1 ዮሐንስ 1:8 እና 1 ዮሐንስ 3:9 እንዴት እናስታርቃቸው? በወንድም ዳዊት ፋሲል 1 John 1:8 and 3:9 How do we reconcile them?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2021
  • ይህ ትምህርት ከቅዱሳን የተነሳ ጥያቄ ሲሆን; ይህም “በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥6
    “ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 1፥8
    የሚሉትን ሁለቱን ጥቅሶች ላይ ማብራሪያ ይሰጣል ።
    This teaching is a question for the saints; It states: “No resident will say: 'I am sick.' Everyone who practices sin has not seen it nor known it. ”
    - 1 John 3: 6
    "If we say that we have no sin, we deceive ourselves, and the truth is not in us."
    - 1 John 1: 8
    Explains the two verses.

Komentáře • 80

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před 2 lety +17

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ ፀጋ ክብር ለስሙ ይሁን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ዳዊት

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 Před rokem +6

    የዚህ ዘመን ጳውሎስ ወንድሜ ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ አሜን።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተለዉጫለሁ ኡፉፉፉፉፉፉፉ ቅርብ ጊዜ ነዉ ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ተባረክ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 Před 9 měsíci +3

    ፀጋ ይብዛልህ እንዳንት ያሉትን ጌታ በምድራችን ያብዛልን፡፡

  • @BizuneshBeyene-vr2sm
    @BizuneshBeyene-vr2sm Před 3 měsíci +1

    በጌታ የተወደድከ የጌታ አገልጋይ ነህ በዚህው ቀጥል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 Před rokem +2

    በጣም ድንቅ መልእክት ነው ገና ዛሬ ነው የሰምሁት ጌታ ይባርክህ! ጌታ በዚህ ዘመን እንደዚህ ኣይነትም የጌታ ፀጋ ያለበት ሰው አለ:: ጌታ ይጠብቅልህ!

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed Před 2 měsíci +1

    Great teaching Dawit Fasil! Blessings to you. የዳነ ክርስቲያን በክርስቶስ አርነት ወጥቷል። ማለትም፣ ከሀጢያት ባርነት ነፃ ወጥቷል። ሮሜ እንደሚያስተምረን፣ ሀጢያት አይገዛውም፣ ይህ ማለት ግን ከሀጢያት ጋር አይታገልም ማለት አይደለም። ሃጢያት ግን በክርሰቲያን ላይ ሰልጥኖ ባሪያ ሊያደርገው አይችልም።
    ሰለዚህ ክርስተ‍ኢያን አርነት አልወጣም ማለት የለብንም። ምክንያቱን “if the Son set you free, you are free indeed” ተብለናል። ከሀጢያት ጋር ብንታገልም፣ ከሀጢያት ባርነትና ከጨለማ ግዛት ነፃ የወጣን ሰዎች ነን!

  • @Jh-wb3sj
    @Jh-wb3sj Před 3 měsíci

    God bless you dawit clear timhert

  • @yishakabrhame5824
    @yishakabrhame5824 Před 3 lety +10

    ፀጋውን በእውቀት እና በአይምሮ ሁሉ ያብዛልህ! ግልጽነቱን ይጨምርብህ!!!

  • @EshetuAberaAbgazrjabo4299
    @EshetuAberaAbgazrjabo4299 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍጽሞ ይባርክ በዘሬ ማዕለድ ታባርከሃለሁ 💝💞🙏✅

  • @Bara577
    @Bara577 Před 2 lety +3

    እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ!

  • @israelnigussie7715
    @israelnigussie7715 Před rokem +1

    ጌታ ይክበር በጣም ትክክልናአርነት የሚያወጣ የወንጌል ት/ት ነው ፤ተባረክ የግዚአብሔር ሰው።

  • @user-im3op5ev3g
    @user-im3op5ev3g Před 10 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 Před 2 lety +3

    ውድድ አረኩህ ተባረክልኝ

  • @user-dw3sm9ro7g
    @user-dw3sm9ro7g Před 4 měsíci

    AmenAmenAmemen

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 Před 4 měsíci

    Eyesus wedhalew amlake

  • @belaybancha466
    @belaybancha466 Před 2 lety +4

    Dave and the congregation in Jimma, you are BLESSED. Abundant grace unto you!!

