በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2023
  • በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFassilMinistry
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Komentáře • 110

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Před 9 měsíci +3

    በዚህ ላይ ብዥታ ነበረብኝ አሁን ተረዳሁት። ተባረክ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před 9 měsíci +2

    ኦ ግሩም ነው
    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጥያት ያነጻል

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Před 9 měsíci +2

    ላልዳኑት በኢየሱስ ማመን ይሁንላቸው

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 9 měsíci +3

    ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ

  • @Betelhem439
    @Betelhem439 Před 9 měsíci +3

    ፀጋ ይዛሌህ ዴቭዬ

  • @abeldebero9167
    @abeldebero9167 Před 9 měsíci +3

    ብሩክ የሆንክ የአካሉ ብልት።❤❤

  • @melkamukejela6561
    @melkamukejela6561 Před 9 měsíci +3

    Grace always! Bless to be the name of the Lord. ዘመንህ ይባረክ ወንድም ዳዊት ፋሲል❤❤❤

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Před 9 měsíci +3

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Před 9 měsíci +3

    በኢየሱስ ስም ፀጋ ያብዛልህ😊😊😊😊

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 9 měsíci +3

    የምፈልገውን አገኘሁት

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Před 9 měsíci +4

    ወንድሜ ዴቭ የጌታ ጸጋና ሰላም ምህርት ይብዛልህ! ❤

  • @tarekegnfancho
    @tarekegnfancho Před 9 měsíci

    Geta yibarek Dave, esti ehnn kiflm betecemar abraraln, “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።”
    - ማርቆስ 16፥16

  • @lalisebenku
    @lalisebenku Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤ Thank you!!

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 Před 9 měsíci +2

    Thanks Dave ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 9 měsíci +2

    God bless you

  • @shofewoyesa4227
    @shofewoyesa4227 Před 9 měsíci

    ተባረክ ወንድም ።ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነዉ።

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 9 měsíci +3

    በመጀመርያ ደረጃ ዴቭዬ ምድር ላይ መኖርህ ብዙ እየጠቀመን ነውና እግዚአብሔር እድሜንና ጤናህን ይጠብቅልን::
    የ Dave ትምህርት 99.9999% ደጋፊና ተከታይ ነኝ ግን በውሃ ጥምቀት አስፈላጊነት ልዮነት አለኝ:: ይህ ልዮነታችን የተፈጠረው ደግሞ - ዴቭ ምድር ላይ ሶስት ወገኖች አሉ ብሎ ስለሚረዳ ነው:: እኔ ግን ተጨማሪ አረተኛ "የእግዚአብሄር እስራኤል የተባሉ ሌሎች አሉ ብዬ ነው የማምነው:: እነዚህ ደግሞ የመንግስት ወንጌል እንጂ በፀጋ ወንጌል አልተሰበኩም:: ስለዚህ መንግስት ወንጌል በውሃ መጠመቅ optional ሳይሆን ግዴታ ነው:: ይህ ነገር በፀጋው ወንጌል ውስጥ አናገኘውም:: ጳውሎስም የውሃ ጥምቀትን ተግባር ሲያስተምር አናይም:: ይልቁንም ለመጥመቅ አልተላኩም ብሎ ነው የደመደመው::

    • @Hager_wedad
      @Hager_wedad Před 20 dny

      ከ 3 ወይም ከ 4 አምላክ አንደኛውን በትክክል ብታውቀው ትድናለህ

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 Před 11 dny

    Thank you

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 Před 9 měsíci +2

    ❤❤

  • @kebedeeshetu4902
    @kebedeeshetu4902 Před 9 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ። እንኳን እግዚአብሔር አንተን ጠራ ጸጋ ይብዛልህ። እግዚአብሔር ዓምላክን ስለ አንተ አመሠግናለሁ።

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před 9 měsíci +5

    እንደው እንዴት እንደሚገባኝ ሁሌም ስታስተምር

  • @user-vo5du3ds4v
    @user-vo5du3ds4v Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤

  • @user-yp5sc2eq5o
    @user-yp5sc2eq5o Před 9 měsíci +2

    silase simi yemibali negeri yelemi

  • @user-gw2qz2jd1m
    @user-gw2qz2jd1m Před 9 měsíci +2

    የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም ማነው ? መጀመሪያ ይህን ማወቅ አለብህ
    ሌላው አጥማቅው የሥላሴን ስም ይጠራል የሚትለው ከየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አነበብከው? ስጀመር ሥላሴን መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውም
    ስለጥምቀት የመጽሐፍ ቅዱስን አስተምሮ ክደህ የራስህን መረዳት ለመግለጽ ሞክረሃል ነገር ግን በአካል ባገኝህ በደንብ እጠይቅህም አስረዳህም ነበር ያም ሆነ ይህ ጊዜው ሳያልፍብህ ቶሎ ተጠምቀህ የኃጢአትን ሥርዓት ፣መዳንን አግኝ፣ ክርስቶስን ልበስ ፣ከክርስቶስ ጋር አንድ ሁን፣ዳግም ተወለድ ...

  • @TesfayeMamo-d1u
    @TesfayeMamo-d1u Před 9 dny

    በዚጉዳይ ብዥታ ነበረኝ በተለይ ሐዋርያት ስራ ሳነብ።አገልጋይም ጠይቄ አይሁዶች ስለሰቀሉትነው በስሙ ሀዋሪያቶች ያጠመቋቸው ይላሉ ።

  • @Eliastube596
    @Eliastube596 Před 9 měsíci +1

    God bless you dave ❤❤❤

  • @biniyamabera7147
    @biniyamabera7147 Před 7 měsíci

    Wow it is amazing may God give you grace abundantly❤❤

  • @henokseifu2800
    @henokseifu2800 Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 Před 9 měsíci +1

    ደጋግሜ እሰማለሁ

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 9 měsíci +1

    ደቭ እስኪ ስለዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ትምህርታዊ ማብራሪያ ብትሰጠን ብዙ ሰው እንደሚጠቀም አምናለሁ
    ክፍሉ 1ኛ ቆሮንቶስ 15 :20 - 28
    በጣም ብዙ ሰው የሚቸገርበት ጉዳይ ነው በተለይ ልጁ ራሱ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል የሚለው ዓረፍተ ነገር !!

  • @sofoniyashailemariyam1023

    በቃልም ወይም በስራ የምታደርጉትን በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት

  • @masiyeegetalegyeegetaalig7093

    Geta yibarekeh

  • @saramulugeta-jl9wy
    @saramulugeta-jl9wy Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiyawmulatu5410
    @hiyawmulatu5410 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Abeladesta6879
    @Abeladesta6879 Před 9 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Před 9 měsíci +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @lelisa_1
    @lelisa_1 Před 9 měsíci

    Eebbifami

  • @biniyamefessha9448
    @biniyamefessha9448 Před 5 dny

    መፅሀፋ ቅዱስን አታውቀውም ያልተጻፈ እየተናገርክ ፍርድ ይጠብቀሀል

  • @jesussaves3904
    @jesussaves3904 Před 9 měsíci

    tebarekgn

  • @user-ml1bm5cl5z
    @user-ml1bm5cl5z Před 8 měsíci +1

    ጥምቀት ኃጥአትን የማያስተሰርይ ከሆነ መጠመቅ ለምን ያስፈልጋል ?? ጥምቀት በኢየሱስ ስም ተከናውኖ ኃጥአትን ያስተሰርያል ።

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 Před 9 měsíci +1

    ጌታችን እየሱስ ያዘዘን ማድረግ የለብንም? ማቴ 28 :19-20 በእየሱስ ስም ብቻ አላለም

  • @user-ml1bm5cl5z
    @user-ml1bm5cl5z Před 8 měsíci +1

    ውዝግብ የሆነ ስብከት :- "እኔ በሥላሴ ስም አጠምቃለሁ ፤ ተጠማቂው በኢየሱስ ስም ይጠመቃል " ማለት ምን ዓይነት አባባል ነው ??

