ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች

Sdílet
Vložit

Komentáře • 69

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +11

    meliktun Kewededachut lemin like sataregu endemitwexu new girim yemilign hooo!!!! min kifat alew eski ande like argachu bitwexu😢😢lelelaw wendim ehitochachin endiders enarg enji lemin lemin nifugich enhonalen????🥺🙏

  • @naddy1943
    @naddy1943 Před rokem +5

    አኬ ለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ሰሞኑን ፈተና ገጥሞካል አውቃለሁ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን አትርሳ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🙏

  • @sem754
    @sem754 Před měsícem

    Ere አኬ አንተንት የሰጠን ጌታ ይመስገን ሌላ ምንም ቃል የለኝም

  • @GashawBekele-oe6hy
    @GashawBekele-oe6hy Před 2 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አክሊል

  • @christian-q3v
    @christian-q3v Před 22 dny

    As Lutheran Ake, I agree 100% on this topic and also the teaching you taught on the Lord's Supper .from Mekeneyesus Church

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤኬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaMariam1129
    @HanaMariam1129 Před 2 měsíci

    ከቃል በላይ አኬዋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ የቅዱሳን አምላክ ያብዛልን ምን እንደምል አላውቅም እመብርሃን በእቅፋ ትጠብቅልን ወንድምአለም❤❤❤❤

  • @saraYaya-qw2rr
    @saraYaya-qw2rr Před rokem

    እ/ር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 Před rokem +1

    አዎ አኬዋ ያመነ የተጠመቀ ይድናል በእውነት ጌታ ምን ብሎ ቢነግራቹ ነው የምታምኑት ? አረ ጌታ አእምራቸው ይግለጽላቸው😢
    ይቺ የበጎ ኅሊና ልመና👈አስተውያት አላቅም ነበር😊 ብቻ ብሩኸይ ቃላት የለኝም አማኑኤል ከዚ በላይ ጸጋው ያብዛልህ እሱ ይደግፍህ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ልብን እርፍፍፍፍፍ የሚያደርን ትምህርት ነው❤❤❤😘ተሎ መተርጎም አለባት ይቺማ😊😊😊❤😊

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Před rokem

    በእውነት ደስ የሚል ዝግጅትና መሠረታዊ ነጥብ ላይ ያተኮረ ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡ እይታችንን ከፍ የሚያደርግ ት/ት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-rl1je7oj7d
    @user-rl1je7oj7d Před 3 měsíci

    አኬ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ያድልህ አሜን

  • @yohannesaraya5255
    @yohannesaraya5255 Před rokem +3

    ኣኪዬ ሚስጥረ ስላሴን ኣስተምረሃል ሚስጥረ ጥምቀት ይዬው የቀሩት 3 ደግሞ..... ኣደራ። ብትን ስለንታደርገው ደስ እኮ ሲል ስትሰማው።

  • @user-xl1ow7dj5w
    @user-xl1ow7dj5w Před 10 měsíci

    ተባረክልኝ ወንድሜ ዘመንህ:ጉልበትህ :ስራህ :ሐሳብህ የተባረከ ይሁን እውነተኛ የክርስቶስ ቃል ተናጋሪነትን ፈጣሪ የፀጋ ስጦታህ ያድርግልህ!!!

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +1

    ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዐልነረ አክሊለይ❤

  • @yinebebmisganaw7931
    @yinebebmisganaw7931 Před rokem

    ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግሩም ማብራሪያ ነው። "የሕፃናት ጥምቀት ማብራሪያውን እና መፅሐፍህን በቅርብ ጊዜ እንደምታወጣው ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-uu2un1sm7c
    @user-uu2un1sm7c Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤አክሊል ስወድህኮ ቃለ ሒወት ያሰማልን ዘጋን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤

  • @HabtamuInka-ym4ov
    @HabtamuInka-ym4ov Před rokem

    አኬ ምርጡ 🙏🙏🙏 ኑርልን የምር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @birhanuutesifayy5655
    @birhanuutesifayy5655 Před rokem

    በእውነት አኬ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤

  • @tube7295
    @tube7295 Před rokem

    Tebark ❤

  • @Gebere2
    @Gebere2 Před 3 měsíci +1

    Enko lij

  • @tamitamiteshale4242
    @tamitamiteshale4242 Před 2 měsíci

    Ayichalem

  • @tsehayeghebre-4324
    @tsehayeghebre-4324 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Před rokem

