አባታችን ሆይ ጸሎትን እንዴት እንጠቀምበት?
Vložit
- čas přidán 14. 02. 2023
- አባታችን ሆይ ጸሎትን እንዴት እንጠቀምበት? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
አረረ እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን ተበረክ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ነው
ዴቭዬዬዬዬ መቼም አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን
ትባረክ ❤
ዋው እውነት ለማናገር እንደዚህ አስበው አላወቀም ነበር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ደግሞ በአንተ ትምህርት በጣም እየተጠቀምኩ ነው ወንድም ዳዊት 🙏❤
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ በብዙ ጸጋ ይባረክህ❤❤❤❤ በእውነት አላወቀም ነበር😢😢
ደቭዬ በ አንተ ስለበዛ ፀጋ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን
❤❤❤❤
ፀጋዉ ይብዛልሕ ወንድማለም
የአንተን ትምህርት መስማት ከጀመርሁ መስበክ ለማቆም
እያሰብኩ ነው። አንድ ሁለት ጊዜም አሳለፍኩኝ ገና ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ የኔም ስብከት ይቀየራል።ጌታን ስለ እኔ አመስግን።
Wendime ewnet new....gize wesdeh adis kidanin atina....yegna kiristina betam bahilawi ina ye adis kidanin ewnet yalamakele new....lemlimilign bro❤🙏
Memar matnat maselasel Ena Meteyek Yale nw ...bedereskebet temelales. Tebarek
ፀጋ ይብዛልህ ዴቫዬ 💖💖😍🙏
Yimechish
የሁል ጊዜ ጥያቄ ነበረ ኡፍፍፍፍፍ ዴብ አሁንም አሁንም ፀጋ ይብዘልህ
Hulem girrim nw mlegn slante 🤗
ከዚህ የበለጠ ፀጋው ይብዛልህ
አሜን ተባረክ
ዴቭዬዬዬ የተወደድክ እንደዚህ አስቤው አላቅም ነበር የበራልህ እዉነት ታላቅ ነው በብዙ አየተጠቀምኩ ነው አመሰግናለሁ♥♥♥
ፀጋ ይብዛልህ
ተባረክ የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ
ወንድም ዴቭ በአንተ ላይ ባለው ፀጋ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው አሁንም የፀጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክህ
ጸሎትን መድገም በራሱ ድግምት ነው ጸሎት በእምነት ነው የሚጸናው የዚህ ትውልድ ኪሳራ ጸሎትን መድገም ነው
You are blessed Daviye
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት
ተባረክ ልበ ብርሃን❤️
እጅግ የታሰርኩበት ድንቅ መልዕክት ነው
Tebark geta yesuse xegawen yabzhale kant bezhu temriyalwe, 🇪🇷🇪🇷
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ይብዛልህ wow
tebarkebah Dave
Betam tnx kante bzuuu ngrtemryalew
Bertalen✨✨✨✨
deve ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
ተባረክልኝ
God bless you 🙏
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
A nice teaching
ሻሎም ሻሎም ወንድሜ ተባረልኝ
Dividing the Word of truth
Wow❤ amem ❤❤❤❤ amazing
Teberak ❤️
Grace up on you
David, You are number one!!!!… (I love you so much !!!…) (Biruk Belay from Addis Ababa)
God bless you and your family
Wawwww hule lesewoch mnagerow ante bedem argeh astemarken anten yekeba yesus ybarek 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እንግዲህ ምን እንበል ፣ ከስህተታችን ተለያይተን እዉነቱን ማጥበቅ ። Our dear we thank you a lot !
We learning💕. Thank you.
wendem dawit geta yibarekeh 💛
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
Tsega yibzalih
wow girum megelet new aboooo zemenih birkrik yibel
በጣም የሚገርም ነው በዘልማድ ሳይገባኝ አንዳንዴ ከጸሎቴ በኋላ እለው ነበር ግን የምረሳበት ቀናቶች ይብዛሉ እንኳን እረሳውት ብያለው አሁን በትምህርት ስረዳው ወንድማችን ዴቭ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ኑርልን ።❤❤👏
ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው።አባታችን ሆይ ፣የፕሮግራም መዝጊያ ሆኖ እስከ አሁን ያገለግላል፣አንዳንዴም በዝማሬ ይቀርባል፣ምን እናድርግ ? ሁሉ ነገራችን እንዳሳዩን ነው።ክብር ለጌታ ይሁን በዚህ መልክ ስለተማርን፣ ፀጋው ይብዛልህ ውድ ወንድማችን።
Tebarek
💖💖💖
Bless u
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
🥰🥰❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
U R Blessed.
Wow
egzabher yemsgen!😊
ታድለካል
ው ፀጋው ይብዛልክ ስንት አዳመትኩት ዴቭ እና መሰግናለን
Geta tsegawin yabzalih bizu yemalawkewin be ante new yeteredahut
ከሀያ ዓመት በላይ የተላመደ / አብሮ የቆዬ /ጠማማ ትምህርት ስንቱ ተለቀሞ፣ተጠርጎ ፣ ታጥቦ ... ያልቃል ?? የሚገርመዉ ትምህርቶችህ አንዳንዶቹ ከአስተማርካቸዉ የቆዩ መሆናቸዉ ነዉ ። ለዚህ ያደረስከኝ ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ ። ይህንን ሳልሰማ ስንቱን አደንቁር ስከተል ........
ሁሉም ቦታ በምሄድበት ሁሉ አዳምጣለሁ
Esh deve 10q.1000 amet mengist le esrael yimetal or metuwal new?
ኧረ አ አ አመጣም ወይ
andande bota bible tikes setaskemetu setet alew ena editing lay astekakelu
አረ ዴቭሹ ታድለካል በፅጋ
አይ ጴንጤ እስከ አሁን ይህ ጽሎት መዝግያ ሆኖ ይጸላያል እኮ እናንተን የሰማሁ ቀን ብሩክ ናች ወንድሜ ዴቭና ወንድሜ ሀብሽ የጌታ ጸጋና ሰላም ምህርትም ይብዛለችሁ አመሰግናለሁ ስለ ቅንነተችሁ!
ምን ማለት ነው?
ንግግርክ በማስተዋል ይሁን እንደገባን መጠን እንመላለሳለን ደግሞም ፀጋው በዝቶልን በደረስንበት መረዳት መመላለስ እኮ ሀጢያት አይደለም አሁንም ደሞ ጌታ በሰጠን ወንድሞች የቃሉን መረዳት እንድናውቅ ስለሆነ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ጌታ ምህረት ያድርግልህ። በጌታ ጸሎት እንድህ ትሳለቃለህ? አላውቅም ብትል ምን ነበረበት?
ማስተዋል የጉደላቸው፣ ቃሉን የማያውቁ በዚህ ስብከት ብገረሙ አያስደንቅም። አያውቁምና ይስታሉ። አንተን ግን ሰይጣን እየተጠቀመህ ነው።
እባክህ ውዳቂ የዓለም ቁሻሻ ውራጅ እየሰበሠክ ሌሎችን አትስደብ። ክርስቶስ ተፈፀመ ያለው ምንድን ነው ? ገና አዲስ ስብከት ይሰበካል? ይህ ክህደት ነው።
ወ/ሮ ዳዊት ፍሲል ሌባ፣ደንቆሮ ከፍቅርሲዝም ሼኪ ደምሳሽጋር በአንድ አጀንዳ እምትንቀሳቀስ ወፈፌነህ ስንል በምክንያትነው።እስኪ ስለወፈፌነትህ በመነጋገር እንጀምር:-