  • @kalkidanterefe3751
    @kalkidanterefe3751 Před 9 měsíci

    Tebarek ! ጥያቄውን የሚመጥን መልስ።

  • @Hager_wedad
    @Hager_wedad Před 20 dny +1

    እግዚያብሄር ማስተዋሉን ይስጥህ ጥምቀት በእየሱስ ስም ብቻ ነው፡፡ ዮሐ. 14፥26 "አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።" ከዛም መንፈስ ቅዱስ እየሱስ ያስተማራቸውን ባሳሰባቸው ሰዓት ሐዋ. 2፥38 “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” “ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤”
    እዚጋ አንተ ያስተማርከው ነገር የለም እኛ በአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እናጠምቃለን እናንተ በኢየሱስ ስም በሉና ተጠመቁ አይልም ከተሳሳትኩ አርመኝ
    - ሐዋርያት 19፥5

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 Před měsícem

    Silas Yemil yetale temaqiw besilas sim yatemqal yemil

  • @adisufaliso8606
    @adisufaliso8606 Před 9 měsíci

    geta egziabher yibarekh
    yiqirta! timhirth lay andi tiyake alegn tetemakiwu sitemeki gize iyesusin yiteral woy????

  • @user-sd9ow6gv8f
    @user-sd9ow6gv8f Před 9 měsíci

    Men malet niw yealm gata ?ticlenawen simun tirawo astmerwo ygatn sim ymetra yidnal ylal men malet new ygatan sim metrat?

  • @yohanes9119
    @yohanes9119 Před 7 měsíci +1

    እኔ ትምህርቶችህን በደንብ ነው ምከታተለው ወንድሜ. ጥምቀት ሃጥያትን ያስተሰርያል. በ ስሙ የ ሀጥያት ስርየት ሚገኘው እርሱ እንዳለው ስለ ተጠመቅን ነው. ሃጥያታቹህ ይሰረይ ዘንድ ተጠመቁ ነው ሚለው.
    “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።”
    - ሐዋርያት 2፥38

  • @WendemagengiRegasa-ru8ci
    @WendemagengiRegasa-ru8ci Před 9 měsíci

    Wedet wedet atasat kalun atazanfewu betkikl tenager lemehonu nsehana yeatiyat sryet keyerusalem jemrobeahzab hulu ysebekal yemlewun kal leman tewukewu?

  • @BereketDele
    @BereketDele Před 8 měsíci

    በአብ በወልድ ስም መጠመቅ ሰርየት ካላመጣ ለምን ታጠምቃላቹ???

  • @abelayele4175
    @abelayele4175 Před 9 měsíci

    1ኛ ጴጥሮስ 3:21፤ ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Před 7 měsíci

    ሰው ደንነት ሳይማር በህፃንነቱ ቢጠመቅ ልክ ነው???

    • @jossy282Aba
      @jossy282Aba Před 6 měsíci

      መልሱ እዚሁ ነው ይህን ትምህርት ደግመህ ስማ

  • @hailedxn4851
    @hailedxn4851 Před 9 měsíci

    Lezihu ye sehetet negegerh neseha yemetegebabet ken endetagegn lemenaye new, sichrgereh atemaki ena tetemaki maket jemerek,
    Eseti manew be selasie sem atemeko yemiyawekew, be metsehaf kudus weset? semi agegnehu tebelo endih bedeferet temeket ayadenem telaleh? Ye kalu fechi yaberaleh

    • @abeldebero9167
      @abeldebero9167 Před 9 měsíci

      አባ መጀመሪያ ቃሉን አንብብ አትሞጣሞጥ ዝም ብለክ የዳዊት ትምህርት ዪመስል እንደቃሉ እንደሚያስተምር አዘንጋ ጊዜ ስጥ ለቃሉ።

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j Před 9 měsíci +1

    ከየሶሻልሚድያው ትምርትለቃቅሞ ከመቀባጠር ወደቤተክስያንሂዶ ከሚያቁሰዎች እግርስርተቀምጦ መማር።ዳዊት።መሽቶብሀል።ቶሎብለህወስን።ቀደዳ፣ሐሜት፣አሽሙር፣ዲስኩርምንይጠቅማል??

