Corinthians 14:2 2 For anyone who speaks in a tongue does not speak to people but to God. Indeed, no one understands them; they utter mysteries by the Spirit.
Ake, I am so confused can I be orthodox with out using Icons and also not praying to saints that are in heaven? I know they are in bodies of Christ even after their deaths because Jesus is the head of the church. They pray for the church that Jesus himself founded but am I obliged to pray for them for intercession? Or should I accept all the books that are in use at the church? I mean that really turns me off cause they aren't biblical and that kind of practices are not known in the early church as far as I study. Thank you
Who said that is not biblical? Nd every early church believe in the intercession of saints lol. “as far as my study” lol dude keep studying I think u in the first page, u got a whole book to read😭 ur not obligated to ask intercession but u can’t deny the teaching!
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️✝️✝️❤️❤️ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ፀጋው ከእግዚአብሔር ይብዛልህ።
መታደል ነው እኔስ ከሕዋርያቶች እንዱ እየመስልክኝ ጌታ እድሎሀል
ቃል ህይወት ይስማልን🙏
Aybalim
ፀጋውን ያብዛልህ በይው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
❤ምንም ማለት አይቻልም ከእዚ በላይ ፀጋውንና ሞገሱን የቅዱሳን አምላክ ያድልህ።
1ኛ ቆሮንቶስ 14:2 ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል : ለሰው አይናገርም :ይላል እንጅ ለሰው ይናገራል አይልም:: ወደሰው ቁዋንቁዋ ይተረጎማል አይልም :አክሊሊም ቁ2 ዘሎ ቁ 7 ላይ መናገር ለምን መረጠ ?
Corinthians 14:2
2 For anyone who speaks in a tongue does not speak to people but to God. Indeed, no one understands them; they utter mysteries by the Spirit.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዮ የሆንክ ወንድማችን አክሊላችን 👑
አኬ አንተ እኮ ትለያለክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ፀጋውን ያብዛልህ
አኬ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤
አክሊል < ልሳን > ሐዋርያት ስራ ላይ ይህ ልሳን ፍፃሜ አግኝቱዋል ያልከው ስህተት ነው ::ጅማሬ እንጅ ፍፃሜ አላገኘም : ማስረጃ ሐዋርያትስራ ምእራፍ 2 ቀጥሎ ሲለማመዱት ይታያል ደግሞም ቆሮንቶስ 12 እና 14 ቀጥሎ ይታያል : < በልሳን ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል > ይላል እንጅ ለሌላ ሰው ይናገራል አይልም: ይህ ደግሞ የማይተረጎመው ልሳን ነው 🔥🔥🔥
Thankyou Ake! God Bless You & Keep it up Bro.
Amen akiye qale hwot yasemalin tebarek 🥰🙏
I know now we have many heroes. God bless you sir. Your follower from UK
Qala hiwotin yesamalik Anigaf wondimachin Ake 💯
አኬ እነዚህንና ሌሎችንም በደምብ በአጥጋቢ መረጃ የምታቀርባቸውን በመፅሀፍ ከነማጣቀሻ ምእራፍና ቁጥር በተጨማሪ ከጥንታዊ ፅሁፎች ጋር አያይዘህ ብታወጣ መልካም ይሆናል። ቃለ ሂወትን ያሰማህ
Thank you! Please keep it up answering controversial questions
Thank you so much ..... stay blessed brother
በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ልክ ነህ ወንድማችን።በሌላ ልሳን ተናገሩ ሲል ምንም በማይታወቅ ንግግር ተናገሩ በማለት በተለምዶ ፕሮቴሰታንት ወንድሞቻችን ልሳን እያሉ የሚናገሩትን ትርጉም የሌለው የመሰለ ንግግር ሳይሆን ለምሳሌ አማርኛ ፈጽሞ የማይችል እንግሊዝኛ ተናጋሪ መንፈስ ቅዱሰ አድሮበት አንደበቱ አማርኛን ተናገረ እንደማለት ነው። 72ቱ ቃንቃዎች እኮ ተናጋሪዎቹ ሃዋሪያት አለተረድዋቸውም ቢባል ንግግሮቹን የሚረዱ የተለያዩ ህዝቦች ቃንቃዎች ናቸው።
Tebarek wendme
Kalehiwot yasemaln Bebetu yatsnah
ጥልቅ ትንታኔ ነው፨ በርታልን ፨ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፨
Tebarkeln wendmachen be tesasathu nebyat endnewedk selmtgzen egz yebarkhi segawen yechemerlhi ❤
akeachin kale hiwot yasemalin🙏🙏🙏🙏
Kal hiwot yasemalen
Ake i'm learning a lot from you dude,😮i think i will be soon 50% like u😮 please keep going it's a really good job❤I thank you for that❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን አክሊል ተወዳጅ ወንድማችን
እናመሰግናለን ውንድማችን
Bezi zemen yale wed habtachen neh tebarek
ቤተ ክርስቲያን መልስ አላት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ይህን የመሰለ ግልጽ አገላለጽ አለመረዳት እንዴት ይቻላል ክበርልን
እናመሰግናለን አኬዋ🙏🥰
እግዚያብሔር ይመስገን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣኬ ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
Aklil ,gin Dingil Mariam alem sayfeter beamlak hilina tasba tinor neber. Bekidase Mariam wustm ante yalkewn aylm
🙏❤👏
❤❤❤
Thanks
አንደኛ💪💪💪
❤❤❤❤
ሼር ላይ አድርጉ ❤❤❤
በርታ ወንድሜ
❤
አክሊልዬ 💚💚💚💚
👍👍👍👍bro . የሚመረምር ካለ ከበቂ በላይ የሆነ ትምህርት ነው አኬ ግን⁉️።።።
1 Corinthians 13 አማ - 1 ቆሮንቶስ
1: "በሰዎችና ❗️በመላእክት❗️ ልሳን ብናገር..."
