Video není dostupné.
Omlouváme se.

የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2021

Komentáře • 55

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @TM-rz1en
    @TM-rz1en Před 2 lety +7

    በቤተክርስቲያን እንደ ልምድ የሚከናወን ተግባር እና ያልተነኩ ርእሶችን በማንሳትህ ተባረክ

  • @kametodalito6621
    @kametodalito6621 Před 2 lety +5

    ዳቫ ስለአንተ ጌታዬ አመሰግናለሁ ይጨምሪልህ❤

  • @GetuGetiso
    @GetuGetiso Před 6 dny

  • @abdirobe6234
    @abdirobe6234 Před 2 lety +6

    Amazing teaching. Thank you Jesus

  • @TayechNegash
    @TayechNegash Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 Před 2 lety +4

    ወንድሜ እግዚዓብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @user-dw3sm9ro7g
    @user-dw3sm9ro7g Před 3 měsíci

    AmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg Před 2 lety +2

    Thank you Jesus

  • @Glory_to_Glory12
    @Glory_to_Glory12 Před rokem +1

    ግሩም ትምህርት ነው፣ ተባረኪልኝ

  • @Glory_to_Glory12
    @Glory_to_Glory12 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ

  • @lisaneworkwolde4280
    @lisaneworkwolde4280 Před 10 měsíci

    ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዴቭ፡፡

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 Před 2 lety +1

    God has been blessing me through your teachings.But,as a reminder,some wordings have to b dealt with in time or in no time!

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před rokem

    Oh that's amazing

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před 2 lety +1

    ብሩክ ነህ እየተተጠቀምኩ ነው

  • @iyasutolasa7812
    @iyasutolasa7812 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ።

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 Před 2 lety

    Amen geta yibareki tabaraki kibre lageta yihun

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 Před 2 lety

    You are bless

  • @hailedxn4851
    @hailedxn4851 Před 11 měsíci

    sele temeket yaleh meredat betam kewenet yerake hono agegnehut, pls Acts 2:38

  • @divinethronetube6095
    @divinethronetube6095 Před 4 měsíci

    ❤❤

  • @user-xh3rg8ot6c
    @user-xh3rg8ot6c Před rokem

    ህፃናት አና ያልተጠመቀ የሚወዱብት church አለ 😢😢😢 ልክ አይደለማ q🙏🙏😭😭

  • @user-ph3rt8nk5c
    @user-ph3rt8nk5c Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @kingdomstatesimon678
    @kingdomstatesimon678 Před 2 lety +5

    የሄ ኣገልጋይ በቅርብ ጊዜ ነዉ መስማት የጀመርኩት ብዙ ጥሩ ነገር ኣግኝቸበታለሁ። አ/ሔር ስለ አሱ አያመሰገንኩ ግን ስለ ጥምቀት ዉሃ አግረመንገዱ ሲናገር ግን በህጻንነቱ የተጠመቀ በህጻንነቴ ተጠምቃለሁ በሱ ኣምኛለሁ ላለ ሰዉ ማስገድድ ኣያስፈልግን ስል ሰማሁት። ጌታ የሱስ በማቴ 28፡20 ከሰጠዉ ትአዛዝ ይጻረራል በጌታ ቃል መጨመርና መቀነስ ሁሉ ጊዜ ችግር ያመጣል። ሮሜ 14'23

  • @game-lf7ou
    @game-lf7ou Před 2 lety

    ዊወ አትጠግብም እኮ ተባርከከከከከከ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 2 lety +4