    Kale hiwot yasemaln akiyachin ❤🥰👏🏼🙏🏼

  • @helenmebrtu8883
    @helenmebrtu8883 Před rokem

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @jiffmajo
    @jiffmajo Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማህ የኔ ተወዳጅ መምህር

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před rokem

    ቃሎት ያሰማልን።

  • @minasse2012
    @minasse2012 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @tube7295
    @tube7295 Před rokem

    Egz segawen yabezalhi ❤

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን አካቺን ተባረክ 🥰

  • @abegebru
    @abegebru Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @johnd2539
    @johnd2539 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አስተማረን ደስም አለን

  • @user-ho7bw3zn6s
    @user-ho7bw3zn6s Před 14 dny +1

    ጥምቀት :- አምኖ ዳግም የተወለደ ሠው ብቻ የሚፈፅመው ሰረአት ነው! ከጌታ ጋ መተባበሩን ማሣያ ብቻ ነው!
    ሐዋርያት 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።
    ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před rokem

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አኬ ዎንድሜ ጀግነ

  • @tube7295
    @tube7295 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem

    አኬ ኤካን ደና መጣህ ወንድምየው አሜን😘😍

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yonasmehari-nb1en
    @yonasmehari-nb1en Před 7 měsíci

    Ake my men viva

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 24 dny

    ጌታ < ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያመነ ✅የተጠመቀ ይድናል >> ምንን ያመነ ?ወንጌልን :: በ 40 ወይም በ80 ቀን ወንጌል ተሰብኮ ነው ? ሌላው > ይህን አንተ እንጅ መፅሐፍ ቅዱስ እላለም: ደቀመዝሙርነት በክርስቶስ በማመን የሚጀምር በምድር እስካለን የሚቀጥል ህይወት እንጅ ነን ብለን የምንደመድመው ጉዳይ አይደለም:

  • @deeplight7206
    @deeplight7206 Před rokem +1

    ስለዚህ initial ደህንነትን ለማግኘት
    1) እምነት
    2) የጌታ ስጋና ደም
    3) ጥምቀት
    የግድ ናቸው ማለት ነው....

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k Před rokem

    አንደኛ😜😜😜

  • @robaworku
    @robaworku Před rokem

    አክሊል ክስተት ❤❤❤ respect!

  • @tamitamiteshale4242
    @tamitamiteshale4242 Před 2 měsíci

    Edma tana yestelgne

  • @koyishdarefiro6391
    @koyishdarefiro6391 Před 8 měsíci

    Tebar

  • @BereketNigussie-zf4id
    @BereketNigussie-zf4id Před 4 měsíci

    ❝ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።❞
    -ዮሐንስ 3: 8
    ታዲያ ይሄንን ጥቅስ እንዴት ልትፈታው ነው?

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před měsícem

      ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳለ ከወዴት እንደመጣት ወዴትስ እንደሚሄድ አታውቅም እንዲሁ መንፈስ ቅዱስም በወደደው አድሮ ልጅነትን ይሰጣል ከየት እንደመጣ ወዴትስ እንደሚሄድ አታውቅም ነፋስ አይታይም መንፈስ ቅዱስም እኛ በውሃ ስንጠመቅ ውሃ ውስጥ እንደገባን እናውቃለን እንጂ ልጅ ሆነን እንደምንወጣ የተለየ ነገር አያስፈልገንም መንፈስ ቅዱስ ረቂቅ ስለሆነ እሱ ባወቀው አሰራሩ ከአሮጌው ሰውነት ያድሰናል ልጆቹ ያረገናል ለኛ ግን አይታወቀንም። አለቀ

  • @lewtu9029
    @lewtu9029 Před 11 měsíci

    ✝👨‍🎓✝

  • @koyishdarefiro6391
    @koyishdarefiro6391 Před 8 měsíci

    የ Lutheran ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @user-ge5qy3ek9f
    @user-ge5qy3ek9f Před 9 měsíci

    ለቤተክርስቲያን ውለታ እየዋልክላት ነው ሌላ ምንም አልልም።

  • @henok5560
    @henok5560 Před rokem

    Akiyachin bante sew wede orthodox yemetaw ybezal . Hitsanoch bilefelfu nikeh tewachew ante 1 orthodox neh bertaln

