እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC
Vložit
- čas přidán 15. 04. 2024
- ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official CZcams channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ
ስትዘመር የምታጋባው መንፈስ አለ የሚያንበረክ ወደፀሎት የሚወስድ
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትውልድ አለው በዚህ ዘመን አንቺን ያሳየን የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ህሊናችን የዘመኑ ሲስተም አያግኝሽ በኢየሱስ ስም
ከለሊቱ 9:57 ከአልጋዬ ሸርተት ብዬ ተንበርክኬ እየሰማሁት ነው ኡፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ እወድሀለው
ተስፋ አጥቼ ሸርተት ስል ስንቴ አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል 😭😭😭
Uuuffffff 😢😢😢😢😢
እህቴ እኔ እማውቅሽ በቪዲዮ ክልፕ ብቻ ነበር:: LIVE መጀመርያውን አምልኮሽ ስመለከተዉ ነፋስ አልቀረልኝም :: ዘመንሽ ይለምልም ::ፍለጋሽን አታቁሚ ብትገኝውም አትርኪ ::እንደገና ፈልጊ:: ዘመንሽ በፍልጋ ይለቅ!!
አሜን ይህ ባርኮት ለእኔም ይሁንልኝ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
አሜን
በእኔ ህይወት አንተ የማታስፈልግበት ቦታ የለም ያላንተ የምችለው ነገር የለም 😢😢😢
በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ እነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው። ዘመንሽ ይባረክ ኑሪልን። ሌላው የማሳስብሽ ነገር የተጋበዝሽበት ቦታ ሁሉ አትሂጂ ብዙ ሌቦች አሉ ስም ያለው ሁሉ ህይወት የለውምና። ባንች ውስጥ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ፀጋ በጥንቃቄ ና በአክብሮት በተቀደሰ ስፍራ ሁሉ ይዋል። እግዚአብሔር ንፁህ አምልኮን ይወዳልና ። ሙሽራችን እየሱስ በቅርብ ስለሚመጣ ከሚያቆሽሽ ነገር እንጠንቀቅ። በጣም እወድሻለሁ ምናልባት በእድሜ ልጄ ልትሆኝ ትችያለሽ ምክሬን ቸላ አትበይው። ብሩክ ነሽ።
መዝሙርሽ እስትንፋሴን አስቀጠለ፣ነፍሴ በውስጠ ታደሰች፣ ዘመን ይባረክ😢😢😢😢😢😢😢😢
Comment ለመፃፍ ብዬ ቃላት አጠረኝ 🤔🤔🤔.... ብቻ ስለአንች ጌታን አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏🙏 ፀጋው ይትረፈረፍልሽ 🙏🙏🙏
I love you Heliye ❤. ስትዘምሪ እየሱስን እጅግ አብልጠን እንድንወድ ስለምታደርጊን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
I don't understand the words but I can feel the holy spirit was present...
Betekurete semawe bedenbi eyandandune kalate
He does not speaking Amharic that is what he is saying@@zerubabealwondemuayele-rp7xx
When l become weak he gives me strength, he carried me and comfort me to following, and continued with him
ዝም ብዬ በመስማት ሳላውቀው ፊቴን በእንባ ታጥቦ እራሴን አገኘሁት የሰማይ አምላክ ዘመንሽን ያለምልም ቃል የለኝም ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ በምድር በስፋቷ በርዝመቷ ሁሉ ተስፋፈ❤❤❤❤ህሉዬ እወድሻለው የእኔ እመቤት
ህሉ የፀጋው ባለቤት አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ🥰🥰🙏🙏
ተባረኪልኝ የእኔ እህት ማዳኑን ምህረቱን ፍቅሩን እርህራሄውን ዘምሪ አይወሰድብሽ ከዓለም ኮተት ወጥተን እየሱስን ብቻ እንዘምረው
እድል ሲያምር ሲሰምር በወጣትነት እንዳንቺ እንዲህ እግሩ ስር በመሆን ቅኔ መቅዳት ተባረኪልኝ እህቴ አረስረስረሽ አረሰረስሽኝ ስወድሽ ይብዛ ይጨመርልሽ❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ ውድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘማሪ ሰላም ደስታ ላይ ያየሁትን የጌታ መንፈስ አይቻለሁ አንቺ ላይ በርቺ ❤️
ውይ🙆🙆🙆🙆🙆ያኢየሱስ ፍቅር አገባችብኝ ምንአይነት መንፈስ😭😭😭😭ብርክርክ በይልኝ ውድድድድድድ
ዘመንይሸ ይለምልም ተባረኪልኝ በብዙ
ዘመኑን መዋጀት ማለት እንድህ ነው.... ኢየሰስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው Hilu ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
የኔ ውድ እህት የኔ ዘመን ሊሊ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ.
ጌታ ሆይ እወድሀለው
እንዳንቺ ዘማሪ ይብዛ ወደ ህልውናው ምታስገብይ ዘበንሽ ይባረክ waw🌹🌹🌹
we want this kind of worship..no chifera..no dance.. God bless you
ስንቴ አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ሀሌሉያ አሜን
ውይ አንቺ ልጅ አምላኬ ዘመንሽን በመንፈሱ ያረስርሰው
የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባርክሽ
አቤት ጌታ ሆይ ተባርክ የኔ አባት የጌታ መገኜት ያስታውቃል እንዲ አይነት አምልኮ ነው የምያስፈልገን እህተ ጌታ ይባርክሽ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
ፓስተርዬ ተባርክህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባርኩ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅🔥🔥🔥
ተባረኪ በቡዙ😢😢😢❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ልሏሏሏሏልሏልሏል❤❤❤❤አሚን ❤❤❤Amn ❤❤ameeeeeeeeen ❤❤🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤I 🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen lelelelelelelele ❤❤❤❤❤🎉🎉ameeeeeeeeen
አምልኮን ወደጭፈራ የምትቀይሩ ከዚች የባረከች ለጅ ተማሩ ተረጋጉ ሰከን በሉ ህልዬ ዝማሬሽ አእምሮን ይሰረስራል ተባረኪ
Amen
አዋ ጌታ ሆይ እለት እለት በየደቂቃው በየሰከንዱ ታስፈልገኛለህ ተስፋዬ ክብሬ ሞገሴ ስምህ ይባረክ የኔ እህ ጌታ ከዚህ የበለጠ የዝማሬ መንፈስ ይጨምርልሽ ተባረኪ እልልል እልልል❤❤❤
ያባባበለኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺ተመስገን
ቃላት የለኝም ብቻ ዝም ብለሽ ለምልሚ
እሰይ የኔ ኢየሱስ
Min ayinat dink mezimur
.ke ergata gar teberak hiluye
ተበረኪ አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ uuuuuuuuuuuffffffff❤❤❤❤❤
የ2016 በጣም የተነካሁበት መዝሙር ጌታ ይጨምርልሽ።
😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 amen amen ameeeeeeeen geta iyesus absto yibarkshi yene eti Taga yibizalahi
Gracious voice God bless you ❤️❤️❤️❤️
Wawwww Glory!!
ጌታ ይበርከችሁ ተበረኩ!"
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
እርጋታሽ ሞገስሽ ሁለንተናሽ በጌታ የተዋበ🎉🎉🎉🎉
መስማት ማቆም አልቻልኩም አሁንም ይጨምርልሽ ይብዛልሽ
Yene konjooo Arrre tebarki
Leyu mezmur new Men yebalal keber lesu W yehun ❤❤❤
አሜን አሜን ህልናየ እግዚኣብሔር ዘመንሽ ይባረክ እንወድሽ አለን አንቺ ስጦታችን ነሽ
Ameeeeeeeeeeeeen ❤❤
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏
Wow, what a blessing. may God bless you in every way
amen
❤❤❤😢😢😢😢, erikataye Iyesusi, yemeqome mikiniyati. Thegawu yibizalishi yene ehiti.