ትልልቅ ፓስተሮችም "በመላእክት" የምትለውን ይዘውም የተሸወዱም አሉ
ጠቅለል አድርገህ ስላለፍከው ነው የተወሰነ ነገር ብትልበት በሌላ ቪዲዮ
🙏🙏🙏🙏
Kalehiwotn yasemaln❤❤❤
አንደኛ
አኬ በተመሳሳይ ስለ ቅዱሳት ስእላት (Iconography )ብታስተምር
Yhona sat astemrew naber
ክፍል 3/4
ይህ "የመተርጎም የጸጋ ስጦታ" ያለው ሰው በማህበሩ መካከል ባይኖርስ?
1ኛ ቆሮንቶስ 14:
27: "በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤
28: የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።" ይላል።
"የመተርጎም የጸጋ ስጦታ" ያለው ሰው በማህበሩ መካከል የማይኖር ከሆነ በልሳን የተነገረውን የሚያስተውለው የለምና ተናጋሪው ልሳኑን ለራሱ ይናገር፤ ለማሕበሩ ማወጅ የለበትም /1ኛ ቆሮንቶስ 14:4/። ምክንያቱም የሚያስተውለው የለምና። /1ኛ ቆሮንቶስ 14:2/
1ኛ ቆሮንቶስ 14:
2: በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤
ስለዚህ ልሳኑን ለማህበሩ ማወጅን ትቶ ለማህበሩ በሚገባ ቋንቋ ትንቢት ቢናገር የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል፤ ማሕበሩንም ያንጻል።
ሐዋርያው ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንቶስ 14:5 ላይ "ሁላችሁ በልሳኖች ልትናገሩ እወድ ነበር፥ ትንቢትን ልትናገሩ ግን ከዚህ ይልቅ እወዳለሁ፤ ማኅበሩ ይታነጽ ዘንድ ንግግሩ ባይተረጐም በልሳኖች ከሚናገር ትንቢትን የሚናገር ይበልጣል" ይላል።
2ኛ) የመላዕክት ልሳን
=================
/1ኛ ቆሮንቶስ 13:1/
ስለዚህ የልሳን አይነት መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ማብራሪያ ስላልሰጠ እኛም ብዙ ማለት አንችልም። እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ስለሆነ ማብራሪያው በጣም አስፈላጊያችን ቢሆን ኖሮ አብራርቶ ይነግረን/ያስነግረን ነበር።
3ኛ) የሰዎች ልሳን
===============
/1ኛ ቆሮንቶስ 13:1/የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/
እንዲህ አይነቱ ልሳን ማሕበሩ ወይንም ጉባኤው የሚሰማው ቋንቋ ሆኖ፣ ወይንም ከማህበሩ መካከል አንድ ሰው ወይንም ጥቂት ሰዎች የሚሰሙትና የሚረዱት ሆኖ፣ ነገር ግን ተናጋሪው የማይሰማው፣ ያልተማረው፣ ያልተለማመደውና ከዚህ በፊት ፈጽሞ የማያውቀው አዲስ ቋንቋ ነው። ተናጋሪው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የሚናገረው ነው።
እንዲህ አይነቱን ልሳን ማህበሩ ወይም በማህበሩ መካከል ያሉ ሰዎች በቀጥታ እየሰሙት ስለሆነ "የመተርጎም የጸጋ ስጦታ" የተሰጠው ሌላ ሰው አያስፈልግም።
... ክፍል 4 ይቀጥላል
አክባሪህ ነኝ አኬ
Thanks aki
አኬ❤❤❤
አኪዬ ፦እየሱስ ክርስቶስ ለድንግል ማረያም ስጋ ጭምር ነዉ የተሰቀለዉ የሞተዉ የሚል አስተምረህ ነበር ግልፅ አልሆነልኝም እና ልታስረዳኝ ትችልላለህ ወንድሜ😢🙏🙏🙏
እሺ ሰፊ ነገር እሰጣችሁዋለው
@@apostolicanswers1 እግዚአብሄር ያክብርልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
አይቼአለሁ ላይቩን ግን እደግመዋለሁ እና ቀጣዩ ላይቭ መቼ ነው
እኔ የሚገርመኝ የማስረዳህ ችሎታህ በስመኣብ መስማቱ ውሃ ከመጠጣት ይቀላል😮😮😮😮😮
እውነት ለመናገር በጣም ይችላል
Look here
Sir,yehe leshan kedem be markos endetenagerkew le meyamenut yeteste sehone eske zare deres menfes kidus bemolabachew lay ye mesera new.amen egziabher yemesgen
Yehe leshan normal menegagerya language aydelem.sir Lela yemelew netelh ateyew ke lay yemenagerew be menfes endemenageru enji besega endemenageru aydelem so yehen leshan yale menfes menagaer ,saymolu menager aychalem!!!
