እውነተኛ አማኝ በድካሙ ምክንያት ይጠፋልን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2021
  • ይህ ትምህርት ከጥያቄ የተነሳ ሲሆን ይኸውም አንድ ክርስቲያን ሃጢአት ቢያደርግ እና ንሰሃ ሳይገባ ቢሞት
    መጨረሻው የት ነው የሚል ነው። ለዚህም ወንድም ዳዊት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ይሰጣል።
    This teaching is questionable, namely, if a Christian sins and dies without repentance
    Where is the end? Brother David gives a biblical answer to this.

Komentáře • 129

  • @mesfinbelay3360
    @mesfinbelay3360 Před 6 měsíci +1

    አሜን ለዘላለም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @kalshimewudtatirtibeb8697
    @kalshimewudtatirtibeb8697 Před 2 měsíci

    ይህ የእግዚአብር ሰው ወንድም ፋሲል የሙወ ን ትምህርት እያናናቀ አይደለም በእውነት የእግዜብር ቃል ሲናገር
    በመልካም ነገር ውስጥ
    ክፉ ነበር አትበል እግብሔር እንዳይቀጣህ የሚል ነገር አለ የጥቅሱን አባባል ካልተሳሳትኩ
    እኔም የሙወ አማኝና
    አገልጋይ በመሆኔ በወዲያኛው መረዳት
    ወገንተኛ ነኝ ግን ይህ ሰው በየዋህነትና በፀጋ
    ጌታን በአጋንንታዊ የፍርሀትና የአጨቋቐን እግዚአብሔርን የማምለክ ሥርዓት ውጡ ከአጋንታዊ ክፉ
    ሽንገላና መጨበርበር
    አምልጣችሁ በእግዚር
    ፈቃድ ክርስቶስ የሞተለትንና ለትውልድ
    የዘረጋው በእውነትና በመንፈስ የሚመለክ ሥርዓት ይታውቅ ወዘተ
    እያለ ነው እያስተማረ
    ያለው ይመሰለኛል ሣይሆን ነውም:: ኧረ
    ተው ! በጭፍን ሀሰተኛ
    አትበሉ ስህተቱ ምኑ ጋር እንደሆነ አሳዩ በቅዱሳን መፃሕፍት
    ለነገሩ ምናልባት እንደኔ
    ከሆናትሁ በብዙ ፀልዮ
    ፀጋንም ተቀብሎ መፅሐፍ ቅዱስን እንደቤርያ ሰዎች በልበ
    ሰፊነት ከመመርመር
    በቀላሉ በ4 ፊደላት
    ሀሰተኛ በሎ መናገር ወይም መፃፍ ይቀላል
    እኔም እንደ አንዳንዶች
    ሠነፍ ስለሆንኩ አስኪ
    አስቡ አኛ በየዘመና ሀሰተኞች ተብለን እየኖርን በሌሎች ወገኖቻችን እኛ ደግሞ
    ጌታ በእውነት ቃል የወለደልንን ወንድም
    ሀሰተኛ ብንል ሌሎች
    ሀሰተኛ ቢሉን ልክ ናቸው ለምን መፅሐፍ
    እንደሚል የሳቱትን እንኳን በየዋሀት መንፈስ አቅኗቸው እያ
    መልካሙን ትምህርት
    ጥላሸት መቀባት ምድነው በእውነት ይህንን በስህተት ለምትፈርጁ ወንድሞችና እህቶች
    በትህትና እለምናለሁ
    እልከኛና አባባላችሁ ካልባሠባችሁ በቀር
    በቃ ከተለማመድነውና
    ካለማመድነው ነገር
    የተለየ የሚመስል ነገር
    ጌታ በዘመናት ለሕዝቡ
    እውነተኛ የፀጋ ቃል በአዲስ መልክ ሲገልጥ ምንድነው መደናገጥና ፍርሀት
    መቼም አብዛኛዎቻችን
    የፀብ ምንጭና መነሻው
    ፠ ፍርት በጌታ አለመታመናችን ደህንነት ከምላስ ባለፈ
    አልገባንም ፈሪ እንጂ
    ደፋር በዙም አያወራም
    ይተገብራል አንጂ ምክንያቱም ብርታት በውስጡ ስላለ ጳውሎስ አንዳለ ቃላቸውን ብቻ ሣሆን
    ኃይላቸውን አነስተኛነት
    ሚዛን ይመስለኛል
    አሁን ስንት የወንጌል አርበኝነት ሠልፍ እያለብን የወንድሞችን
    የእውነትና የመረዳት ፀጋን ሀሰተኛ ብሎ መፈረጅ መንፈሳዊ ማንነታችንን ያስገምተዋል::
    ይህንንም ስል እነደሰው ስህተቶች
    አይኖሩም አይባልም
    ልቅም አድርገን በናወጣው እንደ አበሺኛ ልበል ያ ደግሞ
    በኛ በኔ ይብሳል እባካችሁ ትውልድን
    ግራ አናጋባ አእምሮአችን ለክፉ ሀሳብ አናከራይ ክፉም መንፈስ በተንኮሉ አይከራየን የሀሰት ቃል
    ካለ በፀጋና በእውነት
    ቃል በትዕቢት ቃል
    ሣሆን በትዕግስትና
    በፍቅር ቃል ሀሰትን
    እናጥፋ ምናልባት የቤክኔ ሰው ይህን ስትሰማ ወይም ስታነብ
    ይህንን ወንድም የማውቀውና እየደገፍኩ ይመስልህ