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ቃሉ ።አንድ ሰው አምኖ ግን ባይጠመቅ እንዴት ችግር የለውም?? ችግርማ አለው ጥምቀቱ እኮ የሚያሳየው ሞቱን አብሬ ሞቻለሁ ለአለም ነገር ለሰጋዊ ሀጥያት ሞቻለሁ የሚለውን ለማሳየት ነው ።ጥምቀት ግድ ነው እምነቱን ከጥምቀቱ መለያየት አንችልም ጥምቀቱንም ከእምነቱ መለያየት አንችልም ምክንያቱም የድነተ የአዲስ ኪዳን ትህዛዝ ነው።በጣም በጣም ነው የምወድህ ስታስተምር እየተገረምኩ ነው የምሰማው ደስ እያለኝ ነገር ግን ስህተቶችህን አሜን ብዬ አልቀበልም ስብከቶችህ ላይ በቃሉ ሚዛን ስመለከተወ አንዳንድ ስህተቶች አይጠፉም ፒሌስ ለማስተካከል ሞክር አወቅን ብለን አንዳንዴ እንስታለን

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Před 2 lety +2

      ከኢየሱስ አጠገብ የተሰቀለዉ ወንበዴ ሳይጠመቅ ስላመነ ብቻ ዳነ።

    • @JOhnJo-ts8sb
      @JOhnJo-ts8sb Před 4 měsíci

      የሞት ፍርድ ስለተፈረደበት ወርዶ መጠመቅ አልቻለም በህይወት ያለ ይጠመቀ ተብሏል

    • @JOhnJo-ts8sb
      @JOhnJo-ts8sb Před 4 měsíci

      እውነትህን ነው ጥምቀት ያመነ ይጠመቃል ማር16:16- ሐዋ 8:12- Acts 8 (አማ) - ሐዋ. ሥራ
      12: ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሰበከላቸው ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ፥ ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ። ሐዋ 8:36-38 ሀጢአት ያስተሰርያል ሐዋ 2:38- Acts 2 (አማ) - ሐዋ. ሥራ
      38: ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።ሐዋ22:16- Acts 22 (አማ) - ሐዋ. ሥራ
      16: አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ። ያድናል 1አጥ3:21- 1 Peter 3 (አማ) - 1 ጴጥሮስ
      21: ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤ ካመነን በኋላ እንጠመቃለን ማር16:16- ሐዋ8:12- 8:36-38 ከክርስቶስ ጋር ትብብር ነውርም6:3-4 ገላ3:27- ቆላስይስ2:12-
      የጌታ እራትም ስጋዬ ደሜ ነው አለንጂ 35:57 አሸባረዎችን ወይን አላለም ጌታን ማቴ26:26-28
      ስለ አስራትም ትሀ ስህተት ነውና እንጠንቀቅ ልብ በሉ

  • @luchiatesfamariam9376
    @luchiatesfamariam9376 Před 2 lety +1

    Pls man of God pray for my son as to 2kings4:1

  • @user-kd7iw5io6z
    @user-kd7iw5io6z Před 4 měsíci

    ዴቭ በሰፋት ቴሌግራም ላይ ቢለቅ እላለሁ ብሩክ ነህ

  • @eyasuterefe6190
    @eyasuterefe6190 Před 9 měsíci +1

    ዴቨ ጌታ ይበርክህ አንድ ጥያቄ ያለኝ የጌታ እራት መታሰቢያ ከሆነ ወይን ባይሆንም የምንፈጥረው ችግር ምንድነው ?? ተበርከሀል

  • @beletepetroskurubo704
    @beletepetroskurubo704 Před 2 lety

    Be blessed in short!!!
    However, I have one question:
    In what interval of time should church take the bread and blood(Cup) of Lord?
    Daily ?
    weekly?
    monthly?
    yearly?
    always?
    But as to my Biblical understanding it seems weekly, but brother I need to share your knowledge regarding that.
    May more grace be on you!!

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      Yes,its weekly

    • @lidyamamo5918
      @lidyamamo5918 Před 2 lety

      Me too. Weekly.

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety

      My church was closed about a year for Covid 19 & I haven't take any since!! What's your opinion on this kind of excuse? Btw, the teaching is so amazing & powerful. Want to learn more of these.... please help!

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 Před 2 lety

    "The blood kept z Israelites from Egypt, whereas z Red See took them out of Egypt" Derek Prince
    Baptism is not a point abt which we
    give a passing remark,as it has the sole ability of taking us out of the system of Egypt.