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 3 měsíci

    ለምን የሐዋርያት ስራ 22:16 ብቻ ትጠቅሳለህ? ጥምቀት እሱጋ ብቻ ነው እንዴ ያለው? ጌታ ያዘዛቸው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እንዲያጠምቁ ነው::

  • @sami2utube
    @sami2utube Před 9 měsíci +1

    በኢየሱስ ስም ተጠመቁ የሚለው ማብራሪያ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ጥምቀት የኃጢአት ስርየትን አያስገኝም፣ ከእግዚአብሔር ኅብረትን ብቻ ይሰጠናል ያልከው ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ አንጻር ስሕተት ነው፡፡ ምክንያቱም አጥማቂው የሥላሴን ጠርቶ ማጥመቅ የሚችለው ተጠማቂው በኢየሱስ ማመኑን አይቶ ነው፡፡ ካልሆነ መጀመሪየውኑ ጥምቀት አይደለም፡፡ ሰው ተጠምቆ የኃጢአት ስርየት ካላገኘ እንዴት ከነኃጢአቱ ከጻድቁ እግዚአብሔር ጋር ኅብረት መፍጠር ይችላል!! አይገጥምም፡፡

    • @natnaeltesfahun7780
      @natnaeltesfahun7780 Před 9 měsíci +1

      የኃጢአት ስርየት ለማግኘት አትጠመቅም። የኃጢአት ስርየት ስላገኘህ ትጠመቃለህ።

    • @sami2utube
      @sami2utube Před 9 měsíci

      @@natnaeltesfahun7780 የኃጢአት ስርየት ካገኘሁ በኋላ የእኔ መጠመቅ ምን መንፈሳዊ ፋይዳ ወይም ጥቅም ይኖረዋል?

    • @natnaeltesfahun7780
      @natnaeltesfahun7780 Před 9 měsíci +1

      ቪዲዮውን በደምብ ስማው።

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Před měsícem +1

    አቤት እውቀት! ፖፖፖፖፖ little knowledge is dangerous እንደምባለው ትንሽ ወይንም አንድ ሁለት ጥቅስ ካወቁ መጽሐፍ ቅዱስ እንደጨረሱ ነው አይደል የምቆጠረው?

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm Před 9 měsíci

    ወንድሜ ፦በዮሃንስ ወንጌል ምእራፍ ።5
    ቁጥር 30 _47 አንብብ።የኢየሱስ ከራሱ
    አንደበት የተናገረው ፣ከራሱ በላይ ምስከር
    መቀበል ይበልጣል። ከሁሉ በላይ ልትቀበለው የሚገባ ምስክር ነው።

  • @EyobAlemu-zc8pw
    @EyobAlemu-zc8pw Před 7 měsíci

    czcams.com/video/zARrr3C5tkI/video.html hulgize mastemar bicha sayhon andande memarm yasfelgenal yeteseten menfes kidus hulgize indinastemr bicha sayhon indinmarm yemiyadrgen new isk bzeh video inmar

    • @EyobAlemu-zc8pw
      @EyobAlemu-zc8pw Před 7 měsíci

      yale timket dagimegna meweled ale ende ;kalteweledn medan ale inde

  • @user-yp5sc2eq5o
    @user-yp5sc2eq5o Před 9 měsíci

    ara gra yetegaba timirti hawarti irasu beyesus simi no yetxemekuti mestafu medani be lela yelemi yilali be yesusi simi inxemku mesafi kidsi yazali

  • @YohannisMekuanint
    @YohannisMekuanint Před 5 měsíci +2

    ዉሸት ዉሸት እግዚአብሔር ይቅር ይባልህ አንድም ቦታ ጥምቀት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም ተጠምቀዉ አናይም ጥምቀት በኢየሱስ ስም ነው ለዚህ መስክር መንፈስ ቅድስ ነው ሐዋርያት ስራ 2:36 10 43 አንተ ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለመሆኑ መሰጃ አላህ ? ቃሉን በግልፅ ኢይተቀወምክ ነው