    ይሆናል እኔ ይንን መልዕክት ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው
    መልዕክቶቹን ከሰማሁ
    በኃላ ከታች ባጋጣሚ
    ኮመንት ላይ ምን እንድ
    ሰሙ ተጠንቀቁ የሙወ
    ቤክርስቲያንን እንደነቀፈና እንዳጥላላ
    የሚመስል ነገር ተፅፏል ባጋጣሚ እኔም የዚያው ምድራዊ
    ማለትም በምድር ስኖር
    ማለቴ ነው እና አነበብኩት ግን ይንን
    ፍረጃ የሚሰጠው አይደለም ወገኖቼ ዝም
    ብሎ ብዕር መላስ መድረክና ሚዲያ አገኘሁ ብሎ መበላላት
    ከተጫነን የከንቱ የወገን ጥላቻ ቀንበር
    አያላቅቀንም ቢብስብን
    እንጂ እኔና እናንተ እዚህ የገንዘብና የሕዝብ የበረከትና ዝና
    ሲኖረን እኮ በእውነት እላለሁ አኔ እራሴውኑ
    የወንጌል የስርጭት
    ተጋድሎዬ ጠግቤው ያለፍኩት ቃሉ ቢከብድም 'እናንተ ዝምባሞች በየሰፈሩ ሀይማኖት የለሾች' እየተባልን አይደል ለዚህ የበቃነው? አዎን
    እዎን በርግጥ የኢየሱስ
    እውነትና እምነት እንጂ
    ሀይማኖት የሚባል የምናባዊ ስዕላዊ symbolied logice
    የለንም ይህም ሰው
    ባይገባን ወይም ጠማሞች ወይም የፀጋንና የትህትናና የፍቅር ሰነፎች ሆነን
    እንጂ ይህ ሰው እያገዘን አብሮን ኃይለኛውን ሠልፋች እተሰለፈ ከሐሰተኛ ተጠንቀቁ ተብሎ ለጠላት ታልፎ የሚሰጥ
    መሆኑ ቀርቶ ሰምተው
    ወደ እውነት የሚጠጉትንም መሰናክል መሆን ነው
    ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል እኛ ላይ የተወረወረ ጦር ተነቅሎ ተሰቅለን ገና ለትንሣኤ ሣነንበቃ ሌላ
    ወገን ላይ ጦር መወርወር! ጦር መወርወርም እኮ ሁኔታዎች መረዳቶቸን
    እውቀትን ኃይልን ብቃትን ወዘተ.. ይጠይቃል . ጦር ስለወረወርነው ብቻ አይወጋም ምናልባት
    እንደእኔ ያሉ ሠነፎችን
    ያገኝ ይሆናል በስተቀር
    ጦርነቱ መንፈሣዊነትን
    ይጠይቃል እነደ እግዚአብሔር ሰውም
    መሆንና የጌታ ጦርነት
    ለሀይማኖት መቅናት
    የዋሆች ቢስብለን እንጂ በክርስቶስ ኢየሱስ አለማትን በተጠቀለለበት እውነት
    ውስጥ እንደሆንን አመላካች አይደለምና
    በድሮው ሣውል በአዲሱ የክርስቶስ ለውጥ ጳውሎስን ግንኙነት መረዳት ይቻላል እባካችሁ በዚህ መንፈሳዊና ሙያዊ እሩጫ ዘመን
    ስራ ፈት አንሁን ይህንን
    ለሁሉ ቅዱሳን አልልም
    2ኛው የፀባችን ምንጭ
    ጥቅም ገንዘብ ክብር
    ነው ከነዚህ መቼም
    ፈቀቅ አይልም ከህሊናችን የማናመልጠው እውነት
    እርግዝናችን የኔም የእናንተም ሸክም ይሔ
    ነው እሺ እኛ እንደመረዳታችን ጥቅስ
    እንጥቀስ ይህ ወንድም
    ግን የገንዘብ የክብር ያለህ ተብሎ ማንም
    ከማንም ሳንለይ ለዚህ
    በሚጮህበትና በሥጋና በመንፈስ እርስ በርስ በሚጠፋፋበት ጊዜ
    በክርስቶስ ዋነኛነት ካልሆነ ለሥራው ማንም የገባው በፈቃዱ ካልሆነ በቀር
    ገንዘብ ዝናም ጠላቴ
    ነው ጠላታችሁም ነው
    እያለ የጥቂቶች አይን
    ከአጋንንት አመለካከትና አሰተምሮ አይኖችን እየከፈተ ያለ ይመስለኛል እስቲ ልብ
    በሉ በገንዘብና በዝና
    በሠልጣም የተጋፋው
    ግለሰብ ወይም ድርጅት ይኖር ይሆን?
    እስኪ ጥቂት እየሰማነው እንታገሰው
    ይብቃኝ መሠል ጌታ ካለም ምናልባት ሌሎችን ሐሳቦችና ትምህርቶቹ ሰምቼ እቀጥላለሁ ወንድሜ
    ፋሲል ግን በርታ ጌታ
    ይረደሀል ትምህርቶችህ ጠቅሞኛል በአካል አልተዋወቅን ያው ሰውን በክርስቶስ ማወቅ ይጠቅማልና
    እኔ ብዙም በአዳዲስ
    ነገሮች ቶሎምየሚሞቀኝም
    የሚበርደኝም አይነት
    ሰው አይደለሁም የጌታ
    ፀጋና አሰራር ግን ከምንም በላዬ ነው ድንኳኔን እሠፋሁ በማንም ሣልከብድ
    እውነተኛ አምላኬን በእውነት ባገለግል ደስታዬ ነው ደግሞም
    ጌታ ይረዳኛል አደርገዋለሁ ለዚህ ደግሞ እንደ አንተ ያሉ
    ሰዎች ያስፈልጉናል
    በጌታና በእድሜ አገልግሎትም በሚሉት
    ፈሊጥ ብዙ ገፍቻለሁ ግን ከጌታ መንፈስ ፈቃድም ጭምር ዳግም መወለዴን
    በአውነት ቃል መታደስ እንዳለብኝ አስባለሁ ሠላም በተባረከው ጌታ
    ስም አሜን::

