አምኖ በውሃ ያልተጠመቀ ይድናልን? Can a person who believes and is not baptized be saved?በዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2021

Komentáře • 86

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew Před 16 dny

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤

  • @marutilaye
    @marutilaye Před 2 lety +7

    My beloved brother Dave you got no idea how I'm edified by your teachings. Keep up the good work. I know you are a blessed man. Please keep loading your teachings asap. BERTA

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 Před 2 lety +3

    ጌታ እየሱስ ስላም ና ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mesfintizazu6708
    @mesfintizazu6708 Před rokem +3

    ጅ ማዎች ጌታ ይወዳችዋል ዴቭ የዘመናችን ጳውሎስ ጌታ ያገልግሎት ዘመንህ ባርኮልሀል

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 Před měsícem

    መልስ ሆነልኝ ተባረክ

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን

  • @lalisebenku
    @lalisebenku Před 2 lety +1

    Efoye Eyesuse beante arfenal. Really Thank you Bro Dave for sharing us such a beautiful Gospel💞

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Před 2 lety +3

    ግልግል የሆነ አምላክ
    ግልግል የሆነ ጌታ ስላለን ተመስገን። ከኛ ምንም አይጠበቅም ለመዳን ባለቀ መሰረት ላይ መኖር ነዉ። ተመስገን

    • @tsegayeginbare874
      @tsegayeginbare874 Před 2 lety

      "ጥምቀት ወንጌል አይደለም " ያልከው እንዴት ነው? ማር.16:16 "ያመነ የተጠመቀ ይድናል" ይላል። እንዴት ነጣጥለሃቸው ነው እምነትን ወንጌል ብለህ ጥምቀት ወንጌል አይደለም ያልከው። ደህና ትሄድና ታጣምማለህ። እዚሁ በትምህርት ሳውል "ተነሳ ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ" የሚለው ጥምቀት ከኃጢአት ያጥባል እያለ አንተ ዞር ታደርጋለህ። ሌላው የሐዋ.2:38 ንስሐ ግቡ፣ ኃጢአታችሁም ይቅር እንዲባልላችሁ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ። የሚለውን ሳታጣምም እንዳልከው ቃሉን ተናገር። ኃጢአታችሁ ይቅር እንዲባልላችሁ ምን አድርጉ ነው የሚለው?
      ነገር ግን አንድ ቦታ ጠፍቶብሃል፤ ጥያቄ ልጠይቅህ። በ ማቴ.28:18 - 20 ያዘዘው ታላቁ ተልዕኮ ወንጌል ነው ወይስ አይደለም? በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ስም መጠመቅን "በውሃ መንቦጫረቅ" ማለት ኑፋቄ ነው። ሌላውን ተወው ኢየሱስ ከሞት ከተነሳ በኋላ በማቴ. 28:19 የሰጠው የድነት ጥምቀት ነው። አምነህ የምትጠመቀው። የመጨረሻ ጥያቄ : ጥምቀት የሰው ሥራ ነው ወይስ የእግዚአብሔር? "እነሆ እኔ እስከ ዓለም መጨረሻ ድረስ ከናንተ ጋር ነኝ።" የሚለው ጋር አገናዝበህ መልስ።

    • @AbelWolde-gz6qi
      @AbelWolde-gz6qi Před 8 měsíci

      @@tsegayeginbare874 ያመነ የተጠመቀ ይድናል ብሎ አያቆምም፣ቀጥሎ ያላመነ ይፈረድበታል ይላል።ለምን ጥቅሱን ትቆርጠዋለህ bro

    • @addisuendale6307
      @addisuendale6307 Před 28 dny

      ጥምቀት አያድንም የሚለው መልስህ ያድናል ብትል ከምታስተምረው የስህተት ትምህርት ጋር ሊጋጭብህ ሆነ ስለዚህ ላንተ ዶክትሪን የሚመቸው አያድንም ብለህ መመለሱ ነው

  • @kaleabteshome1259
    @kaleabteshome1259 Před 2 lety +2

    Wow ተባረክ ወንድማችን

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @user-zu5mh8ez9w
    @user-zu5mh8ez9w Před 4 měsíci

    ተባረክ ዴቭ።

  • @eliastm862
    @eliastm862 Před 2 lety

    እግ/ር ጨምሮ ጨማምሮ በዘይቱ ይቀባል ብሩክ የጌ ሰዉ

  • @Wngalwt
    @Wngalwt Před rokem +1

    ሮሜ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?
    ⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
    ⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤

  • @gedenogermo9270
    @gedenogermo9270 Před 3 měsíci +1

    በኢየሱስ ስም ብቻ ‼️‼️ የድነት ስም ✔️

    • @gedenogermo9270
      @gedenogermo9270 Před 3 měsíci

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ተብሎ የተፃፈው ተሰርዟል ወይ ⁉️⁉️⁉️⁉️
      😊😅😅😅😅😅

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 Před 2 lety +4

    Dear brother God bless you Mark 16:16 He who has faith and is given baptism will get Salvation; but he who has not faith will be judged. then; baptism is not save but SALVATION is only SAVED IN JESUS .

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 Před 2 lety

      Tmket endemiyadn kamenk wendme you are no more protestant. Mknyatum tmket kadane faith alone milewn ttsalek

  • @tsehay64
    @tsehay64 Před 2 lety

    Yamn yitxemk yidinal yimilews

  • @eliastm862
    @eliastm862 Před 2 lety +1

    በወንዶ ገነት እንዴት እንደምንወድህ!

  • @Wngalwt
    @Wngalwt Před rokem

    ብዙ ልሰጥህ እቺላለሁ ማወቅና መረዳት ይለያያል ሰወቺን ከክርስቶስ ሞት ጋር እዳይተባበሩ አታድርጓቸው እባካቺሁ አካል እደት ይሁኑ እምነት ያለስራ የሞተ ነው ወዳጄ

    • @AbelWolde-gz6qi
      @AbelWolde-gz6qi Před 11 měsíci +1

      Tadiya ke eyesus ategeb teseqlo yeneberew sewiye yedanew beyetignaw seat tetemko new bro😂

    • @addisuendale6307
      @addisuendale6307 Před 28 dny

      ከእየሱስ አጠገብ የተሰቀለው ሰውዬ ክርስቶስ እራሱን አሳልፎ ለሞት ከመስጠቱ በፊት ነው። አስተውል ወዳጄ

    • @addisuendale6307
      @addisuendale6307 Před 28 dny

      ከእየሱስ አጠገብ የተሰቀለው ሰውዬ ክርስቶስ እራሱን አሳልፎ ለሞት ከመስጠቱ በፊት ነው። አስተውል ወዳጄ

  • @Wngalwt
    @Wngalwt Před rokem

    ኢየሱስ የለውን ወደየት አረከው እዲህ እየላቺሁ ህዝቡን ፈጃቺሁት የዘድሮ ትውልድ ይህን እየሰማ ከጥምቀት ይርቃል ያልተጠመቀ ላይ መንፈስ ቅዱስ አይቀመጥም ወድሜ አተራስህ የወክ አይመስለኚም ከእግዚአብሔር ቃል አታጉድል ከፈለክ “በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።”
    - ቆላስይስ 2፥12 10:30

  • @getahunwolde3397
    @getahunwolde3397 Před rokem

    Truth set ya free

  • @tsiyonbelete3683
    @tsiyonbelete3683 Před rokem

    Wandim Dave i want some explanations please ( Acts 2.38) Then peter said unto them. Repent, and be baptized every one of ypu in the name of Jedis Christ for the remission of sins, and ye shall receive the gift of the Holy Ghost.
    I apologise that i write in English my Phone doesn't type Ahmaric
    Thankfully

  • @ermiale9289
    @ermiale9289 Před rokem

    ke kirstose gare ande tiwonu zend yetetemekachu hulu kirstosin lebsachuale yilal ገላትያ 3:27 ende enate kewon kirstos alemotem malet nw!!!!

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 Před 2 lety

    Wendeme kalu yinager bleh Astemerhi ante teenager Matos 28 :18-20 &Marcos 16:16 meseret (temeket yemeskelu sear west menorun bedemb astwel) menewu.yetebetatenu atentoche hiyawu yaderegewu yeegzabeher aserar mamen akatehi anten teweso ketetekembe aserarun emen .keeweket Keflen enjey hulun awaki adelenem.

  • @user-og8uw8lr7l
    @user-og8uw8lr7l Před 3 měsíci

    ሐዋ ሥራ 2:38,ማር 16:16 1ኛ ጴጥሮስ3:20, ሚን አረከው?ከተሳሳተ ት/ት ውጣ ካልተጠመቅ መዳን አትችልም

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 2 lety +2

    ማርቆስ 16:16 "ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል" የሚለው ጥቅስ ታዳ እንዴት ነው!?

