ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Komentáře • 218

  • @tsion797
    @tsion797 Před 5 měsíci +27

    ፀጋው የበዛልህ ዴቭ ስላንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ

    • @birhanutube3919
      @birhanutube3919 Před 5 měsíci

      Tsi❤

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅማ ግዴታ ነው።

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 5 měsíci +18

    OMG !!
    የሚገርም የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ነው!!
    ዴቭ ስላንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ሁሉ ከእርሱ ስለሆነ !! 🙏❤

    • @eldana2945
      @eldana2945 Před 5 měsíci

      አይገርምም ምዕራፉን ጨርሳችሁ አንብቡት ሠውየው የሚናገረው ስህተት ነው። ቃሉን ወደ ራሱን ሃሳብ እያጣመመ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሐሳብህ ለብዙዎች እንዳትደርስ እንቅፋት እየሆነ ነው።

    • @amanuelmeshesha3108
      @amanuelmeshesha3108 Před 5 měsíci

      @@eldana2945 😁 ኤልዳና እስኪ ስህተቱ ምን ጋር እንደሆነ በማስረጃ አሳይን አንቺ ሙሉ ምዕራፉን አንብበሽ የለ !!
      በደፈናው አጣመመ ተጣመመ ከማለት ምዕራፍ እና ቁጥር እየጠቀስሽ አሳይን !!

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቢው።

  • @Medhanie-lh5gr
    @Medhanie-lh5gr Před 4 měsíci +7

    በጌታ ስም! ለስጋቸው የሚመቻቸውን ጥቅስ እያወጡ ሰዉን ወደ ሞት ነዱት።

  • @amanuelamde
    @amanuelamde Před 5 měsíci +18

    ተከታታይ ትምህርቶችን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን Please ❤❤❤

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ።

  • @Masi_tds
    @Masi_tds Před 5 měsíci +37

    ዴቪ የኛ ምርጥ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቦታ እኔም ጥርት ያለ መልስ እፈልግ ነበር አሁን ግን የበለጠ ተረዳው ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ መገለጡን የበለጠ ይግለጥልህ🙏

    • @samrahl5238
      @samrahl5238 Před 5 měsíci +3

      ትክክል አይደለም ቁጥር 23 ላይ ስለ ጥምቀት ይናገራል

    • @eldana2945
      @eldana2945 Před 5 měsíci +1

      ምዕራፉን ጨርሳችሁ አንብቡት ሠውየው የሚናገረው ስህተት ነው። ቃሉን ወደ ራሱን ሃሳብ እያጣመመ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሐሳብህ ለብዙዎች እንዳትደርስ እንቅፋት እየሆነ ነው።

    • @Haimanot-hf6tl
      @Haimanot-hf6tl Před 5 měsíci

      ❤በትክክል ስህተት ነዉ የሚያስተምረው ያልተፃፈ ነው

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል። በስሜ ተጠመቃቹህን ብሎ።። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅማ ግዴታ ነው።

    • @user-yd9jw4up1e
      @user-yd9jw4up1e Před 4 měsíci

      Amen Amen ❤🎉

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 5 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዴቨዬ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ እናመሰግናለን እንወዳለን
    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ክብርና ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
    ኢየሱስ ስም ይባረክ ❤❤

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቢው።

  • @henockyoseph3107
    @henockyoseph3107 Před 5 měsíci +3

    ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ ልባቸው እጅግ ተነካ፤ ጴጥሮስንና ሌሎቹንም ሐዋርያት፣ “ወንድሞች ሆይ፤ ታዲያ ምን እናድርግ?” አሏቸው።
    38 ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፤ “ንስሓ ግቡ፤ ኀጢአታችሁም እንዲሰረይላችሁ፣ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 39 የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ እንዲሁም ጌታ አምላካችን ወደ ራሱ ለሚጠራቸው፣ በሩቅ ላሉትም ሁሉ ነውና።”
    በኖኅ ዘመን መርከብ ሲሠራ እግዚአብሔር በትዕግሥት ይጠብቃቸው የነበሩ እምቢተኞች ናቸው፤ በውሃ የዳኑት ጥቂት፣ ይኸውም ስምንት ሰዎች ብቻ ነበሩ። 21 ይህም ውሃ አሁን የጥምቀት ምሳሌ ሆኖ ያድናችኋል፤ ይህም የሰውነትን እድፍ በማስወገድ ሳይሆን በንጹሕ ኅሊና በእግዚአብሔር ፊት የሚቀርብ መማፀኛb ነው፤

  • @alemumarde843
    @alemumarde843 Před 5 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
    ይህ ከእግዚአብሔር መንፈስ ካልሆነ በቀር በሰው ቃል እንዳልሆነ ባለኝ ትንሸ እውቀት እረዳለሁ።
    አሜን እግዚአብሔር ይርዳሀ !