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 Před rokem +3

    አሜን በደንብ ማንነታችንን ማወቅ አለብን

  • @solomonelias3826
    @solomonelias3826 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ነው የገለጠልህ

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn Před měsícem

    በትክክል
    ❤❤❤❤❤ ድሮወንስ በእኔ ሥራ አይደለም የደንኩ በእሱ እንጂ
    ደግሞም ሆን ተብሎ ሰው ሐቲያት አይሰራም በስህታት እንጂ

  • @melesemesele7176
    @melesemesele7176 Před 9 měsíci +1

    መንፈሳዊ ትምህርት ሰላስተማርከኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mikifanta-lr3pe
    @mikifanta-lr3pe Před 6 měsíci

    Finally aperson who understands why jesus died for. Grace to you brother .

  • @cherenetashenafi1446
    @cherenetashenafi1446 Před 2 měsíci

    Matthew 7:21-23 (ESV) 22 On that day many will say to me, 'Lord, Lord, did we not prophesy in your name, and cast out demons in your name, and do many mighty works in your name? ' 23 And then will I declare to them, 'I never knew you; depart from me, you workers of lawlessness. '

    • @amanuelnagessa2085
      @amanuelnagessa2085 Před 2 měsíci

      "ትንሣሡ" የሚል አዲስ ትምህርት ተለቋል ጥያቄህንም ይመልስልሃል!

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 Před 4 měsíci

    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ .....
    ራእይ 3 ፡ 1-6

  • @shalomamen
    @shalomamen Před rokem +1

    Much grace upon you our brother Dawit❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasElaya
    @EliyasElaya Před 3 měsíci

    ተባረክ የኔአባት!!!!

  • @nadaalhashemi1401
    @nadaalhashemi1401 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amannn

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Před rokem +1

    የአባቴ ልጅ የተባረከው ወንድሜ።

  • @user-ib8tq6cb9y
    @user-ib8tq6cb9y Před 3 měsíci

    አንድ ሰው እውነተኛ የወንገሉ ቃል ሰምቶ እምነት ያገኛል መጽሐፍ ቅዱስ እንደምል እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዝአብሔር ቃል ነው ሮሜ 10፥17 እንድሁም አንድ ግዜ ብርሃን የበራላቸውን፣ ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣ መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና የምመጣውን አለም ኀይል የቀመሱትን፣ በኋላ ግን የካዱትን እንደገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም ፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም። ይህን ቃል እንደት ነው ያዩት ወንድም ዳዊት

  • @biniamghebresilassie2093

    ብሩክ ነህ ወንድም ዴቭ

  • @GetaEndale-ji5vk
    @GetaEndale-ji5vk Před rokem

    እ/ሔር ይባርክህ

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Před 2 lety +6

    ይህ በኃጢአት ዙርያ የተሰጠው ገለጻ አወዛጋቢ ነው እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳንም በአዲስ ኪዳንም አቋሙ አንድ ነው ኃጢአትን ይጠላል የኃጢአት ዋጋ ሞት ነው ኋጢአትን የምትሰራ ነፍስ ንስሐ ካልገባች ትሞታለች።

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +1

      Ewnet new gn eyesus sle egna yasun sete. Hatiyat hone. Egnan adanen

    • @hirutyedemufire8758
      @hirutyedemufire8758 Před rokem

      ሀይ ጰንጤ አሁን እሱ መቼ ሀጢያት ስሩ አለ ለምን ልባቹን ስታቹ አተመገቡም የእግዚአብሔር ህይወት ደግሞ አማኝ በክርስቶስ የዳን ሀጢያት ስሩ አትስሩ ስለ ተባል ሳሆን የክርስቶስ ዘር በወስጣችን ስለአለ ነዉ የህይወት ተካፈይ የሆነ የተሰጠወን ህይወት እንደሚገባ የኖራል በወስጣችን የተቀበለነዉ መንፈስ ወደ ሙላቱ የሚሳድግ ስለሆነ “እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤”
      - ኤፌሶን 1፥13“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
      - ቲቶ 2፥12-13