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před 2 lety +1

    ብሩክ ነህ ዳዌት ዘመንህ ሁሉ ለበረከት ይሁን

  • @Sounds827
    @Sounds827 Před 2 lety +1

    አንደኛ አስተማሪ ነህ ጌታ በብዙ ብርክክክ ያድርግህ😍😍😍

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ በብዙ ፀጋ

  • @biniamghebresilassie2093

    You are blessed brother dave.

  • @eyayukassa3143
    @eyayukassa3143 Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዳዊት

  • @BirkeHaile-oz7ri
    @BirkeHaile-oz7ri Před rokem

    እግ/ር ይበርክ

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 Před 2 lety

    ዶቦ ብሩክ እኮ ነክ ስለቃሉው ምን ልበል ብቻ ጌታ ይባረክ

  • @z4christ599
    @z4christ599 Před 2 lety +1

    ተባርከህ ቅር።

  • @mazzaaweke7253
    @mazzaaweke7253 Před rokem

    ተባረክ

  • @kiyoboru1824
    @kiyoboru1824 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 Před 2 lety +1

    ተባረክልን🙏🙏🙏

  • @guyearero-bn4ly
    @guyearero-bn4ly Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @beyondmotivation3975
    @beyondmotivation3975 Před rokem +1

    I’m blessed ❤

  • @RobelBeyene-nm8ro
    @RobelBeyene-nm8ro Před 6 měsíci

    Woow it's amazing revelations

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 10 měsíci

    Tabarek

  • @user-wt7tp3mh3u
    @user-wt7tp3mh3u Před 9 měsíci

    Dave gbu ❤

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 Před 2 lety

    Wawww betam des yemilna gilx timhirt Tebarek.

  • @TDF1698
    @TDF1698 Před 2 lety +1

    Daviye Much Grace unto you.

  • @josephzeleke1951
    @josephzeleke1951 Před 10 měsíci

    Tebarekulign

  • @emmanualgodiswithus4101

    I'm extremely satisfied on this preaching.Brathor Fassil, I can tell ur not learn this true gosple from E.protictant church.
    I don't have word.u bless my day.

  • @yididiyateshome8011
    @yididiyateshome8011 Před rokem

    We r lucky to have u brother

  • @user-lr3tx4fv1h
    @user-lr3tx4fv1h Před 11 měsíci

    Amen

  • @nanimoges9337
    @nanimoges9337 Před rokem

    Amen be blessed brother

  • @mancho121
    @mancho121 Před 2 lety

    tebarek Dave. tsega yibzalih

  • @Baldi654
    @Baldi654 Před 2 lety

    Betam betam yechemerlh mulu ken sesema new mewlew ahun be Gieta yehonkugn yemselegnal tebarek

  • @livehappyandblessed384
    @livehappyandblessed384 Před rokem +1

    የገባህ ነህ ወንድም ፋሲል ከግብዝ አስተሳሰብ የነፃ ትምህርት ነው

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 Před rokem

    ውድድድድ

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm9653 Před 2 lety

    Thank you brother

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Před 2 lety

    Egizabher melkam new !!!

  • @newtube4444
    @newtube4444 Před 2 lety

    Tebarekilign😔😔😔

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Před 2 lety

    Eysuse yadnal, Eysuse Geta new !!!

  • @mathiashailu1560
    @mathiashailu1560 Před 3 lety

    May God bless this guy

  • @atekiltabera5552
    @atekiltabera5552 Před 3 lety

    ወንድም ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-themusic410
    @user-themusic410 Před 6 měsíci

    Gatazemeybaherk

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 Před 2 lety +2

    የት ነበርክ በጌታ. በረከትክ ይብዛ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 2 lety +1

    25:12 ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው ፣ አርነት መውጣት ላይ ግን መጽሐፍ ቅዱስ በቃል ትምህርት ብቻ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ፣ በጸሎትም ( በዘይትም ሆነ ያለ ዘይት ግን በጌታ ስም በሚደረግ ጸሎት ) ጭምር ነው ፣አንተ ያሳየህን እንዱን ብቻ ነው ፣ ብትጨምርበት !
    “ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም #መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።”
    - 2ኛ ቆሮ 3፥17

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Před rokem

      በሚያገለግልበት Church የፀሎት ፕሮግራሞች አሏቸው እኮ፤ እዚህ ላይ የሚለቀቀው ትምህርት ብቻ ስለሆነ ነው

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před rokem +1

      በትምህርት ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ።

  • @user-dd1eu5ij5p
    @user-dd1eu5ij5p Před 10 měsíci

    Hiz.33vs12 Here the verse say, if a righteous person has sinned that his past righteousnes will not be encountered. Is this not mean that he might not lose his salvation?

  • @eyugetachewlegesse3319

    lezi deninet yagegne sew arenet lemewxat endeqalu menor alebet ya sayhon qerto gin belmimid haxyatu biqexil ya sew yedabilos lij nw malet nw? ya malet deninetu ewen ayhonm?

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 2 lety

    እኔ የዳንኩ ቀን ነው ሲጋራና ቁማር ያቆምኩት ዳዊት ስንድን የሚያልፍ መለኮታዊ ሐይል አለ ።

  • @user-lf9qq9br1s
    @user-lf9qq9br1s Před 5 měsíci

    ትለያለህ

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 Před 9 měsíci

    ካላመነ ሰው ጋር common Agenda ሊኖረን አይችልም ማለት ነው? ከጃዋር ጋር common እምነት የለኝም ግን common agenda የለኝም ማለት አይደለም።

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 Před 2 lety +1

    ገላትያ 5 --1 መስረት ክርስቶ በነፃነት እንድንኖር ነፃ አወጣን ይላል በዚህ መስረት በየሱስ ነፃ ወተናል

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety

      Lol Amen!!

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Před rokem

      ከህግ ባርነት አዎ

    • @mh6773
      @mh6773 Před rokem

      ከህግ ባርነት፣ ከሃጥያት ባርነት ነው እኮ ታዲያ

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 Před 2 lety

    የተቀባ፡ስብከት!አሁድን፡ግን፡የገታ፡ቀን፡ማለትህ፡ላይ፡ትያቀ፡ቢፈትርብጅም።

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 Před 8 měsíci

    አይናችሁ የሆነ ነገር አይቶ ተመኝቶ አያውቅም አስቴር ጋር ሄዶ ማይመጣ ካለ ደንዝዛችኋል ማለት ነው እንጸልይላችኋለን ማለት ምን ማለት ነው? ይሄን የመሰለ ምኞት ትክክል ነው ማለት ነው ?
    እንደዚህ ከሆነ ታድያ መንፈስ ቅዱስ በ ማቲ5፡- 27-28 አታመንዝር እንደተባለ ሰምታችኋል እኔ ግን እላላሁ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል በማለት ቁጥር 29 ላይ ዓይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንዱ ቢጠፉ ይሻላል በማለት አስወግዱት ያለውን ምኞት ትክክል ማድረግ አግባብ ነው ?
    በተጨማሪም በገላ 5 ቁጥር 24 ላይ የክርስቶስ የሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱጋ ሰቀሉ ነው ያለው የተሰቀለ ደሞ ይሞታል የሞተም እንደሚታወቀው ህያውነት የለውም ፡፡ ስለዚህ አስቴርን አይቶ መመኘት ልክ ስላልሆነ በክርስቶስ መለኮታዊ ሃይል በመንፈስ ቅዱስ እሳት እንዲቃጠል ይሰቀላል ይገደላል እንጂ እንደተባለው አይበረታታም ፡፡

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg Před 3 lety

    Gospel Truth church .....Jimma ,Please come to this church to know more about Jesus christ rather than ....somebody else..
    የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ..... ጅማ ፣ እባክዎን ወደዚህ ቤተክርስቲያን ይምጡ ከ .... ይልቅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ለማወቅ ..
    Be blessed VOC