  • @yohanes9119
    @yohanes9119 Před 5 měsíci +4

    ፀጋው ይብዛልህ አንዳልልህ በዝቶልህ ነው ምታስተምረን. በ አንተ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው❤

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቢው።

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Před 5 měsíci +2

    ጸጋው የበዛልህ የተባረክ እንደዚህ ፍትፍት አድርጎ የእግዚአብሄር ቃል የሚያስተምር እንዳንተ አላየሁም ጌታ አሁንም ከዚህ የበለጠ ይግለጥልህ ተባረክ

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d Před 5 měsíci +2

    ዴቨ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ጨማምሮ ጌታ ጸጋ ያብዛልህ❤❤

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 4 měsíci +1

    “እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤”
    - ቲቶ 3፥5

  • @metsihetmuhe4832
    @metsihetmuhe4832 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 Před 5 měsíci +1

    ዴቭየ አንተ በእውነት የተባረክህ ሰው ነህ ያንተ ትምህርቶች በፍፁም ልቤ ነው ምከታተላቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🙏❤️❤

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቢው።

  • @logigi9491
    @logigi9491 Před 5 měsíci +1

    ሌሎች ትምህርቶችን አዛጋጅልን እባክህ😥😥 ዛማንህ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ታባርካሃል ዴቪ❤❤❤❤

  • @HyiwotgelayeHiywotgelaye-uj7sg
    @HyiwotgelayeHiywotgelaye-uj7sg Před 5 měsíci +2

    የቀደመችዉን መንገድ ጠይቅ በእርሱዋም ላይሂድ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ !!!!!!!!!!!!

  • @amanuelamde
    @amanuelamde Před 5 měsíci +8

    ዴv ፀጋ ይብዛልህ

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 5 měsíci

    ዴቮ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ሆኖ የሚያስተምረኝን ትምህርት አንድም አያመልጠኝም የተስተካከለ የተጣራ ያማረ ትምህርት እና መልእክት ነው በእውነት ተባረክ

  • @user-cr2hv1rn6x
    @user-cr2hv1rn6x Před 3 měsíci

    በዚ ግራ በገባን ዘመን አንተን የሰጠን እ/ገ ይመስገን

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn Před 5 měsíci +1

    እጅግ የሚደንቅ አገላለጽ ነው ጌታ አብዝቶ ይባረክህ

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅማ ግዴታ ነው።

  • @user-dc7gx9iw4l
    @user-dc7gx9iw4l Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ባ ብዙ ፀጋ አሜንንን

  • @Admasushanko
    @Admasushanko Před 4 měsíci +1

    Tebarek

  • @Atonement145
    @Atonement145 Před 5 měsíci +3

    ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ !!

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ።

  • @HawiMekdes
    @HawiMekdes Před měsícem

    Amen eyesus Geta new ❤❤❤

  • @MerhawitKifle-oy4zs
    @MerhawitKifle-oy4zs Před 3 měsíci

    ተባረክ ወንድም ዳዊት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před 5 měsíci

    የተባረክ ዴቭ ስላስተማርከን ትምህርት እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ።

  • @bilisumamaye2351
    @bilisumamaye2351 Před 5 měsíci +1

    Thank you Dev

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Před 5 měsíci +3

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @yorda106
    @yorda106 Před 5 měsíci +3

    ጸጋውን ያብዛልህ 🙌🏽ዕድሜ ይስጥህ🙌🏽
    አንተን መስማት ከጀመርኩ :የውስጤ ጥያቄ ባንተ መልስ እያገንኝሁ :እያደግኩ ነው ::
    እግዚኣብሄር በልጁ በየሱስ ይመስገን 🙏🏽

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 5 měsíci

    ዴቭ የምወድና የማከብር አገልጋይ ነህ ጠፋ አልክብኝ ናፍቆኝ ነበር ትምህርቶች ይሄ ጥያቄ በጎረቤቶታችን የማጠየቁ ናቸው በመልስክ እኛም አማኞች ተጠቃሚ ነን የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ❤❤👏

