የኢየሱስ ስም ጥምቀት የሚፀየፉ፥ ውሸት ሲናገሩ ደስ የሚላቸው፥ ግን መንፈስ አለን የሚሉ ሰባኪዎች |በቄስ ቤኪ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 75

  • @biruk8617
    @biruk8617 Před rokem +8

    ሀሌሉያ! መዳናችን እጅግ ድንቅ ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ሆይ እናመሰግንሃለን!
    ስሙ በግምባሬ ተጽፎአል፣ የማዳኑ ማህተም ታትሞአል!
    ኢየሱስ ጌታዬ ያውቀኛል፣ ከተመረጡት ጋር አርጎኛል!
    በሐዋርያው ጴጥሮስ ላይ አድሮ "እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ" ብሎ ያዘዘው መንፈስ ቅዱስ ነው! ሰው አይደለም! መንፈስ ቅዱስን የተሞላ ሰው በኢየሱስ ስም መጠመቅን ይፈልጋል እንጂ አይጸየፍም፡፡
    "በስሙ" ብዙ ነገር አርገናል የሚሉ ግን መንፈስ ቅዱስ የሌላቸው እነዚህ ናቸው፡፡
    ያልተጻፈን ከተቀበሉ፣ የተጻፈን መካዳቸው አይደንቅም! የሚያሳዝነው ብዙዎችን ወደ ጥፋት ማስገባታቸው ብቻ ነው፡፡
    ወንድም በረከት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ጨመሮ ይባርክህ፡፡
    በአንተ ያለው እውነት እና ጨዋነት፣ በእነረሱ ካለው ውሸት ይበልጣል፡፡
    ገና ምን አይተው! ብዙ ሚሊዮኖች በዚህ የመዳን ወንጌል ወደ መታዘዝ ይመጣሉ፡፡

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር በረከት ❤❤❤❤❤☝

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat8331 Před rokem +7

    ፓስተር በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 Před 10 měsíci +1

    ይችላል አንዱ የሱስ ያሸንፋል ተባረክ ቄሰ በረከት ❤❤❤❤

  • @የአንድአምላክልጅበሥጋየተ

    በኢየሱስ ስም የስሙን ጥምቀት የሚቃወም ከአጋንት ነው ይህ ወንገል ለሰው ሁሉ ጆሮ ይድረስ አሜን አሜን አሜን ይድረስ

  • @salomonabara9145
    @salomonabara9145 Před 5 měsíci +1

    በትክክል ፓስቴር ጌታ እየሱስ ይበርክ

  • @user-bp9kz1eq5f
    @user-bp9kz1eq5f Před 11 měsíci +1

    እዉነት ነዉ በኢየሱስ ስም ጥምቀት አናፍርበትም ❤

  • @abebetona-uj2vd
    @abebetona-uj2vd Před rokem +1

    ቄሰ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እጅግ በጠም ደስ ብሎኛል ።በአደባባይ የእግዚአብሔር ን ቃል እውነት በመነገረህ ደያብሎስ ተሸንፉል።እግዚአብሔር ከንተ ጋር አለ በረታ

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před rokem +3

    ወንጌላችን እውነት ነውና አናፍርበትም እናውጃለን በአለም ዙሪያ ሀሌሉያ

  • @ZemachKomtu-jr8ib
    @ZemachKomtu-jr8ib Před 9 měsíci

    ተመሠግን Yes yes

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 Před 4 měsíci

    Gif bless you Pastor BK! We will keep you in our prayers! በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ።

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před rokem +6

    ጥምቀት በኢየሱስ ስም ነው እኛ ተጠምናል የሱስን ለብሰናል ህይወት አግኝተናል ሀሌሉያ

  • @user-xu2py8pu7o
    @user-xu2py8pu7o Před 6 měsíci +1

    Bishop beky tebareki igizeri yibarekihi

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 3 měsíci

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል
    ሴጣን በእውነት ተቃጠለ

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 2 měsíci

    ሐዋርያት እምነት የእውነት መንገድ በዚህ እምነት ውሰጥ መኖር ምነኛ መታደል ነው

  • @user-sy1ts4sm5e
    @user-sy1ts4sm5e Před 4 měsíci +2

    ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አስረግጦ የሚየስተምር ሁሉ የተበረከ ነው
    ወ፣በረከት ተባረክ
    የእውነት ወንጌል ገና ምድርን ሁሉ ይወርሰል ኢየሱስ ብቻ የሸንፈል ሁሌ ሉያ

