አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን? በወንድም ዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Komentáře • 123

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Před rokem +36

    የተዋሕዶ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ I'm forever tewahido. However, I love you and your amazing preaching ❤️

    • @godislove9841
      @godislove9841 Před rokem +9

      tebarek. It is not about a religion. Hang on to Jesus who gave you ethernal life.

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Před rokem +5

      @@godislove9841 Wonderful comment - God has given you wisdom !!!

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 Před rokem +1

      @@yfantaye3977 😇😇😇

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 Před rokem +1

      @@godislove9841 🙏🙏🙏

    • @savedbyhisgrace9380
      @savedbyhisgrace9380 Před rokem +1

      በጣም የሚገርም አስተማሪ ነው: ተከታተይው

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 Před rokem +10

    ከምትለቃቸው ትምህርቶች አዲስ ነገር ሳልማር የቀረሁበት ጊዜ የለም,,, ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ,,,

  • @atmike123
    @atmike123 Před rokem +3

    መጋቢ ዳዊት በጣም እውነተኛ ትምህርት የሚያስተምር ሰው እንደሆነ አያለሁ። እርሱ እንዳለው አትጠጣ የሚለውን ከመስበክ ይልቅ ራስን መግዛት፣ በመጠን መኖር የሚለውን እንስበክ። እኔ የምስማማው ክርስቲያን በፍቅር ራስን በመግዛት ከተሞላ ወይኑ ትዝ አይለውም!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před rokem +10

    ዳዊትዬ ጌታ እግዚአብሔር ሰላም ጸጋና ምህረት ይስጥህ። አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před rokem +4

    አንተን ያሳወቀኝ አምላክ ይመስገን በጣም ነው የምወድህ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ❤🙏

  • @almawanato909
    @almawanato909 Před rokem +16

    አትጠጡ ተብሎ ተፅፏል። “እንዳትሞቱ ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ አንተና ልጆችህ የወይን ጠጅና የሚያሰክርን ነገር ሁሉ አትጠጡ፤ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል፤”
    - ዘሌዋውያን 10፥9 በnew testament ደግሞ የመገናኛው ድንኳን እኛ ነን። ስለዝህ መጠጣት የሌለብን ውጤቱን በመፍራት ብቻ ሳይሆን ስለተከለከለም ጭምር ነው። “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16 ይላልና።

    • @ephrem4041
      @ephrem4041 Před rokem

      ወንድም ጥሩ ነዉ አንተ አትጠጡ የሚል የሌም ለላዉ መልስ ለመስጣት ነዉ ዘሌዋዉያንን የጠቀስከዉ ግን ምን እንደምል በዳንብ አንብቤሄዋል መቼና ማንን አትጠጡ እንደምል? ሁሌቴኛ ወይኔ ጠጅን በተመለከተ ብሉይም አድሱም ኪዳን ምን እንደሚል በሚገባ የተረደሄዉ አይመስለኝም በዳንብ አንብብ ወይኔ ጠጅ የማንጠጣዉ አትጣጡ ስለተበልን ሳይሆን የማንጠጣበት ብዙ ምክንያቶች ስላሉን ነዉ……ወይኔ ጣጅ የሚጠጡ እንደ እኛ አስማስለዉ የማያልፉ ነገር ግን ከእኛ ይልቅ ለወንጌል ነፍሳቼዉ የሚሰጡ ናጮች እኮ አሉ…ጳዉሎስ ለጢሞቴዎስ በጻፌዉ መልዕክቱ ዉስጥ እኮ ክርስትያኖች ወይኔ ጠጅ ይጠጡ እንደነበር ይናገራል ከዛም ኤጴስቆጶስ ሊሆን የሚችል፡ሰዉ ምን ዓይናት መሆኑን ስያስቀምጥ የማይሰክርና ለብዙ ወይኔ ጠጅ የማይጎመጅ ይላል………

    • @user-wj7dx8dc4w
      @user-wj7dx8dc4w Před 9 měsíci

      ተባረክ የማላውቀው ነግርህኛልና ፀጋ ይብዛልለህ

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před rokem +4

    የተባረክ ዴቭ በምሳሌ እንዳንጠጣ የሆነበትን ምክንያት ስላስተማርከን ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Před rokem +2

    ወንድሜ አንተን ተባርከሀል እውነተኛ ትምህርት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ ዳዊት ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ተባረክ ❤🙏🙏