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před 5 měsíci +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መንፈስ ቅዱስ ያልተረዳሁትን እንድረዳ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ዳዊት ጸጋውን ያብዛልህ ❤

    • @eldana2945
      @eldana2945 Před 5 měsíci

      በፍጹም ልክ አይደለም። ምዕራፉን ጨርሳችሁ አንብቡት ሠውየው የሚናገረው ስህተት ነው። ቃሉን ወደ ራሱን ሃሳብ እያጣመመ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሐሳብህ ለብዙዎች እንዳትደርስ እንቅፋት እየሆነ ነው።

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቢው።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 5 měsíci

    ዴቭ በብዙ ተባረክ እዉነት እኔ ራሱ ስለ ጥምቀት በተመለከተ የማስበዉ ስለ ዉሀዉ ነበር ጌታ ይቅር ይበለኝ ብዙ ስህተት ዉስጥ ገብቻለሁ ጌታ በምህረቱ ያስበኝ

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ። ንቂ

  • @user-ir1wd2nm3z
    @user-ir1wd2nm3z Před 5 měsíci

    ዋው ምገርም አስደናቂ ትምህርት ነው ክርስቶስን የሚገልጥ ሀይል ያለው ስብከት ነው አባታችን ዴቭዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከህ

    • @eldana2945
      @eldana2945 Před 5 měsíci

      ምዕራፉን ጨርሳችሁ አንብቡት ሠውየው የሚናገረው ስህተት ነው። ቃሉን ወደ ራሱን ሃሳብ እያጣመመ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሐሳብህ ለብዙዎች እንዳትደርስ እንቅፋት እየሆነ ነው።

  • @tadesemnda
    @tadesemnda Před 4 měsíci

    ዋው የሚገርም ቃል

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před 5 měsíci

    መጋቢ ፋሲል እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @gur5431
    @gur5431 Před 5 měsíci +2

    ተባረክ ንፁ ቃል

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ። ንቁ።

  • @usertruelove1
    @usertruelove1 Před 5 měsíci +1

    Tebarekilignn wondimm kelibe new yalkuk demo

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před 5 měsíci

    ሻሎም ቡሩካን 😘🤝
    እግዚያብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏😇🙏😇🙏😇

  • @usertek123
    @usertek123 Před 3 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ

  • @user-yd9jw4up1e
    @user-yd9jw4up1e Před 4 měsíci

    Amen Amen ❤😢😢😢😢

  • @henockyoseph3107
    @henockyoseph3107 Před 5 měsíci +2

    እንዲህም አላቸው፤“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤ 16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
    እነዚህን ጥቅሶች ምን ልታደርጋቸው ነው ?

  • @desalegntapano450
    @desalegntapano450 Před 5 měsíci +2

    ኀረ በክህ ጌታን ፍራ በቃሉ አትፈላሰፍ ምረቱ ወደ ሰዎች የሚመጣውን ፀጋ በር አትዝጋ። አሰተዉል ንስኃ ግባ።

  • @getachewkebede3365
    @getachewkebede3365 Před 5 měsíci

    May God bless you Dave !!!!

  • @user-mt6lv9cb8v
    @user-mt6lv9cb8v Před 5 měsíci +1

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛለችሁ ዴቭዬ ❤❤❤❤❤

  • @user-ks1wo9mx6h
    @user-ks1wo9mx6h Před 5 měsíci +1

    God blessed you dave

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 Před 5 měsíci

    Davey you are blessed ❤️

  • @Seyeed
    @Seyeed Před 5 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @isa-kx2kd
    @isa-kx2kd Před 5 měsíci

    Thank you brother
    God bless you. I like to listen your preach .it gives me relife

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ።

  • @user-pg1bl3fs8q
    @user-pg1bl3fs8q Před 5 měsíci +2

    Wondime deve tsaga yibizalihi❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliBayomi-wz6gy
    @AliBayomi-wz6gy Před 3 měsíci

    Be eyesus sim tebarek kalati yelegnem

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 3 měsíci

    ከዓይነ ህሊና እና ከእዝነ ልቦና
    ወይም የጆሮ ከሦሥት አካላት አንድ እይታ የክርስቶስ ኢየሱስን ብርሃንነት መቀበል ነው።
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @eteneshbasore9682
    @eteneshbasore9682 Před 5 měsíci

    ጌታ ፀጋ ይብዚልክ

  • @teshomesolomon7625
    @teshomesolomon7625 Před 4 měsíci

    Dve fetar abesto ybrekh tsegawun yabizslk

  • @teseramelese2708
    @teseramelese2708 Před 4 měsíci

    በጣም ጥሩ የሚገባና ግልፅ ያለ ትምህርት ነውና እባክህ ስለ መብልና መጠጥ የተነገረውንም ግለጥ ቁርባንምንድነው?

