#ድነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 185

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 Před 2 měsíci +11

    ከመቅበዝበዝ የሚያሳርፍ ትምህርት ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን 🙏

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 Před 2 měsíci +12

    ዝም ብላችሁ ማስታወሻ እያዛችሁ ከምእመኑ እኩል ለማር ጊዘዉ አሁን ነዉ አኔ በበኩሌ በዳዊት ትምህርት እፎይ ብያለሁ ተመስገን ጌታዬ

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Před měsícem +2

    እሚጣፋጥ ትምህርት ክርስትናን ይበልጥ እንድንወደው እሚያረግ ትምህርት

  • @brhanezerab1488
    @brhanezerab1488 Před měsícem +3

    ድንኪ የመገለቲ ቲምሂርት ኣምላክ ይባርኪህ

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m Před 27 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ፍሬ የማፍራት ነገር በጣም ያስጨንቀኝ ነበር አሁን ገባኝ አመሰግንሀለሁ አረፍኩ ❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Před 2 měsíci +9

    ፀጋ ይብዛልክ ዴቨ አይንን የሚያበራ ትምህርት ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 Před 2 měsíci +9

    ፀጋና ብዙ ምህረት ይብዛልህ❤❤❤

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před měsícem +2

    Dear brother Dave Fasil!!
    Spiritually intellectual emotional matured man of God , role models of the generation , you are blessed,much grace 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsion797
    @tsion797 Před 2 měsíci +4

    የጌታ ባሪያ ወንድማችን ዴቭ ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርቶች ተጠቅምያለው ዘመንህ ይለምልም

  • @feyisaasham4687
    @feyisaasham4687 Před 2 měsíci +6

    ፀጋ ይብዛልህ፤
    እግረ መንገዴን ማስታወቅያ
    ሰኔ 16 ቃለ አዋዲ በሚሊኒየም አዳራሽ ወንጌልን እንካፈል

  • @melatetadesse6260
    @melatetadesse6260 Před 2 měsíci +8

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤

  • @misgana6313
    @misgana6313 Před 2 měsíci +4

    Wow ሕዎቴን ዬምረከሁ ትምህረት እዝ አገኝሁ ጌታ ሆይ ቃልህን በእውነት ዬምያስተምረሁን ስለ ሰጠን እነማሰግነሌን ዴቪቾ በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርክ በእየሱስ ስም ተከነዎን በይል❤❤🙌🙌💓💓💓❤️

  • @EphremtamirtaEphrem
    @EphremtamirtaEphrem Před 2 měsíci +3

    geta yebarkeh tebark

  • @belilitamolla
    @belilitamolla Před 2 měsíci +9

    ፀጋ ይብዛል!!!!!!!!!

  • @ZELALEMABRHAM-wi3nv
    @ZELALEMABRHAM-wi3nv Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር መቼም እራሱን ያለ ምስክር አይተውምና ስሙ ይባረክ ስላት የጌታን አመሰግናለው

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 Před 2 měsíci +4

    እኔ ስለ ወንድም ዳዊት የማደንቀው የተረዳትን ነገር ለማስረዳት ያለውን ችሎታ ነው። ነገር ግን ትምህርቱ ሙሉ አይደለም፣ በነካ እጁ ስለ ንስሀና ስለ ቅድስና ቢሰብክ ደስ ይለኝ ነበር ግን አያደርገውም፣ ምንም እንኳን የሱ አለማድረግ እውነቱን ባይቀይረውም። ወጣቶች ሆይ የዚህ ወንድማችን ትምህርት ሳቢነቱ ለስሜት ብቻ ነው ስለዚህ በእርጋታ እንድትመረምሩት ፀጋ ይብዛላችሁ ይብዛልን ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ያለ እርሱ እግዚአብሔርን ማየት የሚችል የለምና ይላልና

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 Před 2 měsíci

      ወጣቱን እርፍ የሚያደርግ ከመቅበዝበዝ ነፃ የሚያወጣ ነው

    • @aasfaw2834
      @aasfaw2834 Před 2 měsíci +1

      @@meseretgebreyesus8856 እሱስ ልክ ብለሀል ካሁን በኋላ ድነት ማጣት ብሎ ነገር የለም ያሻህን መሆን ትችላለህ የተባለ ወጣት ምን ሀሳብ ይኖርበታል? የሚያሳዝነው ግን ፍፃሜው ሞት ነው