Can't find enough words what I felt, the Holy Spirit malet my heart, tears come out from my eyes 😢 😭 .
O Lord, your love is unconditional eko. I need you more, Lord my sol depend upon you.
Since I saw this mezmur post, I can't stop listening so powerful. May the Lord bless you abundantly, you young lady ❤ be blessed more and more 🙌 ❤
ተባረክ ቃል የለኝም ተባረክ
ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ
Amennnnn kalat atahug Hluiya atntwst yemigeba with full holly sprite adezy bya barekush ye Gata moges bewetashbet begebshbet kanchy gar yhun ❤
እልልልልልልልልል ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ አባቴ ዘላለሜ ሕይወቴ🙏🏽
Egzabher yimesgen anchi lay lanorew tsegaw.
WooW Ameeen Ameeen Geta Yebarkishi Tabarki Babuzu Kibir Hulu Lageta Yehuni❤❤❤❤❤❤
Awo geta hoye felgaheue❤❤❤❤.yebarkeshi sewdshi❤❤❤
🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 amen amen ❤❤❤❤❤❤❤💯
Heluye bicha tebarekilign 🙏🙏❤️😭😭😭
THIS IS WHAT WE CALLED A TRUE WORSHIP , WOW GOD BLESS YOU ALL!!!
all glory to the son of God. Jesues ❤
Zemenish yiresris geta beyezemenatu sw alewu esu liyu nw lezelealem simu yibarek
😢😢😢 ❤ስንቴ ኣቅም ሆንክኝ !!!
❤እለት እለት ❤በውዴ ላይ ተደግፊኤ!!! ጨምሪ በየሱስ ስም !!!
Amennnn❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ በዘመናት መሀከል ሁሉ ቅሪት አለው ዘመንሽ ለምልሞ ይቅር የፀጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ ተባርከሽ ቅሪ Heliuyee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብርክ በይ
zemenish yibarek ...... tsegaw yibzalish
Singing with with full of holy spirit precsnce,God bless you sister ...
Hiluye geta eyesuse yebarkesh❤❤❤
Ameeen tabraku🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hiluye MN libelsh geta yasadigsh
Geta yashawn bekeri zenensh lay yisira
Hiluye Birik beyilign yenekonjo! Love you!
Zemenesh Elet elet yetebarek yehun edeme zelalemesh Bersu fite yelek😢😢😢 yenekashew yelemelem yeregeteshew yemer berekerek bey
Yene Biruk...fikir tagabiyalesh...aylekibish 😇😭😭😭
amen tebarekelegn
God bless you my sister singer Helina Dawit
God bless you more and more❤❤
መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ
Bereketachin neshi
May the grace of Lord be with you all time and empowered by his glory and wisdom for the rest of your life and shine to the nations. I'm hearing your non stop.
Tebarki zemeneshe yebareke
Thanks to this song
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ ለምልሚ እህቴ❤❤
Heluye
Very touchy and beautiful song! Stay blessed!
ትንቢተ ሆሴዕ 2
14፤ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።
"ጥሩ ነገር አለሽ እህቴ ተባረኪልኝ!"
Egzhabr yebareksh
አንቼ ስትዘምሪ ሌላ ዝማሬ ያለ እስካይመስለኝ ነፍሴ ትፈሳለች
ባንችውስጥ ያለውን ጸጋ እና የዝማሬ ጥበብ ጌታ ይባረክ
tebarek
God Bless you somuch
Amen thank you for your service 🌺🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Amen amenn amen amen
አሜን አሜን አሜን ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዘልሽ መንፈስን የምአድስ powerful መዝሙር ነው
❤❤❤
Amennnn Amennnn! Glory be to God! God bless you!!
Wayine ine ichin lij betam nw yewededkut betley dimtsuan ina yemezmurua malikt
Amenn Amenn Amenn ❤❤❤
Wow wow , can't stop from listening. May God bless you young sister. It is a privilege to Glorify his might name.