  • @AlexWorknhe-pb3me
    @AlexWorknhe-pb3me Před 5 měsíci

    Yes

  • @dominickhalife530
    @dominickhalife530 Před 11 měsíci

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 Před 3 měsíci

    I’m getting a lot of clarification from you

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 4 měsíci

    ““በሰማይ ያለውን ያባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።”
    - ማቴዎስ 7፥21

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G Před 2 měsíci

    Great understanding of God in the name of Jesus Christ!!!
    My Lord bless & protect you more dears. Jimma's community is lucky.
    How can i join you from Addis Ababa; especially for Lord Jesus's dinner!?

  • @user-gx6bh5ky8w
    @user-gx6bh5ky8w Před 7 měsíci

    የማያነብ ሰባኪ የሚናገረው ሁሉ የተፃፈ ይመስለዋል። ቃሉ የሚለው
    "ደግሞ ጻድቁ ከጽድቁ ተመልሶ ኃጢአት በሠራ ጊዜ እኔ በፊቱም ዕንቅፋትን ሳደርግ፥ እርሱ ይሞታል፤ አንተም አላስጠነቀቅኸውምና በኃጢአቱ ይሞታል ያደረጋትም ጽድቅ ነገር አትታሰብለትም፣ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ" ሕዝ 3: 20
    አንተም የሚሰሙህም ከተጠያቂነት አታመልጡም።

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 Před 3 měsíci

    I need this book

  • @user-rz1wd5tj7i
    @user-rz1wd5tj7i Před 6 měsíci

    Full gospel

  • @berhanuanulomenamo9389

    wendeme zemenhe lebereket selhon bezu ye agelegelotehe bereket dersongeale abzethe tiref be eyesus semi

  • @dannytilaye5226
    @dannytilaye5226 Před 4 měsíci

    Hello, brother Pastor Dawit ,I couldn't find your recent sermons on CZcams. Do you have a new account? I could go there and listen to a new message .

    • @Nafkot00
      @Nafkot00 Před 2 měsíci

      የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን or dawit fasil ministries ብለህ search አድርግ ታገኘዋለህ

  • @demsisbezu
    @demsisbezu Před 9 měsíci

    ከእግዚአብሔር የተወለደ ሀጢአት አያደርግ

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 Před 5 měsíci

    They will never parish due to sin. Unless they deny christ

  • @obsenalemayehu2185
    @obsenalemayehu2185 Před rokem

    Tadeya eshi eneza be semu agnet seyaswetu yenberut kezeya yetetaluts??????

  • @teferafolle8099
    @teferafolle8099 Před rokem +1

    አንድ ያልገባኝ በያዕቆብ መልዕክት ምዕራፍ ፪ ቁ፩፫ ላይ ያለው ቃል ለአማኝ የተነገረ ነው ወይስ ላላመኑ?

  • @user-hy3mk7xr2x
    @user-hy3mk7xr2x Před 8 měsíci

    እሸ የጌታ ሰዉ ጌታ ይበርክህ የወንጌል ግልጠት ይጫመርልክ ❤❤ የእግዚአብሔር ሰዉ አንድ ጥያቄ አለኝ እንድትመልስልኝ በጌታ ፍቅር እጣይቃለዉ ??እሱም እምነት ያድነል ወደ መንግስታ ሰመያት ይገባል ከተበለ ጥምቃት ለምን አስፈለገ ? ጥምቃት ማለት ምሳሌዉ ምንን ይገልጻል ????

  • @berhanumengistu8129
    @berhanumengistu8129 Před 2 měsíci

    ማቴዎስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።

  • @berhanumengistu8129
    @berhanumengistu8129 Před 2 měsíci

    ማቴዎስ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ንጉሡም የተቀመጡትን ለማየት በገባ ጊዜ በዚያ የሰርግ ልብስ ያለበሰ አንድ ሰው አየና፦ ወዳጄ ሆይ፥
    ¹² የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? አለው እርሱም ዝም አለ።

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 9 měsíci

    Don't judge him bs you follow church and you don't follow the true word of God Jesus lesson well & reàd the scripture from your Bible calm down its amizing preaching Gód bless you more

  • @kassaayele6965
    @kassaayele6965 Před 7 měsíci

    የአመነ ሰዉ ከእምነቱ ተመልሶ አጥያት ብሠራና ብሞት ይድናል ያልከዉ ከሕዝቄል ምዕ 18:24ጋር እንደት አሰተያየዉ?