    • @getutamiru9513
      @getutamiru9513 Před 2 měsíci

      @aasfaw , you are blessed
      In Jimma city the friuts of Dawit are not normal.
      He teached for about the last 25 years, but till no fruit at all. In Jimma paster Derib(misigana church), paster siasy(Ammanuel church), paster mangistu(Arnet church)....etc they have countable fruit, but his followers at the end crezy. Look in Jimma not only talking but also they are exercising day and night in sin (overnight chifera bet.)
      Next time i will tell the persons with name of the followers of Dawit at the end

    • @aasfaw2834
      @aasfaw2834 Před 2 měsíci

      @@getutamiru9513 bless you too bro, I have tried to listen to his teachings very carefully, it is attractive and convenient for sinful works of flesh. May God open the eyes of our generation to escape from this danger, this is my prayer.

    • @HirutGuadu
      @HirutGuadu Před měsícem

      አንተ ግን ትጥሳላችሁ ስላላለ ቅር ያለህ ትመስላለህ?አጣመህ ከሰማኸው አይስተካከልልህም ስለዚ ተረጋግተህ አዳምጠው ሌላው እንዲቃወመው አታነሳሳ ?ደግሞ ፀልይ የቃሉ ፍቺ እንዲያበራልህ እግዘብሔርን ጠይቅ

  • @hirbaye
    @hirbaye Před 2 měsíci +2

    “በተራሮች ላይ የቆሙ፣ የምሥራች ይዘው የሚመጡ እግሮች፣ ሰላምን የሚናገሩ፣ መልካም ዜና የሚያበስሩ፣ ድነትን የሚያውጁ፣ ጽዮንንም፣ “አምላክሽ ነግሦአል” የሚሉ እንዴት ያማሩ ናቸው።”
    - ኢሳይያስ 52፥7 (አዲሱ መ.ት)

  • @solomongtachew
    @solomongtachew Před 2 měsíci +3

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😮

  • @Beekan2006
    @Beekan2006 Před 2 měsíci +8

    Danuudhuma Si Jibbaan;Barumsi Ati Barsiiftu Biyyaa Hunduma Wal Gahaa Jira Jabadhuu!
    Ayyaanni Yoomiyyuu Ni Mo'a Malee Tasaa Hin Mo'amuu!
    Dave❤

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 Před 2 měsíci +4

    የተወድክ ወንድሜ በርታ ፀጋ ይብዛል።❤

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤😂ዳዊቴ ወደ ፊት ብቻ አንተ የትውልድ በረከት ነህ።

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 Před 2 měsíci +5

    ዴቭዬ የኔ ወንድም እንወድህአለን ፀጋ ይብዛል ❤ ተናፍቀአል መተ ደግሞ ትንሽ ዘና አርገን😊

  • @fozyiaargani14
    @fozyiaargani14 Před 2 měsíci +1

    እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Youngstar-um7vl
    @Youngstar-um7vl Před 2 měsíci +1

    ተባረክ በዘመንህ ሁሉ

  • @abimmelech-kf9kp
    @abimmelech-kf9kp Před 2 měsíci +3

    በእውነት ሃጥያት ልምምድ ውስጥ እንዳልገባ ካደረገኝ ትምህርት one saved always saved ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዴቭ የስንቱ መጫወቻ እንዳንሆን የተቀበልከውን እውነት ስለ ገለጥክልን እንዲሁም ፓስተር አማረ ለዚህ እውነት ስለቆምክ ጌታ አቅሙን ያብዛልህ

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 2 měsíci +2

    Ine ma ahun min maleti.idone ehe tikis.hulu aderisad arekut.tebarek dav❤❤❤❤❤

  • @GetachewTesh
    @GetachewTesh Před 2 měsíci +1

    ሰንበት እየሱስ ነው ብለሀል ዮሐንስ14/14እሰቲ አንብበውእባክህ አትሳሳት

  • @samuelbanti6614
    @samuelbanti6614 Před měsícem +1

    Preaching about the grace of God does not encourage people to sin, it makes people lose the appetite for sin. እየሱስ ንጉስ ነዉ!