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 Před rokem +1

    ፀጋ ይብዛልህ የእውነት ቃልን ሰባኪ ወንድም ዳዊት ከሙሉ ወንድሞች እና እህቶች ጋር።

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 Před 4 měsíci

    ፓስተር ተባረክ ትክክላኛ ትምህሮት ነው ዘማንህ ይባረክ

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 Před rokem +2

    ዴቮ መስማት ስጀምር በጣም እየሳቅሁ ከሁሉ በላይ ግን የቃሉን እውነት ለመግለጥ እግዚአብሔር የሰጠህን ጥበብ አስደንቆኛ
    አሁምን ያብዛልህ የጌታ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Před rokem +7

    ፓስተር ዴቭ ልክ ነው ፣ እኔ ካናዳ ብዙ አመት ኖሬአለሁ። በነጮች በመጠኑ መጠጣትና ወደ መጥፎ ነገር የማይመሩ ዘፈኖችን መስማት ይቻላል።
    እነዚሁ ክርስቲያኖች ታዲያ ለወንጌል አፍጋኒስታን ወይም ሊቢያ ወይም ሌላ አንገት የሚታረድበት አገር ሂዱ ቢባሉ ስለክርስቶስ ህይወታቸውን ለመስጠት ወደ ኋላ አይሉም።
    እንደ ቅራቅምቦ ነብያት ብር የሚለቀምበት አገር እየዞሩ ትርኪምርኪ ትንቢት በገንዘብ አይሸጡም።
    Many have been victims of false prophets and their counterfeit revivals. So sad.....

    • @elfeelfe9427
      @elfeelfe9427 Před rokem

      Era!tow bakhn? Ante degmo abezah!😂? Zefenm alalkm? Leman iyezefenu lemin yizemiralu? Mejemerya tmhrtun lb blek smawu! Nechochu yaderegutn Eyaberetata edalhone mawok tegbi yimesilegnal. Yizefnaluna inzfn yitetaluna enteta malet ayidelem. Yemyaskr neger meteteat yemyarks neger degimo sigahn mawal ayasfelgenm. Mkgnatum yekeberew eka sileyazen 👏

  • @dkhchannel100
    @dkhchannel100 Před rokem +1

    ፀጋ ይብዛልህ ደቭዬ በአንተ ትምህርት በጣም እየተማርኩ ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @ephrem4041
    @ephrem4041 Před rokem +1

    ዴቭዬ የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ የእዉነትን ቃል በድፍራትና በጥባብ ስታስተምር እንዴት ደስ እንደምል ብዙ አገልጋዮች እዉነቱን ለላመናገር በጣም ስፋሩ ብዙ ቦታ ታዝቤአቼዉ አዉቃለሁ ምክንያቱም እዉነቱ እንዲህ ነዉ ብለን ከተናገርን ትዉልድ ይጠፋል ብለዉ አጉል ፍርሃት ስለምፈሩ ነዉ አንተ ግን እዉነት አርነት እንደምያወጣ ስለሚታዉቅ እዉነቱን በግልጽ ታስታምራለህ በአንተ ዉስጥ ስላለዉ ጸጋ እግ/ር የተመሰገነ ይሁን።

  • @asterfeleke6126
    @asterfeleke6126 Před rokem +3

    “እንዳትሞቱ ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ አንተና ልጆችህ የወይን ጠጅና የሚያሰክርን ነገር ሁሉ አትጠጡ፤ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል፤”
    - ዘሌዋውያን 10፥9

    • @handofgod1042
      @handofgod1042 Před 10 měsíci

      ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ ይላል

    • @jjjman201
      @jjjman201 Před 9 měsíci

      ኦሪት ዘሌዋውያን 10
      ‘’8፤ እግዚአብሔርም አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
      9፤ እንዳትሞቱ ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ አንተና ልጆችህ የወይን ጠጅና የሚያሰክርን ነገር ሁሉ አትጠጡ፤ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል፤’’
      ይህ ቃል የካህናት መመሪያ ህግ ነው:: ካህና ደግሞ ከማህበሩ የተለዩ ናቸው

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před rokem +4

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።

  • @danielambaye718
    @danielambaye718 Před rokem

    እውነተኛ የሆነ ወንጌል! በጣም የሚገርም ትምህርት፣ በድንቅ አገላለፅ እና አቀራረብ፤... እግዚአብሔር አሁንም በብዙ ትምህርቶች እና አስተምህሮቶች የበጎ ህይወት ምሳሌ በመሆንም ጭምር አብዝቶ አበዛዝቶ ይባርክህ!!!