  • @esayasdesalegn3368
    @esayasdesalegn3368 Před 5 měsíci

    Wow ጌታ ኢየሱስ ስለዚህ ታለቅ ማዳን ይመስገን

  • @ALOsport-legend
    @ALOsport-legend Před 5 měsíci

    ይሄንን ቃል በትክክል፣ የፈታህ አንተ ነህ፣ ብዙ አህዛቦች ጥምቀት ያድናል ለማለት ይሄን ጥቅስ አጣመው ይጠቀማሉ፣ እኔም ሳጠናው በትክክል ይሄን ትርጉም ነው የሰጠኝ። እናመሰኛለን ዴቭ።

    • @TheNaturalWorldgreat
      @TheNaturalWorldgreat Před 5 měsíci

      ውኃ የተባለው ቃሉ ከሆነ እዚህ ጋ ለምን ውኃ እና ቃሉን ተለይቶ ተፃፈ?
      “ ...በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤”
      - ኤፌሶን 5፥25-26

    • @ALOsport-legend
      @ALOsport-legend Před 5 měsíci

      @@TheNaturalWorldgreat ተለይቶ አደለም የተጻፈው አንድ ላይ፣ በቃሉ እንደውሃ እንደሚያጥበን እና እንደሚያነጻን ነው የሚያወራው።Ephesians 5:25-26 is a Bible verse that says "Husbands, love your wives, just as Christ loved the church and gave himself up for her to make her holy, cleansing her by the washing with water through the word.

    • @user-li4oz9nf4f
      @user-li4oz9nf4f Před 4 měsíci

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @ALOsport-legend
      @ALOsport-legend Před 3 měsíci

      @@user-li4oz9nf4f tyakem melsem kalesh wedi beyign, bebado zm blachu...

    • @user-jc9zr5tp5l
      @user-jc9zr5tp5l Před 3 měsíci

      ይህ ጥቅስ በትክክል ያጣምክ ቢባል ይሻላል ምክንያቱም ከውሃ መወለድ ማለት ከቃል መወለድ ሳይሆን ቃሉን አምኖ በውሃ ጠመቅ ማለት ነው የሐዋርያት ሥራ 8:36 ፊሊጶስ ለጃንደረባው ወንጌልን ከሰበከለት በኋላ በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውሃ ደረሱ ጃንደረባው በዚያ በምድረ በዳ ጉዞ ውሃ በማግኘቱ በመደሰት እነሆ ውሃን እንዳለ ጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድነው? ብሎ ሲጠይቀው ፊልጶስም በፍፁም ልብህ ብታምን ተፈቅዶልሃል ብሎት ሁለቱም ወደ ውሀው ወርደው አጠመቀው የሚለው ቃል ከውሃ መወለድ ማለት እንደ ጃንደረባው ስለኢየሱስ የተሰበከለትን የወንጌሉ ቃል አምኖ በውሀ ያልተጠመቀ ወደ እግዜአብሔር መንግስት መግባት ቀርቶ ማየት አይችልም ማለት ነው ።ዮሐንስ 3:3-5

  • @mercyyegeta3545
    @mercyyegeta3545 Před 5 měsíci

    ዴቭ ተባረክ ❤️❤️

  • @menennegash8116
    @menennegash8116 Před 5 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ዳዊት

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 Před 4 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ

  • @yorda106
    @yorda106 Před 5 měsíci +2

    🙏🏽🙏🏼🙏🏻

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před 5 měsíci +1

    ተባረኩ❤

  • @Simbten
    @Simbten Před 5 měsíci +1

    ወንጌል ጥምቀትን ትዕዛዝ እድርጎታል

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 5 měsíci

    በጣም ግሩም አሰተማሪ ነህ። ትምህርትህ በጣም እየጠቀመኝ ነው ተባረክ። እኔም ጥያቄ ነበረኝ ከኦርቶዶክሶች ጋርሳወራ ማርያም እርጉዝ ሳለች እየሱስ ደም ተካፍሎል ይላሉ ይሄምንያህል እዉነታ አለዉ። ደም ከተካፈለ እንደ አዳም ኃጢያት ሼር አረገማለት አይደከም ?????????