  • @mulugetaalemu370
    @mulugetaalemu370 Před 9 měsíci +1

    “በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።”
    - ሐዋርያት 8፥16
    በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር የሚለው አጥማቂው ነው ተጠማቂው የጠራውን የሚያመለክተው? በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር ማለት አጥማቂውም ሆነ ተጠማቂውም አንድ ስም ኢየሱስን ብቻ መጥራታቸውን ነው የሚያመላክተው።

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Před 9 měsíci

      Tekekl ena atmkww nebr ayidelm iko tetmkew nebr Astwel .sel tetmakiw new yeminagrew 😊

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Před 9 měsíci

      “በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።” ሐዋርያት 8፥16
      yehe new ayidel yemilewem ተጠምቀው ነበረ ነው የሚለው እንጂ አጥምቀው ነበረ አይልም አስተውል

    • @mulugetaalemu370
      @mulugetaalemu370 Před 9 měsíci

      @@martha_Alemu ከአጥማቂው አንዱ የሆነው ሐዋሪያው ጴጥሮስ በሐዋ 4:12 ከሰማይ በታች የተሰጠኝ ስም ያለው ማንን ነው?
      በሰማይ ሆነ ከምድር በታች የሚያንበረክከው ስም የቱ ነው?

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Před 9 měsíci

      @@mulugetaalemu370 የሐዋርያት ሥራ ላይ 4.12 ስለ ጥምቀት ነው እንዴ..ስለ ጥምቀት ብቻ ላይ የሚናገረውን ብቻ ተናገረ አትቀላቅል😇 ጥምቀትም ለድህነት አይደለም.... ማቴዎስ ወንጌል 28 .18 -20 .. አጥማቂው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ይላል.. ተጠማቂው በኢየሱስ ስም ነው.. በሐዋርያት ስራ ላይ እይ ኑ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ..

    • @Hager_wedad
      @Hager_wedad Před 20 dny

      ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የመጨረሻው ዘመን የውሸት ነቢይ የተባሉት እነዚህ ናቸው

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Před měsícem

    በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠመቁ ብሎ ያዘዘው ጴጥሮስ እንጅ
    የሚጠመቀው ሕዝብ ነው እንዴ መመሪያ ያወጣው ይህ ሰው ግን ምን አይነት ጠማማ ነው የእግዚአብሔርን መንገድ አታጣምም ፓስተር

  • @MikiYesesayas-yv6mi
    @MikiYesesayas-yv6mi Před 9 měsíci +1

    እኔ ጥያቀ አለኝ እንዳታልፈኝ
    ስለጥምቀት ልክ ነሽ
    አጥማቅው ለምን የኢየሱስን ስም የጠራ አያጠምቅ
    ስላሴ ማለት እኮ መጻሕፍ ቅድስ ውስጥ የለም

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Před 9 měsíci +2

      መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አብ፥ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የለም ወይ?

    • @abrahamermias3854
      @abrahamermias3854 Před 9 měsíci

      silase maletiko abb wolid menfesekidus sosit akalat yalew andi amiak yemil ye asitimro malet nw esum kezelalem yenebere nw triunuty malet nw

    • @MikiYesesayas-yv6mi
      @MikiYesesayas-yv6mi Před 9 měsíci

      "ተጠማቅው ብቻ አይደለም
      አጥማቅው ስያጠምቅ በኢየሱስ ስም ማለት አለበት
      ለምን ካል
      በቆላስይስ 3=17 በቃል ብሆን...
      የምታድሪጉት በታ በኢየሱስ ስም አድሪጉ ይላል ይህን ጥቅስ ምን እናድሪገው

    • @zeetafesse732
      @zeetafesse732 Před 6 měsíci

      እኔ በጣም ይገርማል ትንሽ ቆይቶ እነ ጳውሎስ ተክዶ ሁሉም በራሱ ይፅፋሉ በእብ በወልድና መንፈስቅዱስ እጥምቁ የሚለው ለመስረዝ ነው ውብ እባት ወልድ እየሱስ መንፈስ ቅዱስ እፅናኝሢሆኑ እንድ ናቸው

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 Před 9 měsíci

    non sense

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር ሃሳብ የሰው ልጅ በላከው ልጅ በወልድ አምኖ እንዲድን ነው።