  • @elroigospelmissionaries114

    God bless you Dave

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Před rokem +1

    ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝነትን ጽድቅን ባስተማርክ ጊዜ ጀምሮ አይቻለሁ

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv Před rokem

    May the covenant making and covenant keeping God bless you brother Dave. 🙏 🙏❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ግልጽ ትምህርት።

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před rokem +1

    ዴቭ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ እንዴት ለአንተ በተሠጠህ ጸጋ እንደምንጠቀም

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před rokem

    ዘመንህ ይለምልም ድቅ ትምህርት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mihretuminase9445
    @mihretuminase9445 Před 2 měsíci

    ዴቭዬ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ያብዛልህ ። ዘኁልቊ 6: 3 ከወይን ጠጅና ከሚያሰክር መጠጥ ራሱን የተለየ ያድርግ፤ ከወይን ወይም ከሌላ ነገር የሚገኘውን ሆምጣጤ አይጠጣ፥ የወይንም ጭማቂ አይጠጣ፤ የወይን እሸት ወይም ዘቢብ አይብላ።

    • @user-cp2we2tl8q
      @user-cp2we2tl8q Před 2 měsíci

      Weynm aybla ayteta yhe are dad chgr new

    • @eliasteklu5338
      @eliasteklu5338 Před měsícem

      ወንድሜ በደንብ ተረዳው እንጂ እሱ ጠጣ አላለም

  • @bekiyethio
    @bekiyethio Před rokem +1

    Thank you matured answer

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Před rokem

    አቤቱ ጌታ አመሰግናለሁ ዴቭንና ሀብቴን ስለሰጠህን

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Před rokem +1

    ወንድም ዳዊት ጌታ እየሱስ ይባርክህ ኑርልን

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před 6 měsíci

    'ወንድም ዳዊት፤ በዘመኑ ሊንግሥ አሰፍስፎ የነበርውን የጨለማ አሰራር የሚያጋልጥና ቀንድ ቀንዱን እያለ ወደ መጣበት ጥልቁ የሚመልስና ሰምቶ ይቀበለው ዘንድ የሚወድን ሕዝብ (በተለይም ወጣቱ ትውልድ) የሚታደግ ቃል ያስተላልፍልን ዘንድ አንተንና ወንድም ፓውሎስ ፈቃዱን የመሳሰሉት ስላስነሳልን ለእግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይሁን።
    የሴቲቱ ዘር በሚለው ርዕስ ያዘጋጀኸውንና ያስተላለፍክልንን መልዕክቶች በሙሉበአድናቆት ሰምቼ ብዙ ትምህርት አግኝቼበት አሁንም በስልኬ ጭኜው አልፎ አልፎ እየሰማኋቸው ካሉት ጥቂት መልዕክቶች አንዱ ነው። ይሁን እንጂ ልደብቅህ የማልፈልገው ነገር፣ እግዚአብሔር እዳቀደውና እንደመሰከረለት የሴቲቱ ዘር እዳይገለጥ ጠላት ያደረጋቸውን ጥረቶች ሁሉ በመገንዘብ ትምህርት ከቀሰምኩ በኋላ፤ አሁንም እንኳን ክርስቶስ በስጋ ከተገለጠ በኋላ አካሉ በሆነው ምዕመናን በኩል እዳይነግሥ በሐሰተኞች አስተማሪዎችና በቅዱሳን