አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • This teaching was based on “And about the ninth hour Jesus cried with a loud voice, saying, Eli, Eli, lama sabachthani? that is to say, My God, my God, why hast thou forsaken me?” Matthew 27፥46 (KJV)

Komentáře • 70

  • @Absalat_tube
    @Absalat_tube Před 29 dny +15

    Welcome our best Bible teacher!!!
    You are the glamor and beauty of social media. Please don't lose us!

  • @user-cd5ly7ku5p
    @user-cd5ly7ku5p Před 29 dny +8

    ተባርክ በርከት አንቴ የአለም መፈቴ ያዴርጋል ጌታ

  • @temesgenabera326
    @temesgenabera326 Před 28 dny +1

    እንኳን መጠህልን ፓስተር ቤኪ። ትምህርትህ ለብዙዎቻችን ጥያቄዎች በቂ መልስ ስለሆነልን ብቀጥል ጥሩ ነው። ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ!!!

  • @Sampenubrhan
    @Sampenubrhan Před 29 dny +15

    እጥፍ በረከት ባንተና በቢትህ እንዲሁም በአገልግሎትህ ይብዛ ❤

  • @user-tt6zf2wu6p
    @user-tt6zf2wu6p Před 28 dny +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ ብዙ ቴምሪለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před 28 dny +3

    ኢጥፍ ድርብ ጸጋ ኢንደ ስምህ ቤሬከትን የምታከብሬዉ የምታገለግላዉ ጌታ ኢየሱስ ያፍስስል ወንድም ቤኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ኢየሱስ

  • @dagimawitapostolic8331
    @dagimawitapostolic8331 Před 29 dny +7

    Tabrk pastor bereket

  • @mulugetagetachew5061
    @mulugetagetachew5061 Před 20 dny

    እግዚአብሔር እንደ ተናገረው እንደ ቃሉ ነው ።
    ከ አንተ ትንተና( Logic )፣ከ አንተ እውቀት ፣ከአንተ ጥበብ ሰማይ እና ምድር እንደምራራቅ ይራራቃል ።

  • @Apostolicwolaitegnamezmur

    Well come again

  • @birhan3282
    @birhan3282 Před 19 dny

    “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 Před 29 dny +8

    Bekii welcome bro

  • @user-df9sk3fc1s
    @user-df9sk3fc1s Před 25 dny

    I appreciate your unity of sprit. God bless you

  • @TarikuMedane-go8ck
    @TarikuMedane-go8ck Před 29 dny +7

    Please Pastor Bereket ketil atitifa

  • @user-pu2go6py7o
    @user-pu2go6py7o Před 29 dny +7

    የዘመናችን ጳውሎስ 😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @MulatuAlemu-ok1ec
    @MulatuAlemu-ok1ec Před 29 dny +7

    ዎንድማችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር በጠም ደስ ብሎኘል❤❤❤

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Před 29 dny +7

    እንኳን ተመለስክ ወንድም ቤኪ ስንጠብቅህ ነበር ትምህርትህን እንዳታቋርጥ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Badawcho
    @Badawcho Před 29 dny +10

    Wondim beki geta iysusi tsega yebizalh

  • @SirakTesfaye-ow4cg
    @SirakTesfaye-ow4cg Před 20 dny

    Eyesus Amilak aLneberem.

  • @OnlyJesus-zq6ru
    @OnlyJesus-zq6ru Před 29 dny +4

    Welcome back pastor Beki, we missed your teachings. Go ahead Please! አንተ ስታስተምር በምስል ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ባየህ!
    አንተ ለትውልዱ ታስፈልጋለህ እሺ?
    Keep it up! እንወድሃለን!❤❤❤

  • @abyssiniayehiwo2771
    @abyssiniayehiwo2771 Před 27 dny +1

    የሠማዪ አምላክ የቃሉን ግልጠት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድም በረከት"አሜሜሜሜሜን

  • @petros9877
    @petros9877 Před 29 dny +6

    Welcome kesi baki igzaber tsagawun camiro yicamirilk

  • @sisaytamene4582
    @sisaytamene4582 Před 29 dny +6

    W/m Beki❤....

  • @user-by3mw2nt4n
    @user-by3mw2nt4n Před 28 dny

    Bekiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GimbichuApostolicChurch

    Wondim bereket birkit yarigih.

  • @yabetsadnew4853
    @yabetsadnew4853 Před 28 dny +1

    ወንድም ቤኪ ዳግመኛ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ።ለስላሴ አስተምሮ መዳሻ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 Před 28 dny +2

    አንዱ አምላክ አትረፍርፎ ይባርክህ።

  • @mesiapo5967
    @mesiapo5967 Před 28 dny

    በክዬ 🥰🥰 ዘመንክ ይባረክ

  • @AkililuAysa-jb4fg
    @AkililuAysa-jb4fg Před 29 dny +2

    እንኳን በደህና መጣህ ቤክ ሳታቋረጥ ቀጥል ተባረክ።

  • @mekonnennigusee3496
    @mekonnennigusee3496 Před 29 dny +2

    የኔ ወንድም በርታ

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon Před 27 dny

    ቤኪ እንኳንስ በደህና መጣህ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እንዳትጠፋ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @legesaersumo3638
    @legesaersumo3638 Před 29 dny +2

    እግዚአብሔር አምለክ በብዙ ጸጋ ይበርክልን

  • @kassahunregassa780
    @kassahunregassa780 Před 28 dny +2

    Baga nagaa dhuftee aboleesaa kiya

  • @One_God_One_name
    @One_God_One_name Před 29 dny +5

    ወንድም ቤኪ ውበታችን ነህና እባክህ ከሶሻል ሚዲያ እስካሁን የጠፋሄው ይበቃሃል እሺ? ከዚህ በኋላ ብትጠፋ እቀየምሃለሁ!!!
    I told you! &
    I Love You in Christ Jesus!!!