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před 2 měsíci +4

    ያለማንም ተሳትፎ ብቻወን ያዳነኝ እየሱስ ጌታ ነው ወንድም ዳዊት ጸጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት ብዙ መረዳቴ ተለወጠ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před 2 měsíci +4

    Dava qoricha jaraa❤❤❤❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 2 měsíci +2

    Temechitoyinal lene.ehe timirit ❤❤❤❤❤❤

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Před 2 měsíci +1

    ፀጋ አብዝቶ ይብዛልህ

  • @YakobDereje-bb1md
    @YakobDereje-bb1md Před 11 dny

    GBU! 🙏

  • @Yeabmhret
    @Yeabmhret Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ስለ ጸጋው የተመሰገነ ይሁን።ጌታ በነገር ሁሉ ጸጋውን ይስጥህ

  • @TebletsWendu
    @TebletsWendu Před 2 měsíci +2

    ፀጋ የብዛለህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @FkremaryamWerke
    @FkremaryamWerke Před 2 měsíci +2

    ወንድም ዳዊት የዘመናት የህይወት ፍርሀቴንና አለመረዳቴን በነዚህ ትምህርቶች በርቶልኛል አዲስ አበባ ውስጥ ቅርንጫፍ አላችሁ ቢገለፅ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před 2 měsíci +1

    Yesterday i was sharing the word of God to brothern. I was saying that Jesus took all our sins unto Him, he became sin who knew no sin, so we don't need to take it back. Jesus took our sickness and illness unto Him, so why do we say my this and my that? why do we identifay ourself with sickness?
    Brother Dave you just gave me the Answer! Cause we were not There the time it happend!
    Thank you Jesus for your faithful Servant

  • @nile5492
    @nile5492 Před 2 měsíci +3

    --------------------
    1 ጢሞቴዎስ 4:1-2፤ መንፈስ ግን በግልጥ፦ “በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ፡” ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
    --------------------

  • @MrGezai
    @MrGezai Před 2 měsíci

    በእግዚኣብሔር በኩል ኣይወሰድም እግዚኣብሔር ኣሳቡ ኣይቀይርም ችግሩ በእኛ በኩል ነው:

  • @PastorpetrosGebremedhin
    @PastorpetrosGebremedhin Před měsícem +1

    ኖ ስ ቲ ዝ ም አ ራ ማ ጅ
    ህብረት አትወድም
    ወንጌል ወጥተ ሳትናገር
    አላማ የዉስጡን እያበላሹ
    ሰዉ እራሱን እንዳያይ

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před 2 měsíci

    Amen talak madan tesertolnghale Tebarkhale

  • @DawitDaniel-mm1pf
    @DawitDaniel-mm1pf Před měsícem

    የሴጣን ዘዴ አቤት አቤት ምናለ በምህረት ብንኖር*

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Před 2 měsíci

    Dave❤ you are Blessed. Much grace and Mercy ❤️💯

  • @getahunasefaa2128
    @getahunasefaa2128 Před 2 měsíci

    ye migerm timhirt end ante geta yabizalin❤❤❤...

  • @PastorpetrosGebremedhin
    @PastorpetrosGebremedhin Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ህብረት ሊያወግዘዉ የሚገባ አደገኛ ትምህርት
    የጅማን ትዉልድ እየገደለ ያለ
    የአማኝ ድርሻ የማያስተምር
    እየሱስ ለሀጢአት በጸጋ አልተደራደረም
    ዉጤቱ ትዉልዱን እርኩሰት በsystem የሚያለማምድ
    በእርጎ ዉስጥ ያለ መርዝ

    • @HirutGuadu
      @HirutGuadu Před měsícem

      አንተ አእምሮ ውስጥ ገብቶ ነው መርዝ የሆነው ።ብዙ ትምህርቶች አሉት ይህ ሰው በጣም የሚያነቁ ውሃ ጠጣ በናትህ ?በቃ ህዝቡ የራሱ የሆነ የሚመረምረው ነገር የለውም ማለት ነው ?ሚዲያ ላይ የሰማውን ሁሉ ያግበሰብሳል ማለት ነው ?አትሳቱ የሚጠቅማችሁን ብቻ ውሰዱ?የሚሰራውን ሰው አታግቱ?ሲጀመር የዚህ ሰው ትምህርት ጥሩ ማስተዋል ወይም ጭንቅላት ይጠይቃል ።

  • @tsionlegesse9538
    @tsionlegesse9538 Před 2 měsíci

    Dave keep up preaching the good gospel I thank god for giving us you

  • @TemesganWarku
    @TemesganWarku Před 2 měsíci

    ጸጋውን ያብዛልክ ዴቭ

  • @weldemedenWeldemeden
    @weldemedenWeldemeden Před 2 měsíci

    ተባረክ

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 Před 2 měsíci

    ፀጋ ይብዛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Před 2 měsíci

    Wow zare ayne bera geta tsga ybzalh

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 Před 2 měsíci

    Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤

  • @user-su5gl6fn6i
    @user-su5gl6fn6i Před 2 měsíci +1

    አቤት መታደል ነው በእውነት

  • @AmehaBersoma
    @AmehaBersoma Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @amanuelwoldmichael2770
    @amanuelwoldmichael2770 Před 2 měsíci

    Gbu brother David.