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před 8 měsíci

    አብረን ህብረት የምናደርገው ኢየሱስ ይህ ነው።
    ኢየሱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።
    ይህን የሚክዱ ምናልባት ከተንኮለኞች ይሁንን!??? ወንጌል ስለ ኢየሱስ እጂ ስለ ስላሴ አይሰብክም።ትኩርት ይደረግ
    ተንኮል የሌለበት ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ አይለውም ። የእስራኤል ንጉስም ይለዋል። 28:51 የእስራኤል ንጉስ ማለት ድግሞ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።
    “ናትናኤልም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ አለው።”
    ዮሐንስ 1፥50
    “የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።”
    ኢሳይያስ 44፥6
    ኢሰያስም ልጅ ብቻ አላለውም ኃያል አምላክ ብሎታል። ኃያል አምላክ የተባለው ደግሞ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።
    “ለብዙ ሺህ ምሕረት ታደርጋለህ፥ የአባቶችንም በደል ከእነርሱ በኋላ በልጆቻቸው ብብት ትመልሳለህ፤ ስምህ ታላቅና ኃያል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።”
    ኤርምያስ 32፥18
    ሁለት አምላክ አለ እንዳይባል ደግሞ የለም እዩ ተብለናል።
    “አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።”
    ዘዳግም 32፥39
    የተዕዛዝ መጀመሪያም ጌታ አምላክ አንድ ነው።እሱን ሳያዩ ማመን ብፅዕነት ነው።
    ዮሐንስ 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።
    ²⁹ ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።
    ከአየህ በኃላ ማመን ትርፉ ዋይታ ነው።
    ራእይ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
    “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥”
    ማርቆስ 12፥29
    ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ኃጢአትን ማን ሊያስተሰርይ ይችላል የሚለው ሀሳብ ስህተት
    የለውም ።። ስህተቱ ኢየሱስን ያ አንዱ እምላክ(እግዚአብሔር )ብሎ ያለመቀበል ነው።
    “ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ኃጢአት ሊያስተሰርይ ማን ይችላል? ብለው አሰቡ።”
    - ማርቆስ 2፥7
    ዮሐንስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ እንግዲህ፦ አባትህ ወዴት ነው? አሉት። ኢየሱስ መልሶ፦ እኔንም ወይም አባቴንም አታውቁም፤ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር አላቸው።

    ²⁵ እንግዲህ፦ አንተ ማን ነህ? አሉት። ኢየሱስም፦ ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርሁት ነኝ።
    ከመጀመሪያ ፍጥረታትን ሲፊጥር
    “በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።”
    ዘፍጥረት 1፥1
    ከኢየሱስ ጋር ሌሎች አምልኮች አሉ እንዳንልም ክህደት ነው ይለናል።
    “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
    ይሁዳ 1፥4

  • @felekuseyoum5591
    @felekuseyoum5591 Před rokem

    የልጅነት ጥምቀት ነው ወይስ የጥምቀት በእል ጥምቀት መጠመቅ

  • @alebotube591
    @alebotube591 Před rokem

    እኛ የምንጠመቀው ከክርስቶስ ጋር ሞተን ለመነሳት ከሆነ ክርስቶስ ለምን መጠመቅ አስፈለገው ለኛ ምሳሌ ለመሆን ነው ወይስ ሌላ ማብራሩያ አለ እስኪ ትንሽ እችን አብራራት አኬ

    • @user-uu2un1sm7c
      @user-uu2un1sm7c Před 8 měsíci

      😂ጌታ እዚህ የመጣበትን አላማ እወቀው ከዚያ ይገባሀል

    • @babyayalew8059
      @babyayalew8059 Před 17 dny

      ክርስቶስ የተጠመቀው የአዲስ ኪዳኑን ጥምቀት ሳይሆን የዮሐንስን ጥምቀት ነው። የንስሐ ጥምቀት ህግን ሊፈፅም እና ለእኛ ስርዓትን ሊያስተምረን

  • @gugssatadesse7675
    @gugssatadesse7675 Před 4 měsíci

    ለምን የኦርቶዶክስን አስተምሮ ብቻ ከመፅሐፍ ቅዱስ በመጥቀስ ማስተማሩ አይበቃም የሌላውን አስተምሮ ጋር ለምን ማነፃፀሩ አስፈለገ ?
    የእነርሱን መንቀፍ ሳይሆን purely አስተምሮውን ብቻ humbly ማተኮሩ ይሻላል