  • @user-bs8js6sm3o
    @user-bs8js6sm3o Před 20 dny

    Tabark

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 Před 29 dny +4

    Welcome bro Beki. Miss you

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo Před 29 dny +3

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Před 28 dny +1

    Well came P/ Bereket ❤❤❤😮😮🥰🥺 bless you brother

  • @dagimawitapostolic8331
    @dagimawitapostolic8331 Před 29 dny +4

    WeLcome back

  • @user-rx9sr9fc9n
    @user-rx9sr9fc9n Před 29 dny +6

    Sixefa yidebral

  • @user-cn3nf9rc7r
    @user-cn3nf9rc7r Před 29 dny +5

    P bek please yijamir

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před 8 dny

    🦋❤🦋❤🦋

  • @user-oq7tp2qw7r
    @user-oq7tp2qw7r Před 29 dny +1

    Enkuan dhna metahlign wud astemariye

  • @davidabera194
    @davidabera194 Před 25 dny

    ቤኪ ውድድድድ ነው የማደርገው ❤🎉❤

  • @user-gv5ks2sv1t
    @user-gv5ks2sv1t Před 29 dny +4

    Muslm aqabe imnetoch ga wiyiyt btaderg melkam neber

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před 28 dny +1

    እንወድሃለን! ወ በረከት ።

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 Před 19 dny

    ጌታ ይባርክህ ልዩ መገለጥ ነው በደንብ ነው የገባኝ

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon Před 29 dny +2

    ተባረክ ቤኪ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉

  • @user-ko4yn6os2i
    @user-ko4yn6os2i Před 29 dny +1

    Amnn

  • @user-df6el2tm6n
    @user-df6el2tm6n Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisubirhanu7435
    @adisubirhanu7435 Před 29 dny +1

    God bless you Beki!!Forever !!

  • @hanafawulosi5772
    @hanafawulosi5772 Před 29 dny +1

    Amen sile madane temezegen😢😢😢😢😢

  • @AshenafiBatebo
    @AshenafiBatebo Před 29 dny +1

    Eyesus ahunm yibark kes Beki

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Před 28 dny +1

    Welcome 🤗❤

  • @marthaerdado8058
    @marthaerdado8058 Před 29 dny

    We want to welcome you in the Name of Jesus our beloved brother.

  • @a2y100
    @a2y100 Před 24 dny

    ትንቢተ ኢሳይያስ 41:15
    “ እነሆ፥ እንደ ተሳለች እንደ አዲስ ባለ ጥርስ ማሄጃ አድርጌሃለሁ፤ ተራሮችንም ታሄዳለህ ታደቅቃቸውማለህ፥ ኮረብቶችንም እንደ ገለባ ታደርጋቸዋለህ።”
    ❤️ቤኪ ወንድሜ ይህ የትንቢት ቃል በአንተ እየተፈፀመ ሳይ ኢየሱስን አደንቀዋለሁ‼️
    📌የሐሰት አስተምህሮን ስለምታደቅ የሰው ወግ የሆነ ፊልስፍናን ትምህርት (ቆላ 2:8) ገለባ አድርገህ በቃሉ ስትረታ እጄን ባፌ ላይ ጭኜ ኢየሱስን ከማመስጌን ሌላ ምን ላድርግ⁉️
    🙏እባክህ እንደዚህ በየጊዜው የገሃነም ደጆች የማይችሉትን ትምህርቶችን በመልቀቅ ሁሉ እንድሰማ ከሥላሴ ከሐሰት ትምህርት ከአጋንንትት ከሆነ መገለጥ ብዙዎች እንድድኑ በክርቶስ ኢየሱስ በርታልኝ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @FesehaTesfaye
    @FesehaTesfaye Před 29 dny +1

    bro

  • @bereketmathew805
    @bereketmathew805 Před 29 dny

    እኔ በአብ እንዳለሁ ማለት እንዴት ነው ????? እባካችሁ ለ ቄስ በረከት አድርሱልኝ Please❤❤

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 Před 29 dny +2

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን። ለአንድ ምልዮን አመት የሚሆን የቤት ስራ ነው ለስላሴ አስተማሪዎች የሰጠሃቸው ወንድማችን ( ኢየሱስ ቢዘገይ ማለት ነው)።

  • @AshenafiBatebo
    @AshenafiBatebo Před 29 dny +1

    Beki esti silkn forward aderglign yanten Excuse me

  • @Steve-z4b
    @Steve-z4b Před 29 dny +1

    Ay yetemeta ye apostolic tmrt

  • @AsfawUgamo
    @AsfawUgamo Před 25 dny

    የመንፈስ ቅዱስን መለኮትነት ስነሳ ያስጠላሀል።ነገር ግን በአንተ አባባል "መንፈስ ቅዱስ"ን እንደውሃ ልትጠጣው ትመኛለህ።

  • @HaboBt
    @HaboBt Před 26 dny

    Mndenew gn yemyawrw😂

  • @user-oq7tp2qw7r
    @user-oq7tp2qw7r Před 29 dny +1

    Enkuan dhna metahlign wud astemariye