መካከል ሳቀር የሚጠቀምባቸው አደናቃፊ አሰራሮቹ ምንና ምን እንደሆኑ በመመርመርና በማስተዋል ላይ እያለሁ፣ የጸጋን ስጦታ በተመለከተ በትለይም ስለ ልሳን ያስተማርከውን ስሰማና በዚያው ምክንያት የተነሳውን ሥጋዊ ክርክር ሰምቼ እጅግ አዝኜ ነበር። ሐዘኔ በአንተ ትምህርት ሳይሆን ልሳን አስመስለህ የተናገርከውን (ምን ብዬ ልጥራው?) ባልደግፈውም፣ ያንን የመሰለ ትምህርት እማር ዘንድ የተጠቀመበትን የባሪያውን አንደበት ልክ እንደ ሐዋርያው ጴጥሮስ ጠላት ተጠቅሞበት በዚህ ክፉ ዘመን አንድነታችንን አጠናክረን ስራውን እዳናጋልጥና እዳናፈርስ ያደርግ ይሆናል በማለት በጣም ሰግቼና አዝኜም ነበር። እኔም ራሴ ልሳን የማልናገር ሆኜ፤ ግን በቃሉ መሠረት የሚደረግን ማናቸውንም የጸጋ ስጦታ በጭራሽ ይኸ መሆን የለበትም ምክንያቱም ከእግዚአብሔር አይደለም ለማለት አልደፍርም ምክንያቱም ያን እዳልል በማርቆስ 16 እና በ1ኛው ቆሮንቶስ ከመራፍ 12 እስከ 14 የተጻፈው ቃል ያን በተመለከተ ለመቃወምም ለመከራከርም አይፈቅድልኝምና። ያ ማለት ግን በእግዚአብሔር ቤት ቅዱሳንን የሚበጠብጥና የሚያስት አስመሳይ መንፈስ በሰው አድሮ ሲረብሽና መንጋውን ሲያስት ዝም ተብሎ ይታለፍ ማለቴ አይደለም፤ የጸጋ ስጦታ ተሰጥቶኛል ባይ ሁሉ የጸጋ ሰጪ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ራሱ አስቀድሞ የደነገገው ስርዓትና መመሪያ ወግ እንዳለውም አሳይቶ ከሆነ ዝም ማሰኘት፣ ካልሆነ ደግሞ በቃሉ መመሪያ መሠረት እዲያደርጉትና ጉባኤውና በጉባኤው ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ትክክል መሆኑንና አለመሆኑን ወስነው እርምጃ እዲወስዱ ማድረግ።
    ያ ያለፈ ኃዘኔ ነበር። አሁን ግን ይህን የሚመስል ልብን የሚያጸናና በአንድ መንገድም ይሁን ወይም በሌላ ጠላት ሲሰራ የነበረውንና የሚሰራውን የክፋት አሰራር ሁሉ የሚያፈራርስና የተሰናከሉና የወደቁትንም እንኳን ሳይቀር የሚታደገው ኢየሱስ፣ ክረስቶስነቱና የእግዚአብሔር ልጅነቱ ገና ከጥንት ከዘላለም ጅምሮ እንደነበር በግልጽ የሚያሳይን የእውነት ብርሃን ቦግ አድርገህ ስታበራልን ማየቱ በጣም ደስ አሰኝቶኛል። ጌታ ይባርክህ።
    መልዕክትህ በሚክያስ 5፡2 "አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፤ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል"። በዕብራውያን 7፡3 ደግሞ "አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል"። በሚለው ጽኑ መሠረት ላይ የተመሠረተና የሚደገፍም ድንቅ ትምህርት ነው።
    ይህን በመሰለ መልካምና የክብር ሥራ በጊዜውም ያለጊዜውም በርታ።

  • @sisaywolde-uw8wh
    @sisaywolde-uw8wh Před rokem

    ዴቭ አዲስ አበባ ላይ ትልቅ ቸርች አየውልህ ማርያም ትስጥህ አላህ ይስጥህ ዋቄ ፈታ ይሰጥህ !!!

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 10 měsíci

    ዳዊቴ ❤ እንዴት ነው ምወድህ❤

  • @bewunettamagn8499
    @bewunettamagn8499 Před rokem +1

    ዋው ጥያቄ ነበረብኝ መለስክልኝ አግዝአብሔር አብዝቶ ይባክህ.

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    girum temhirt new God bless you Dave😍🙏🙏

  • @nebiyuhizkel885
    @nebiyuhizkel885 Před rokem

    ስለ ሀሰት ሐዋርያትን በተላይ ስለ አንድ አምላክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ !!