  • @zewde9042
    @zewde9042 Před 8 měsíci +1

    እሺ አንድ ሰው አንዴ ከዳነ ኃጢያት ቢሰራ ኩነኔ የለበትም የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ? ንገረን

    • @yosieflemma2988
      @yosieflemma2988 Před 2 měsíci

      ወንድሜ ኩነኔ ማለት እኮ የጥፋተኝነት ስሜት ነው እንጂ መዳን ወይም አለመዳን ማለት እኮ አይደለም። ለዚህ እኮ ነው ንስሀ ያስፈለገው። ሀጥያታችን የተወገደልን በመስቀሉ ስራ ስላመንን ነው እንጂ ንስሀ ስለገባን አይደለም እኮ።

  • @hbsince2023
    @hbsince2023 Před 9 měsíci

    God bless you my brother. Your teachings are more Calvinist and in all of your teaching you are telling that your are Calvinist. Calvinism have a wrong teaching of gospel about salvation , grace and sin. For those who don't know Calvinism please don't follow the this teaching before knowing Calvinist preacher teaching's (philosophy). Alot of video about Calvin in Amharic and English please watch them.

  • @godislove9841
    @godislove9841 Před rokem

    You guys before you condemn him, please listen to all his teachings with this listen Amestu yefird aynetoch. Then you will understand. He is the best teacher I have ever heard. I wish I know him before. Tebarek wondeme Dawit.

  • @tarikuwolde
    @tarikuwolde Před 7 měsíci

    ገላትያ 5 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣
    ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤
    ²¹ ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @user-wj4ih5nl3k
    @user-wj4ih5nl3k Před 6 měsíci

    ጌታን ተቀብለው ሰዶማዊ የሆኑትን ም ነው ? የኃጢያት ትንሽ ትልቅ አለው

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 Před 3 měsíci

    አሁን የለጠፋችሁትን መልዕክት ለራሳችሁ የገባችሁ ጨይመስለኝ። ከመኮኔናችሁ በፍት ደጋግማችሁ ከመጽሐፊ ጋር አስተያይታችሁ አንብቡ።

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 10 měsíci

    ከዕውቀት ነፃ ሰላም ነሽ! ? በፀጋ ድነሽ ..ደህንነትሽን በስራ አታስጠብቂውም!!

  • @richrich1773
    @richrich1773 Před rokem

    የት ጋ ነው የተጻፈው እስቲ ጥቅሱን ቦታውን ንጉሩኝ

  • @elfeelfe9427
    @elfeelfe9427 Před rokem

    ግን ትንሽ ግልትስ አልሆነልኝም ምክንያቱም ሐዋርያት ጳውሎስ 1ቆሮንቶስ 6:9ጀምሮ አመፅ ኞች የ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም ስሰኞች ጣኦት አምላኮች አመንዘሮች ዎንድቃኦች ሌቦች ስግብግቦች ብዙ ከዘረዘረ ቦሀላ መንግስተ ሰማያትን አይዎርስም ይላል ምንማለት ፈልጎነው ታይዳ 🙄?

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Před 5 měsíci

    መዳኑን ያጣል አላውቃችሁም የሚባሉት እኮ የዳኑት ናቸው አረ ብዙ ጥቅስ አለ።
    አስተማሪ ነህ ግን ተሳስተሃል

  • @mhl4367
    @mhl4367 Před rokem +3

    ይህ ትምህርት የፕሮቴስታንቱ ዐለም በድፍረት ኃጢአት ተንደርድሮ ወደጥልቁ እንዲወድቅ የተፈረደበት ለመሆኑ ግልጽ ማሳያ ነዉ። ያሳፍራል። ይህ ግለሰብ ራሱን የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂ አድርጎ ሲቀርብ፤ ድፍረቱም ይገርማል። ጸጋን የክርቶስን የማዳን ሥራ ና ሥቃዩን የኃጢአት ድብብቆሺ መጫወቻ አድርጎ ሲያቀርበዉ ማየት እንዴት ያሳዝናል። ይብላኝ ላቸዉ ይህን ሰዉ ለሚሰሙ። ይህ የሲኦል ደጅ አገልግሎት እንጅ የሀዲስ ኪዳን መልክት አይደለም።

  • @wubneshmelke6060
    @wubneshmelke6060 Před 2 měsíci

    Completely wrong teaching!! ROME 10:10 ESKEFISAMEWU YEMISENA YIDENAL..

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s Před 2 lety +16

    የስህተት ትምርት ነው እምትሰሙ እንዴት እንደምትሰሙ ተጠበቁ ሲጀመር ሙሉወንጌልን እያናናቁ የነሱ የኔ እያሉ ትህትና የጎደለውን ቃል እየተጠቀሙ መናገር ነውር ነው።ሰው አንዴ ከዳነ በዋላ ሀጢያት ቢሰራ ከሰራው ሀጢያት ባይመለስ ንሰሀ ባይገባ የሲኦል እራት ነው።ምነው የየሱስን ደም አቀለላቹት የዳንን ሀጢያተኞች እንድንሆን ነው እንዴ እየሱስ የሞተልን? ለመፅደቅ አደለም ሀጢያት እማንሰራው እየሱስ በደሙ ስላፀደቀን ለተቀበልነው የ እግዚአብሔር ሂወት የሚመጥን እግዚአብሔርን በመፍራት በቅድስና እንድንኖር ነው።ንስሀ ግባ ባትገባ ባትመለስ መቅረዝህን አውስዳለው ያለው ታዲያ መቅረዙ ምን ይሆን? ይሄ ለ አመኑ ክርስቲያን ወይም ለቤተክትስቲያን አይደል እንዴ የመጣው?

