 1:1 ላይ "ቃል እግዚአብሄር ነበረ" ይላል። ቃል እግዚአብሔር ከነበረና ቁጥር 14 ላይ ቃል ስጋ ሆነ ካለ፣ "እግዚአብሔር ስጋ ሆነ" ማለት እንዴት አይቻልም? "ቃሉን ስጋ አድርጎ" ስትሉ የሰማሁ መሰለኝ።ቃሉ ቁሳዊ አካል (flesh or body) ሆነ ማለታችሁ ነው ወይስ ቃሉ ሰው (body, soul and spirit - ሙሉ ሰው) ሆነ ማለታችሁ ነው? ቃሉ ሰው ሆነ ማለታችሁ ከሆነ ግን፣ በሌላ አነጋገር፣ መለኮት(Word) ና ሰውነት (human nature) በኢየሱስ ተዋሃዱ፣ አንድ ሆኑ፣ማለት አይደለምን? Two natures in one person ማለት ነው።

    • @GetachewMekuriya
      @GetachewMekuriya Před 2 měsíci +2

      “ቀን ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን ባዘጋጀው ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅ ሊፈርድ አለው፤ ስለዚህም እርሱን ከሙታን በማስነሣቱ ሁሉን አረጋግጦአል።”
      - ሐዋርያት 17፥31
      እግዚአብሔር ስጋን በማዘገጀት በዚያ ስጋ ልፈርድ ነው እያላ ስጋው አንድ አምላክ እግዚአብሔር ደሞ ሌላ አምላክ ማለት ይቻላል?

  • @user-vd8su5zr4t
    @user-vd8su5zr4t Před 15 dny

    እኔ ሚታየኝ Trinity አልገባችሁም መሰልኝ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před 2 měsíci +1

    አብና ወልድ አንድ ናቸው የሚለው ትምህርት ውሃ አያነሳም፤ መንፈስ ቅዱስ ንፋስ ነው የሚለውም ተምህርት አያስኬድም፤ እየሱስ አብንና ራሱን በተደጋጋሚ ለይቶ እያስተማረ አይ ራሱ ወልድ አብ ነው ማለት ክህደት ነው። የምወደው ልጄ እሱ ነው እርሱን ስሙት የሚል ድምጽ ከሰማይ ሲሰሙ እየሱስ ሲጠመቅ የማን ድምጽ ነበር የስሙት፤ እየሱስ ፈሪሳውያንን በህጋችሁ ምስክር በሁለት ሰዋች ይጽናል እኔ ስለራሴ ብቻዬን አልመሰክርም ስለኔ አብም ይመሰክራል ማለት ምን ማለት ነው። ስለ ስንት ምስክር ነው የሚናገረው።

    • @IsraelSamuel-mb4kw
      @IsraelSamuel-mb4kw Před 2 měsíci

      Jhon 10 : 30

    • @GetachewMekuriya
      @GetachewMekuriya Před 2 měsíci +1

      እየሱስና አብ አንድ ናቸው ዩሐንስ 10:30
      "እና" የሚል ሁለት ነገሮኝን የሚገልጽ ከመሰላ
      " ሥጋንና መንፈስን" ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።”
      - 2ኛ ቆሮ 7፥1
      በስላሴ ትምህርት ስጋና መንፈስ በማለቱ ሁለት አካላትን ይገልጻል ማለት ነው?😃😃😃

    • @amanahmed8838
      @amanahmed8838 Před 2 měsíci

      @@GetachewMekuriya ዩሐንሰ 10:30 one የሚለው ቃል የሀሳብ የአሰራር የአላማ አንድነት ያሳያል። ዮሐንስ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ስለዚህም በሰንበት ይህን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር።
      ¹⁷ ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።

    • @eyaeltamereachisew7534
      @eyaeltamereachisew7534 Před 2 měsíci

      Ketsafew atelef ene sele erse erase meskeralew new yemilew cegrachew eko yaltesafe nw metanbeyut

    • @eyaeltamereachisew7534
      @eyaeltamereachisew7534 Před 2 měsíci

      ​@@amanahmed8838“እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።”
      - ዮሐንስ 14፥10
      Ena abe yet new ymiorew steel demo eyesus be ene yminorew abe new yalew enje semy lye yekre abe alalchwm

  • @AsterEr
    @AsterEr Před 29 dny

    ስእልና ስድብ ተብሎላቸዋል እኮ።

  • @ethiopiaandafricaethiopiaa9787
    @ethiopiaandafricaethiopiaa9787 Před 2 měsíci +1

    Ato tarku የመጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ከስላሴ እግዚአብሔር እንደምላይ አምኖበታል 😂

  • @AsterEr
    @AsterEr Před 29 dny

    እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነዉ ከተባለስ ?ገደብ አለዉን?? ተወህደዎች፦

  • @mesiapo5967
    @mesiapo5967 Před 2 měsíci +2

    ዎንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetDegefu
    @GenetDegefu Před 2 měsíci +1

    ትባሪካ ቤርቱ