  • @research_review
    @research_review Před rokem +1

    ተባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘 ✅ 🤝🏽

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem +1

    ዋው ተባረክ

  • @ababayeayana2379
    @ababayeayana2379 Před rokem

    ተባረክ 24ተሰዓቱ ቁጭ ብዬ በደምጥህ

  • @user-vu4ml8fj8s
    @user-vu4ml8fj8s Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባርከሃል

  • @taketeldillo6601
    @taketeldillo6601 Před 3 měsíci +1

    ዘሌ 10÷9 ,,,,,,የሚያስክርንነገር ሁሉ አትጠጡ

  • @user-fo3cc6lq6c
    @user-fo3cc6lq6c Před rokem

    ወንድም ዳዊት በርታ በርታ ቀጥልበት አምላክ ይርዳህ

  • @mayam837
    @mayam837 Před rokem +3

    ሲጀመር እንዲ አይነት ተልካሻ ነገር በኛ በጴንጤዎች ዘንድ መነሳት የለበትም በኛ በጵኡንጤዎች ሀጥያት ነው ዛሬ የጠየቀ ካለ ነገ ደሞ ሚጋት ሊኖር ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @hanataye-iu4dp
    @hanataye-iu4dp Před 3 měsíci

    Wow❤

  • @ZolaTheGreat
    @ZolaTheGreat Před 4 měsíci

    ወንድም dv bless you ❤❤❤

  • @EsoEsa-yk6jv
    @EsoEsa-yk6jv Před rokem

    ደቪ God bless you እንደዝህ ዓይነት ት/ት በማግኘቴ ተስፋዬ ታድሷል

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 Před rokem +1

    ስወድህ

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Před rokem

    egzabher yebarkeh

  • @nigussieasefa6273
    @nigussieasefa6273 Před 5 měsíci

    er tekartoal meselegn please muluwn lekuln,beterfe geta tsegawun yabzalh

  • @amanuel5474
    @amanuel5474 Před rokem

    .... እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።
    የዮሐንስ ወንጌል 8 : 44

  • @bkk28200
    @bkk28200 Před 6 měsíci

    My hero 💜

  • @yohannesatinafu8118
    @yohannesatinafu8118 Před rokem

    በሐዋ.10፥15 መሰረት ሁሉንም(አሳማም ብሆን፣ ውሻም ብሆን ለላም) መብላት ይቻላል፤ የሚሉ ክሪስቲያን አሉ እሄንንስ?::

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 7 měsíci

    ኖህ ወይንን ተከለ ጠጥቶም ሰከረ ይላል የሎጥ ሴት ልጆቹ አሰከሩት ደፈሩትም ለጤናማ ክረስቲያን አልኮል አልተገባም አደንዛዥ ነውና

  • @temesganworku1180
    @temesganworku1180 Před rokem

    ዘመንክ ይባረክ

  • @GenetBelay-ug7ou
    @GenetBelay-ug7ou Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ወንድሜ ምነው ከ"5 አመት በፊት ሰምቸህ ቢሆን እኔ በህይወቴ ትኩር ብየ አይቼ አላቅም ባዶ ጠርሙስ አልጋ ስር አይቼ ከባሌ ተጣልቻለሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +1

    Menfes kidus ymulabachihu enji beweyn tej atskeru ylal

  • @relaxationclassicalmusic4444

    እና ጠጡ ነው የምትለው

  • @user-tf3eq4ff6f
    @user-tf3eq4ff6f Před 2 měsíci

    መፅ መሳ 13÷14 የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አትጠጣ ይል የለም እንዴ አትጠጣ የሚል ቃል የለም ላልከው ማለቴ ነው

  • @alemgetabalew
    @alemgetabalew Před 5 měsíci

    Er begta sem andand gize ye egziabher bet kal mdefrm teru ayedlm atetaa yemil kal yelm sewun massa malet nw zelewawuyan10:9kalwekn zmmmm enbel please

  • @wondimukobro993
    @wondimukobro993 Před rokem +3

    Min aynet difret new begeta? Atitetu yemil kal bible lay yelem bileh kemesbekih befit bedenb bitaneb yishalew neber. Zalewawyan 10:9 and Mesafint 13:14 lay atitetu yemilewn delete aderegkew? Miyasazinegn bezih sibket sint sew susegna yihonal? Ante gin endefelek teta wagahin tagegnaleh. Egna gin amemenim alamemenim for ever antetam.

    • @dagimhailebekele
      @dagimhailebekele Před rokem

      ግብዝ ፔንጤ

    • @wondimukobro993
      @wondimukobro993 Před rokem

      @@dagimhailebekele ante endelemedkew haymanotihim silemifekd metetat tichilaleh. ene gin yemiyasekir metet mechem altetam.

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Před rokem

      ስላልጠጣህ አትድንም

    • @yisehakkobiro5807
      @yisehakkobiro5807 Před rokem

      @@fikrefiseha1248 በክርስቶሰ ሥራ በማመኔ ከዳንኩኝ ቆየ እኮ። የዳነ ሰው ደግሞ የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም። Anyways you have to read Bible.

  • @taketeldillo6601
    @taketeldillo6601 Před 3 měsíci

    ዘሌ 10÷9 ተመልከተው

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 4 měsíci

    ባጭሩ ኣትጠጡ ተብለዋል ማለት ኣይሻልም ከመጠጣት የጠነከረ ወይን ጠጅን ኣትመልከት ከተባለ።

  • @user-jc9zr5tp5l
    @user-jc9zr5tp5l Před 3 měsíci

    ምሳ 23:31 ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት ማለት ጠጣ ማለት ነው እንዴ ?

  • @EasyTutorialsformall
    @EasyTutorialsformall Před 20 dny

    ኧረ በታላቁ በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ ! ስለ ስላሴ አስተምረኝ ወይም የተሰራ ቪዲዮ ካለ ላክልኝ ። እኛጋ የመጣ ዘፍ1:1 እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ እንጂ ፈጠሩ አይልም ። አደራ ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ

  • @yaweemusic5413
    @yaweemusic5413 Před rokem

    Please edit the thumbnails of the channel with adding the picture of the person preaching in the video ( from the video) otherwise people would assume the video would totally be a picture and a text.

  • @martahabibi4704
    @martahabibi4704 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @gideyberihu6383
    @gideyberihu6383 Před rokem

    Fetari ybarek mrt astemari nw yeseten.
    Adrashachu yet nw leageru engda ngn

  • @wogdireswondimu
    @wogdireswondimu Před rokem

    luke lay gebriel elsabetin yohanis endayirekis yemiyasekir metet endatech alalem

  • @ees988
    @ees988 Před rokem +1

    💖💖💖

  • @amanuel5474
    @amanuel5474 Před rokem +1

    ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም......
    የዮሐንስ ወንጌል 10 : 10

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 Před rokem

    🥰🥰🥰😍😍

  • @jesuslord3177
    @jesuslord3177 Před rokem

    Melak be samson in ati Ina le yehonis metimeku yekelekele .....

  • @mikeyfantu2848
    @mikeyfantu2848 Před rokem

    ስለመብል ምን ትለናለህ ወንድም ዴቭ በአዲስ ኪዳን ሁሉንም አይነት እንስሳ ከሰው በስተቀር መብላት ይቻላል????

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před 9 měsíci

    በል፡እንግድህ፡ይህ፡ድሮ፡በመጠጥ፡አናቱው፡የነተበ፡ጌታ፡ገላግሎቶ፡ሠው፡ሆኖ፡ነበር፡በል በር፡ክፈትለት፡ሠው፡የተከለከለውላይ፡ትኩረት፡ያረጋል፡ወዳጀ፡ይህ፡ነገር፡አልተመቸኝም

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před rokem +1

    በፖስተር ዳዊት ፋሲል የተዘጋጀ መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮ የሚል በpdf አግኝቼ ነበር በመፅሃፉ መልክ ተዘጋጅቶ ይሆን ? በጌታ መልሱልኝ🙏

    • @melchizedekgeremew
      @melchizedekgeremew Před rokem

      ከ website ነው ያገኘሽው?

    • @Rurama-bv7rx
      @Rurama-bv7rx Před rokem

      @@melchizedekgeremew አይደለም አንድ የተባረከ ወንድም ነዉ ቴሌግራም የላከልኝ

    • @habtesemay7727
      @habtesemay7727 Před rokem

      @@Rurama-bv7rx please ላክልኝ

    • @melchizedekgeremew
      @melchizedekgeremew Před rokem

      @@Rurama-bv7rx ጊዜ ካለሽ pdf'ኡን @el_libertador9 ላይ forward አድርግልኝ ?!

    • @ees988
      @ees988 Před rokem

      ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @dawitdave6142
    @dawitdave6142 Před rokem

    wow Dave😂

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. Před 5 měsíci

    አንተ የሰይጣን መሣሪያ ሆነህ ሳለ መንፈሳዊ መስለህ እውነትን ከውሸት እየደበላለቅህ ታምታታለህ

  • @amanishums7844
    @amanishums7844 Před 8 měsíci

    ተባረክ

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 Před rokem +1

    ❤ ❤❤

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Před rokem

    ተባረክ