    • @user-hi3vw9xx2d
      @user-hi3vw9xx2d Před rokem +1

      ያመነ ይድናል እንጂ የተጠመቀ ይድናል አላለም

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa Před rokem

      @@user-hi3vw9xx2d አማርኛ አትችይም እንደ? "የተጠመቀም" "ም" እኮ ያመነ ከሚለው ጋር አገናኝቷል።
      ለነገሩ ይሄንን ከፃፍኩ በኃላ ነገሩ ምን እንደሆነ ገባኝ።

  • @ZH-fw9ui
    @ZH-fw9ui Před 4 měsíci

    ወንድሜ H2O ውሃ እንጂ ጥምቀት አይደለም የጥምቀት ትርጉም የገባህ አይመስለኝም?

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 Před 2 lety +2

    “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።”
    - ማርቆስ 16፥16

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Před 25 dny

    ወንድም ታድያ መጽሐፍ ቅዱስን እንጣለውና የራሳችንን ፍልስፍና እናስተምር። ይህ ሰው ምንድነው ሕዝብን የምያስተው? በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 2 lety +5

    ጌታ "ሰዉ ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም" ያለውን ቃል ምን እናደርግ ?

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety +1

      ከውሃ የሚለው ከመንፈስቅዱስ ነው።

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa Před 2 lety

      አንተ ዳግም ዳግም መወለድ ውኃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ መስሎኃል!?

    • @metekutekalegn2855
      @metekutekalegn2855 Před 2 lety

      @@voiceofchristian ውሃ ውሃ ነው መንፈስ መንፈስ ነው። ሁለቱም አንድ አይደሉም።

    • @tsehaytadesse3976
      @tsehaytadesse3976 Před rokem

      ያሳወራችሁ ጥምቀትን ያቀለለባችሁ ስላሴ የተሰኘው ዲያቢሎስ ነው።

    • @tarikudemis
      @tarikudemis Před 6 měsíci

      ፕርቴስታንቲዝም የአጋንንት ትምህርት ነው የምትስተምሩት ልቦናችሁ ታውሯል።

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 3 měsíci

    ፓስተር ዳዊት እርጋታህንና ትምህርትህን ብወድም ስለ ጥምቀት ያለህ መረዳት ለምን ድፍን እንዳለ አላውቅም:: ማርቆስ 16:16, ወደ ኤፌሶን 4:5, ሮሜ 6:4, የሐዋርያት ስራ 19:5 ን ለምን ተውከው:: ባለፈውም ዩሐንስ 3:5ትን በውሃና መንፈስ የሚለውን እንዴት እንደተረዳሃው ሰምቸዋለሁ:: ከጌታ ጋ ህብረት የሚኖርህ ስትጠመቅ ነው:: ለነገሩ የሐዋርያት ቅብብሎሽ የሌለው ቤት ጥምቀት ከየት ይመጣል?

  • @tarikudemis
    @tarikudemis Před 6 měsíci

    ማር 16:16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል።

  • @sisaytumiso2484
    @sisaytumiso2484 Před 2 lety

    ክርስቶስ ጉኑን በጦር ሲወጋ ደምና ውሃ እንደፈሰሰው ቃሉ ይናገራል ስለዚህ በጥምቀትያለውን የመዳን አሰራር ካላመን ካላመንክ በደሙ የሆነውን የማዳን አሰራር አታምንም ማለትነው?

    • @balchafeyissa9138
      @balchafeyissa9138 Před rokem

      ወንድሜ ከጌታ ትእዛዝ ዉጭ ወዴት ወዴት ነዉ ለመዳን ሁለቱንም ትእዛዝ መፈጸም ግድ ነዉ ከላይ እንደተገለጸዉ ማር 16:16 ዮሐ 3:5 ማቲ 28፡19-20 እነዚህ ናቸው በማመን ብቻ አይልም ቅዱስ ቃሉ።

  • @wubemulushewa2944
    @wubemulushewa2944 Před 2 lety +7

    ጴጥሮስ በ1ኛው መልዕክቱ 3፥21ላይ
    "ይህም ውሃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌ ሆኖ አሁን ያድነናል የሰውነት እድፍ ማስወገድ አይደለም ለእግዚአብሔር የበጎ ህሊና ልመና ነው እንጅ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ነው"
    አይልምን?አንተ ደግሞ አይ ጥምቀት አያስፈልግም ትለናለህ?