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +2

      czcams.com/video/Gboiwv8KmXE/video.html

    • @mirafsium8603
      @mirafsium8603 Před rokem

      Tebarekh wendime enem sisemaw ghermogl

    • @muluaklilu8330
      @muluaklilu8330 Před rokem +5

      እስከ መጨረሻ የክርስትና ድንግልናውን ይዞ የሚፀና ነው የሚድነው :: ቅድስናዬን ስው እንቁላልን በጥንቃቄ እንደሚይዝ ይዤ ካልኖርኩ ጴንጤነት ምን ትርጉም አለው የተጠራችሁት ለርኩስት ሳይሆን ለቅድስና ነው የሚለው ቃሉስ? ደግመሽ ሃጢአት አትስሪ የተባለችው እኮ እንደገና ብትሰራ ፍርድ ስላለ አይደል? ገላትያ 6 እናም እፌሶንውስጥም ዝሙተኛና አመንዝራዎች የእግዚአብሔርን መንግሥትአይወርሱም የተባለውስ?

    • @kekutube1122
      @kekutube1122 Před rokem +1

      እንደ ተሰሎንቀ ሰዎች ከሩቅ አትቃዎሙ ። ይልቅ እንደ በሪያ ሰዎች ልበ ሰፍዎች እና መጽሐፍትን የምትመረምሩ ሁኑ ።
      እናንተ መዳን በስራ ነው የምትሉ ። ሰው በስራ ወይም ህግን በመጠበቅ መዳን የምችል ብሆን የ ኢየሱስ መሞት ለምን አስፈለገ። ገላ 2፥20-21, ሮሜ10፥3, ...አንብቡ ። መዳን በ እምነት ብቻ ነው

    • @ephraimzegeye7131
      @ephraimzegeye7131 Před rokem +1

      Mihret,
      Unfortunately, that is not what the Bible teaches us. The Bible teaches that salvation comes through faith and faith alone. Most churches don't teach, they just speak motivational preaching that do not provide fundamental principles of the Bible. If you believe in Jesus for eternal life, you have it. You can not lose it because of sin. Because you did not get first because you are pure. That is what we lean from the gospel of Jhon. I know this may not align with what we have been hearing in most churches. The truth is, there are no teachings, but just preaching that filled churches.

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před 2 lety

    አሜን።

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 2 lety

    የጏጢያት ደሞዝ ሞት ነው የሚለው ጥቅስ ምን እናድርግ? እብራ6÷4--8 ያለው ቃልስ ምን ልትለው ነው?

    • @soniyatesfaye7241
      @soniyatesfaye7241 Před 2 lety

      የአውዱን ሀሳብ መረዳት ነው
      እንደገና ለተወለደ ሰው ደህንነቱን የሚያሳጣው ምንም ነገርና ሀይል የለም

    • @tigistsileshi1236
      @tigistsileshi1236 Před rokem

      ​@@voiceofchristian በጭራሽ ያለ አውድ አይደለም ሁላችንም እንደምናቀው ይቅር የማይባሉ ኃጢያት አሉ ሲቀጥል ደሞ ዩሐንስ መልክት 3:6ን አንብቡ

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ፅጋውን ይብዛልህ

  • @abiysolomon3056
    @abiysolomon3056 Před 2 lety

    we are never perish

  • @yaredalemayehu1333
    @yaredalemayehu1333 Před 2 lety +1

    ሲጀመር ኢየሱስን የቀመሰ አውቆ ሆን ብሎ ቢክድ ሊድን አይደለም አማኝ ካልሆኑት ይልቅ ቅጣት ይጠብቀዋል።እና ይሁዳ ድኗል? ዴማስ ድኗል? እውነት ነው ዳግም የተወለደ ሀጥያት ሊያደርግ አይችልም ግን ከቻለስ? በሀጥያት ፀንቶ ከተመላለሰስ? እውነት ነው የአዲስ ኪዳን ተወላጅ ሀጥያት እስከሰራ ድረስ አይደለም የዳነው ሀጥያት ላይ ከፀና ግን አይድንም።

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před 2 lety +2

    ግን ጌታ አዳኝ አይደለም ብሎ አንድ ሰው ቢክድስ ? ደሕንነቱን አያጣም?

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Před 2 lety

    ማቲዎስ 7, 22 እንዴት ነው የሚታየው እነዚህ ሰወች አማኝ መሰሉኝ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety

    ዋው🙏🙏🙏❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርክህ🙏🙏❤❤

  • @kirubelasefa6101
    @kirubelasefa6101 Před 2 lety

    ዕብራውያን 10 (Hebrews)
    26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
    27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
    28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤
    29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?
    30፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ፡ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም፡- ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል።
    31፤ በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው።
    32-33፤ ነገር ግን ግማሽ በነቀፋና በጭንቅ እንደ መጫወቻ ስለ ሆናችሁ ግማሽም እንዲህ ካሉት ጋር ስለ ተካፈላችሁ፥ ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ መከራ በሆነበት በትልቅ ተጋድሎ የጸናችሁበትን የቀደመውን ዘመን አስቡ።