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před měsícem

      “ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤”
      - ሮሜ 16፥17

  • @yonasseyoum3959
    @yonasseyoum3959 Před rokem +1

    አኬ ፀጋውን ያብዛልህ ሰሞኑን በሰራከው ቪዲዮ ብዙ ሰዉ ስምህን ለማጠልሸት ሞክሯል ኦርቶዶክስም ሆኖ የገባኝ ነገር ፈተና ነው ምንም ቢሆን ታልፈዋለህ በገባክ ልክ ለኛ ስትል አስረድተከናል እኛ ስናነብ እንዳንረበሽ ነው ያረከው አለቀ ተጋድሎህን ቀጥል ድንግል ትርዳህ

  • @user-ho7bw3zn6s
    @user-ho7bw3zn6s Před 14 dny

    ተው እንጂ ወንድሜ, ከሞቱ ጋ ህብረት ካመንክ ወዲያ በምትፈፅመው ሰረአተ ጥምቀት ነው: ገማሿን ሀሣብ ቆርጠህ ቅደም ተከተል አታዛባ እነጂ!?🤔
    ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

  • @DereseZenebe-rp1hz
    @DereseZenebe-rp1hz Před 9 měsíci

    የኢየሱስን ንጹህ ደሙን ወደ ጎን ትተህ ውሃ ያድነናል የሚል የደረቀ ት/ት ለማን ይጠቅማል። ወንድሜ ሰው በውኃ ተጠምቆ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ ነው የሚድነው። ስለጥምቀት ከመጥምቁ ዮሐንስ የበለጠ የሚረዳ ያለ አይመስለኝም። ዮሐንስ ግን እንዲህ ብሏል እኔ ለንስሃ በውሃ አጠመቅኳችሁ ኢየሱስ ግን በመንፈስና በእሳት ያጠምቃችኋል ብሏል። ስለዚህ መጠመቅ ማለት የኢየሱስን ሞት ትንሣኤ ለእኔ ነው ብሎ መቀበል በኢየሱስ ስም ውስጥ መሰውር ነው ጥምቀት። በውሃ የተጠመቀ ኢየሱስን በጭንቅ ጊዜ ሊክደው ይችላል እንደ ጴጥሮስ። ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀ በባለሥልጣናት ፊት ኢየሱስን ግልጽ አድርጎ ይመሰክራል እንደ ጴጥሮስ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀ ሰው ከኢየሱስ ጋር ስለሞተ ስለተነሣም የሚያሰጋው ነገር የለም። ሳጠቃልለው ከኢየሱስ ጎን የተሰቀለው ወንጀለኛ ኢየሱስን አምኖ ዳነ እንጂ ተጠምቆ አልዳነምና።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před měsícem