    • @AbelWolde-gz6qi
      @AbelWolde-gz6qi Před 11 měsíci +1

      Well,what about ke eyesus gon yetesekelew sewiye😮

  • @senaitteshome1575
    @senaitteshome1575 Před 8 měsíci

    ጥያቄ አለኝ ልክ ነው ሰው በእየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ስራ ማመን አለበት ስለጥምቀት ግን ዮሀንስ ወንጌል ምዕ 3፡5 እንዴት ሊሆን ነው?

    • @senaitteshome1575
      @senaitteshome1575 Před 8 měsíci

      እሺ ዮሀንስ ወንጌል ምእ4፡14 የመለሰልኝ ይመስለኛል እኔ የምሰጥ

  • @hanansview...
    @hanansview... Před 2 lety

    ድምፁ ግን በጣም ይረብሻል .......

  • @bezibezi4554
    @bezibezi4554 Před rokem

    Mateyos 28 lay be abe bewld bemnfes keduse eytmkachew deke mezmure argachew ywmle tzaz setwal kefel ewket kegzabere yarkne yhonal enge aykrbnm

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před rokem

      መልዕክቱን በደንብ ስሚው ። ጥምቀት አስፈላጊ አይደለም አልተባለም ።

  • @Wngalwt
    @Wngalwt Před rokem

    ደሞኮ የሚገርመኚ ተከታዮቹ አሜን ሲሉነው አብቡ እጂ በመሯቹህ አትሂዱ ቃሉ ምን እያለነው

    • @AbelWolde-gz6qi
      @AbelWolde-gz6qi Před 11 měsíci

      Esti anbiblin😅

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před 8 měsíci

      ትምህርቶች በብዛት ድንቅ ናቸዉ
      ነገር ግን በጣም ስህተት የተሞላ ሀሳብ ያበዛል
      የግል አመለካከት ያቀርባል
      በጥንቃቄ ካለደመጡ ብዙዎች ያስታል።

    • @AbelWolde-gz6qi
      @AbelWolde-gz6qi Před 8 měsíci

      @@selassiemollatrinity2803 Where is የግል አመለካከት ያቀረበበት ቦታ(ያለ ጥቅስ)🧐

  • @BiniamW-tw8mt
    @BiniamW-tw8mt Před 4 měsíci

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ።ጥያቄ well እንግዲህ ጳውሎስ ከእነርሱ መካከል ማንንም ባለማጥመቁ እግዚአብሔርን አመሰገነ።የእርሱ ስራ ወንጌልን መስበክ ከሆነ ታድያ የእስጢፋኖስን በተሰቦች ለምን አጠመቀ? ሌሎቹንስ ለምን ተዋቸው? Thanks

    • @asmelashergudo7912
      @asmelashergudo7912 Před 25 dny

      ጳውሎስ ራሱ ተጠምቀዋል እኮ ታድያ የማያድን ከሆነ ለምን ተጠመቀ

  • @tarikudemis
    @tarikudemis Před 6 měsíci

    የአንተ የሀሰት ትምህርት ሳይሆን እውነተኛው የክርስቶስ ትምህርት/ቃል / ነው ትክክል። ስለዚህ ጥምቀት፣የጌታ ስጋና ደም በቀጥታ ከድህነት ጋር ይገናኛል ።ካልሆነ መፅሃፉን ቅደደው። መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተፃፈ ቃል ነው እኛ የምናምነው እንደ አንተ አይነት የሀሰት አስተማሪዎች አንሰማም አበቃ።

  • @alemayehutesfaye4530
    @alemayehutesfaye4530 Před 10 měsíci

    ማር16:16 እነዴት ነው የምትተረጉመው አስረዳን ተባረክ።

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Před rokem

    ድምፅ ጥራት የለውም አይሰማም

  • @semineshtube4400
    @semineshtube4400 Před 2 lety

    ማር 16÷16 ላይ አንብብ

    • @kidistmuluneh8682
      @kidistmuluneh8682 Před rokem +1

      tiyakaw eko timket denten yasegegnal nw nw enji aysefligem aydelm

  • @wubemulushewa2944
    @wubemulushewa2944 Před 2 lety +3

    ወንድሜ ከጥምቀት ከተናገርከው ስህተት ውጭ በሌሎች ትምህርቶችህ በጣም አሪፍ ነው

    • @abenezermerdekios4978
      @abenezermerdekios4978 Před 2 lety

      በሁሉም በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 Před 2 lety

      Esu sayhon protestantism new endezi miyastemrew so ... bezi kalamenachihu you are no longer protestant