Ake, I am so confused can I be orthodox with out using Icons and also not praying to saints that are in heaven? I know they are in bodies of Christ even after their deaths because Jesus is the head of the church. They pray for the church that Jesus himself founded but am I obliged to pray for them for intercession? Or should I accept all the books that are in use at the church? I mean that really turns me off cause they aren't biblical and that kind of practices are not known in the early church as far as I study. Thank you
You can bro❤❤❤please please askbhim meet him.
Who said that is not biblical? Nd every early church believe in the intercession of saints lol. “as far as my study” lol dude keep studying I think u in the first page, u got a whole book to read😭 ur not obligated to ask intercession but u can’t deny the teaching!
Pentecostal charismatic speaking in tongue vs the kundalini spirit 🔍 on youtube
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አኬ ፡፡
በመቀጠል ልሳንን በመናገር ፀጋ ዙርያ በቆሮንቶስ የነበረውን በፀጋ ያለ አግባብ መጠቀምን የሚጠቁም ታሪካዊ ወይም ትውፊታዊ ማስረጃ አለ እንዴ አኬ ?
ኦርቶዶክስ መልስ አላት ስንል በምክንያት ነው
ትንሽ ዕውቀት አደገኛ ነው እንዲሉ፥ መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችና የመላእክት ልሳን እንዳለ ይናገራል፦ "በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ..." (1 ቆሮንቶስ 13:1) ሌላው፥ በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው እንደሚናገር እንዲሁም ራሱን እንደሚያንጽ ቃሉ ይነግረናል፦ (1 ቆሮንቶስ 14:2-3)
ያንተ ደግሞ ከፋ.. እስቲ ትምህርቱን ስማው እዛው ላይ መልስ አለ.. ባይሆን የመላእክት ያልከው ላይ ሐዋርያት በልሳን ሲናገሩ የሰሟቸው ሰዎች ምን አሉ..?? "የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እነሰማቸዋለንና" ስለዚህም "ልሳኖቻችን" ብለዋልና ልሳን የሰው ነው.. የመላእክት ልሳን የሚለውን ጳውሎስ አንድም ቦታ ከጸጋ ሥጦታዎች መካከል ነው ብሎ አያውቅም.. 1 ቆሮ 13 1 ላይ የተገለጸበትን አውድ ሳትረዳ በተዛባ እና ከእውቀት በራቀ አረዳድህ "ትንሽ እውቀት" ብለህ አናንቀህ ኮመንት ሰጠህ.. ለማንኛውም በደንብ ስማው ወዳጄ
ጨርሰህ ፃፈዉ እንጂ ወንድም ዳኒ፦ብናገር..ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮህ ናስ፤ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ፅናፅል ሆኛለሁ ይላል ለመረዳት እንሞክ እባካችሁ።
@@apostolicanswers1👍👍👍👍👍 አየህ bro. ❗️በመላእክት❗️የሚለውን ቃል ይዘው የተሳሳቱ ስልህ እንደዚህ ልጅ ማለቴ ነው።
አኬ የሰጠኸው መልስ በዚህ ቃል ለተሳሳቱ ሁሉ እንዲሆን ለሌሎችም ስለሚሆን በሌላ ቪዲዮ ሰፋ አድርገህ ብታስተምርበት ምክሬ ነው ።🙏🙏🙏🙏
ሌላ ልሳን የተባለው ዛሬስ ይሰጣል ወይስ አይሰጥም? ሐዋ ስራ ምእራፍ ሁለት ያለው የጸጋ ስጦታ ተብለው ከተዘረዘሩት ጋርስ ምን ግኑኝነትና ልዩነት አለው? የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል ...... በአዲስ ቕንቕ ይናገራሉ የተባለውስ ምንድር ነው?