  • @TeshuvahBedoChala
    @TeshuvahBedoChala Před 2 měsíci

    More grace! Thank you

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 měsíci

    God bless you 😘 🙏🏻 ❤️ 😘 🙏🏻 ❤️ 😘 🙏🏻 ❤️ ❤❤

  • @yordiasgele6534
    @yordiasgele6534 Před 2 měsíci

    Tebareki wawwwww♥️♥️♥️🙏

  • @yeroonkeeti4007
    @yeroonkeeti4007 Před 2 měsíci

    You are blessed forever!
    Your thoughts are blessings me!

  • @nile5492
    @nile5492 Před 2 měsíci +1

    --------------------
    1 ጢሞቴዎስ 5:8፤ ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።
    --------------------

  • @MeseretMeseret-ly8jm
    @MeseretMeseret-ly8jm Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @zolateda6211
    @zolateda6211 Před 2 měsíci +1

    ደቭዬ አንዴ አግንቸህ ሰላም ባልኩህ!!!

  • @getamelkam446
    @getamelkam446 Před 2 měsíci +1

    ዘካ 3፥1-7
    1ቆሮ 10
    ራእ 3፥1-6

  • @c2beca272
    @c2beca272 Před 2 měsíci

    ❤❤❤ 🙏🏿🙌🏿

  • @tutugirma7136
    @tutugirma7136 Před 2 měsíci +2

    በአንድ ወቅት አማኝ የነበረ በኋላ ሙልጭ አድርጎ የካደ ምን ይሆናል?

  • @user-yo2nw5lw8q
    @user-yo2nw5lw8q Před 2 měsíci +1

    እያያቹ ገደል አንዳትገቡ....ቢአንስ ተንበርካካችሁ ወደ እውነት የሚመራውን መንፈስ ቅዱስን ጠይቁት.

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 Před 2 měsíci +1

      ወደ እውነት የሚመራው መንፈስ እያስተማረ ነው

    • @Isaiahta2544
      @Isaiahta2544 Před 2 měsíci

      ​@@meseretgebreyesus8856 ምርጥ የመልስ ምት 🤣

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      tada mindnow yalawu dawit isum iko yalewi babalafo nagarachu tatsatsatu now yalawi kaza nisa gibu now yalew qoyi min yanqajaqijachuwal charesachu atadamitum

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Chawa chawa atihun ahun dawit hatiyat ateseru beluwachu atrsarum ayigarmachum dibinadrgachu iyandand tesaralachu

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @RainSoundsForSleeping-nn1ww
    @RainSoundsForSleeping-nn1ww Před 2 měsíci +1

    Dave echin enkan sew felglat . Sew getan kdew litefu ychlalu ebrawyan amagnoch nachew

  • @melatetadesse6260
    @melatetadesse6260 Před 2 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 Před 2 měsíci

    አንተ ባለጌ ነህ ማለት አታስመስል ያልከዉ ሰዉ አንተ ሆዳም ነህ የእዉነት ወንጌል ሲሰበክ የማትወድ ነህ።

    • @user-uw4ng6of6t
      @user-uw4ng6of6t Před 2 měsíci

      ወንድሜ ሰባክም ከሆንክ ወንጌልን እንጅ ወንጀልን አትስበክልን "ባለጌ" ነህ ማለት ዳግም ከተወለደው ሰዉ ጋር አይሄድም የዴቭን ትምህርት ለመረዳት ማረፍና መታደል ያስፈልጋል የዴቭ ትምህርት እኮ ከብዙዎቻችን ዓይን ቅርፍቱን የጣለልን መጋረጃን የገፈፈፈልን ነዉ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před 2 měsíci

      Sejamar ewunatawun minagar sawi mani yewodal achebarbarewun injy woyim ante kaze wist 1 lethon techelalek deve nakabek ayedel goodachun

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Před 2 měsíci +1

    ይህ የዛሬ ቃል ህመሜ መጣብኝ ሀይልም አጣሁ ተብሎ እንደተጻፈው ነው የመጣብኝ።
    አሀንም በእጥፍ ይውረድብህ!!!

  • @user-er4ko5om9p
    @user-er4ko5om9p Před 2 měsíci +1

    የተወደድክ ዲቫችን የአንተ ሰትናገር መገለጡ ይገርመኛል ያለፈውን ዓመት በከንቱ ሲሰብኩን ፍሬ አልባ አረጉን

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před 2 měsíci

    Geta yibarikh christian eyesus ke gebawu hiwotu eko betsidk kidisina memelales nw enji ...lezemenat wengeln masferariya yale awud eyanagerut bekirstos yagegnwun yezelalem hiwot sayatatim endewu siriat bicha ...geta yibarikh wendim Dawit

  • @genetbayou105
    @genetbayou105 Před 2 měsíci +1

    ስልክ ይኖራችኋል ለማማከር

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Před 2 měsíci +1

    የእውነትን ቃል ጨርሰህ ያወቅህ አታስመስል። ከእውቀት ከፍለህ በማወቅህ የእውነት ጥግ እንደደረሰ ሰው ራስህን አትቁጠር። ግንዱ ላይ ያለ ቅርንጫፍ ሁሉ ፍሬ አያፈራም። ያላፈራው ተቆርጦ ይጣላል። ላንተ ይህ ቃል ዝም ብሎ የተነገረ ነው። ክርስትና በመዳን ብቻ ሳይሆን በመኖርም የሚታይ ፍሬ ነው። ይልቅስ ንስሀ ግባ።
    “ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን?”
    - ሮሜ 6፥2

    • @WubiAyalew
      @WubiAyalew Před 2 měsíci +1

      አንተ ደግሞ መምህሩን ከጠለህ ትምህርቱ አይገባሃም እየመራረህም ብሆን ወዳደው ትወዶሃለህ

    • @abrahamjaleta83
      @abrahamjaleta83 Před 2 měsíci +1

      የአውነትን ቃል ወደህም ይሁን ለመንቀፍ ስለሰማህ ተጠቃሚ ሆነሃል ::

    • @HailemichaelMelaku
      @HailemichaelMelaku Před 2 měsíci +3

      @alemubeka70 አንተ ራስህ ገና ዳዴ ላይ ነህ...እዚህ ጋር ኢየሱስ ስለ እስራኤል እየተናገረ ነው.. ግንዱ በሁለት መንገድ ተገልጾአል.እስራኤል በክርስቶስ ላይ ተስፋ አድርገው የኖሩ ህዝቦች ናቸው ነገር ግን ምንም የተስፋው ዘር ቢሆኑም..ይህንን ተስፋ ያደረጉበትን ክርስቶስን ቅርንጫፍ ሆነው ጠብቀዋል..ኢየሱስ መጣ..አንተ ክርስቶስ(መሲሁ) አይደለህም አሉት፤ ስለዚህ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም እኔ የወይን ተክል ነኝ[ክርስቶስ ነኝ] ስለዚህ በራሳችሁ ልታፈሩ አትችሉም አላቸው..እነሱ ደግሞ እናፈራለን ክርስቶስ አይደለህም አሉ..ስለዚህ ብዙው እስራኤል እንደቅርንጫፉ ተቆርጠው ወደቁ፡፡ የዳነ ሰው መዳኑን በመልካም ፍሬ ማሳየቱ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ስለሆነ የግድ ይታይበታል። ስለዚህ ደህንነትን ከመልካም ስራ ጋር አታምታታው፡፡

    • @bethelihembita668
      @bethelihembita668 Před 2 měsíci

      አቤት እውቀት አፈርኩብ አእንኳን አንተ 😂😂ይቅርብህ አሳዘንከኝ ይሄ ካልገባ ታሳዝናለ😮

    • @endtimesinafaanoromoo
      @endtimesinafaanoromoo Před 2 měsíci +1

      Report argut ...CZcams lay ehen comment

  • @kidestnegatu4768
    @kidestnegatu4768 Před 2 měsíci

    Peace be with you brother,
    If sin separates us from God how about people who committed sin on purpose and are not able to repent what will your answers be? Thank you

  • @cherulast7998
    @cherulast7998 Před 2 měsíci

    do you even know about nostic preach ? Have you heard it right ?

