ከሕግ እና ከጸጋ ቀድሞ የተሰጠው የትኛው ነው? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከሕግ እና ከጸጋ ቀድሞ የተሰጠው የትኛው ነው? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Komentáře • 45

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 Před rokem +4

    1ኛ ቆሮንቶስ 12:4
    “የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤”
    እኛ እንድናውቅ አውቀንም በቃሉ እንድንኖር የተሰጠኸን ምርጥ መምህር ወንድማችን ነህ::
    እንደ አዲስ መ.ቅዱስን በ Theology መልክ ብማር እንዴት ደስ ባለኝ:: እሚቻል ከህነ ባውቅ ደስ ባለኝ::
    ሚስቴ ጏደኛህ ብላ ስለምጠራህ እውነትም ጏደኛዬ መስለሀኝ ጠዋት ስራ ስሄድ ትምህርቶችህን እየሰማው ነው እምሄደው😊 ::
    ስጦታችን ነህ ባለህበት ቦታ ተምህርትህን እሚሰሙ እውነት ብፁአን ናቸው: እኛም ዘግይቶ እሚደርሰን ብፁአን ነን😀😀
    You are blessed.

  • @teddy6862
    @teddy6862 Před 7 měsíci

    ኢየሱስ በቂ ነው ክብር ለርሱ ይሁን

  • @laitube1323
    @laitube1323 Před rokem +2

    ጸጋና ምህረቱን ያብዛልህ ወንድም ዳዊት !!

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Před rokem +2

    አሜን ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል🙏🙏

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f Před 5 měsíci

    Much Grace and peace David

  • @megersabekele3651
    @megersabekele3651 Před rokem +1

    ዴቫ ❤❤
    ፀጋና ሰላም ባለህበት ይሁንልህ

  • @mekonnenmoki
    @mekonnenmoki Před rokem

    ፀጋ ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před rokem

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Před rokem +1

    ወንድም ዴቭና ወንድም ሀብትሽ ስወደችሁ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛለችሁ

  • @helengeberyesus4804
    @helengeberyesus4804 Před rokem

    ጌታ የባርክ

  • @mancity5551
    @mancity5551 Před rokem +1

    ምርጥ ትምህርት

  • @rahelmelles3296
    @rahelmelles3296 Před 11 měsíci

    Wendmachin Egzeabiher yebarkeh lenem menfeskedus be Ebrawyan melkti new yelewetegn aynen sele Eyesus yekefetelgn eref endel yaregegn Amen kerestos lene beki kebeki belay new.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před rokem

    አንተ የተባረክ ሰው ነህ ለብዙዎቾ በረከት ነህ

  • @eliasadisu3215
    @eliasadisu3215 Před rokem

    Wow
    Jesus thank you

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 Před rokem +3

    እውነት ነው ዴቨ ከሁሉንም እየሱስ ይበልጣል አሜን

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před rokem +2

    አሜን የተባረክ ዴቭ ክርስቶስ ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ብቻውንም በቂ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @rdwtruth5165
    @rdwtruth5165 Před rokem +3

    Jesus is all sufficient ❤️

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Před rokem

    እሰይ ዴቭሹና ጌታ የገለፅለት እውነቱ

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Před rokem

    I listened you teaching about grace and law it was an amazing teaching you can easily discern in spirit edification keep going about eternal salvation and grace as most people don’t know the current problem in the church is Preaching law you are the one steadfast on grace may the lord abundantly for helping in distinguishing law and grace!

  • @weallralone6742
    @weallralone6742 Před rokem

    ተባረክ🙏 የማቴዎስ ወንጌል 7:21 ቃልን ብታብራራልን ሁሌ ጥያቄ ስለሚፈጥርብኝ ነው

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Před rokem

    ዘመንህ ቡሩክ ይሁን 😃😃🙏

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    wow girum temihrt new kezi belay tsegawu yibzalih

  • @iam78782
    @iam78782 Před rokem

    ወንድሜ 🥰🥰🥰 ደግሞ በተሻለ የጥራት ድምፅና ቪድዮ "ህግና ፀጋ " የሚለውን you tube ላይ እንጠብቃለን። ሻሎም 🥰🥰🥰

  • @kalebdawitofficial4003

    Man of God tsegawun yabzalik🙏🙏❤❤

  • @getaendalewmetekiya
    @getaendalewmetekiya Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @gospelonthestreet2668

    Edme ena tsega yabzaleh Brother

  • @ees988
    @ees988 Před rokem

    💖💖💖

  • @josiahdavid3273
    @josiahdavid3273 Před rokem

    Amazing teaching Dave 🙏

  • @temesgenshiguteofficial121

    More Grace for fou devicho

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 Před rokem

    Tsaga yibzaleh deviye❤

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 Před rokem

    ኢየሱስ ይበልጣል

  • @tame2b
    @tame2b Před rokem

    🙏

  • @jesusisawayoflife9168

    💕🙏💕

  • @lidiyasolomon8167
    @lidiyasolomon8167 Před rokem

    ዴቭዬ አንድ ጥያቄ አለኝ አደም እና ሄዋን በምን ውስጥ ነበሩ በህግ ወይስ በፀጋ?

  • @lidiyasolomon8167
    @lidiyasolomon8167 Před rokem

    ዴቭዬ አንድ ጥያቄ አለኝ አደም እና ሄዋን በምን ውስጥ ነበሩ በህግ ወይስ በፀጋ

  • @babyeshetu1965
    @babyeshetu1965 Před rokem

    Dawit regim edime na tsega yabizalih

  • @menennegash8116
    @menennegash8116 Před rokem

    Tsegaw yibzalih wendime

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před rokem

    ግን ትምህርቱ የተቆረጠ መሠለኝ

  • @tesfayemekonen4904
    @tesfayemekonen4904 Před rokem

    Dave tsega yibzalih

  • @abijohn7799
    @abijohn7799 Před rokem

    Ene ezh shashemene new minorew ezh bithon woy awasa enkuan bithon le 1 ken enkuan atameltegnim

  • @eliasadisu3215
    @eliasadisu3215 Před rokem

    Wow
    Jesus thank you