Be adis kwankwa teblo yetegeletsew ante ahun kemtnagerew ke enat kwankwah lela kwankwawochn yemenager stota yinorhal malet new
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
አንተ ከባድ ሰው
ሉቃስ 12 (Luke)
10፤ በሰው ልጅም ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ መንፈስ ቅዱስን የሚሰድብ ግን አይሰረይለትም።
ስለዚህ ጉዳይ አነሳለው ብለህ ረሳኸው😊 አጭር ቪዲዮ ብታዘጋጅ እላለው።
ሸራራራራ ፓራራራራ እኮ ልሳን አይደለም
@@be-liever አውቃለው።
ተሳስተሃል ወንድሜ
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
ወንድሜ ልሳን እና ልሳኖች፥ በሰዎችና በመለአክት ልሳን 1ቆሮ 13:1 ፥ ልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም"1ቆሮ 14:2 ፥ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይፀልይ ይላል 1ቆሮ 14:13 “እንግዲያስ በልሳኖች መናገር ለማያምኑ ምልክት ነው እንጂ ለሚያምኑ አይደለም፥ ትንቢት ግን ለሚያምኑ እንጂ ለማያምኑ አይደለም።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥22 ሰለዚህ ሌላ ምንም አልልህም መጀመሪያ እመን ዳግም ተወለድና ይገባሀል።
ቆሮንጦስ ላይ እኮ ልሳን አይጠቅምም እያለ ሳይሆን public ላይ ለሌላ ሰው አይጠቅምም since it only benefits the speaker. ጭራሽ ልሳን አትጠቀሙ እያለ ሳይሆን ሳጠቃልለው like ቦታ አለው ። ስለዚህ ጥቅም ካለው ፣ አንተ የመንፈስ ቅዱስ ልሳን ስጦታ ተሰቶካል ? እሺ አንተ አንኳን ባትሆን ገዳማት ያሉ አባቶች ሚናገሩ አሉ ? i believe ገዳም ውስጥ ያስፈልጋል በተለይ እራስን ለማነጽ ።
ሎቱ ስብሀት ዩቲዩብ ቻናል የተሳሳተ አስትምሮ ተናግሯል አኬ ያስተካክል ድንግል ማርያም የወደቀ ስጋ ለብሳለች ብሎ አስተምሯል ብሏል ማብራሪያ ብትሰጥበት
ለእንደዚህ አይነት ልጆች መልስ አይገባቸውም.. የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የሚያውቅ ከሆነ ቀርቦ መነጋገር ይቻላል.. ከዛ በዘለለ ግን ለሌሎች እንዲጠቅም ከድኅነት ትምህርት አንጻር አድርጌ ሰፊ ማብራሪያ እሰጣለሁ
@@apostolicanswers1 በጣም አሪፍ
ተብታባው ጴንጤ እኮ ነው የሚያምታታን። ዝም ብለው ባራባራባራ ....። እያሉ አስቸገሩን።
መርምሩ እያልክ አንተ ግን አትመረምርም። ልብህንም ዘግተህ ታነባለህ። አንዳንዱን ባላየ ታልፈዋለህ። ለአንዳንዱ ደግሞ የሚመችህን ትርጉም ትሰጣለህ። የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ምላስና ምላስ ተጋጭቶ የሚወጣ ድምፅ ነው፣ ይሄው መንፈስ ነው ስላሴን የሚክዱትንም የማይክዱትንም ልሳን የሚያናግረው፣ 90 ፐርሰንት የአጋንንትን ስም እንደሚጠሩ እርግጠኛ ነኝ ብለሃል። ጌታን አኬ ጥሩ እውቀት አለህ። ግን ደግሞ ያንተ 90 አይደል? እኔ ደግሞ 100 ፐርሰንት እነግርሃለሁ፤ መንፈስ ቅዱስን በተደጋጋሚና በግልፅ ሰድበሃል። እናም አለመዳንህን ዛሬ ገና አረጋገጥኩ። ስላንተ አዝናለሁ!
Thanks
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል።
እነዚህም
ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/
የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና
የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
ፓራራራ ጩሩሩሩ የሚለው የየትኛው ነው?