  • @DawitTadese-tu7wp
    @DawitTadese-tu7wp Před rokem +4

    ሃዋ 2 : 38

  • @WeyniKale-de1pe
    @WeyniKale-de1pe Před rokem +3

    ኢየሱስ ይባረክ

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem +3

    አሜን አሜን ተባረክ ቄሰ ቤኪ ተመሰገን ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AbenezerAklilu-j5m
    @AbenezerAklilu-j5m Před rokem +2

    bakiye tebark be bizu ❤❤❤❤❤

  • @ZerishaPhawlos
    @ZerishaPhawlos Před rokem +2

    Betam new mnakebrh segawn yabzalh wendm bereket🤗🥰

  • @user-rz4dh8th5h
    @user-rz4dh8th5h Před 3 měsíci +1

    ሳትጠመቅ ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን አትችልም።
    “ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?”
    - ሮሜ 6፥3
    “እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።”
    - ሮሜ 6፥4

  • @samerymkonen7838
    @samerymkonen7838 Před rokem +2

    ተባረክ ወ/ ቤኪ

  • @asnak3038
    @asnak3038 Před rokem +1

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋላይ ፀጋን ይጨምረልክ ቄሰ ቤኪዬ❤❤❤❤

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt Před rokem +1

    Tabareki beki❤❤❤❤

  • @sarahsafira8249
    @sarahsafira8249 Před rokem +1

    Geta yesusi mastewal yisxachu
    Geta yesusi iyebareke yibarekachu tebareku❤❤❤

  • @user-lu9lg6ih1k
    @user-lu9lg6ih1k Před 10 měsíci

    Tebarek beke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg9oo7zm5o
    @user-rg9oo7zm5o Před 11 měsíci +1

    እውነትን በፊቅረ አሁንም ግዛት ቄሰ በረከት
    ጌታ ይባሪክህ ቃሉ ይነገረ

  • @Ljunegn
    @Ljunegn Před 11 měsíci

    God bless you , pastor Bereket !

  • @user-hn6bb6gm4n
    @user-hn6bb6gm4n Před 5 měsíci

    ዮሐንስ ወንጌል 14 ፥ 14 ማናቺንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ ብትዎዱኝ ትዛዘን ጠቢቁ የመዳን ጥምቀት በእየሱስ ሰም ነዉ

  • @rakoondogo4481
    @rakoondogo4481 Před rokem +1

    May Jesus have mercy on them. They dare to mock and insult the servant of God , Bishop Teklemariam

  • @DawitTadese-tu7wp
    @DawitTadese-tu7wp Před rokem

    ተባረክ በረከት አዳማን እየወረስን ነው.

  • @gebremihiretu51
    @gebremihiretu51 Před rokem +1

    tebark beki ewent eko new

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 Před 10 měsíci

    ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤

  • @user-bf6ri9jh7x
    @user-bf6ri9jh7x Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @DagiYada
    @DagiYada Před 17 dny

    “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
    - ማቴዎስ 28፥19-20
    eyesus tizazi liki ayidelem iyaliki naw?

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm Před rokem +1

    Eyesus Yibark Paster Beki

  • @AdnewFelekeAdnew
    @AdnewFelekeAdnew Před rokem +2

    Beki God bless you .

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Před rokem

    ወንድም ቤኪ ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤

  • @a2y100
    @a2y100 Před rokem +2

    👉🏾በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የኃጢአቱን ስርየት በጥምቀት ከእርሱ ጋር ያልተቀበረ ከአጋንንት ነው‼️

    • @DagiYada
      @DagiYada Před 17 dny

      “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
      - ማቴዎስ 28፥19-20

  • @ceuimsanoyr3230
    @ceuimsanoyr3230 Před rokem +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰😘

  • @user-pd9cx9lt4v
    @user-pd9cx9lt4v Před 5 měsíci

    በኢየሱስ ስም ቤክዬ🤭🤭😂😂😂ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን

  • @mershakawo2955
    @mershakawo2955 Před rokem +1

    Geta yesus abzeto abzeto yebarkh w/baki😊

  • @adugnalegamo6367
    @adugnalegamo6367 Před 8 měsíci

    Bekiyachin tebarekilin ahunim qalu bicha yinager

  • @adugnalegamo6367
    @adugnalegamo6367 Před 8 měsíci

    Bewustachiw aganint silale aytayachiwm inji sidama inkuan amarigna englizegnam yichilal ahunim wongelachin yashenifal

  • @DawitTadese-tu7wp
    @DawitTadese-tu7wp Před rokem

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotBenti
    @HiwotBenti Před rokem

    Brother Bereket Geta abzto abzto yibarkh

  • @zewudituzeleke8983
    @zewudituzeleke8983 Před 9 měsíci

    እዉነት መቸም አትሰወርም ታሸንፋለች እንጅ

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    1 xiqs amxa metsaf qidus wusx be eyesus sim axmiqu yemil

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před rokem

    ተባረክ በብዙ ቄስ በረከት👏

  • @dawittonaye6402
    @dawittonaye6402 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehgmolla9808
    @antenehgmolla9808 Před 11 měsíci +1