  • @getnetdebas2573
    @getnetdebas2573 Před 5 měsíci +1

    አዕምሮቸው በተኮል ለተደፈነ ሰወች ጌታ አምሮቸውን ካልከፈተላቸው ከቶ አይገባቸውም።

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 Před 5 měsíci +1

    Thank you

  • @Christheson
    @Christheson Před 5 měsíci

    Egzhber Edme yesteh beye tseleyalew tewuld kante gena buzu ngr yemaral❤

  • @shumadesalegn1102
    @shumadesalegn1102 Před 5 měsíci

    geta iyesus tsegahun yabezalih wendim dave!

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Před 5 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 5 měsíci

    ኑርልን

  • @Getasew597
    @Getasew597 Před 5 měsíci +5

    ዴቮ እረ ሌሎች ተከታታይ ትምህርት አዘጋጁልን

  • @user-ws5od2ug1f
    @user-ws5od2ug1f Před 5 měsíci

    Amen

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Před 5 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ትልቅ ጥያቄ ተመለሰልኝ።

  • @user-sc6ni2br1y
    @user-sc6ni2br1y Před 5 měsíci

    Deda e.r tsegana selam yibzalih

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 5 měsíci

    tebarek, Dave

  • @user-ej3bb1ed8d
    @user-ej3bb1ed8d Před 5 měsíci

    ❤❤

  • @emaelfeyes
    @emaelfeyes Před 5 měsíci +2

    ድንቅ ትምህርት ነው :ተባረክ ዳዊት
    ግን ያልገባኝ አንድ ጥያቄ ❓❓
    የስብከቱ መጀመሪያ ላይ"የውሀ ጥምቀት ከክርስቶስ ሞቶ መነሳት በኋላ የተሰጠ ትዕዛዝ" ነው ብለህ ነበር
    በነዚህ ከታች በተቀመጡት ምንባባት ክፍል ደቀመዛሙርቱ ያጠምቁ የነበረው የትኛውን ጥምቀት ነበር? የዮሀንስን ጥምቀት ነው?
    “ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ይሁዳ አገር መጣ፥ በዚያም ከእነርሱ ጋር ተቀምጦ ያጠምቅ ነበር።”
    - ዮሐንስ 3፥22
    ዮሐንስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥
    ²-³ ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።
    አመሰግናለሁ!!
    የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!

    • @Medhanie-lh5gr
      @Medhanie-lh5gr Před 4 měsíci

      አትድከሚ መልስ የለውም ጥቅሶቹን ሁሉ አጣሞ ነው ያወራው

  • @solomonfilfilu3331
    @solomonfilfilu3331 Před 5 měsíci

    Thanks

  • @solomongtachew
    @solomongtachew Před 5 měsíci +2

    ይህ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው።ጥያቄህን ስለመለስክልኝ አመሰግናለው።
    ፀጋ ይብዛልህ😮

    • @eldana2945
      @eldana2945 Před 5 měsíci +1

      ምዕራፉን ጨርሳችሁ አንብቡት ሠውየው የሚናገረው ስህተት ነው። ቃሉን ወደ ራሱን ሃሳብ እያጣመመ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሐሳብህ ለብዙዎች እንዳትደርስ እንቅፋት እየሆነ ነው።

  • @HaftomTesfay-dw7zn
    @HaftomTesfay-dw7zn Před 5 měsíci

    ፀጋ ይብዛልህ ደ

  • @user-fh4gg3kl3l
    @user-fh4gg3kl3l Před 5 měsíci

    በእውነት ተደንቄያለው በወንበዴው(በእኔ) መዳን። እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው።

  • @AmexDend
    @AmexDend Před 5 měsíci

    ❤ - ጌታ ይባርክህ።
    አዎ ጌታ ከመንፈስና ከውኃ ተወለዱ ሲል ከጥምቀት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ሆኖም “ውኃ” የሚለውን ለሁለት ከፍሎ መንፈስና ቃል የሚለው ጥቂት ሰፋ - እርግጥ በጣም እርግጠኛ ሆኖ እንዲህ ማለቱ ነው ማለት ባንችልም፤ ከላይ ዳግም/ከላይ መወለድ ከሚለው ጋር ተያያዥ ይመስለኛል። እርሱም ዳግም ከመወለድ ጋር በቃሉና በመንፈሱ መንጻትን (sanctification) ያሳያል። የተጠየቀሱት የአዲስ ኪዳን ላይ ሕዝቅኤል 36 “ጥሩ ውኃ እረጭባችኋለሁ” ያለው ክፍል እና ለካህናት/አሮን የተሰጣቸው የመታጠብ መንጻት ሥርዓት ለኒቆዲሞስ አዲስ አይደለም። ታንክዩ

  • @user-pb6vp1sv6u
    @user-pb6vp1sv6u Před 5 měsíci

    የወንጌል ስብከት ይህ ነው!