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደንብ የተባረኩ ሰዎች አስተማሩኝ።
    ዮሐንስ 15ለመረዳት ዮሐንስ 13 እና 14በደንብ አንብቡ።
    ዳዊት አንደኛ 🤔🤔🤔🤔

  • @user-yl5kg2fm5d
    @user-yl5kg2fm5d Před 2 měsíci

    ከዚህ ትምህርት በፈት እና ቦሐላ ተብሎ ሚታይ ነገር ይበዛል።

  • @user-ju8zu7pe4z
    @user-ju8zu7pe4z Před 2 měsíci

    Buruk buruk dawit hewey zebeka zetebare eyu

  • @besufekadsiratu2460
    @besufekadsiratu2460 Před 2 měsíci +12

    ከኖስቲሳውያን ትምህርት ውስጥ አንዱ ነው። ሰዎች በቀላሉ ሀጢአትን ያለ ፍርሀት እንዲያደርጉ ያበረታታል።የዚህ መርዛማ ትምህርት አድማጮች ሆይ ሀጢአት እኮ ባርነት እንጂ ነፃነት አይደለም።ከሀጢአታችን በንሰሀ መመለስ እንዳለብን መምከር ማስተማር ነው ያለበት።ይሄ መርዛማ ትምህርት ግን በሀጢአት ውስጥ እንዲቆይ ያደፋፍራል።ደግሞም 1ኛ ዮሐንስን ሮሜ 11ን የአስቆሮቱ ይሁዳ ደግሞም ዴማስንም ማሰብ ጥሩ ነው።

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 Před 2 měsíci +3

      Esat dar yekome sw hulem esatu yakatilegnal eyale yisegal ...

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před 2 měsíci +11

      @besufekadsiratu2460 ምንም ምንም በጭራሽ ያልተረዳኽ ያልገባህ ስለሆንክ ራሱን እግዚአብሔርን አስተምረኝ ብለህ ከእግሩ ስር ቁጭ ብለህ ተማር:: ትምክህትህን ሙልጭ አድርጎ ባዶ አስቀርቶ ባለቀው የእየሱስ ክርስቶስ ስራ ብቻን ብቻቻቻ ጥንቅቅ ብሎ በተፈፀመው የእግዚአብሔር ልጅ ስራ ላይ እንድትመካ ሲያደርስህ በቃ ያኔ ይገባሃል :: ይህ የገባው ሰው ሓጢአት አይመጥነኝም ብሎ ነው የሚኖረው ምክኒያቱም Romans 6 አማ - ሮሜ
      6: ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
      ከፅጋ በታች እንጂ ከህግ በታች አይደለንምና ሮሜ 6 :14

    • @eyobzemedabera7575
      @eyobzemedabera7575 Před 2 měsíci +9

      ወንድሜ የቃሉ ብርሃን እንዲበራልህና የመፅሐፍትን ሐሳብ እንዲትረዳ እጸልያለሁ

    • @Beekan2006
      @Beekan2006 Před 2 měsíci +1

      May be, Church Isa tti Yoona Dura Ta'aa, Yookaan Jaarsa Waldaati, Yookaan Qeesiidha, Yookaan Wangeelawiidha, Yookaan Kurnoo Seeraan Kaffaala, Yookaan Suufii Uffate Waldaa Deema,...... Warraa Kaaninmmoo Ija Bu kkeedhaan Ilaalaa,...... An Cimadha Fuulaa Waaqayyoo tti, Warri Kaan Dadhaboota, An Qulqulluu dha,.... Warri Kaan Cubbaamoota..... Jedha Kanaaf Akkana Dubbata😅 Malee Waan Hubate Hin Qabu, Hubatees Luuqisi Waa'ee Cubbuu Dubbatu Qofa Baate Deema Yoona Sammuu tti..... Nama Akkanati Inni Dhaloota Waldaa Keessa Ari'e Balleesse!

    • @abnetsolomon668
      @abnetsolomon668 Před 2 měsíci +6

      አትገቡ አታሰገቡ። ኢየሱስ ከሰራው ሰራ ሌላ ምን ተፈልጋላችሁ።

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt

    ሂድ ውጣ ቦቢ ቀውስ ለማኝ ውሻ ሸርሙጣ ዝንጀሮ

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před 2 měsíci

    @Besufekadsiratu2460
    እያስተማረ ያለውን ትምህርት በጭራሽ አልገባህም ወይም አሉታዊ ብጤ ነህ። በፍፁም ኃጢያትን የሚያበረታ ይዘት በትምህርቱ ውስጥ አይታይም። ነገር ግን የኃጢያት ዋጋ በክርስቶሰ አንድ ጊዜ ሰለተከፈለ ይህንንው አምኖ የዳነ ክርስቲያን በአጋጣሚ በሚሠራው ኃጢያት ደህንነቱን አያጣም።

  • @AmehaBersoma
    @AmehaBersoma Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @AmehaBersoma
    @AmehaBersoma Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @xtx2795
    @xtx2795 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