    Please preach the gospel with love and respect, the way Jesus did. We can't win with fight. God knows what to do in his times. Yes preaching the gossip is the greatest mission, but it needs character

  • @asfawFkadu
    @asfawFkadu Před 2 měsíci

    በውነትኬብዬእኔኦርቶዶክስነኝ ግንአውንያንተንየእውነተኛወንጌል የእግዚአብኤርቃል ቃልበቃልእየመለስክትገኛለክ በውነት ለአለምሁሉይድረስ ይኤእውነት ቃሉንስበክ እኔምበቅርቡመምጣቴየማይቀርነውበውነት በጣምበጣምእናመሰግናለን በርቱ በሁሉምሚዲያቅረቡ ሰውሁሉመዳኑንይወቅ ወንጌልይሰበክ ጌታኢየሱስአብዝቶይባርካቹእናመሰግናለን

  • @martamarta507
    @martamarta507 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እነዚቆርጦቀጥልእነሡንማናገርድጋይላይዎሀማፍሰስይሻላል

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem

      እባካችሁ አንሳደብ የእውነት መንፈስ አለና እኛ ጋር

  • @user-rz4dh8th5h
    @user-rz4dh8th5h Před 3 měsíci +1

    ከመተት፣ከጥንቆላ፣ደከሞራ ገላጭ እና ከሙታን ጠሪ ደብተራዎች ነጻ የወጣውን ህዝብ ምንም አያውቅም አማርኛ ሰለማይችሉ
    ማለታቸው ናቸው ይገርመኛል።

  • @mulutsega-dk9dy
    @mulutsega-dk9dy Před 3 měsíci

    f

  • @user-fq8jg7ri2u
    @user-fq8jg7ri2u Před rokem +2

    E kkkkkkkkkkk ene mlew beki yenesu geta menfeskdus wshetna sdb ndet kuta kfat glmutna macheberber smetawinet new ende frew eneko yemigermegne ahun enezih nachew dnenal danu blew yemisebkut ere gude medanna merkes mnew bileyu lenegru geta menfeskdus azochew new

  • @የአንድአምላክልጅበሥጋየተ

    ክፍ የዘረንነት መንፈስ በኢየሱስ ስም

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem

      ሰማያዊ ነኝ ማለት ዘረኝነት ከሆነ አው ዘረኛ ነኝ

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před rokem

    "ጌታ መንፈስ ቅዱስ" ወዲያውኑ ክራንቹን ነቅሎለት ቱታ አልብሶ አመጣው....🤣

  • @martamarta507
    @martamarta507 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před rokem +2

    ሴባሌሳውያን የስህተት ትምህርት ነው !!!

    • @eritrea576
      @eritrea576 Před rokem +4

      Pray for yourself, OK

    • @የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
      @የአንድአምላክልጅበሥጋየተ Před rokem +3

      እስቲ የእውነት አመጣ ከኢየሱስ ክርስቶስ ወንገል ውጭ እስቲ እኔ አስተምር ሰባርዮስ እርሱን አንቴ ታውቃለህ የእግዚአብሔር ቃል ጠፍቶ ሌላላ ተው ተው ተው ተው ሕያውን የእግዚአብሔር ቃል እየሰማን ነው

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem +3

      ሰባሊዮስ ሰባሊዮስ ከምትሉት የተረዳሁት እንደ ነፋስ የምትነዱ እንጂ የማታነቡ መሆናችሁን ነው የአስተምህሯችሁን ምንጭ እና የተገኘበትን ጊዜ እንኳን አታውቁም የእኛንም አስተምህሮ አታውቁም
      ሲባል የሰማችሁትን መድገም እንጂ
      ጌታ ኢየሱስ ይድረስላችሁ

    • @user-nc5no5qp9z
      @user-nc5no5qp9z Před 6 měsíci

      Sebaliyos yante agot new?

  • @kumalegese1657
    @kumalegese1657 Před rokem +2

    ❤❤❤❤

  • @martamarta507
    @martamarta507 Před rokem

    ሳለዎድቨግድአሣጠኝአይቢኬ

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem

      “በነገሥታት ላይ ያላግጣሉ፥ መሳፍንትም ዋዛ ሆነውላቸዋል በምሽጉ ሁሉ ይስቃሉ፥ አፈሩንም ከምረው ይወስዱታል።”
      - ዕንባቆም 1፥10
      ጊዜው የመሳቂያ አይደለም እውነቱን የመፈለጊያ እንጂ ለቅሶ እና መከራ እየመጣ ነውእንባህን አፍስሰህ ለምን

  • @mulutsega-dk9dy
    @mulutsega-dk9dy Před 3 měsíci

    f