    • @eldana2945
      @eldana2945 Před 5 měsíci

      በፍጹም ይህ እውነተኛ የእግዚአብሔር አል አይደግፈውም። ምዕራፉን ጨርሳችሁ አንብቡት ሠውየው የሚናገረው ስህተት ነው። ቃሉን ወደ ራሱን ሃሳብ እያጣመመ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሐሳብህ ለብዙዎች እንዳትደርስ እንቅፋት እየሆነ ነው።

  • @user-og8uw8lr7l
    @user-og8uw8lr7l Před 3 měsíci

    ቃሉን አታጣምሙ ከመንፈስ ቅዱስ መወለድ ወይም በመንፈስ ቅዱስ መወለድ እና በጌታ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ነው ኢየሱስ አዕምሮ ን ይክፈትላችሁ።

  • @user-jc9zr5tp5l
    @user-jc9zr5tp5l Před 3 měsíci

    ኤፌሶን ፭ ፳፭_፳፮ በውሃ መታጠብና ከቃሉጋር አንፅቶ እዲቀድሳት ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጠ ነው የሚለው እንጂ እንደ አንተ ውሃና ቃልን አላደበላለቀም ወነጌል ማለት የተፃፈውን ቃል ዮሐንስ ፫ ፣፫-፭ ከውሃና ከመንፈስ ተወለድ የሚለውን ቃል አምኖ የውሃና የመንፈስ ቅዱስን ጥምቀት መጠመቅ ማለት ነው። ሸቃቀጠ የሚባለው ደግሞ ይህንን እውነት የሚየጣምም ነው።

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 Před 4 měsíci

    ጳውሎስ ያለው በስሜ አላጠመኩም ነው። አውዱ የካፋ ነኝ የጳውሎስ ነኝ አትነሉ ላማለት እንደዛ አለ። "በስሜ እንደ ተጠመቃችሁ ማንም እንዳይል ከቀርስጶስና ከጋይዮስ በቀር ከእናንተ አንድን እንኳ ስላላጠመቅሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
    16 የእስጢፋኖስንም ቤተ ሰዎች ደግሞ አጥምቄአለሁ፤ ጨምሬ ሌላ አጥምቄ እንደ ሆነ አላውቅም።
    17 ለማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።"
    ስለዚህ በስሜ እንዳላጠምቅ ክርስቶስ አላከኝም ለትክክለኛው ወንጌል በክርስቶስ ስም ለማጥመቅ እንጂ።
    ቀልድ አንተ።