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před 2 lety

    አገልጋይ ዳዊት ምን የምትባል ቸርች ነው የሚያገለግለው??????

  • @sisaysisay2885
    @sisaysisay2885 Před 2 lety +2

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ማመን ከመጠመቅ አይቀድምም ትላለህ?

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +1

      በውሃ መጠመቅ አይደለም የሚለው

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Před 2 lety

      @@voiceofchristian ስለ ወሃ ጥምቀት አይደለም የሚያወራው ካልክ ታዲያ ይሕን ትዕዛዝ ከጌታ የተቀበሉ ሃዋሬያቶች
      ለምን በውሃ አጠመቁ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      ምክንያቱም በማቴ 28 ላይ ስላዘዛቸው ነው።

    • @tsehayneshmezgebe7056
      @tsehayneshmezgebe7056 Před 2 lety

      @@voiceofchristian እሺ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባስ “እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው። ፊልጶስም፡- በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል፡ አለው። “
      ታድያ እምነት አይቀድምም ከጥምቀት?

    • @ethiohabsha843
      @ethiohabsha843 Před 2 lety

      ትክክለኛ ጥያቂ ነው

  • @user-th9pr6ty9w
    @user-th9pr6ty9w Před 9 měsíci

    ዳዊት ልጄ ምነው በችኮላ ታስተምራለህ? ያንተን ፀጋ ለመካፈል እንድንችል እባክህ በተረጋጋ መንፈስ አስተምረን። ለሚቸኩሉ ሁሉ ቃሉ አይገባቸውም

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 2 lety

    ወንድሜ ዳዊት ተባረክ በብዙ!
    ኣንዳንዴ ያንተን ትምህርቶች ስከታተል ምናለ አንዳንድ ሐዋሪያነን ፓስተር ነን ብለው ግን _____" ያሳዝናሉ እና እንደው ሰብስበህ ብታሰተርምርልን እንደው ምኞቴ ነው ሰሞኑን መቼም ሰምተህ ይሆናል እግዚያብሔር ሶስተኛ ነው ብሎ የሰበከው ጳውሎስ ተከለ አጵሎስ አጠጣ እግዚያብሔር አሳደገ " እና እሱ ፖስተሩ እንዴት አጣሞ ምዕመኑን እንዳሳዘነ እኔ ካልፈቀድኩኝ ከእግዜር ጋር ያለህን ኮኔክሽን አቋርጣለሁ " ብሎ አሳቀቀን እንደነዚህ ያሉት ነጋዴ ፓስተሮችን እንደው ሰብሰብ አድርገህ ጣኦታቸውን ብታስጥልልን ምኞቴ ነው ተባረክ ያንተ ኣይነቶቹን ያብዛልን ሳያካብዱ ክርስትናን በፍቅር እየጣፈጠ እየናፈቀ ስትከተለው ነው እንጂ ወዮልህ የትሄድ የት ትገባ የሚሉ ከእዛኛው ቤት ተገላገልን ስንል እዚ ነፃ ወጥተናል ብለን ክርስቶስ አሳርፎን ፓስተሮች ይረብሹናል

  • @sametilahun664
    @sametilahun664 Před 2 lety

    ዘዳግም አጥማቆች አትሁኑ ።ልጠመቅ ያሉ ሁሉ መጠመቅ አለባቸው እንዴ? ሁሉን በትክክል ቢናየው ጥሩ ነው።
    ጤናማ ሀይማኖት የትኛው ናት።

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety +1

      Lol the one whose foundation is on the true Bible, (God's Word) simple!!

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 Před 2 lety

      Orthodox or catholic kehulet andu tkklegna nachew search bemadreg matnat tchilalek ena nezihn protestantoch atsmachew bzu tmhrtachew shtet new

  • @TrhasHadgu-yq3fm
    @TrhasHadgu-yq3fm Před 4 měsíci