  • @user-lx9nr4os6x
    @user-lx9nr4os6x Před 20 dny

    ውሸት መልስ ሲጠፋ የምታስተምረው

  • @ElEl-hd2ps
    @ElEl-hd2ps Před 9 měsíci

    ሲጀመር ተጠመቁ ብቻ አይልም ሌላ ቦታ ላይ ጳውሎስ የኤፌሶንን ሰዎች በኢየሱስ ስም አጠመቃቸው ይላል እንጂ ስሙን ጥሩ አላለም

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Před 9 měsíci +2

      ምዕራፍ እና ቁጥር?

    • @dawitfassilministries
      @dawitfassilministries  Před 9 měsíci +3

      እባክዎን በኢየሱስ ስም አጠመቃቸው የሚለውን ጥቅስ ፈልገነው ነበር ቢሰጡን?

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před 9 měsíci

    ጥምቀት አሁን በዚህ ዘመን ላላለን አማኞች አያድንም መታሰቢያ እንጂ !!!!
    በእየሱስ ስም ተጠመቅ የተባሉት እኮ ገዳዮቹ (ክርስቶስን አምነው ላልተቀበሉት ነው)
    እንዴ ዴቭ እና ሐዋርያቶቹ በአንተ አስተምህሮ መሰረት ትክክል ናቸው ማለት ነው እንዴ ???
    ጥምቀት አያድንም

    • @user-zf9gn6db5i
      @user-zf9gn6db5i Před 9 měsíci

      የሐዋርያት እምነት ተከታዮችን ማለቴ ነው ወይም በትሪኒቲ የማያምኑትን)ለማለት ፈልጌ ነው

    • @user-zf9gn6db5i
      @user-zf9gn6db5i Před 9 měsíci

      እረ ዴቫ ኦንሊ ጂሰስ ሆነክ አረፍከው ጭራሽ እረ አሁንስ ቀላቀልክ በፊትም ትቀላቅል ነበር አሁን ግን በጣም ነው የቀላቀልከው ተመለስ ወንድሜ

    • @user-zf9gn6db5i
      @user-zf9gn6db5i Před 9 měsíci

      ዴቭ እስኪ የቱጋ ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠመቁ የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍልን አሳየን ??
      በመቀጠል በእየሱስ ስም የሚጠመቁት እየሱስን ያልተቀበሉትን ነው።
      አህዛብ ግን አምላክ የለሾች ናቸው ስለዚህ እነዚህን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታጠምቃቸዋለህ ግን እኮ መቶ አለቃው ሳይጠመቅ መንፈስ ቅዱስ ወርዶበታል ከዛም በእየሱስ ስም ተጠምቋል ስለዚህ መቶ አለቃው በልብ እስራኤላዊ ነው ስለዚህ ሮሜ 2 የሚናገረው እንደ መቶ አለቃው አይነቱን ነው። ዴቯ ተመለስ

    • @Hager_wedad
      @Hager_wedad Před 20 dny

      ተጠመቅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሄን ለተናገርክበት ራሱ ያስጠይቅሀል ገዳዮቹ ብቻ ሳይሆኑ በኢየሱስ ስም የተጠመቁት ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እንኳን በኢየሱስ ስም ነው የተጠመቀው

  • @BereketDele
    @BereketDele Před 8 měsíci +8

    በጣም የተሳሳተ ትምህርት ነው አዕምሮ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እስት አስተውሉ አጥማቅው በስላሴ፣ተጠማቅው በኢየሱስ ሰም የምል የተነጣጠሌ ትምህርት እውነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም

    • @BiritishDegu-tn3vl
      @BiritishDegu-tn3vl Před 7 měsíci

      አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እና እየሱስ ይቃረናሉ እንዴ ?