  • @Megabetelhem
    @Megabetelhem Před 2 lety

    1ኛ ጴጥሮስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤
    ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤
    ²⁴ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።
    ሰዎች ሃጥያት እንዲሰሩ የሚገፋፋ ትምህርት አታስተምሩ፣
    ያዕቆብ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።
    ² ሁላችን በብዙ ነገር እንሰናከላለንና፤ በቃል የማይሰናከል ማንም ቢኖር እርሱ ሥጋውን ሁሉ ደግሞ ሊገታ የሚችል ፍጹም ሰው ነው።

  • @Megabetelhem
    @Megabetelhem Před 2 lety

    ታድያ ሰው በሃጥያት እየተጨማለቀ፣ መንፈስ ቅዱስ ከእርሱ ይርቃል በምትኩ ሴጣን ይጠጋዋል። ስለ መዳን የተጻፈውን በሙሉ መግለጽ ያስፈልጋል።
    ዮሐንስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
    ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
    ድምጼን የሚሰማ ነው የሚለው። ድምጹን የሚሰማ ይታዘዛል።
    ኢሳይያስ 28
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² አሁንም በምድር ሁሉ ላይ የሚጸናውን የጥፋት ትእዛዝ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሰምቻለሁና እስራት እንዳይጸናባችሁ አታፊዙ።
    ²³ አድምጡ ድምፄንም ስሙ፤ ልብ አድርጉ ንግግሬንም ስሙ።

    • @soniyatesfaye7241
      @soniyatesfaye7241 Před 2 lety

      ይጨማለቅ አላለም
      ነገር ግን በሀጢያት ሊወድቅ ይችላል
      ስጋው አልዳነምና
      በዚህ ምክንያት ግን የዘላለም ህይወት ወይ ደህንነቱን አያሳጣውም

  • @jabeebaj4023
    @jabeebaj4023 Před 2 lety

    መችቀቀ

  • @solomondawit8866
    @solomondawit8866 Před 2 lety +2

    1 cor 6:9
    ....Be not deceived, neither fornicators,fornicators nor idolaters, nor adulterers , nor effeminate, nor abusers shall enter the kingdom of God.
    No exceptions and exemptions
    Would you please explain on this?
    How does unrighteousness contribute to an eternal death if salvation is once and forever?

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 Před 2 lety +1

    ይብዛልህ ፀጋውን

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety +24

    በስራችን አልፀደቅንም እውነት ነው ግን በፀጋ መዳነችን ሊቀ ልብን አይገባም ። ግን በህይወታችን እንሳሳታለን እንበድላለን ኃጢያት እንሰራለን ግን ንስሀ መግባት ያስፈልገናል ምህረትን መጠየቅ ያንን ሳናደርግ ግን ድንገት ብንሞት ፍርድ ይሆንብናል ለምን ጌታ እየሱስ አንዴ የዳነ ሰው በሀጥያት ቢኖር ችግር የለውም አላልም ፍርድ እንዳለ ብቻ ሳይሆን አላውቃችሁም መባል፣ አመፀኛ፣ ወደ ውጪ ይጣል ብሎናል።
    ቅደሳን እባካችሁ ከእንዱህ አይነት ድፍረት አንጠፋም. ብለን እንዳንስት።
    ሮሜ:- 6:1-2
    እንግዲህ ምን እንላለን ? ጽጋ እንዱበዛ በኃጢያት ጸንተን እንነርን ? አይደለንም ።
    ማንም ሰው በሀጥያቱ ቢናዘዝ ደሙ ዛሬን ያነፃል ግን ለሀጥያት. ፍቃድ አይሰጠነም
    ኤፌ:-5:18-24
    በግልፅ የስጋ ሥራም የተገለጠ ነው ብሎ የእግዚአብሃርን. መንግስትን አይወርሰም።
    እሄንንስ ወንድሜ እንዴት ታየዋለህ።

    • @m.b2762
      @m.b2762 Před 2 lety +1

      ትክክል ነሽ እህቴ የኔም ጥያቄ ነው በ1ኛ ጴጥ ም4 ቁጥር 18 ግልፅ አድርጎ ይገልፅልናል ጌታ ይርዳን።

    • @sabawoldeyohannes4384
      @sabawoldeyohannes4384 Před 2 lety +3

      እምነት ያለስራ በራሱ የሞተ ነው ይላል አማኘ ከሃጢአት ጋር እንዲኖር አያበረታታም

    • @kassahungeta1215
      @kassahungeta1215 Před 16 dny

      መዳናቹን እለት እለት ፈፅሙ የሚለው የእግዚያብሔር ቃልሰ

  • @blessbless1401
    @blessbless1401 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በዘመናት እውነት የሚናገር ሰው ኣለው ተባረክክክክክክክክክ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 2 lety +5