    • @abenezermerdekios4978
      @abenezermerdekios4978 Před 2 lety

      ሰህተቱ የቱ ጋ ነዉ

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 Před 2 lety

      @@abenezermerdekios4978 metsaf kidus beglts betmket dnenal eyale endet ayadnm enlalen man made doctrine

    • @danielbekele7458
      @danielbekele7458 Před rokem

      @@abebawseyoum119 yetuga new metsihaf kidus be timqet dinenal yemilew??

  • @user-gw2qz2jd1m
    @user-gw2qz2jd1m Před 10 měsíci

    ዳዊት ፋሲል የአንተ ትምህርትና መረዳት ነው ?ትክክል የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ?የራስህን መረዳት ለማጽናት በመሰለህ መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል ታጣምማለህ።
    ጳውሎስ ለማጥመቅ አልላከኝም ማለቱ ጥምቀትን እንደ አንተ ዋጋ አልባ ለማድረግ አይደለም ።
    ለማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት ከራስህ ሰውኛ ዕውቀት ወረድ(ዝቅ )ብለህ በማስተዋል አጥና፤ማቴ 28፥19 ፣ማር 16፥16 ሉቃ 24፥47 ሐዋ2፥38_42 ሐዋ 8፥9_16 ሐዋ 10፥43_48 ሐዋ 19፥1_6 ሐዋ 22፥16 ሮሜ 6፥3_6 ገላ 3፥27 ቆላ2፥11 ቲቶ3፥5 1ጴጥ3፥21 ዮሐ3፥3_5
    ፨ደግሞ ይሰማል ! ማለትህ ሰዎች ልሰሙህ አለመውደዳቸውን ያሳያል ትክክልም ናቸው
    ።፨ጥምቀትን ከሥጋውና ደሙ ጋር ምን አገናኘው
    አጥማቅ በአብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ስም ተጠማቂው ኢየሱስ እያለ ይጠመቃል ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተምረው
    ዳዊት ፋሲል እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ አይደለም
    ።ጥምቀትን መንቦጫረቅ መበስበስ ያለው ዳዊት ፋሲል በራሱ ያለዕውቀት መረዳት እንጂ ጌታ ኢየሱስ መጠመቅ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ነው ያለው ።
    በጣም የሚያሳዝነው ከአንተ እየሰሙ የሚስቁት ናቸው የሚጠይቅህ የለም
    እውር እውርን ብመራ ሁለቱም ... እንደተባለው ነው ።
    እርግጠኛ ነኝ አኔ አጠገብህ ቢኖር ይህን ያህል አትናገር ለምን መጽሐፍ ቅዱስን የማያውቁትን ሰብስበህ እንደሚታስታቸው አይሆንልህም
    ለመቃወም ቢለህ የማይመሳሰለውን ጥቅስ ታንቦጫርቃለህ ።እውነቱን ያብራልህ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 4 měsíci

      የሠማኸው አልመሰለኝም ጥምቀት አያስፈልግም አላለም ለመዳን አንጠመቅም ስላመንን እንጂ ነው ሀሣቡ

  • @gemededenbi-st6df
    @gemededenbi-st6df Před 8 měsíci

    ወንጌል የአንተ ነው እንዴ? ዝምብለህ እየጨመክ ስትቀንስ እግዚአብሔርን አትፈራም? እባክህ እንዴ ቃሉ ተናገር!!

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 Před 5 měsíci

    ልብ ወለድ ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከ አበው ሐዋርያት ውጭ የአጋንንት ትምህርት ልክ እንደ አዋቂ የሰው ነፍስ እንዳይድን የሚሰራ ሰባኪ ነው ይህ ሰው ንግግሩ ሰላሳቀ በውሸት ወሬ ስላሳመረ አትከልክሉት .

  • @ermiale9289
    @ermiale9289 Před rokem

    ke kirstose gare ande tiwonu zend yetetemekachu hulu kirstosin lebsachuale yilal ገላትያ 3:27 ende enate kewon kirstos alemotem malet nw!!!!