  • @yeruelbirku8929
    @yeruelbirku8929 Před 5 měsíci +1

    አጥማቂው ዮሐንስ ከኢየሱስ በፊት የመጣበት ምክንያት፡፡
    ‹‹እንዲህ›› የሚለው ቃል ያሉት ትርጉሞች ምንድናቸው?
    1. በጣም ተገቢ=
    2. በጣም ተስማሚ
    3. የግድ በዚህ መንገድ ብቻ (ሌላ መንገድ የለም፡፡)
    በአዳኙ ኢየሱስ በማመን ሐጢያቶቻቸው የተወሰዱላቸው ደህንነታቸውን ማቴዎስ ለኢየሱስ ጥምቀተ ወንጌል በሰጠው ምስክርነት አማካይነት ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡ በማቴዎስ 3፡15-16 ላይ ኢየሱስ ወደ ዮሐንስ መጣና ‹‹አጥምቀኝ›› አለው፡፡ ዮሐንስም ‹‹እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል፤ አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን?›› ብሎ መለሰ፡፡
    አጥማቂው ዮሐንስ የእርሱን ማንነት በማወቁ ኢየሱስን አጠመቀው፡፡ አጥማቂው ዮሐንስ የዓለምን ሐጢያቶች በሙሉ ወደ ኢየሱስ እንዲያስተላልፍ የተላከ የእግዚአብሄር አገልጋይ ነበር፡፡ ኢየሱስ የብሉይ ኪዳንን ትንቢት ለመፈጸም አዳኝ ሆኖ ስለመጣ የዓለምን ሐጢያቶች በሙሉ በራሱ ላይ ይሸከም ዘንድ አጥማቂው ዮሐንስ እንዲያጠምቀው አዘዘው፡፡
    ለምን? ምክንያቱም ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ፣ ፈጣሪና አዳኝ ነው፡፡ ወደ እኛ የመጣውም ከሐጢያቶቻችን ሁሉ ሊያነጻን ነው፡፡ ስለዚህ ሰዎችን በሙሉ ለማዳን መጠመቅ ነበረበት፡፡
    ‹‹እንዲህ›› ኢየሱስ በአጥማቂው ዮሐንስ በመጠመቅ ሐጢያቶቻችንን በሙሉ አነጻ፡፡ በመስቀል ላይም በእኛ ምትክ ተፈረደበት፡፡ የኢየሱስ ጥምቀት ለደህንነታችን ምስክር ነበር፡፡ እግዚአብሄር በብሉይ ኪዳን ሐጢያቶች በሙሉ መስዋዕት ሆኖ ወደቀረበው በግ እንደሚሻገሩ ቃል እንደገባ ሁሉ የእግዚአብሄር ልጅም በግ ሆነና ሐጢያቶቻችንን በሙሉ በራሱ ወሰደ፡፡
    ስለዚህ በብሉይ ኪዳን የእጆችን መጫንና በአዲስ ኪዳን የኢየሱስ ጥምቀት ሐጢያቶች የሚሻገሩበትና በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለሚያምኑ ደህንነትና የዘላለም ሕይወት የተሰጠባቸው ናቸው፡፡

  • @deberealamrew8337
    @deberealamrew8337 Před 5 měsíci

    ከመጀመሪያው አዳም ከግራ ጎን አንድን አጥንት ወስዶ ሴት አድርጎ እንደስራት ከእርሱ እንደተገኘች ከሁለተኛው አዳም በመስቀል ላይየተፈጸመው በደሙ እርቅ ሲፈጸም ከጎኑ የፈሰሰው ውሃ ህይወትን የተካፈልንበት። መንፈሱ በመንፈሳችን ይመሰክርልናል1 ዮሐንስ 5 (1 John)
    8፤ እነርሱም መንፈሱ ውኃውና ደሙም ናቸው፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ።

  • @ethiopiatube_2
    @ethiopiatube_2 Před 5 měsíci

  • @ACIFNA
    @ACIFNA Před 4 měsíci

    ሐዋርያት 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁶ በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውኃ ደረሱ፤ ጃንደረባውም፦ እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።
    ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።
    ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።
    ³⁹ ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጠቀው፤ ጃንደረባውም ሁለተኛ አላየውም፥ ደስ ብሎት መንገዱን ይሄድ ነበርና።

  • @gt9334
    @gt9334 Před 4 měsíci

    አራሴ ገብቶኝ ሌሎችንም ለማሰረዳት ችያልሁ :: Thank you. Guys remember always to have pen and peper handy when he teach. How could you remember if you don't take notes?

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 5 měsíci

    ከሦሥት አካላት አንድ እይታ አፍቅሮና ተፈቅሮ መተው ወይም ማግባትና መውለድ ከውኃና ከመንፈስ መወለድ ይባላል
    🌈🌈🌈🌈

  • @honestmediaofficialkindiez4672
    @honestmediaofficialkindiez4672 Před 5 měsíci +1

    it is not clearly specified???

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 5 měsíci +1

    ወንጌላዊ ዳዊት ሰላም ላንተ ይሁን ጥያቄ? አንዳንዶችየውሀ ጥምቀት ሲወስዱ መንፈስ ቅዱስ ተሞላን ይላሉ እንዴት ታየዋለህ? እዮብ ከአ.አ

  • @tesfayetamiru3494
    @tesfayetamiru3494 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezdegefa1170
    @bezdegefa1170 Před 5 měsíci

    egzabher edme ena tsga ychmrlk ewntgna ferenm dgmo mafrat yhunlk egzabher ybarkh

  • @sisaykebede6960
    @sisaykebede6960 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 Před 5 měsíci

    😍😍😍🙏🙏

  • @user-rn6kj8on5q
    @user-rn6kj8on5q Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