      እህ የራስህን ትምህርት ወዲያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳንተ ላሉት የጌታን ደም ከውሃው ለመለየት የሚጥሩትን ዮሐ 19:34 የጌታ ጎን ሲወጋ ውሃና ደም አብሮ መውጣቱ አጋጣሚ አይደለም ይልና ውሃውን ከደሙ መለየት ከጌታ ጎን የፈሰሱትን ውሃና ደም ለመለየት መጣር ነው ይላል የዚህ ተወዳጅ አባት አርአያው የሆነው ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ 1ኛ ዮሐ 5:7 ላይ “የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥8 ወዳጄ ጥምቀት ጌታ እንዳለው ዮሐ 3:5 ከውሃና ከመንፈስ መወለድ ነው የራስህ protestant scolar ባርነስ ራሱ ሲፈታው ጥምቀት ብሎ ነው ጥምቀት ውሃ ብቻ አይለም በውሃ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ጌታ በእለተ ዓርብ የሰራውን ስራ እንድታገኝ ያረግሃል ጥምቀት በቤተ ክርስቲያን ከጌታ ጎንበፈሰሰው ውሃ መጠመቅ ነው አባትህ ሉተር እንኳ መጠመቅ በደሙ መታጠብ ነው ስንጠመቅ በሰው እጅ ብንጠመቅም በራሱ በእግዚአብሔር መጠመቅ ነው የሃጢአት ስርየት ከሃጢአት ባርነት ነፃ አድርጎ ወደ ዘላለም ህይወት ያስገባናል ይላል እናንተ እምነት ስለሌላችሁ እንዴት ውሃ ያድነናል ትላላችሁ ቅዱስ ጴጥሮስ 1ኛ ጴጥ 3:20-1 ኖህ በጥፋቱ ውሃ ከጥፋት እንደዳነ እኛም በዚህ ውሃ በጥምቀት ከጥፋት ርኩሰታችን እንድናለን(ሕዝ 36:25) ይላል ይህም የበጎ ህሊና ልመና ነው ጥምቀት ወደእግዚአብሔር ዘንድ የሚቀርብ የበጎ ህሊና ልመና ነው ከክፉ ህሊናችን የምንድበት ይህም በክርስቶስ ትንሳኤ ነው ያለትንሳኤው መዳን አትችልም ይትም በጥምቀቱ በኩል ትነሳለህ ሉተርም Works of Luther vol 35 section 3-7 ብታነብ ይህንኑ ያብራራል አዲሱ መደበኛ ትርጉምህምበዚህ ቦታ ሁለት ሥዕላዊ መገለጫዎች ቀርበዋል የኖህ የጥፋት ውሃ ጥምቀትን ጥምቀት ደሞ ድሕነትን ያመለክታል፤ውሃው ጥምቀትን የሚያሳይ ስለሆነ በሁለቱም ሁኔታዎች ስለፍርድ በጥፋት ውሃ የሃጢአት ሞትን በጥምቀት ደሞ የክርስትና የአማኞች ሞት ቢነገርም የሚያድን ውሃ ነው።ጥምቀት የድሕነት ትምክህት በመሆኑ የክርስቶስን ሞት መቀበርና ትንሳኤ ስለሚያሳይ ከእርሱ ጋ አንድ መሆናችን የሚያመለክት ነው(ሮሜ 6:4)
      [1ኛ ጴጥ 3:21 በአዲሱ መደበኛ ትርጉም ] ጉድ በል ጌታ ራሱ ያመነ የተጠመቀም ይድናል አለህ የሚድነው አምኖ የተጠመቀ ነው እንጂ አምኖ ብቻ አይድንም ያላመነ ይፈረድታል አለ እንጂ ያላተጠመቀ አላለም ትላላችሁ ያላመነ ይጠመቃል እንዴ🤭ጌታን አልቀበልም ስላለ በግድ ልታጠምቀው ካላመነ ሲጀመርም ወደጥምቀት አይመጣም በመጽሐፍ ቅዱስ አዎ በእምነት ይዳናል በእምነት ብቻ ግን አይዳንም ሰው በምግብ ይኖራል በምግብ ብቻ ግን አይኖርም የሐዋ 8: ስታነብ ፊሊጶስ በሰማርያ ላሉ ሰዎች ሰብኮ ካመኑ በኋላ እንኳ መንፈስ ቅዱስ አልወረደላቸውም መንፈስ ቅዱስ የሚወርደው አምነው በተጠመቁት ላይ ነው። የሐዋ 19 ደሞ ጳውሎስ ወደኤፌሶን ሲመጣ ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁንን ሲላየው ጭራሽ አናውቀውም ነው ያሉት ከዛ አጥምቆ ነው መንፈስ ቅዱስን ያሰጣቸው። ጥምቀት በውሃ ነውና በውሃ ብቻ ለይ ያለመንፈስ ቅዱስ ውሃ ሻወር ነው ባይሆን የሐዋ 2:38-9 ላይ ያለው ሃጢአታችሁ ይሰረይ ዘንድ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ የሚለው ጥምቀቱ የሚፈጸመው በውሃ እንደሆነ ራሱ ይህን የተናገረው ቅዱስ ጴጥሮስ የሐዋ 10:47 ላይ በውሃ እንዳይጠመቁ የሚከለክላቸው ማነው ብሎ በኢየሱስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው አለ ስለዚህ በኢየሱስ ስም መጠመቅ በውሃ ነው ይህም ከመንፈስ ቅዱስ ያልተለየ ውሃ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ማለት ደሞ የኢየሱስ እሆን ብሎ መጠመቅ ነው 1ኛ ቆሮ 1:12-5 ስታነብ እኔ የእገሌ ነኝ እኔ የእገሌ ነኝ እያሉ ሲጠመቁ ያየ ጳውሎስ በእኔ ስም ተጠመቃችሁን? ብሎ በጳውሎስ ስም መጠመቅ የጳውሎስ መሆን እንደሆነ እና ልክ እንዳልሆነ በክርስቶስ ስም ተጠምቃችሁ የክርስቶስ ሆናችሁ እንጂ እሱ አይከፈልግም እሱ ተሰቀለ እንጂ እኔ አልተሰቀልኩም እያለ ከናንተ(በአንተ ስም ተጠምቀን ያንተ ሆንን ከምትሉት) አንዳችሁን ባለማጥመቄ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ይላል። ዮሐ 3:5 ላይም ውሃ የሚለው ቃሉ ነው ቅብርጥሴ የሚል ማስረጃ የላችሁም ዳግም ልደት አዲስ ልደት ስለሆነ ቲቶ 3:5 ለአዲስ ልደት በሚሆን በውሃ መታጠብና በመንፈስ መታደስ አዳነን ያለው ለዚህ ነው ኤፌ 5:25 በውሃ መታጠብ ና ከቃሉ ጋ አንጽቶ ያለው ለዚህ ነው ውሃ ውሃ ነው ከጥንት ጀምሮ የተነሱ አባቶች የሚፈቱት ውሃ ብለው ነው የራስህ ሊቅ ባርነስም ሲተረጉመው "ከውሃ መወለድ የሚለው በግልጽ ጥምቀትን ያሳየናል።" ይላል የናንተ አዲስ መገለጥ የሞተ ነው። ሮሜ 6:1-6 ያለውም በውሃ እንደሆነ ዶ/ር ተስፋዬ ሮበለም ይናገራሉ አዲሱ መደበኛም ጭምር 🤜እንግዲህ ምን እንላለን ፀጋ እንዲበዛ በሃጢአት ጸንተን እንኑርን ማለትም ወደእግዚአብሔር ለመቅረብ ከእግዚአብሔር ከሚያርቀንን በሃጢአት ፀንተን እንኑርን? አይደለም ለሃጢአት የሞትን እኛ ወደፊት በእርሱ እንዴት እንኖራለን ማለትም ከሃጢአት በጥምቀት የተለየን(የሞተስ ከሃጢአቱ ጸድቋል እንዳለ ቁ 6 የምንሞተው በጥምቀት በኩል ነው) በአዲሱ ህይወታችን እንዴት እንመላለሳለን?(አንድ ጥቅስ ትዝ አለህ ስጋዬን የሚበላ ደሜን የሚጠጣ እኔ በእርሱ እሱ በኔ ይኖራል) 🤜ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋ አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋ አንድ እንሆን ዘንድ እንደተጠመቅን አታውቁምን? አዎ Protestantዎች አታውቁም። ም/ቱም ስላልተጠመቃችሁ እንደእንቁራሪት እየተደፈቃችሁ ስለምትወጡ የሰውነት እድፍ ማስወገድ አይደለም እንደሚል ይልቁኑ እናንተ የሮማ ክርስቲያኖች የተጠመቃችሁት እኮ ከጌታ ሃጢአታችሁ ሞታችሁ ለአዲስ ህይወት ለመነሳት ነው(ቅዱስ አቢነ ሺኖዳ the creed በሚል መጽሐፋቸው ሃጢአት በሚሰረይባት ባንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚለውን የቁስጥንጥኒያ ጉባኤ የእምነት መግለጫ ሲፈቱ Baptism is Death and generation, Death for Old man and birth for New man ይላሉ ጥምቀት ሞትም ልደትም ነው አሮጌውን ሰው ገለን በአዲሱን ሰውነት ተወለድን። ይላሉ ) 🤜ጌታ በአብ ክብር ከሙታን እንደተነሳ እኛም በአዲሱ ህይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋ አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋ ተቀበርን ይላል

  • @DesalchDalecha-nf6om
    @DesalchDalecha-nf6om Před 8 měsíci

    ወሸታም

  • @mulunehkorma7313
    @mulunehkorma7313 Před 6 měsíci

    czcams.com/video/cHv6hYH_Udo/video.htmlsi=QvOpFZzi1dDETn8h&t=39