    ይህ ወንድም በብዙ ጉዳዮች ላይ ግሩም መረዳትና የማስረዳት ክሕሎት አለው፣ አንዳንድ ዐቢይ ጉዳዮች ላይ የተዛባ ገለፃ/ትምህርት በድፍረት ይናገራል።
    የመዳን መሠረቱ ንጹህ እምነትና ተግባር ቢሆንም ፅድቅ የሚገኘው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው።
    ኢየሱስ ዳግም የሚመጣው እንደ ሥራችን ሊፈርድ መሆኑን አዲስ ኪዳን ያስረዳል። ለዚህም ማስረገጫ 6 መመሪያዎች አሉት:- ብራብ አበላችሁኝን፣ ብጠማ አጠጣችሁኝን፣ ብታመም ጠየቃችሁኝን ...
    በሌላም ሥፍራ ሰው ዕድለኛ ከሆነ በሕይወቱ መጨረሻ የሠራው መልካም ሥራ ለጽድቅ፣ የሠራው ክፉ ድርጊት ለኩነኔ እንደሚዳርገው ተጽፏል።
    ስለዚህ በማመናችን ብቻ የመንግሥቱ ተካፋዮች እንሆናለን ብሎ ማስተማር ወይም መተማመን አደገኛ ነው።

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety

    1ኛ ቆሮንጦስ:- 6: 9 ወይስ አመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግስት እንዳይወርሱ አታውቁምንም ????
    አትሳቱ ሴሰኞች ቢሆኑ ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጬች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙትን የሚሠሩ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካራሞች ወይም ተሳዳቢዎች ነጣቂዎች የእግዙአብሄርን መንግስት አይወርሱም። አማኝ ሀጥያትን ቢሰራ ንስሀ ሊገባ ይገባዋል የንስሀ ህይወት ከሌለው ግን ጌታን አግኝቻለሁ ብሎ በሀጥያት እየኖረ ቢሞት ቃሉ እንደሚለው የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስም ይላል ለምንድነው ታዲያ በእግባቡብ እንድንኖር ጌታ የነገረን ።
    ጌታ ለምን አላውቃችሁም አላቸው ጌታ አገልግለው ሉቃስ:- 13:27

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      “ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11

  • @birhanushambel6639
    @birhanushambel6639 Před 2 lety

    Can I get the video please?

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    መደምሰስ እንዳለ ይናገራል ይህ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የት እናድርገው እንደምስሰው. ራእይ 3 (Revelation)
    5፤ ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      thankyou for reaching us!

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      Community ላይ መፅሃፍ አስቀምጫለው; አንድ አፍታ ተመልከተው። -ኢዮብ

    • @MHIRAKAS
      @MHIRAKAS Před rokem

      You are right if someone gives approval for the sin commited, continues to sin and appoint sin on one's self

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    አባባልህ አልገባኝም once saved always saved እያልከን ነው. ይሁዳ 1 (Jude)
    4፤ ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
    5፤ ዳሩ ግን ሁሉን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ምንም የተማራችሁ ብትሆኑ ጌታ ከግብፅ አገር ሕዝቡን አድኖ የማያምኑትን በኋላ እንዳጠፋቸው ላሳስባችሁ እወዳለሁ።

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +1

      Thankyou for reaching us!

    • @israelbelachew4360
      @israelbelachew4360 Před 2 lety +2

      Ymaymnuten new yatefachiew

    • @merongetachew7061
      @merongetachew7061 Před 2 lety +5

      The answer to your question is on the verse itself. The people you are asking about are ለፍርድ የተፃፉ ናቸው, ሾልከው የገቡ ናቸው , ከከሃዲዎች ናቸው, የተስፉውን ቃል ያላመኑ ናቸው

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Před 2 lety +7

    ተባረክ በውነት አንዱ ጥያቄየ ይሄ ነበር በሚገርም መረዳት ተመልሶልኛል

    • @Megabetelhem
      @Megabetelhem Před 2 lety

      መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ ይልቅ፣

  • @yohannis4412
    @yohannis4412 Před 2 lety

    የ video link ካለ ብትነግሩኝ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +1

      ይሄ ቪድዮ የለውም ግን ብዙ ጠቃሚ የዳዊትን ትምህርቶች በdawitfassilministries ማግኘት
      ትችላለህ ።

  • @yohannis4412
    @yohannis4412 Před 2 lety

    ሙሉውን ትምህርት የት ማግኘት እችላለሁ

    • @edenjakob4985
      @edenjakob4985 Před 2 lety +2

      CZcams
      Dawit Fassil ministry👍 Betam yemibarek timihirtoch Alu, geta tsegawen Yabzalet

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ የኔም ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል

  • @wakumaamsalu1934
    @wakumaamsalu1934 Před 2 lety +1

    Much Grace Upon You Brother!

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Před 2 lety

    Tebarek pastor yedanew lezelalem new mihiretu lezelalem new aylewawetim

  • @TDF1698
    @TDF1698 Před 2 lety +1

    Much Grace unto you my blessed brother Daviye.

  • @misge_in_christ9183
    @misge_in_christ9183 Před 2 lety +1

    Much more grace brother!

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 Před 2 lety +1

    Wow amezing gospel

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 2 lety +4

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መሰረታዊ እና ጠበቅ ተደርጎ መነገር ያለበት ነው

  • @robelamare8131
    @robelamare8131 Před 2 lety +1

    እውነትን ታውቃላትሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል