ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሽፍት ልበል || Helina Dawit || Bishoftu Emmanuel United Church
Vložit
- čas přidán 17. 04. 2024
- ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሽፍት ልበል || Helina Dawit || Bishoftu Emmanuel United Church
የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ አጥቢያ እሁድ ማለዳ 3፡00 - 6፡30 የአምልኮ ጊዜ እሮብ ጠዋት 3፡00 - 7፡00 ሰአት የፈውስና የጸሎት ጊዜ አርብ ምሽት 11፡00 - 1:30 የትምህርት ጊዜ አድራሻ ፦ ቢሾፍቱ ሰርክል ወደ ባቦጋያ በሚወስደው መንገድ መሲ ፎቶ ቤት ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ።
አገልግሎታችንን like share comment በማድረግ ለሌሎች በማካፈል ይደግፉን ።
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
#worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
#worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
#christiansong #worship
#halwotemmanuelchurch
እግዚአብሔርን ሳንቸገር ያሸተትንበት እውነተኛ አምልኮ ወደ ፀሎት የሚነዳ የሚያንበረክክ ተባረኪ በሀልዎቱ ደግመሽ ደግመሽ ተከበቢ 🙏🙏🙏
ህሊና ተባረኪልኝ እየጨመረ የሚሄድ ክብር ይገለጥልሽ በእውነት መዝሙር እንደዚህ የጌታን ክብር የሚያገን ነው እደጉልልኝ
አንቺ ከሰማይ የወረድሽ የመላእክትን አገልግሎት ልታለማምጂንቀድሞ የመጣሽ ነሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
Chief concept
Mindnew yemtawerahu?? kesemay yewerede only one.... , Our Lord Jesus Christ.
እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ባንቺ ውስጥ ሙሉ እንደሆነ የሚታይበት ዝማሬ እህቴ አንቺ ባለሽበት የእግዚአብሔር መድረክ ሌላ ሰባኪ አያስፈልግም ዝማሬሽ ለሰው ልጆች የሚያስፈልገውን ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ሙሉ ድርጎ ይሰጣል እግዚአብሔር ሙሉው ዘመንሽ እድሜሽ ቤቱ ይለቅ ተባረኪልኝ መዝሙርሽ የእግዚአብሔር ፈውስ አለበት
ዋዉ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠የታበርክሽ ነሽ በዚህ ዘመን የሚፈለገው በእግሩ ስር መሆን ነው ድንቅ ዝማሬ ይብዛልሽ መንፈስ ቅድስ ካለ ሌላው አለ👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏👏
ተባረኪ እህቴ መዝሙሮችስ ይፈዉሳል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እንዴት እንደምወድሽ እየሱስን ባንቺ ውስጥ አየዋለሁ 😢😢
ከዚህ በላይ መንፈሱ ይብዛልሽ አይቋረጥብሽ
ተባረኪ
ኢየሱስን ስትዘምር መንፈሴን ሀሰት ያደርጋል ፡፡ ፀጋዉን ያብዛልሽ
ጌታ ሆይ ህሊናን በእኛ ዘመን ስላኖርካት እናመሠግንሀለን🥰🥰🙏🙏
አሀቴ ለዘመናችን የተሰጥሽ ድንቅ ስጦታችን ነሽና አባክሽን መድረክ ምረጭ። የከበደ ሀላፊነት ተሰጥቶሻልና የከበረውን መድረክ ከተዋረደው አየልየሽ ከማይመጥንሽ መድረኮች አትገኝ፡፡ የንጉሱን ማአከላዊነት ከተዛባበት ቁሳቁስ ተኮር መድረኮች ላይ መቼም አንይሽ። በዚሁ በከፍታሽ ለዘላለሙ ቆይ።
Great advise, bless you!!
እንደተባረክሽ ቅሪ ! እንደዘመርሽለት እንዲሁ ኑሪለት! ተባረኪ
ጌታውን ፈልጎ የሚመጣ ስንት ትውልድ አለ ቤተክርስቲያን የኖህ መርከብ ነው እህሉን ከገለባ የሚለይ የተዘጋጀ አለ በጊዜው ይገለጣል ።
Please.
Unnecessary message.
Just pray for her.
ጌታ እንደ ሰው ቢሆን ኖሮ ችግር ያለባቸውን መድረኮች freez ሲያደርጋቸው ስንት ምስኪን ዳግመኛ የተወለዱ ልጆቹ ከማዕዱ ይጎድሉ ነበር። ጌታ ግን ለመድረኩ ሳይሆን ለልጁቹ concern አለው።
ነፍስሽ በክርስቶስ ፍቅር ጠልቃለች ይብዛልሽ
አንተ ካለህ ሁሉ እንዳለ ❤መንፈስ ቅዱሰ
ከጭፈራው ስላወጣሽ ጌታ ይባረክ ተባረኪ
መተህማ አትመለስ
መተህማ ደጅ አትቆምም
መተህማ እንግዳዬ
መተህማ አበባዬ
መተህማ አልፎልኝ
መተህማ እኔ ቤት
በጭራሽ አትመለስም ሳታድር ሳትሰነብት
ታባረኪ እየሱስን በአንቺ ለይ አየሁት
ፀጋው ይብዛልሽ🙏🙏🙏
እህቴ ስለ አቺ ጌታ አመሰገናለው በውስጥ ያሌው እሳት ክብር በዝማሬዎ ዉስጥ አልፎ ይነከል አሳይ የኔ ጌታ ስም ይባርክ ይጨመርልጭ❤❤❤❤❤❤
Wow Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen singer hilnaye zamenish yetebereka yihun
የኔ ነገር ህይወት የሚኖረው አንተጋ ስሆን ነው ፊትህ ጋ መልስ አለ ተባረኪልን በብዙ
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ብርክበይ!!
Wow Amazing mezmure Thanks Jesus Christ is Lord ✝️✝️✝️
Amen getahoy kiberilegn
Geta eyesus abzito yibarkish Hiluye tsegaw yibzalesh wedeshalehu ehete
ተባረኪ በጌታ ቤት ዘመንሽ ይለቅ
አንቺ ብሩክ ተባረኪልን !
Stay blessed Helu
Surely, my true life, jesues chirst ❤❤❤❤❤❤
ነፍሴን ደስ አሰኛት ተባረኪ............................
Geta eyesusi birke yarigesh 🙏❤❤
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭 ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ ድንቅ አምልኮ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👆👆👆👆🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👊👊👊👊👊🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💘💘💘💘💘
ድነቅ ዝማሬ ተባረኪ
God bless you all what a wonderful worship 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሃልና ❤❤❤❤❤
Piano ufff buraye
ህሉዬ ምናልባት ካነበብሺዉ ብዬ ነዉ
በጣም ሚያስጨንቁ ሞቴን እንድመኝ እኳን በሆንኩ ጊዜ በመዝሙሮችሽ ጌታ አፅናንቶኛል ,አበርትቶኛል ,አስቆኛል , ከሁሉ በላይ ኢየሱስን እንድወድ አድርገሺናል ባንቺ መዝሙር ቃል እዘጋጃለዉ ታቂያለሽ ሁሌ ማለት ምፈልገዉን ነዉ ምትይልኝ ጌታን ወድሻለዉ ተባረኪልኝ
❤❤❤
Hilina my dear sister , wow you are absolutely anointed indeed!!!!!!
May the lord bless you miraculously 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስዬ❤❤❤ ኡፍፍፍፍ❤❤❤ ብርክ በይ
ፀጋ ይብዛልሽ ለምልሚ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏ለምልሚልን 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
🎉ተባሰኪልኝ ውስጥሽ ቆንጆ የኔ ልጅ❤ይብዛልሽ
Tebarik egizabher lezlalem yitekemish
ድብቅ በይ ከገለገልሸ በሆላ በጌታ ደም ሸፈንከuሸ አትገኚ
Geta Zemenishn Ybark ...I have no word ❤❤❤
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤
Ameeeen tebarki bebuzu ❤❤❤❤❤❤
Dnk amlko tebareki
Abet geta lekibehey yemikomu bezu aferahe like ende helina yale kefe bele❤❤❤
🙏🙏🙏🙏 ኣሜን
Yihen tega atirefrifo lealem yesete fetari yimesgen blessed 🔥🔥🔥💥💥💥!!!
Amen Amen haleluya haleluya 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭 tabarakiii tabarakiii
Shift lebel ke termsu
Lerak leresa😭😭😭😭
ብርክ በይ የአባቴ ልጅ
ተበረክልኝ እህቴ
❤❤❤ heluye geta zemeneshen yibarkew
Anchi tileyiyalesh❤❤❤
Ameeen❤❤❤❤❤❤
tebareki
ተባረኪ እህት❤❤❤❤
Wow tebareki
AmnAma AmnAma 🙏👏🙏
Yerasuan mezmur yemtzemr yezemenua bichegna set
Geta eyesus yebarkegh ❤ tegew yebezalesh
Amen amen hallelujah!! Bless you dear! 🙏🏽🔥❤️
QIDUSUN MENFES BANCHI WUSX MENORU YITAYAL AHUNIM LEMLIMILN HILUYE🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኪል
አሜን❤️❤️🙏🙏😭😭
Amen amen.....❤❤❤❤
ስወድሽ!!!!!❤❤❤❤❤ ብሩክ ነሽ።
👍👍👍❤❤❤
ተባረኪ
amen tebareki
AMENNNNNNN BLESS U HILU
Ameneeee❤🙌🙌🙌🙌😭😭😢❤❤❤❤
Amennnnnnnn u r blessed
bless u yene konjo
😭😭😭😭😭true worship
😢😢😢😢😢😢😢 amennn AMENNNN
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከጌታ ጋርያለሽ መቀራረብ ያስተውቃል ጌታን በኢንፎርሜሽን እደመታውቂው መዝሙሮችሽ ይናገራሉ
I have been
amen
Ameeeeeeen ❤️
Amen ❤❤❤
እህቴ ደስ ስል ይሄን ስመት አውቀዋለሁ ግን ታድለሻል በዘማ እየገለጽሽው ነው እኔ እንደእብድ አወራለሁ አሁን ግን አብረን እዘምራለን
❤
Amen
❤❤❤
❤❤❤❤❤
taberaki
🔥🔥🔥🔥❤
😭😭😭😭🙌
😭😭😭❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
✝️✝️✝️💗💖❤️💚💛❤️✝️
😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
🥲🥲 tebareki
What song is at 12:00, please
ሽፍት ....YAYEGNAL EYESUS ABATE, BIRR 350 k for the car is on my hand NOW and net salary increase received for July month HEIFER ETHIOPIA FOR 5 YEARS TO COME ,EYESUS ALELEGNE BEKA ! ENJERAYE BE EYESUS EJ NW STARTING FROM HAMLE 10, 2016 AFTERNOON 11:45 SEAT JEMERO, HULU MELKAM HONE LENEM LE HEIFER ETHIOPIAM IN JESUS'S MIGHTY BLOOD AND NAME!