    • @jossy282Aba
      @jossy282Aba Před 6 měsíci

      ግራ ገብቷል ማለት ነው አይዞህ ግን ደጋግመህ አደምጥ

    • @YakobChubo
      @YakobChubo Před 6 měsíci

      ወንድሜ ስላሴ አምላክ አይደለም ።ስላሴ ማለት ሦስትነትና አድነት የምል ፍች ይሰጣል ።ይህን ሀሳብ የምገልጥ ዓረፍተ ነገር አለ።ማቴ 19-21
      ልብ በል ወንድም አንድ አምላክ በሦስት አካላት ተገለፀ (አብ:ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ) ነው ።

    • @yetnayettesema
      @yetnayettesema Před 5 měsíci

      ፈጣር ይግለጥልህ።

    • @ermiasbarasa7557
      @ermiasbarasa7557 Před 19 dny

      ጊዜ ሰተህ ታላቁን መጽሐፍ አንብብ ፣ አሰላ ።

  • @TerefeDagaga
    @TerefeDagaga Před 9 měsíci

    አንቴ
    በስለሴ
    ተጠመክ
    ሀይ
    አለመገለጥ
    ልጆቹ
    ደግም
    አልተገራዙም
    ማለት
    ነው

  • @BereketDele
    @BereketDele Před 8 měsíci +1

    ደግሞ ጥምቀት እና መታጠብ ለይቶ የማያውቅ ፓስተር ይገርማል ንግግር ማጣፈጥ የቃሉን እውነት አይሸፍንም

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 Před 9 měsíci +1

    አይ ዳዊት አንዳንዴ ዝምብዬ ስሰማህ በጣም እገረምብሀለው። አንተም ሆንክ በዚ አለም ላይ ያሉት 99%ክርስቲያን ነን የሚሉ ሰዎች የረሱትና ፈፅሞ የማያውቁት ነገር የኢየሱስን የራሱን መጠመቅ ነው!!
    ጎበዝ አረ እናስተውል እስከመቼ ነው ግን አዚምና ድንዛዜ ውስጥ የምትኖሩት? ጥምቀት ሲባል በቃ የምታውቁት የራሳቹን የውሀ ጥምቀት ብቻ ነው በጣም ያሳፍራል!!
    ኢየሱስ እኮ የተጠመቀው ለናንተ ነው። ምነው ጆሮ ዳባ ልበስ አላቹት? እምነታቹ ሁሉ self center ነው እስቲ እኛ የኛ ከሚል ድንዛዜ ውጡና እሱ በሉ። እሱ ኢየሱስ የሆነውን ሁሉ የሆነው ለኛ ሲል ነው! የሚያድነው የኛ የውሀ ጥምቀት ሳይሆን ኢየሱስ የተጠመቀውን ጥምቀት ለኛ እንደሆነ ማመናችን ነው!!

    • @MikiYesesayas-yv6mi
      @MikiYesesayas-yv6mi Před 9 měsíci

      አንተ ደግሞ ያልተጻፈውን አታንብ የቱጋ ነው ኢየሱስ የተጠመቀው ያድናቸዋል ያለው

    • @haniregasa1188
      @haniregasa1188 Před 9 měsíci

      @@MikiYesesayas-yv6mi ኢየሱስየተጠመቀው ኢየሱስ የሞተው ኢየሱስ የተነሳው ላንተ ደንነት ሲል ነው ። ድንዛዜ ውስጥ ያለ ሰው መቼ ቃሉን ይመረምራል ብለህ ነው ዝምብሎ እንደ ጎርፍ ይፈሳል😏 ኢየሱስ ለምን ተጠመቀ ብዬ ብጠይቅህ መልስህ ለተህትና ከሚል አያልፍም። ምክንያቱም ያደነዘዙዋቹ እንደዛ እያሉ ነው። መፅሀፍ ግን ፅድቅን ለኛ ለሰው ልጆች ሊፈፅም እንደተጠመቀ በግልፅ ነግሮናል።
      ፅድቅ ምን እንደሆነ የማያውቅ ሀሰተኛ ክርስቲያን የኢየሱስን ጥምቀት አያስተውልም።

    • @Hager_wedad
      @Hager_wedad Před 20 dny

      ቀፎ ነገር ነህ እንዴ ስንት ስለ ጥምቀት የተፃፈ ነገር እያለ የተጋረደብህ